ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም የመውደው የሚምችኝ ሰው ቢኑር ይህ ሰውነው እሰቲ የሚምችው ከል ላይክ አረጉኝ
በጣም የምወደው ዘፈን ያስለቅሰኛል እናት ሃገሬ ናፍቀሽኛል ኢትዮጲያዬ ሰላም ሁኚልኝምን አለኝ ሃገሬ የሰው ሃገር የታባቱ
እኔም
እኔም😢
ወይኔ ይሄ ሠውየ አለ በማርያም ስወደው እድሜሕን ያርዝመውአቦ አቤት ድምጽ በናተጊዜቀረ
ዘምደ ትመስለኛለህ ስሰማህ ሳይህ ደሞ በጣም ነው ምወደው ይሄን ሙዚቃ በልጅነቴ ነው የወጣሁ ካገሬ ቆመት ሰቱኝ እንደባህርዛፍ በቁመቴ አሳለፉኝ እድሜ ሳያቁኝ 2004 ስደት ገባሁ14አማቴ ስሰማህ እንባያዬ ይቀድመኛል ያገሬ ባህል ቤተሰቦቸ ወገኖቸ ሀጋሬ ኢንሻአላህ 6 ወር በሆላ ሳልሄድ አልቀር ምን አለኝ አገሬ እዛው ያድርሰኝ ቤተሰቦቸ ሀገሬን ሰላም ያርግልኝ የሁላችን ቤተሰብ ሰላም ያርግልን መጨው አመት የሰላም የፍቅር የጤና የብልፅግና ያንድነት ያርግልን ይሄን በሽታ ያጥፋልን ዘረኝነትን ያጥፋልን አሚን
ይገርማል ይሄን የጌቴ አንለይ የመጨረሻ አልበም ለማወደስ ቃላት የለኝም እጅግ በሚገርም ሁኔታ የተሰራ ነው ቀጣይ አልበምህን በጉጉት እንጠብቃለን •••
ያሀገሬ የኢትዮጵያ ልጆች አይዞን ዱአ አድርጉ አላህ ስደትን በቃ ብሎ በሀገራችን ይሰብስበን ያረብ!!!
አይዋ
አይዋኢሻአላ
Ere amen
ሆዴ ተረበሸ እሄንን ሙዝቃ ስሰማ❤👍
አሁን የቅርብ እውነት ቢወራም ታሪክ ነው ብቻ ለኢትዮጵያ ልጅ መጭው ዘመን ይቅናው። ጌቴ አንለይ 💚💛❤️
ይሂ ድምፃውይ አረጂም እድሜ ተመኘሁ
ጌትዬ እጅግ የምወደው የማደንቀው ድምፃዊ ነው አድናቂው ነኝ በርታልኝ ስራዎቹ ሁሉ የሚደነቅ ነው በርታልን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ 😍😍🙏
ምናለኝ ሀገሬ ይህንሙዚቃስሰማ ይከፍኝል አይ ስደት
በጣም ምርጥ አልበም መሰማቱ አይቀርም እሚገርም ድምፅ ቅንብሩማ ለጉድ ነው ኤልያስ መልካ ሰርቶት የቱ ሊወድቅ ማንም ከጎንህ ድርሽ አይልም ኤላ ድንቅ ነው ጌቴ ትልቅ አርቲስት የኛ የህዝቦች ችግር እንጅ ድንቅ ድንቅ ድንቅ album ነው
His latest album is really cool! I loved each music; so underrated. I highly recommend it!
እድሜ እና ጤና ይስጥህ በጣም ነው የምወድህ 🙏
ጌትሽ በመጀመሪያ ፍፁም ሰላም እኔደዚሁም ለእሁድን በኢቢኤስ አዘጋጆች እጅግ በጣም ሳላደንቃችሁ አላልፍም ጊትሽ ህፃን ሆኜ አንድ ወቅት በዘር ላይ ሰምቼው በጣም ውስጤ የገባ ድምፃዊ ነው ይሁን እንጅ ለረጅም ግዜ በመጥፋቱ በጣም ጥያቄ ለራሴ ሳቀርብ ነበር ዛሬ ግን ስላገኘሁህ እና ስለ ሰማሁ በጣም ደስስስስ ብሎኛል
ዉድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ
አሜን አሜን አሜን
ዘፈኑን በጣም ወድጀዋለሁ
ጌቴ ምርጥ ሙዚቃው በጣም የምወደው አድናቃነኝ
ወይኔ ይህ ስው አለደ ሁላችንም የምንወደው ስራ ነው ምርጥ ስራ እደ እግዚአብሔር ፍቃድ 7 ወር ቡሀላ ወደ እናት ሀገሬ እመለሳለሁ
እፍፍፍፍፍፍ በጣም የምወደው ሙዚቃ
ጌቾ ምረጥ ሰው። 💚💛❤️ ሁሌም የማደንቅህ። መልካም አዲሰ አመት።
አንድ አጭር የፍቅር ታሪክ ልጋብዛቹበአንድ ወቅት ሁለት እጅግ የሚዋደዱ ፍቅረኛማቾች ነበሩ፡፡ በፍቅራቸው ሙሉ አካባቢው ይቀናባቸዋል፡፡ ከእለታት አንድ ቀን ግን በአንድ ሆቴል ልጆቷ በድንገት ከሌላ ወንድ ጋር ትታያለች፡፡ በዚህ ሰአት የሆነ ሰው ደውሎ "ና የፍቅረኛህን ቅሌት ተመልከት" ብሎ ይነግረዋል፡፡ ልጁም ካለበት በፍጥነት ሲመጣ ክፍል ይዘው ገብተዋል፡፡ ገቡ ወደተባለበት ክፍል ቀርቦ ሲያዳምጥ ከውስጥ ይሳሳቃሉ፡፡ እስከመጨረሻው የመታገስ አቅም አልነበረውም፡፡በኔ ላይ ሌላ ወንድ ? ሲል ይናደዳል ፡፡ በዚህ ግዜ የሷ ጉዋደኛ የሆነች ልታፅናናው ትቀርበዋለች፡፡ እሱም አጋጣሚውን በመጠቀም እንደውም ላስቀናት በሚል እሷ በምታየው ቦታ ጓደኛዋን እየወሰደ ያዝናናታል እንደፍቅረኛ አድርጎ ለሰው ያወራል፡፡ከ ወር ቡሀላ ፍቅረኛው ሞተች፡፡ በዚህ ግዜ በእናቷ በኩል አንድ ደብዳቤ አስቀምጣለት ነበር፡፡ እሱ የኔ ግፍ ነው ብሎ በቀብር ስርአቱ ላይ እንኳን አልተገኘም፡፡ እናትየዋ ባለበት ሄዳ የልጇ አደራ የሆነውን ደብዳቤውን ሰጠችው፡፡ ደብዳቤው ይህን ይላል፡፡"ውዴ የኔ ፍቅር አንተ አዝነክብኛል እኔ ግን ተደስቻለው፡፡ ያን ቀን ሆቴል ደውዬ እንድትመጣ ያደረኩት እኔ ነኝ፡፡ በዛ ክፍል ውስጥ ምንም አልተፈጠረም፡፡ አንተ በኔ ተናደክ ወደሌላ ሴት እንድትሄድ የሰራውት ድራማ ነበር፡፡ በሀዘንህ ሰአት ያፅናናችክ ጉዋደኛዬ እኔ ነኝ የላኳት፡፡ እሷ በጣም ትወድካለች ፡፡ እንዳትተዋት፡፡ አንተ እኔን ለማስቀናት ፍቅር ስትሰጣት ሳይ እኔ እደሰት ነበር፡፡ ያንን ፍቅር ከልብህ አድርገው፡፡ ደስታህን አይቼ በመሞቴ እድለኛ ነኝ፡፡ ቢያንስ ብቻክን አልተውኩህም፡፡ ይሄንን ያደረኩት ባለብኝ የካንሰር ህመም ምክንያት ለመሞት 30ቀን ብቻ እንደቀረኝ ከዶክተራችን እንደተነገረኝ ሳውቅ ነው፡፡""ፍቅር ማለት አብረው ላሉት ብቻ ሳይሆን ትተውት ለሚሄዱትም ደስታ መጨነቅ ነው፡፡የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።👇🏾👇🏾th-cam.com/video/9u9brUpuKaA/w-d-xo.html
ፍቅር እስከ መቃብር
ኡፍ ሃገሬ ናፈቅሽኝ ሰላምሽ ይብዛ ሰላምሽ ይመለስ 😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔
እሄ ለኛስደተኛች ነው በዉነት ፈጣር ሆይ አገራች ምንገባበት መገደችንን ክፈትልን አምላከ ሆይ አተትችላለህ
ኦፍፍፍፍፍፍፍ እማማ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛልኝ
ዉይ ይሄን ሙዚቃ ሥወደዉ ኧረ ተዉ የዱሮወቹ ተመለሡልን በፈጠራችሁ
ወይ አይሞላ ወይ አይጎድል አሁንሥ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሠረረኝ ሠርቸ ምንም የተያዘኝ ነገር የለ እደው ድካም ብቻ 😓
😢😢😢😢😢
ወይኔ ይሄን ሙዚቃ በ1998 አ , ም ነበር በሬደወ የሰማሁት የጥላሁን ይመስለኝ ነበር ለኬ በሂወት አለ ዘፋኙ ሁለዜ ሲከፋኝ አስታውሰው ነበር ምናል ምናለኝ አገር ለመሳመሳማ ወንዙን መሻገሬ የምትለውን ግጥም ብቻ እያስታወስኩ አወይይይይ
ለውሸትም ልክ አለው ሙዚቃው ራሱ የተለቀቀው 2000ላይ ነው
አይ ግዜ ድጉ በፊት ኢትዮ እያለው ስሰማው ምንም አይመስለኝም ነበር አሁን ግን አስለቀሰን ስደትየ
እኔ ም 😭😭😭😭😭😭♥️♥️
እኔ እራሱ ካላዩ አያመሰግኑ ይባል የለ
Kkkk 😭😭😭 9 simar kastamiwochu gar naber yamicafiraw uuuuf
መች ይሆን ግን ሀገራችን ገብተን የናፈቁንን ቤተሰቦቻችንን የምናያቸው አይይይይይ ስደት 😭😭😭
ዋውውው ስወድክ። የኔ ምርጥ የሀገሬ ጀግና
ኡፍ እሄን ዘፈን ስሰማ ሆድ ይብሰኛል 😭😭😭😭😭 መች ይሆን አገር የምገባው ሁሌ ተስፋ ብቻ እውነት ነው እኔንም ትርፍ ለሌለው ስደት አገላታኝ 😭😭😭😭😭
ምርጥ ሰዉ
ኡፍ ሀገሬ ልመጣ ፣4 ወር ቀረኝ ከእግዚአብሔር ጋር
እኔምኢንሻአላህ
ምናለኝ አገሬ ሰላም ፍቅር ይስጠን
ሀገሬሰላምሽይብዛየወጣነውም በሰላምለሀገራችንያብቃን
ባለፈው ሴቶቹን በጣም አልቻላችሁበትም ብዬ አስተያየት ሰጥቼ ነበን አሁነ ተቀይራል በጣም ተወዳዳሪ አይገኝላችሁም ከራኬብም በልጣችሇል 100%
ይሄን ሙዚቃ ስሠማ ሆድ ይብሠኛል
Inem ba 2001 am 9 simar nw yamastawusew ba erft sa'at icafer naber ka godognoche gar ayi agere m / shewa bako naber 💃😘
ሀገሬ ናፍቆቴ ነፃነቴ አየሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ትናፍቂኛለሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ናፈቀኝ ሀገሬ ሰዎቹ
መቸ ይሆን ሀገሬ የምገባዉ 😭😭😭😭😭😭
ዋውውውው እዲህ ነው የሚያምርባችሁ
አሜን ደጉ የሀገሬን ሰው መጪው ዘመን ይቅናው ፣፣፣፣
አሪፍ ሙዚቃ ምን አለኝ ሀገሬ 😍😍😍
ትችላለህ
ኡፍፍፍፍፍ ሆዴን አባባህው ጌቴ 💚💛💖
Zemaw betam anjet yibelal❗Egziabher befekede gize engebalen.Gete enameseginal..Asfaw ante min alebih edilegna neh agerih gebtehal😍😍
Yihin zefen sisima yadekubet debre markos tize yelegale ❤❤❤❤ yene gobezi teftih neber enkoan metahlige 💚💚💛💛❤❤ getu
አይ ስደት መቸ ይሆን የምንገላገልህ ያረቢ እኔስ አልቻልኩም ልቤ ቆስሏል ቶሎ ገላግለን
Yhe album alemesematu be ewnet fair adelem...its magnificent
አገራችን ሰላም አርግልን ጌታ ወይ
እውነት ነው ምናለኝ ሀገሬ
ምርጥ ሰው ።
ውይ እሄሙዚቃ ልጅ እያለሁነብር ምስማው
አረ Ebsochi የልጆች ኘሮግራምን በጉጉት እየጠበቅኩ ነው
.eko ena erasu enda yamchwal enda aftenut
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭እፍእመቤቴ አገርችን ሰላም ጤና
😭😭😭😭😭😭😭😭😭ምን አለኝ አገሬ
ወይኔ ያ ጊዜ ትዝ አለኝ 💔
በልጅነቴ ምንም ሳላቅ እያለቀስኩ ነበር የምሰማዉ አሁን ስደት ሆኜ ውስጤን ስለሚረብሽብኝ ብዙ አልሰማዉም
ሀገሬ እምየ ኢትዮጵያ
ሃገሬ ናፈቀኝ
ወይ ጌቴ እኛ አርጅተን አንተ እንደዚህ ቁልጭ ድንዳልክ !
Emaye hagre Ethiopia ahunes nefqotesh beratebeny uuuuuuffffff 😭😭😭😭
ኢትዮም እያለሁ ያሥለቅሠኝ ነበር እንኳን አሁን እርቄ
የሚገርም ዘፍን
ጉበዝ ናችሁ እስክስታ በርቱ !!!
ሥወድህህህህ
አገሬ አገሬ
በተለይ ክላሲካው ስምፅህ ግጥምህ ሁልነገርህ ተመቸኝ
Eliyas melka rip my king geti best sera new 👑👍
ይሄ ዘፈን ለሸቃሊት የዘፈነ ነወ ሚመስለዉ የእነሱን ህይወት በተክክል ገለፆታል
Ohh Geteye enwodehalen ❤❤❤
ስውደው የህነ ዘፈን
እንወድካለን
😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውድድድድድድድድ
ስወድህ
እውነት ነው ምን አለኝ ሀገሬ የኔ ውድድድድድ
አይይይይይይ ሆዴን ባር ባር አለኝ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍፍፍ ያልተኖረዉ ልጂነቴ አለቀ በስደት 😭😭😭😭ይህን ሙዚቃ ሀገር ቤት ሆኘ ስሠማዉ ትርጉሙ አይገባኝም ነበር አሁን ላይ ግንንንንን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እያነባሁ ነዉ የጨረስኩት 😭😭😭😭
Ayizosh Hulum le bego new
እናቴ ናፈቀችኝ በስደት ያጣሁር አባቴ ናፈቀኝ እፍፍፍፍፍ አች አለም 😭😭😭😭😭😭ስብስክራይብ አድርጋችሁ አለንሺ በሉኝ ስው ናፍቆኛል
እንደማምር
Ayizoshi mare
እባክህ እንደ ኣዲስ ክልፕ ስራው
viva.am.gojamia.am.prawed
GeteYetibeb Geta
Ayii gizee ayi tizitaaa hulum alefeee
WOWOWWW
በ አዲሱ አካውንቴ ተመልሻለሁ ፉን ፉን እንላለን ሸራተኖቼ Subscribe አድርጉ 300ሺ በ 3 ቀን እንመልሰዋለን✌🏻 ይመቻችሁ ማኝቲ!
ጡረተኛው ተበላሽ😂😂
አይዙን አብሽር ዮኒ ማኛ
@@semirasemi7392 አይባልም ከቻልሽ ጥርቃል ይውጣሽ ከልችልሺ ዘም በይ የመጣው በሽታ ዘም ይሰብልሸና
Yoni ukan denah metak bexam yowa nak gin bexam tiyedabale yelumn gin Yoni please menim Atiye sadeb wedime
ዮኒዬ እውነት መልካም ስው ነክ ሰብስክርይብ ያንተነው እንወድካልን እግዚአብሄር ጠላትክን ክህግርክ በታች ይጣልልክ
Getay aneley the album is hot it is best
ገፅታችሁ ያምራል የኸ አርቲፍሻል ፀጉር አይመቸኝም። የሰው ወርቅ አያደምቅ።
Justice for miko mike
WAW it good
👏👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ከአገር ወጥተን የውሀ ሽታ ሆነን ለቀረን very painful
እሚገርመኝ ይህን ሰውየ አባቴ ባካል የውቀዋል የወራኝ ነበር የሆነ መስጂዲ መቶ እኝአ ሰፈር
Asfaw really feel this song better than the ladies.
ዋውውውውውውማእንደሀገር
እምወደቹ የማደም ኑሮ መጠፈጨ የሆነች እንደኔ የማደም ፈጠን የቤት ውስጥ ተክሲ የሆነች ዝም ብለሽ ሰብስክረይብ አርጉኝ
❤️ 😍 👍 😘 👏
ለልጆችዎ የወረቀት ስራዎችን ይዤ መንጥቻለሁ። ገባ ገባ በሉ።
አይ የዛሪን አያደረገዉና ገና ትንሽ እያለዉ እሰመዉ ነበረ
Ewent new kagerachen belay men ale!!
ዉድ ያአገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁን አላህ ያብዛላችሁ ስዉዳችሁ 2 ደቂቃ አይታችሁ ስብስክራይብ አድርጉኝplease please please አላህ ከኮሮኖ ቫይረስ ይጠብቀ
በጣም የመውደው የሚምችኝ ሰው ቢኑር ይህ ሰውነው እሰቲ የሚምችው ከል ላይክ አረጉኝ
በጣም የምወደው ዘፈን ያስለቅሰኛል እናት ሃገሬ ናፍቀሽኛል ኢትዮጲያዬ ሰላም ሁኚልኝ
ምን አለኝ ሃገሬ
የሰው ሃገር
የታባቱ
እኔም
እኔም😢
ወይኔ ይሄ ሠውየ አለ በማርያም ስወደው እድሜሕን ያርዝመው
አቦ አቤት ድምጽ በናተጊዜቀረ
ዘምደ ትመስለኛለህ ስሰማህ ሳይህ ደሞ በጣም ነው ምወደው ይሄን ሙዚቃ በልጅነቴ ነው የወጣሁ ካገሬ ቆመት ሰቱኝ እንደባህርዛፍ በቁመቴ አሳለፉኝ እድሜ ሳያቁኝ 2004 ስደት ገባሁ14አማቴ ስሰማህ እንባያዬ ይቀድመኛል ያገሬ ባህል ቤተሰቦቸ ወገኖቸ ሀጋሬ ኢንሻአላህ 6 ወር በሆላ ሳልሄድ አልቀር ምን አለኝ አገሬ እዛው ያድርሰኝ ቤተሰቦቸ ሀገሬን ሰላም ያርግልኝ የሁላችን ቤተሰብ ሰላም ያርግልን መጨው አመት የሰላም የፍቅር የጤና የብልፅግና ያንድነት ያርግልን ይሄን በሽታ ያጥፋልን ዘረኝነትን ያጥፋልን አሚን
ይገርማል ይሄን የጌቴ አንለይ የመጨረሻ አልበም ለማወደስ ቃላት የለኝም እጅግ በሚገርም ሁኔታ የተሰራ ነው ቀጣይ አልበምህን በጉጉት እንጠብቃለን •••
ያሀገሬ የኢትዮጵያ ልጆች አይዞን ዱአ አድርጉ አላህ ስደትን በቃ ብሎ በሀገራችን ይሰብስበን ያረብ!!!
አይዋ
አይዋኢሻአላ
Ere amen
ሆዴ ተረበሸ እሄንን ሙዝቃ ስሰማ❤👍
አሁን የቅርብ እውነት
ቢወራም ታሪክ ነው
ብቻ ለኢትዮጵያ ልጅ
መጭው ዘመን ይቅናው።
ጌቴ አንለይ 💚💛❤️
ይሂ ድምፃውይ አረጂም እድሜ ተመኘሁ
ጌትዬ እጅግ የምወደው የማደንቀው ድምፃዊ ነው አድናቂው ነኝ በርታልኝ ስራዎቹ ሁሉ የሚደነቅ ነው በርታልን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ 😍😍🙏
ምናለኝ ሀገሬ ይህንሙዚቃስሰማ ይከፍኝል አይ ስደት
በጣም ምርጥ አልበም መሰማቱ አይቀርም እሚገርም ድምፅ ቅንብሩማ ለጉድ ነው ኤልያስ መልካ ሰርቶት የቱ ሊወድቅ ማንም ከጎንህ ድርሽ አይልም ኤላ ድንቅ ነው ጌቴ ትልቅ አርቲስት የኛ የህዝቦች ችግር እንጅ ድንቅ ድንቅ ድንቅ album ነው
His latest album is really cool! I loved each music; so underrated. I highly recommend it!
እድሜ እና ጤና ይስጥህ በጣም ነው የምወድህ 🙏
ጌትሽ በመጀመሪያ ፍፁም ሰላም እኔደዚሁም ለእሁድን በኢቢኤስ አዘጋጆች እጅግ በጣም ሳላደንቃችሁ አላልፍም ጊትሽ ህፃን ሆኜ አንድ ወቅት በዘር ላይ ሰምቼው በጣም ውስጤ የገባ ድምፃዊ ነው ይሁን እንጅ ለረጅም ግዜ በመጥፋቱ በጣም ጥያቄ ለራሴ ሳቀርብ ነበር ዛሬ ግን ስላገኘሁህ እና ስለ ሰማሁ በጣም ደስስስስ ብሎኛል
ዉድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ
አሜን አሜን አሜን
ዘፈኑን በጣም ወድጀዋለሁ
ጌቴ ምርጥ ሙዚቃው በጣም የምወደው አድናቃነኝ
ወይኔ ይህ ስው አለደ ሁላችንም የምንወደው ስራ ነው ምርጥ ስራ እደ እግዚአብሔር ፍቃድ 7 ወር ቡሀላ ወደ እናት ሀገሬ እመለሳለሁ
እፍፍፍፍፍፍ በጣም የምወደው ሙዚቃ
ጌቾ ምረጥ ሰው። 💚💛❤️ ሁሌም የማደንቅህ። መልካም አዲሰ አመት።
አንድ አጭር የፍቅር ታሪክ ልጋብዛቹ
በአንድ ወቅት ሁለት እጅግ የሚዋደዱ ፍቅረኛማቾች ነበሩ፡፡ በፍቅራቸው ሙሉ አካባቢው ይቀናባቸዋል፡፡ ከእለታት አንድ ቀን ግን በአንድ ሆቴል ልጆቷ በድንገት ከሌላ ወንድ ጋር ትታያለች፡፡ በዚህ ሰአት የሆነ ሰው ደውሎ "ና የፍቅረኛህን ቅሌት ተመልከት" ብሎ ይነግረዋል፡፡ ልጁም ካለበት በፍጥነት ሲመጣ ክፍል ይዘው ገብተዋል፡፡ ገቡ ወደተባለበት ክፍል ቀርቦ ሲያዳምጥ ከውስጥ ይሳሳቃሉ፡፡ እስከመጨረሻው የመታገስ አቅም አልነበረውም፡፡
በኔ ላይ ሌላ ወንድ ? ሲል ይናደዳል ፡፡ በዚህ ግዜ የሷ ጉዋደኛ የሆነች ልታፅናናው ትቀርበዋለች፡፡ እሱም አጋጣሚውን በመጠቀም እንደውም ላስቀናት በሚል እሷ በምታየው ቦታ ጓደኛዋን እየወሰደ ያዝናናታል እንደፍቅረኛ አድርጎ ለሰው ያወራል፡፡
ከ ወር ቡሀላ ፍቅረኛው ሞተች፡፡ በዚህ ግዜ በእናቷ በኩል አንድ ደብዳቤ አስቀምጣለት ነበር፡፡ እሱ የኔ ግፍ ነው ብሎ በቀብር ስርአቱ ላይ እንኳን አልተገኘም፡፡ እናትየዋ ባለበት ሄዳ የልጇ አደራ የሆነውን ደብዳቤውን ሰጠችው፡፡ ደብዳቤው ይህን ይላል፡፡
"ውዴ የኔ ፍቅር አንተ አዝነክብኛል እኔ ግን ተደስቻለው፡፡ ያን ቀን ሆቴል ደውዬ እንድትመጣ ያደረኩት እኔ ነኝ፡፡ በዛ ክፍል ውስጥ ምንም አልተፈጠረም፡፡ አንተ በኔ ተናደክ ወደሌላ ሴት እንድትሄድ የሰራውት ድራማ ነበር፡፡ በሀዘንህ ሰአት ያፅናናችክ ጉዋደኛዬ እኔ ነኝ የላኳት፡፡ እሷ በጣም ትወድካለች ፡፡ እንዳትተዋት፡፡ አንተ እኔን ለማስቀናት ፍቅር ስትሰጣት ሳይ እኔ እደሰት ነበር፡፡ ያንን ፍቅር ከልብህ አድርገው፡፡ ደስታህን አይቼ በመሞቴ እድለኛ ነኝ፡፡ ቢያንስ ብቻክን አልተውኩህም፡፡ ይሄንን ያደረኩት ባለብኝ የካንሰር ህመም ምክንያት ለመሞት 30ቀን ብቻ እንደቀረኝ ከዶክተራችን እንደተነገረኝ ሳውቅ ነው፡፡"
"ፍቅር ማለት አብረው ላሉት ብቻ ሳይሆን ትተውት ለሚሄዱትም ደስታ መጨነቅ ነው፡፡
የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
👇🏾👇🏾
th-cam.com/video/9u9brUpuKaA/w-d-xo.html
ፍቅር እስከ መቃብር
ኡፍ ሃገሬ ናፈቅሽኝ ሰላምሽ ይብዛ ሰላምሽ ይመለስ 😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔
እሄ ለኛስደተኛች ነው በዉነት ፈጣር ሆይ አገራች ምንገባበት መገደችንን ክፈትልን አምላከ ሆይ አተትችላለህ
ኦፍፍፍፍፍፍፍ እማማ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛልኝ
ዉይ ይሄን ሙዚቃ ሥወደዉ ኧረ ተዉ የዱሮወቹ ተመለሡልን በፈጠራችሁ
ወይ አይሞላ ወይ አይጎድል አሁንሥ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሠረረኝ ሠርቸ ምንም የተያዘኝ ነገር የለ እደው ድካም ብቻ 😓
😢😢😢😢😢
ወይኔ ይሄን ሙዚቃ በ1998 አ , ም ነበር በሬደወ የሰማሁት የጥላሁን ይመስለኝ ነበር ለኬ በሂወት አለ ዘፋኙ ሁለዜ ሲከፋኝ አስታውሰው ነበር ምናል ምናለኝ አገር ለመሳመሳማ ወንዙን መሻገሬ የምትለውን ግጥም ብቻ እያስታወስኩ አወይይይይ
ለውሸትም ልክ አለው ሙዚቃው ራሱ የተለቀቀው 2000ላይ ነው
አይ ግዜ ድጉ በፊት ኢትዮ እያለው ስሰማው ምንም አይመስለኝም ነበር አሁን ግን አስለቀሰን ስደትየ
እኔ ም 😭😭😭😭😭😭♥️♥️
እኔ እራሱ ካላዩ አያመሰግኑ ይባል የለ
Kkkk 😭😭😭 9 simar kastamiwochu gar naber yamicafiraw uuuuf
መች ይሆን ግን ሀገራችን ገብተን የናፈቁንን ቤተሰቦቻችንን የምናያቸው አይይይይይ ስደት 😭😭😭
ዋውውው ስወድክ። የኔ ምርጥ የሀገሬ ጀግና
ኡፍ እሄን ዘፈን ስሰማ ሆድ ይብሰኛል 😭😭😭😭😭 መች ይሆን አገር የምገባው ሁሌ ተስፋ ብቻ እውነት ነው እኔንም ትርፍ ለሌለው ስደት አገላታኝ 😭😭😭😭😭
ምርጥ ሰዉ
ኡፍ ሀገሬ ልመጣ ፣4 ወር ቀረኝ ከእግዚአብሔር ጋር
እኔም
እኔምኢንሻአላህ
እኔም
ምናለኝ አገሬ ሰላም ፍቅር ይስጠን
ሀገሬሰላምሽይብዛ
የወጣነውም በሰላምለሀገራችንያብቃን
ባለፈው ሴቶቹን በጣም አልቻላችሁበትም ብዬ አስተያየት ሰጥቼ ነበን አሁነ ተቀይራል በጣም ተወዳዳሪ አይገኝላችሁም ከራኬብም በልጣችሇል 100%
ይሄን ሙዚቃ ስሠማ ሆድ ይብሠኛል
እኔም
Inem ba 2001 am 9 simar nw yamastawusew ba erft sa'at icafer naber ka godognoche gar ayi agere m / shewa bako naber 💃😘
ሀገሬ ናፍቆቴ ነፃነቴ አየሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ትናፍቂኛለሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ናፈቀኝ ሀገሬ ሰዎቹ
መቸ ይሆን ሀገሬ የምገባዉ 😭😭😭😭😭😭
ዋውውውው እዲህ ነው የሚያምርባችሁ
አሜን ደጉ የሀገሬን ሰው መጪው ዘመን ይቅናው ፣፣፣፣
አሪፍ ሙዚቃ ምን አለኝ ሀገሬ 😍😍😍
ትችላለህ
ኡፍፍፍፍፍ ሆዴን አባባህው ጌቴ 💚💛💖
Zemaw betam anjet yibelal❗
Egziabher befekede gize engebalen.
Gete enameseginal..Asfaw ante min alebih edilegna neh agerih gebtehal😍😍
Yihin zefen sisima yadekubet debre markos tize yelegale ❤❤❤❤ yene gobezi teftih neber enkoan metahlige 💚💚💛💛❤❤ getu
አይ ስደት መቸ ይሆን የምንገላገልህ ያረቢ እኔስ አልቻልኩም ልቤ ቆስሏል ቶሎ ገላግለን
Yhe album alemesematu be ewnet fair adelem...its magnificent
አገራችን ሰላም አርግልን ጌታ ወይ
እውነት ነው ምናለኝ ሀገሬ
ምርጥ ሰው ።
ውይ እሄሙዚቃ ልጅ እያለሁነብር ምስማው
አረ Ebsochi የልጆች ኘሮግራምን በጉጉት እየጠበቅኩ ነው
.eko ena erasu enda yamchwal enda aftenut
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭እፍእመቤቴ አገርችን ሰላም ጤና
😭😭😭😭😭😭😭😭😭ምን አለኝ አገሬ
ወይኔ ያ ጊዜ ትዝ አለኝ 💔
በልጅነቴ ምንም ሳላቅ እያለቀስኩ ነበር የምሰማዉ አሁን ስደት ሆኜ ውስጤን ስለሚረብሽብኝ ብዙ አልሰማዉም
ሀገሬ እምየ ኢትዮጵያ
ሃገሬ ናፈቀኝ
ወይ ጌቴ እኛ አርጅተን አንተ እንደዚህ ቁልጭ ድንዳልክ !
Emaye hagre Ethiopia ahunes nefqotesh beratebeny uuuuuuffffff 😭😭😭😭
ኢትዮም እያለሁ ያሥለቅሠኝ ነበር እንኳን አሁን እርቄ
የሚገርም ዘፍን
ጉበዝ ናችሁ እስክስታ በርቱ !!!
ሥወድህህህህ
አገሬ አገሬ
በተለይ ክላሲካው ስምፅህ ግጥምህ ሁልነገርህ ተመቸኝ
Eliyas melka rip my king geti best sera new 👑👍
ይሄ ዘፈን ለሸቃሊት የዘፈነ ነወ ሚመስለዉ የእነሱን ህይወት በተክክል ገለፆታል
Ohh Geteye enwodehalen
❤❤❤
ስውደው የህነ ዘፈን
እንወድካለን
😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውድድድድድድድድ
ስወድህ
እውነት ነው ምን አለኝ ሀገሬ የኔ ውድድድድድ
አይይይይይይ ሆዴን ባር ባር አለኝ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍፍፍ ያልተኖረዉ ልጂነቴ አለቀ በስደት 😭😭😭😭ይህን ሙዚቃ ሀገር ቤት ሆኘ ስሠማዉ ትርጉሙ አይገባኝም ነበር አሁን ላይ ግንንንንን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እያነባሁ ነዉ የጨረስኩት 😭😭😭😭
Ayizosh Hulum le bego new
እናቴ ናፈቀችኝ በስደት ያጣሁር አባቴ ናፈቀኝ እፍፍፍፍፍ አች አለም 😭😭😭😭😭😭ስብስክራይብ አድርጋችሁ አለንሺ በሉኝ ስው ናፍቆኛል
እንደማምር
Ayizoshi mare
እባክህ እንደ ኣዲስ ክልፕ ስራው
viva.am.gojamia.am.prawed
Gete
Yetibeb Geta
Ayii gizee ayi tizitaaa hulum alefeee
WOWOWWW
በ አዲሱ አካውንቴ ተመልሻለሁ ፉን ፉን እንላለን ሸራተኖቼ Subscribe አድርጉ 300ሺ በ 3 ቀን እንመልሰዋለን✌🏻 ይመቻችሁ ማኝቲ!
ጡረተኛው ተበላሽ😂😂
አይዙን አብሽር ዮኒ ማኛ
@@semirasemi7392 አይባልም ከቻልሽ ጥርቃል ይውጣሽ ከልችልሺ ዘም በይ የመጣው በሽታ ዘም ይሰብልሸና
Yoni ukan denah metak bexam yowa nak gin bexam tiyedabale yelumn gin Yoni please menim Atiye sadeb wedime
ዮኒዬ እውነት መልካም ስው ነክ ሰብስክርይብ ያንተነው እንወድካልን እግዚአብሄር ጠላትክን ክህግርክ በታች ይጣልልክ
Getay aneley the album is hot it is best
ገፅታችሁ ያምራል የኸ አርቲፍሻል ፀጉር አይመቸኝም። የሰው ወርቅ አያደምቅ።
Justice for miko mike
WAW it good
👏👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ከአገር ወጥተን የውሀ ሽታ ሆነን ለቀረን very painful
እሚገርመኝ ይህን ሰውየ አባቴ ባካል የውቀዋል የወራኝ ነበር የሆነ መስጂዲ መቶ እኝአ ሰፈር
Asfaw really feel this song better than the ladies.
ዋውውውውውውማእንደሀገር
እምወደቹ የማደም ኑሮ መጠፈጨ የሆነች እንደኔ የማደም ፈጠን የቤት ውስጥ ተክሲ የሆነች ዝም ብለሽ ሰብስክረይብ አርጉኝ
❤️ 😍 👍 😘 👏
ለልጆችዎ የወረቀት ስራዎችን ይዤ መንጥቻለሁ። ገባ ገባ በሉ።
አይ የዛሪን አያደረገዉና ገና ትንሽ እያለዉ እሰመዉ ነበረ
Ewent new kagerachen belay men ale!!
ዉድ ያአገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁን አላህ ያብዛላችሁ ስዉዳችሁ 2 ደቂቃ አይታችሁ ስብስክራይብ አድርጉኝplease please please
አላህ ከኮሮኖ ቫይረስ ይጠብቀ