🔴ድንኳን ሰፊው || መጋቤ ሃይማኖት መምህር ተስፋዬ ሞሲሳ || የቤተ-ክርስቲያን ታሪክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 17

  • @GenetYosef
    @GenetYosef 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከትን ያድልልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ኑርልን

  • @saratedes4086
    @saratedes4086 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @HiwotKiros-r2s
    @HiwotKiros-r2s 11 หลายเดือนก่อน

    amen amen amen

  • @አየለችሰለውሉምነገርእግዘ
    @አየለችሰለውሉምነገርእግዘ 11 หลายเดือนก่อน

    Amene Amene Amene

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ እግዚአብሔር ያድለን አሜን አሜን አሜን
    የእግዚአብሔር ቸርነት የድንግል ማርያም አማላጅነት የቅዱሳን እረዴኤት ይጠብቀን ❤❤⛪🙏

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 11 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @berhtykidane3815
    @berhtykidane3815 11 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን አርጋኖ ሚድያ❤❤❤ ክፍል ፩፣፪ እያላቹ ብትለቁልን እባካቹ

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 🙏🏾💕🙏🏾💕🙏🏾💕

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 11 หลายเดือนก่อน +1

    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏♥️

  • @rossross6520
    @rossross6520 11 หลายเดือนก่อน

    Kalhewet yasemalen ❤❤❤ bedma bisega yetbkelen🥰🥰

  • @hunehune741
    @hunehune741 11 หลายเดือนก่อน +4

    ቤተክርስትያን እናቱ ያልሆነች
    እግዚአብሔር አባቱ አይሆንም።

  • @hiwot2025
    @hiwot2025 11 หลายเดือนก่อน +1

    Kale hiwot yasemalin memhir.

  • @HiwotKiros-r2s
    @HiwotKiros-r2s 11 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwet yasemalin abatachn

  • @Love-nr1zp
    @Love-nr1zp 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይዎትን ያሰማልን
    መርሐግብሩ የቤተክርስቲያን ታሪክ ነው የሚለው ነገር ግን የዛሬው ትምህርት የሐዋርያት ሥራ ላይ የተጻፈውን ብቻ ነው ያቀረበልን። የቤተክርስቲያን ታሪክ ለማስተማር ከኾነ ሌሎች የታሪክ ማጣቀሻዎችን ጨምሮ ቢያስተምረን መልካም ነው።
    ሌላው ክርስቲያን የሚለውን ጠላት ነው ያወጣልን የሚለው ንግግር የቤተክርስቲያንን ታሪክ አስተምራለሁ ከሚል ሰው አይጠበቅም
    እንዳሉት ከኾነ ቅዱሳን ሐዋርያት ምንድን ነበሩ????
    ሚድያ ላይ የሚቀርብ ትምህርትን በደንብ አይታችሁ አስተላልፉ
    ☦️ክርስቲያን የሚለውን ስማችንን ያወጣልን ራሱ ክርስቶስ ነው።✅

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 9 หลายเดือนก่อน

      ተከታታይ ነው ትምህርቱ ከክፍል 1 ጀምሮ መስማት ነው ሌላው ደግሞ መምህራኑ ጠላት ነው ያወጣልን የሚሉት በክርስትና ጠላቶች ምክንያት የወጣ ስም ስለሆነ ነው። በአንጾኪያ ነው ለመጀመርያ ጊዜ ክርስትያን ተብለው ተጠሩ የሚለው የኢየሱስ ክርስቶስ ተከታዮች ስለዚህ እባካችሁ ለመረዳት ሞክሩ

    • @Love-nr1zp
      @Love-nr1zp 9 หลายเดือนก่อน

      @@thinkitsnotillegalyet አውቃለሁ አወ ተከታታይ ነው
      እኛ ጠላት ያወጣልን ስም የለም
      ራሱ አምላካችን ክርስቶስ ቅዱስ ጴጥሮስን አንተ ዓለት ነህቤተክርስቲያኔን ባንተ ላይ አንጻታለሁ ብሎ ነው ክርስቲያን ብሎ የሰየመን

  • @hiwot2025
    @hiwot2025 11 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwot yasemalin.