Kenessa and Solomon Bula | Ristachin ( ርስታችን ) | ኬነሳ እና ሰለሞን ቡላ - 2022 Live Worship

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 133

  • @kalkidandemisew
    @kalkidandemisew 2 ปีที่แล้ว +36

    በዚህ መዝሙር እንዴት እንደ ተረጋጋሁ! ሐሳቤን እንዴት እንደቃኘው! What a worship and a project it is! ሰዉ የእግዚአብሔርን ምድር የእኔ ነው እያለ ሲጣላበት ያስገርማል፣ ጥሎት ለሚሄደው ሁሉ ሲጋደል ስናይና ስንሰማ በጣም ያሳዝናል፣ "ርስቴ" የሚለው ምድር እንደሚበላው ማን ባሳሰበው! ለነቃን ለእኛ ግን ግዑዝ ርስታችን አይደለም። ርስታችን ሕያው እግዚአብሔር ነው! አሜን! በዚህ ዘመን አይናችንን ወደ ጌታ እንድናቀና ዛሬም የሚያሳስቡን አሉ። እናንተ ሁለት የተወደዳችሁ ወንድሞች እግዚአብሔር የሰጠን የቤተክርስቲያን ስጦታ ናችሁ። እጅግ ጌታን እንደወደዳችሁት፣ እግዚአብሔርን እንደፈራችሁት የተሰጣችሁን እንዲህ ባማረ ዜማ፣ ሙዚቃና ህብረ ድምጽ መስጠታችሁን ቀጥሉ። Kenessa Bula Solomon Bula እናንተን በማወቄ፣ አብሬአችሁ እንዳመልክና እንድሰራ እድል በማግኘቴ ጌታን አመሰግናለሁ። ❤❤

    • @emnetwassie6537
      @emnetwassie6537 2 ปีที่แล้ว +3

      Wow what a perspective… We need that enlightenment as a body of Christ! ምድር ላይ እንዳንቀር ያስፈራል... we have to lift our eyes from this world to ONE FROM ABOVE!
      ተባረክ!!!!

    • @hanonyohannes3565
      @hanonyohannes3565 2 ปีที่แล้ว

      በእፍ ለማለት ቀ ላል ነው በህይውትሽ / በህይውት እጋጣሚ ደርሶ ከቤት ክቃየ ከርስት ለቀህ ውጣ/ ውጪ ቢል አንድ ሰው መጥቶ ቀላል አይደለም ምንም እንክዋ ጊዜዊ ርስት ቢሆንም !! ያስጨንቃል ለዚያ ነው በምድር ላይ ህግ ያስፈለገው ጌታ ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን ተባረኩ

  • @zemaforchrist-official
    @zemaforchrist-official 2 ปีที่แล้ว +9

    Such an honor to worship God with our brothers! May God keep blessing you two with such spirit filled songs! We love you and we are so proud of you both❤️❤️🔥👌🏾

  • @ermiastessema7178
    @ermiastessema7178 2 ปีที่แล้ว +8

    ሁሉም ቢቀር ከቶ ምን አጣን
    አንተ አለኸን ከበቂም በላይ

  • @savedbygrace3014
    @savedbygrace3014 2 ปีที่แล้ว +11

    ርስታችን መኖሪያችን የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ነው፡፡ ይህ ምስጢር ድንቅ ነው ከምድር ስበት ያላቅቃል፡፡

  • @ruhamatadesse5883
    @ruhamatadesse5883 2 ปีที่แล้ว +9

    ጮክ ብሎ የሚሰማ በለሆሳስ የተዜመ እውነት ... ዕርስታችን ነው። ተባረኩ

  • @birukhilemichale6442
    @birukhilemichale6442 ปีที่แล้ว +4

    እናንተ ወንድሞቼ እንዴት ድንቅ ስጦታ ነው የተሰጣቹ በጣም ነው የምወዳቹህ የምትዘምሩት መዝሙር የሃሳቡ ጥልቀት የሙዚቃው ርቀት የድምጻቹህ እርጋታ የእግዚአብሔር መንፈስ አብሮነት ብቻ ስንቱን ልበል ድንቅነው::

  • @abenezergetachew9039
    @abenezergetachew9039 ปีที่แล้ว +2

    ርስታችን ነህ ጌታ፡ በምድር ስንኖር አጣን ብለን የምናስበው ብዙ ነገሮች ቢኖሩም አንተ ግን አለህልን…ርስታችን ነህና፡ አሜን።

  • @efoyafrica-psychologistama2633
    @efoyafrica-psychologistama2633 2 ปีที่แล้ว +7

    ዘዳግም 10
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁸ በዚያን ጊዜ የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦት ይሸከም ዘንድ፥ እርሱንም ለማገልገል በእግዚአብሔር ፊት ይቆም ዘንድ፥ በስሙም ይባርክ ዘንድ እግዚአብሔር እስከ ዛሬ ድረስ የሌዊን ነገድ ለየ።
    ⁹ ስለዚህ ለሌዊ ከወንድሞቹ ጋር ክፍልና ርስት የለውም፤ አምላክህ እግዚአብሔር እንደ ተናገረው እግዚአብሔር ርስቱ ነው።

  • @naolabdissa1507
    @naolabdissa1507 2 ปีที่แล้ว +5

    Ya the only one we can depend on is Him, He is a dependable God.🙏Blessed

  • @selamg.7706
    @selamg.7706 2 ปีที่แล้ว +3

    When all fades God stays and he is the best everlasting portion and forever home we have!!! So true!!!….I bet you put a smile on God’s face when you acknowledged who he is to us with this song! Which is why I’m sure he’ll use it to bless many more like me and put a smile on our faces….God bless you all!!

  • @fekaduurga8734
    @fekaduurga8734 11 หลายเดือนก่อน +3

    Coming back to this song as always. You don’t know how much blessing you’re bringing to our lives.

  • @dawitworku3375
    @dawitworku3375 2 ปีที่แล้ว +4

    ርስቴ የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ነው።

  • @AydaAbraham
    @AydaAbraham 2 ปีที่แล้ว +2

    🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽 hallelujah ✨✨✨

  • @rutalily
    @rutalily 2 ปีที่แล้ว +3

    ለዚህ ጣፋጭ ዜማ ሁላችሁንም ጌታ ይባርካችሁ። ለሁላችሁም እግዚአብሔር ደስ የሚል ዜማዎችን ይጨምርላችሁ!!!
    Thank u for giving us another melody to Praise God with!
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

  • @SamYegeta
    @SamYegeta ปีที่แล้ว

    ፣የሱ መኖር የሌላዉን አለመኖር በሙላት ይሸፍነዋል
    ጌታ አየሱስ ይባርካችሁ🥰🥰

  • @fikerwale-sg4yy
    @fikerwale-sg4yy ปีที่แล้ว +2

    ከፍ ያለ ሃሳብ የያዘ ፣ የሚያንፅ ዝማሬ ነው። ጌታ ጸጋውን ያብዛላችሁ።

  • @yisehakuk
    @yisehakuk 2 ปีที่แล้ว +2

    እርስታችን እግዚአብሔር ነው
    አሜን

  • @jerrydagi4155
    @jerrydagi4155 2 ปีที่แล้ว +2

    እርስታችን እርስታችን እርስታችንን ኦኦኦኦኦ
    ሃሌ ሉያያያያ መመኪያችን የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ነዉ።
    ሁሉም በቀር ..................
    ተባረኩልኝ❤❤❤

  • @አበረአያሌው
    @አበረአያሌው 2 ปีที่แล้ว +1

    ለስንተኛ ጊዜ ሰማኹት!

  • @asnakechabera6939
    @asnakechabera6939 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ርስታችን መኖሪያችን የዠላለም አምላክ እግዚአብሔር ነው ሀሌሉያ¡!!!!!

  • @pr5432-c2p
    @pr5432-c2p 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ይጨምርላችሁ በውጭ ላለሁ ውንድማችሁ በፀሎት በፊቱ ተንበርክኬ በዚህ መዝሙር ለብዙ ሰአት እንድቆይ ስለራዳችሁኝ Be Blessed ይህ አገልግሎታችሁ ለብዙዎቻችን በፊቱ እያለቀስን እንድንሆን ስለረዳን በርቱልን አገልግሎታችሁ around the world ስለሆነ በርቱ GBU

  • @abdbula5288
    @abdbula5288 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen! The Everlasting Father, God, is our refuge, strength and portion.
    God bless you!
    Love you!

  • @eyasugetachew5440
    @eyasugetachew5440 2 ปีที่แล้ว +2

    I am addicted to this song. 😊

  • @r.samsom
    @r.samsom 2 ปีที่แล้ว +2

    HALLELUJAH!!! የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ነው! God bless you guys SO much for this Spirit-filled song of praise! Glory be to His name forever and ever.

  • @rebeccawilliams604
    @rebeccawilliams604 2 ปีที่แล้ว +2

    የእግዚአብሔር ፡ፍቅር፡አያረጅም።

  • @ethiopia1453
    @ethiopia1453 ปีที่แล้ว +1

    Zemenachihu yibarek young ege lay amlakachihun silemitageliglu

  • @bethelhemtilahun904
    @bethelhemtilahun904 2 ปีที่แล้ว +1

    everytime i litsen to this song,which is almost everyday,i cry in awe and adoration of God.God bless all of you.

  • @soleasfaw
    @soleasfaw 2 ปีที่แล้ว +2

    God bless you all. You remind us of the treasure we have in HIM.

  • @timothytilahun8020
    @timothytilahun8020 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ersitachin kirstos yibarek!❤❤❤

  • @samuelyohannesofficial4125
    @samuelyohannesofficial4125 2 ปีที่แล้ว +1

    እርስታችን መኖሪያችን የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ነው 😇💙🙏
    በእውነት ተባረኩልኝ ድንቅ ዝማሬ 😇

  • @MirenaGuitaru
    @MirenaGuitaru 2 ปีที่แล้ว +1

    What a wonderful song Bless you all

  • @cheruabilemma8338
    @cheruabilemma8338 2 ปีที่แล้ว +1

    እርስታችን መኖሪያችን የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ነው መንፈስን የምያዲስ ድንቅ መዝሙር ነው ተባረኩ በብዙ 🙌🙌🎤🥰

  • @lidyaadiss3714
    @lidyaadiss3714 2 ปีที่แล้ว

    የዘላለም አምላክ እግዛብሄር ነው...... እንዴት ታምራላችሁ ወንድሞች እህቶች ጌታ ለዘላለም ይባርካችሁ

  • @fekaduurga8734
    @fekaduurga8734 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you again and again for this beautiful song!!

  • @amanueltesfaye0177
    @amanueltesfaye0177 7 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም በጌታ ላይ እርርፍ እንድንል የሚያደረግ መዝሙር ።

  • @mahieliyas6235
    @mahieliyas6235 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless my life today and tomorrow for ever and ever!!

  • @Danitube2162
    @Danitube2162 2 ปีที่แล้ว +2

    ኬኑዬ የተባረክ ልጅ።።ሶልዬ ብሩክ ነህ።።ሁላችሁም የኔ ምርጦች ጌታ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ❤❤ እንዴት እንደሚወዳችሁ እኮ❤

  • @amanueltesfaye0177
    @amanueltesfaye0177 ปีที่แล้ว +1

    enanten ye seten geta simu lezelealem yetebareke yihun....be hiwete benante geta dink ngr sertual! tebareku

  • @samuelsaint5040
    @samuelsaint5040 2 ปีที่แล้ว +1

    Halelujahh

  • @mitsiattesfaye8895
    @mitsiattesfaye8895 2 ปีที่แล้ว +1

    Hallelujah

  • @hanadekita3538
    @hanadekita3538 ปีที่แล้ว +1

    zemenachu yibarek. tsegaw yibizalachu.zewtir yesemay kine yisetachu.

  • @misganabayisa6798
    @misganabayisa6798 2 ปีที่แล้ว +2

    እርስታችን እርስታችን እርስታችንን 😍😍tebareku

  • @eticho2529
    @eticho2529 2 ปีที่แล้ว

    Kenu n sol bereketachn nachu enanten semto erasu alemamelk ayichalm🙏🙏ketelekkbt gize aneseto degagemi eyadametkut nw kelebem eyamelkubt ementen eyatenkrkubt nw...nefesm alekergnm🔥🔥🔥🤩awon memekiyachn ersetachn Egziabhr nw kesu wechi yelm.

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 2 ปีที่แล้ว +1

    ረጋ ያለ ደስ የሚል መንፈስ ደስ የሚል አምልኮ ሁሌ እንያችሁ ....

  • @kalebabrham3878
    @kalebabrham3878 2 ปีที่แล้ว +2

    I really missed such worship times. Yes our eyes are on our God Tebarekulin brothers

  • @bhaile688
    @bhaile688 2 ปีที่แล้ว +2

    The best brothers with amazing voice! love this song God bless y'all!

  • @etsegenetlemma1172
    @etsegenetlemma1172 2 ปีที่แล้ว +1

    Waiting waiting waiting ❤❤❤❤

  • @davidwainaina3899
    @davidwainaina3899 2 ปีที่แล้ว

    I from Kenya, Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤️❤️ song, God bless you all brothers and sisters Christians ministry leaders brethren churches our people land animals and all Good God has given us

  • @tesfayesisay6720
    @tesfayesisay6720 2 ปีที่แล้ว +2

    Brothers, you are always a blessing when I see you sing for the Lord . This is a great song reminding that the Lord is our inheritance . Keep it up and more of your songs please . Tebareku

  • @tube4545
    @tube4545 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen !!! Praise the Lord!!!!!!!

  • @mirgebaararsa1466
    @mirgebaararsa1466 2 ปีที่แล้ว

    Our inheritance is by the eternal God!!!!
    God bless you!!!

  • @bekikids
    @bekikids 2 ปีที่แล้ว

    እርስታችን የዘላለም ነው።

  • @yaredlencha7547
    @yaredlencha7547 2 ปีที่แล้ว +1

    Deuteronomy 33:27 The eternal God is your refuge. You guys are amazing - May God bless you as you blessed us through your songs. Keep this purity up! Thanks for not getting contaminated over the years!

  • @gammeeabbaagammachiis572
    @gammeeabbaagammachiis572 2 ปีที่แล้ว +1

    wow it's astounding...song....Keno and Solomon God bless U an endless blessing

  • @MinteDrum
    @MinteDrum 2 ปีที่แล้ว +1

    🔥🔥🔥ርስታችን

  • @emnetwassie6537
    @emnetwassie6537 2 ปีที่แล้ว

    ርስታችን እየሱስ ተባረኩ!

  • @ruthtesfayeabebe
    @ruthtesfayeabebe 2 ปีที่แล้ว +2

    God Bless all

  • @meklitabebe7164
    @meklitabebe7164 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ተባረኩ አንዳንዶቻችሁንም ደሞከረጅም ጊዜ በሁዋላ እንዲህ ስላየኀቹ ደስ ብሎኛል

  • @aidag5536
    @aidag5536 ปีที่แล้ว

    Tebareku! All glory to our one and only Saviour, Lord Jesus Christ! ✝= 💜🛐💜

  • @kidisthaile8364
    @kidisthaile8364 2 ปีที่แล้ว

    Amen እሱ አለን ከበቂም በላይ😭❤️❤️
    such a Blessing 🙌🙌❤️

  • @nelsonnelsondonbosko2454
    @nelsonnelsondonbosko2454 2 ปีที่แล้ว

    Beautiful!! What a song! Can’t stop listening to this song! Wow!!

  • @godworshipgospelmusicsongs9711
    @godworshipgospelmusicsongs9711 2 ปีที่แล้ว +1

    Amazing Worship God , Amen Amen Amen God Bless You All.

  • @teddywujira9687
    @teddywujira9687 2 ปีที่แล้ว +2

    GOD BLESS YOU!!!

  • @ebsakebede6664
    @ebsakebede6664 2 ปีที่แล้ว +1

    I can't wait....

  • @MsRomiloved
    @MsRomiloved 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you all! Beautiful work

  • @cecew.2559
    @cecew.2559 2 ปีที่แล้ว

    So Powerful song!
    Praise the Lord! He is our refuge & shield!🙌❤ May the abundant grace of God overflow unto your life.🙏

  • @mihretdesta3412
    @mihretdesta3412 2 ปีที่แล้ว +1

    Hallelujah. Glory be to God. God bless you🙏

  • @elle1204
    @elle1204 2 ปีที่แล้ว +1

    can't wait!!!!

  • @amanueltesfaye0177
    @amanueltesfaye0177 ปีที่แล้ว

    i'm always blessed by this song.

  • @getaredagnbefikadu5325
    @getaredagnbefikadu5325 2 ปีที่แล้ว

    wow bula brothers GOD BLESS YOU

  • @nuniyedani5223
    @nuniyedani5223 2 ปีที่แล้ว +1

    💗💗💗💗AMENNN TEBAREKULIGN
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @realistic5356
    @realistic5356 2 ปีที่แล้ว +1

    Love u guys I can't wait too

  • @christtube-
    @christtube- 2 ปีที่แล้ว +2

    blessed

  • @abtsegatadiwos96
    @abtsegatadiwos96 2 ปีที่แล้ว

    God bless You!!!
    እርስታችን እግዚአብሔር ነው....

  • @yegetahunagegnehu7317
    @yegetahunagegnehu7317 2 ปีที่แล้ว +1

    The blessings of our generation, stay blessed.

  • @nelsonnelsondonbosko2454
    @nelsonnelsondonbosko2454 2 ปีที่แล้ว +1

    Uffey it’s just amazing guys! Just Amazing!

  • @wongelgirma2856
    @wongelgirma2856 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ነው! 🙌🏼

  • @tizitabelayneh5772
    @tizitabelayneh5772 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku my beloved brothers so blessed!!!

  • @mintesinotyohannes5724
    @mintesinotyohannes5724 2 ปีที่แล้ว

    Wow! Love everything about the song
    God bless you all
    👌👌🙏🙏🙏

  • @danielmmg3184
    @danielmmg3184 2 ปีที่แล้ว

    what a power ful worship !!! baayee ittin eebbifaameera dhugaa ayyanni isiniif haa baayatu!! 💙💙

  • @atoexodus
    @atoexodus 2 ปีที่แล้ว

    Such a powerful song!!

  • @edenmelkamu4570
    @edenmelkamu4570 ปีที่แล้ว

    please release more songs. please🙏 ❤😇

  • @yosansolomon5875
    @yosansolomon5875 ปีที่แล้ว

    God bless you all❤

  • @nebebubelay2592
    @nebebubelay2592 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen!! Tebarekulign lovely brothers!!

  • @pisonconsultancy4376
    @pisonconsultancy4376 2 ปีที่แล้ว

    owww God you are my portion

  • @misganabizuneh3624
    @misganabizuneh3624 2 ปีที่แล้ว +1

    wow wow yemigerim yemibark zemare nw🙏 🙏 🙏 !!!!!

  • @samrulyn6385
    @samrulyn6385 2 ปีที่แล้ว +1

    ያብዛላችሁ ተባረኩ

  • @abatetesfaye4511
    @abatetesfaye4511 2 ปีที่แล้ว

    amen 🙏

  • @zerihundmekuria3125
    @zerihundmekuria3125 ปีที่แล้ว

    God bless u amazing talent and great song

  • @Useridc251
    @Useridc251 6 หลายเดือนก่อน

    Beautiful Song!

  • @diribahabte7545
    @diribahabte7545 2 ปีที่แล้ว

    oooh God. Bless you brethren

  • @mekidestadesse4312
    @mekidestadesse4312 2 ปีที่แล้ว

    Amen ❤️🙏

  • @mintesnotmekonnen8687
    @mintesnotmekonnen8687 2 ปีที่แล้ว +1

    Stay blessed 🙌

  • @amanueltesfaye0177
    @amanueltesfaye0177 2 ปีที่แล้ว

    You are a blessing .

  • @kbreyemigbawgetabchanew3518
    @kbreyemigbawgetabchanew3518 2 ปีที่แล้ว

    Denke mezmur wndme ena ehetoche tebareku

  • @biniamnigatu8070
    @biniamnigatu8070 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku yeabete lijoch

  • @deboyee2723
    @deboyee2723 2 ปีที่แล้ว

    May God bless you All. Amazing!!!!

  • @ዉሸትበቃንሰላምነዉየናፈቀ
    @ዉሸትበቃንሰላምነዉየናፈቀ 2 ปีที่แล้ว +1

    Well done 👍

  • @hawwiiamsaluu909
    @hawwiiamsaluu909 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebarekachewal!

  • @efremmasresha4730
    @efremmasresha4730 2 ปีที่แล้ว +1

    this is such a beautiful song!!