የመዳን ቀን ነው ዛሬ | Apostolic Church of Ethiopia | Ayat Choirs

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • ይኳኳል በሬ 3x
    የመጎብኘቴ ቀኔ ነው ዛሬ
    ዛሬ የመዳኔ ቀን ነው ዛሬ
    ዛሬ የምህረቴ ቀን ነው ዛሬ
    ዛሬ ዛሬ የመዳኔ ቀን ዛሬ2x
    ዛሬ የመጎብኘት ቀን ነው ዛሬ
    ዛሬ የመታየት ቀን ነው ዛሬ
    ዛሬ ዛሬ የመዳኔ ቀን ነው ዛሬ2x
    1/ የተወደደቺው አሁን ነው ሰአቱ
    ሆሳዕና እያልኩ ላፈስ ልቤን ፊቱ
    የምጎበኝበት ዛሬ የእኔ ቀን ነው
    ካልባረከኝ የሱስ አለቅህም ልለው
    ቤቱን ደመና ሲሞላው
    የአምላኬ ክብር ጸዳል
    ጨለማዬም ይበራል
    ሸክሜም ይወድቃል 2x
    2/የሱስ በመንፈሱ በሚገኝበት
    ቀርቦ ህዝቡን ሀሉ በሚያጽናናበት
    እግሮቼ ቆመዋል በከበረው ስፍራ
    የምጎበኝበት ዛሬ ነው የእኔ ተራ
    ያልፋል 2x የናዝሬቱ የሱስ
    " አይኖቼን ያበራል
    " አሁን በዚህ ያልፋል
    " ክብሩ ያገኘኛል

ความคิดเห็น • 7