ትንሽ ያወዛገበን ሙዚቃ / KUTU (Hewan Gebrewold) - BAAMET BEAL / AWRA.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 พ.ค. 2022
  • FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
    Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
    1) This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them)
    2) This video is also for informational purposes.
    3) It is not transformative in nature.
    4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
    Awra does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.
    INSTAGRAM
    / eyukasa
    / shimeawra
    TELEGRAM
    t.me/awratube
    አውራ/AWRA አብረን ፈታ እያልን የምናሳልፈውን ጊዜ ከሁሉም ጋር የምንጋራበት የጓደኛሞች ቻናል ነው
    አውራ/AWRA is a channel where we have a good time among friends and share it with everyone
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 268

  • @getayawkaltsedke1790
    @getayawkaltsedke1790 2 ปีที่แล้ว +49

    ያጋንት ዘፈን ነው ንቁ ወደኢሎምናቲ ሊወስዳቹ ነው ከፈጣሪጋ አትጣሎ ንቁ እንቁላል ቀስ በቀስ ወደ ኢሎም.....

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube 2 ปีที่แล้ว +82

    አቦ ፍራኦል ተባረክልን 🙏🏼 ይሔን ሰይጣናዊ ስራ አፋችሁን ሞልታችሁ ሽሜና እዩ ገራሚ ስራ ነው ስትሉ አታፍሩም 🤔 ደግሞ ይህን ስራ ግብረሰዶሞች ናቸው የሰሩላቸው መቼም ዘመኑ አስቀያሚ ነገር የሚወደድበት ጊዜ ሆኗል።

    • @ethioagnogirl3768
      @ethioagnogirl3768 2 ปีที่แล้ว +3

      Sabiw nebse

    • @seblegetachew2477
      @seblegetachew2477 2 ปีที่แล้ว +6

      በጣም ልክ ነሽ።አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል ነውነገሩ። Big respect for Firish❤

    • @agjj5327
      @agjj5327 2 ปีที่แล้ว +1

      Firshin Miwedew eko bemikinyat new❤️selamalekum alen zarema😊

    • @PepeTheToad
      @PepeTheToad 2 ปีที่แล้ว +1

      how do you know their background?

    • @tobiatube9483
      @tobiatube9483 2 ปีที่แล้ว

      smart man

  • @estifanos8491
    @estifanos8491 2 ปีที่แล้ว +88

    እጅግ በጣም የአመቱ አስቀያሚ ዘፈን።

  • @tesfahunsissay8809
    @tesfahunsissay8809 2 ปีที่แล้ว +12

    ምንም አልተመቸኝም ያልከው ልጅ ድንቅ ታስተውላለህ እናንተ ግን ልቦናችሁን ይመልስላችሁ፥

  • @Lil_Alazar
    @Lil_Alazar 2 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ በጣም የዳቢሎስ ዘፈን ነው አብረው የሰሩት ሰዎች እንዳለ የዳቢሎስ ስራ አስፈፆሚ ናቸው!!!!

  • @danielabreha5834
    @danielabreha5834 2 ปีที่แล้ว +37

    ስዎች አረ ይሄን ቪድዮ ሪፖርት አድርገን እናዘጋው፡ የኢሊሙናቲዎች ዘፈን እኮ ነው።

  • @alexlulu4004
    @alexlulu4004 2 ปีที่แล้ว +24

    ዝምብላቹ መሳቅ ብቻ ሳይሆን ትንሽ እንደወጣት ቪድዬውን ዲቴል እዪ።ጥፍሯ ÷ ዳንሷ÷ ቪድዪውን ስለሰሩት ሰዎች ኢሊሙናቲ ከለሮች ላይ ስላለ ነገር እወቁ።ፋን ቪድዪውን ሪያክት ማድረግ ሳይሆን ዓላማ ኖሮአቸው ነው የሰሩት።እሷ የምታሳየውን ምልክት በደንብ እዪት

  • @tezebttezu8294
    @tezebttezu8294 2 ปีที่แล้ว +57

    ሽሜ ግን እንደ ህንድ ፌልም በየ መሀሉ ዘፈን ታበዛለክ

    • @MG_22
      @MG_22 2 ปีที่แล้ว +1

      🤣🤣 yemichs man

    • @cocoshine4320
      @cocoshine4320 2 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣

    • @agjj5327
      @agjj5327 2 ปีที่แล้ว

      👌🏻👌🏻👌🏻👏👏👏😂😂😂

    • @habilmektie2524
      @habilmektie2524 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣

    • @habilmektie2524
      @habilmektie2524 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣

  • @tigistgetachew9716
    @tigistgetachew9716 2 ปีที่แล้ว +11

    አንድ አንድ እያልን እራሳችንን እያታን እንደሆነ ምንም ጥያቄ የለውም፡፡ ማለትም አሁንም ቢሆን ነጮችን ለመምሰል የሚናረገው ጥረት በራስ መተማመን እንደሌለን ነው ሚያሳየው፡፡ የጠንቋይ ቤት ስራ ነው ሚመስለው፡፡

  • @user-ii3dw6je8k
    @user-ii3dw6je8k 2 ปีที่แล้ว +19

    ፍራኦል👑

  • @sinteethiopia3256
    @sinteethiopia3256 2 ปีที่แล้ว +8

    የአውዳመት ዘፈን ክሊፕ? I agreed with Frish i don't like it

  • @mekdesmekuria6754
    @mekdesmekuria6754 2 ปีที่แล้ว +5

    ማርያምን እያላችሁ ይህን ክሊፕ ስታደንቁ ማየት እንጭጭነታችሁን ያሳያል any ways go to Abey Yelma’s tube and see the secrete behind the clip

  • @Atede9383
    @Atede9383 2 ปีที่แล้ว +2

    Kutu ማለት ኮርቶን ወይም በማሊያዝኛ ቋንቋ ደግሞ ሲተረጒም የፀጉር ቅማል ማለት ነው እና ጊታር መቺው መሃል ጣቱ ላይ ያየሁ ይመስለኛል ብቻ kutuን ለምን ርዕስ አድርገው እደመረጡት ብትጠይቁልኝ ደስ ይለኛል እና ደግሞ የሆነ ዛር ያለባቸው ነው ሚመስለው የደናሿ መሬት ላይ መከባለል እና የምትነካካቸው ቦታ ይደብራል ባጠቃላይ እኔ አልተመቸኝም።

  • @hiwibetsi12
    @hiwibetsi12 ปีที่แล้ว

    ወንድ ትራንዝጄንደር ነው እንዴት ይሄን አታቁም ይሄንን ዘፈን ያምራል ትላላቹ 😮 ፊራ ግን ይመችክ❤

  • @senuta406
    @senuta406 2 ปีที่แล้ว +1

    Ayegermen..... Sayegebachihu new yemetaweru lebel..estey Yehe menu new des yemelew....tewldun yemeyabelache.....kebahelachin yewta new endewm hulu sew mawgez alebet tem belachihu...ewket yelelew asteyayet.....mesetet ..yelebachihum.... !!

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o 2 ปีที่แล้ว +4

    እረ ንቁ በማርያም ይሄ ዘፈን የግብረ ሰዶማዊያን ዘፈን ነው እባካቹ ንቁ ይሄን ዘፈን በምታዳምጡበት ሰሀት ስንት መናፍት ወደሂወታቹ ገብቶ ይሆን????እባካቹ ንቁ

  • @embiltaEntertainment
    @embiltaEntertainment 2 ปีที่แล้ว +3

    ይህን ዘፈን መተቸት ነው ያለብን ዓላማው ብዙ ነው እስቲ አስተያየት አድምጡ

  • @misrakshasho7261
    @misrakshasho7261 2 ปีที่แล้ว

    እንደእናተ አይነቱ ነው ገደል የሚገባው ስልጣኔ እየመሰላቹ የእግዚአብሔር ህግ ጣሱ ዛሬ ኪሊፑ ያምራል ጥሩ አድርገው ነው የሰሩት ካለቹ እየተነገራቹ ምን እንደሆነ ታዲያ ነገ ደሞ ሰዶምን ተቀበሉ ስትባሉ ምንችግር አለው ስልጣኔ ነው ያለምን ማስብ ትቀበላላቹ ።እናተ የምታስተውሉ ልጆች ትመስሉኝ ነበር

  • @bezaa1722
    @bezaa1722 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍርሽ 😘😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ምርጥ ልጅ 👌👌👌

  • @robawon2393
    @robawon2393 2 ปีที่แล้ว +1

    Enante arif music new setelu aykebdachum eferu endale gebre sedomawiyan yetesebesebubeten music adel ende Lenegeru alferdebachum tayalachu enji atemeleketum mayet kechalachu bedenb eyu sijemer haleluya yelebesechew tishert mendenew yemilew eski bedenb eyut tesebsebew kemicheferut west leyet yale neger felgu eski ayen kalachu...

  • @adu6483
    @adu6483 2 ปีที่แล้ว +6

    It's ቁጡ. የነ ሀለሉያ ,ሄዋን እና ቲዮ ሴካልዲ (violin ተጫዋቹ) music group መጠሪያ ነው።

  • @user-ow1xh2cy3h
    @user-ow1xh2cy3h 2 ปีที่แล้ว +7

    ዲስላይኳን ተጭኛት መጣው

  • @iknowwhoami4562
    @iknowwhoami4562 2 ปีที่แล้ว +2

    Quality ምናምን ትላለህ እንዴ ኤሌሊፋ እራስ they're clearly entertain devil's message

  • @temesgendagne8335
    @temesgendagne8335 2 ปีที่แล้ว

    hewanen gn betam nbr mewedat kezih serawa behuala zegachign

  • @jamptet8044
    @jamptet8044 2 ปีที่แล้ว +5

    Thank you Mr Left(my left)!!!! I'm disappointed too!!!

  • @hannabaye7962
    @hannabaye7962 2 ปีที่แล้ว +3

    Tnx fraol 👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿

  • @kaluaynabeba8785
    @kaluaynabeba8785 2 ปีที่แล้ว +3

    frish tsegurishin mea beyiw

  • @Voiceofethiopia28
    @Voiceofethiopia28 2 ปีที่แล้ว +4

    የመጀመሪያው አውራ ደሮ፣
    አጉል ኩሩ ነኝ ባይ
    ግን ደግሞ ሆድ ይባስ ያለበት ይመስላል እሮሮ፣
    ሌላው የገረመኝ የመሀለኛው አውራ ደሮ፣
    በቃላት ገለፃው በሚያምረው ጉሮሮ፣
    ያወራል ቢበባልም
    ያለመጨረሻው አውራ ድሮ፣
    ሳቅና ድምቀት ጭር ጭጭ ነበር፣
    ለዛውም ደሮ ተራ በሚመስል በሶስቱም አውራ መንደር።

  • @bonny2852
    @bonny2852 2 ปีที่แล้ว +3

    7:45 firaoal respect 🙏

  • @ermitadese7740
    @ermitadese7740 2 ปีที่แล้ว +2

    Meskin sewen atshewedu enate teshewdachuh day 7 tube beleh search arg bedemb selezy music yegebachuhal

  • @robamarli6570
    @robamarli6570 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam new midebrut

  • @canixelarts
    @canixelarts 2 ปีที่แล้ว +1

    kutu kimal new betam kebda melikt yalew ye agant zefen new zefenm yagant new enkuan yihe every music gin yie base libona yisten

  • @tobiatube9483
    @tobiatube9483 2 ปีที่แล้ว +8

    The most dangerous music video, Check out the directors of this clip who they are? ዝም ብለህ ኳሊቲ ምናምን አትበል! አንዳንዴም ከ safe zone ወጣ በል እና እውነትን ለመናገር ምክሩ

  • @getayawkaltsedke1790
    @getayawkaltsedke1790 2 ปีที่แล้ว +2

    ንቁ ያጋንት ዘፈን ነው

  • @ermiasamelga2510
    @ermiasamelga2510 2 ปีที่แล้ว +1

    Firaol🏆🏆🏆Getan asteway neh Ademametih erasu yebesal nw

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 2 ปีที่แล้ว

    የእናንተን ለመስማት ነበር የገባሁት ማርያምን እያላችሁ ቆንጆ ነው ትላላችሁ የሴጣንን ስራ ለሚያስፋፉ ሰዎች ቲፎዞ አትሁን ይሄ የእምነት ጉዳይ አይደለም የኢትዮጵያዊነት ጉዳይ ነው ሁሉም ኖ ሊለው ይገባል እንደገና በዘፈኑ እንደምሰረበት ተስፋ አደርጋለሁ

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 2 ปีที่แล้ว +11

    It is intended for international audience and they have created a group called Kutu collaborating with French artists lol

    • @abel9345
      @abel9345 2 ปีที่แล้ว

      @My Andrew Ikr, man all this B.S about illuminanti and shi

  • @tomasamsalu3797
    @tomasamsalu3797 2 ปีที่แล้ว

    ere shime yimechish brother

  • @elsabetachamyeleh9477
    @elsabetachamyeleh9477 2 ปีที่แล้ว +3

    ene hale luya gn letenkuay eyekademu new mimeselut

  • @habeshansound
    @habeshansound 2 ปีที่แล้ว

    this is an international song

  • @ephratabelay8260
    @ephratabelay8260 2 ปีที่แล้ว +1

    Zefanu mnem des ayelm worship eyargu naw memselute endazi endazi eyatbale naw megbaw

  • @kalkidanhabtamu4256
    @kalkidanhabtamu4256 2 ปีที่แล้ว

    Yemechahu... love u all

  • @natnaeltilahun5694
    @natnaeltilahun5694 2 ปีที่แล้ว +8

    ምንም ሳታቆ ነዉ የምታወሩት። የሴጣን ዘፈን ነው ። በእናተ ደሞ በጣም ታሳፍራላቹ 😂😂😂😂

  • @arnetethiopia8050
    @arnetethiopia8050 2 ปีที่แล้ว +1

    Mendenew yekamachewut... Fraol betam tenadwal

  • @ismailezra5808
    @ismailezra5808 2 ปีที่แล้ว +4

    ምንም የሚያወዛግብ ነገር ኣደለም የዘፈኑ መልእክት ቀይ ወጥ ውስጥ ነጭ ሽንኩርት ይገባል ልማለማለት ነው......ዘፈኑ ኣልገባኝም ፈረንጅም ለምን እንደገባ ኣላቅም ምምም

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍርሽ ድንቅ ምልከታ ነው ልክ ነህ አንተ

  • @asterabdodini4676
    @asterabdodini4676 2 ปีที่แล้ว

    እግዝዮ ማረን

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye9965 2 ปีที่แล้ว +6

    እኔ ስለክሊፕ ምናምን ምንም የማውቀው ነገር የለም.
    ግን እንደሙዚቃ በጣም የከሸፈ ቀሽም ሙዚቃ ነው

  • @rakebtadiwos5453
    @rakebtadiwos5453 2 ปีที่แล้ว +1

    Abate Sema elumenati nachew

    • @rakebtadiwos5453
      @rakebtadiwos5453 2 ปีที่แล้ว +1

      Mikeniyatum tefrwa lay yetezekezeke meskel ale bedenb eyew Keld aydelem

  • @getachewtewodros9369
    @getachewtewodros9369 2 ปีที่แล้ว +4

    አሁን ይሄ ምኑ ይመቻል የኢሎምናንት ዘፈን ነው ስትገመግሙ በደንብ ገምግሙ እየተቆጣጠሩን ነው በእርኩስ መንፈሳቸው ከምታስካኩ እራሳችሁንና ህዝባችሁን ጠብቁ !!!!

  • @minyoti1412
    @minyoti1412 2 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍

  • @millionogbaledet5022
    @millionogbaledet5022 2 ปีที่แล้ว +1

    Zar menfes sichefir

  • @soulooak1593
    @soulooak1593 2 ปีที่แล้ว

    1000th likere boooom

  • @mikig4298
    @mikig4298 2 ปีที่แล้ว

    እናንተ አርቱ ብቻ ነው የታያችሁ ከጀርባ ግን ብዙ ደባሪ ዓላማዎች አሉት። with respect like ላደርገው አልችልም።

  • @wintatesfaye6551
    @wintatesfaye6551 2 ปีที่แล้ว +1

    Esus ayiferam egna gin zefenun eyayen feran eko

  • @buraburee
    @buraburee 2 ปีที่แล้ว +5

    Kuttu, ኩቱ ሳይሆን ቁጡ እንደሆነ፣ ሔዋን ለዮሀና ስትነግረው አይቻለሁ የአምለሰት ቻነል ላይ

    • @nigusugizachew3939
      @nigusugizachew3939 2 ปีที่แล้ว

      share me the link please

    • @buraburee
      @buraburee 2 ปีที่แล้ว

      @@nigusugizachew3939 th-cam.com/video/muejhrshB6k/w-d-xo.html here u go

  • @banchicheru5337
    @banchicheru5337 2 ปีที่แล้ว

    ሽሜ love you

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 2 ปีที่แล้ว +1

    my wello❤

  • @rafhuass4897
    @rafhuass4897 2 ปีที่แล้ว

    Yehan video atefuyt enzyhin kwoshashwoch!

  • @adoniyasalemayehu4466
    @adoniyasalemayehu4466 2 ปีที่แล้ว +6

    shime pick his nose and put it in his mouth 1:38🤮am i the only one who see it🤔

    • @Helu460
      @Helu460 2 ปีที่แล้ว +1

      😳🤣🤣🤣🤣👏👏👏

    • @fraoldaniel945
      @fraoldaniel945 2 ปีที่แล้ว +1

      And he also look dizzy as hell all the time I wonder what he work during day time 😆😆

  • @semontup7322
    @semontup7322 2 ปีที่แล้ว +4

    ኩቱ ሳይሆን ቁጡ ነው የሄዋን እን የሃሌሉያ ጉሩፕ ስም ነው

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላምኣለይኩ 😂😂 አይዞህ አትደንግጥ እረፍርሽ ሰላምታ አይደልእንዴ

  • @k.tblack1853
    @k.tblack1853 2 ปีที่แล้ว +2

    4 the first time selam aleykum sty beya waleykum selam lemangnawm

  • @jerrytube1640
    @jerrytube1640 2 ปีที่แล้ว

    ደነዞች እናንተ ናቹ

  • @geberealx3449
    @geberealx3449 2 ปีที่แล้ว +2

    ባህል ወይስ ውርደት😫😫🤔🤔

  • @Tadi64
    @Tadi64 2 ปีที่แล้ว +8

    አውራዎች እንደጠፉችሁት አንበሽበሻችሁን እናመሰግናለን

    • @girumgetachew7154
      @girumgetachew7154 2 ปีที่แล้ว +1

      endi eyalk enditefu nw weeeey 😂eyemeta yalen mamesgen .ke enatu kemto endemerot nw😂😂😉

  • @biniyenatu2118
    @biniyenatu2118 2 ปีที่แล้ว

    teleyalachihu shimiy

  • @fidelreact
    @fidelreact 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለሀገራችን

  • @maramengistie3448
    @maramengistie3448 2 ปีที่แล้ว +3

    kutu yebandu sem nw yehuletu jano setoch

  • @natureatallcost5669
    @natureatallcost5669 2 ปีที่แล้ว +5

    Aselamualeykum temechitognal😁

  • @netsanetsafe3549
    @netsanetsafe3549 2 ปีที่แล้ว +1

    Selzi zefen day 7ga gebtachu eyut tewldun labelashu new yemetut illuminati new Betecemari Abiy yelma gaa bedenbu eyut pls eyu shena fresh tetkeku letewldu setelu

  • @makihabeshawi630
    @makihabeshawi630 2 ปีที่แล้ว

    ye jilt awra yesira fet sibsb

  • @hanafekede2338
    @hanafekede2338 ปีที่แล้ว

    Balkofyaw beselam nw alma alama alksa

  • @misrakshasho7261
    @misrakshasho7261 2 ปีที่แล้ว

    ሲጀምር ምንም አታውቁም በተለይ አጭሩ አጭሩና መሀል ያለው የዘፈን ጋኔል ነው የሚነዳቸው የሚያውቁት ወይም ማወቅ የሚፈልጉ ስለ አለም ብቻ ይመስላል ወደ ሀይማኖቱ ወደ በዓሉ የሉበትም ቢኖሩ ኖሮ ያስተውሉ ነበር ከጠፋው ትውልድ ጋር አብረው የጠፉ ናቸው ምነም ማድረግ አይቻልም ። ብናሰተውል ጥሩ ነበር ግን ይሄን ትውልድ ብትመክሩት ሰገጤ ይልሀል እልም ያለው ሰገጤ እኮ እራሱ ነው ።እውነት በዛሬው ሰራቹ በጣም ነው የሰገጣችሁት

  • @melkamudesalegn1973
    @melkamudesalegn1973 2 ปีที่แล้ว +1

    Ere video link likelachwalew ...rectionachun mayet efeligalew

  • @set7454
    @set7454 2 ปีที่แล้ว

    3:30 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @nolawigizaw1323
    @nolawigizaw1323 2 ปีที่แล้ว +1

    Mnm des aylem ayetemem askeyami zefen nw

  • @Dawitbayeneh
    @Dawitbayeneh 2 ปีที่แล้ว

    kerenbula bet man

  • @roseabr2762
    @roseabr2762 2 ปีที่แล้ว +1

    My loves...😍😍😍...how is u...😍😍😍

  • @tube-qd9pz
    @tube-qd9pz 2 ปีที่แล้ว +3

    Era eyu be 2 tone chereshiw

  • @mdrid4207
    @mdrid4207 2 ปีที่แล้ว +1

    kekeyu lij wchi gefetoch

  • @eyobtube7372
    @eyobtube7372 2 ปีที่แล้ว +2

    666 የ ኢሉሚናንቲ ክሊፕ ነው

  • @natnaelbelayneh2162
    @natnaelbelayneh2162 2 ปีที่แล้ว +3

    ድመት እየፈለጉ ነው ኧረ ሽሜ😂😂😂

  • @mahltube7633
    @mahltube7633 2 ปีที่แล้ว

    bamtebale belo bahelawihuno enedzihe ayente estayele ale yhunu syetanoce siyasefru

  • @enchalewebabu5302
    @enchalewebabu5302 2 ปีที่แล้ว +1

    ENANT YIH TIRU NEW TILALACHIHU ANTEM YE ELIMUNATE ABAL SILHONK NEW YEMTADENKEW SIRACHW YIFRES ETIOPIA YE/R NAT MANIM AYKEBELACHWM

  • @firaansg
    @firaansg ปีที่แล้ว

    maferiawoch gerami sera menamen telalachu setaanoch

  • @mdibn9755
    @mdibn9755 2 ปีที่แล้ว

    Baba kutu malet tele malet new

  • @sarass3984
    @sarass3984 2 ปีที่แล้ว +1

    እሠየውውውው አየ እዩ 😂😂😂😂

  • @giziegizie5013
    @giziegizie5013 2 ปีที่แล้ว +2

    ዛሬ ቀድሜ ልኮምት ነው !!

  • @yosephtekle9904
    @yosephtekle9904 2 ปีที่แล้ว

    And the kerembula bet s funny

  • @sssssssssiiiiiiiiiii
    @sssssssssiiiiiiiiiii 2 ปีที่แล้ว

    ውውይ ከለር ያበደ ምናምን አትበሉ ያበዱት እነሱ ናቸው

  • @hailemariamtamirat3125
    @hailemariamtamirat3125 2 ปีที่แล้ว

    The guy with the 🧢 bado chinkilat. Your laughter disturb everyone

  • @yosephtekle9904
    @yosephtekle9904 2 ปีที่แล้ว

    i agree with firish ALTEMECHEGNIM

  • @sam_7795
    @sam_7795 2 ปีที่แล้ว +1

    Square t shirt yarekew ma men🤜

  • @bisratmulugeta8273
    @bisratmulugeta8273 2 ปีที่แล้ว +3

    Kutu is the album name

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 2 ปีที่แล้ว

      No it is the name of the group

  • @user-pz6pq6fg7e
    @user-pz6pq6fg7e 8 หลายเดือนก่อน

    btam yemiyastela zefen ena clip .....clipu aygebam,getemu askeyami mndnw koy

  • @bruktijhope4341
    @bruktijhope4341 2 ปีที่แล้ว

    esyewwwwwwwww

  • @gedionmilion9529
    @gedionmilion9529 2 ปีที่แล้ว

    Ere yezerubabelna yeyamlun hule hule eyetebeknachu nw

  • @nahoom8199
    @nahoom8199 2 ปีที่แล้ว +3

    Dstv be ereft lay migebawn mastawekiya new mimeslew zefenu😁

    • @agjj5327
      @agjj5327 2 ปีที่แล้ว

      Exactly😂

  • @negstred1559
    @negstred1559 2 ปีที่แล้ว

    Keld atabzu yideberal