የእንግዳ ጊዜ | ዘና ሀገሬ | ሀገሬ ቴቭ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
    ፌስቡክ: / hagerietv
    ትዊተር: / hageriet
    ኢንስታግራም: / hagerie_television
    ቴሌግራም: t.me/Hagerie_T...
    ዩቲዩብ: / hagerietv
    ዌብሲይት: www.hagerietv.com

ความคิดเห็น • 67

  • @BoomHeadshot-xr3ek
    @BoomHeadshot-xr3ek 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማርያምን የምሬን ነው ቃላት ላይ ከዚህም በላይ ንገስባቸው❤❤❤

  • @heluta3878
    @heluta3878 ปีที่แล้ว +13

    ስላንተ ቃል የለኝም ሁሉ ነገረህ ግሩም ነው እርጋታህ ቃላቶችህ😍😍😍😍😍😍ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @adwaadwa7781
    @adwaadwa7781 ปีที่แล้ว +13

    ገጣሚ ረድኤት አስፋንም ጋብዙልን🙏 ኤልያስ ቃላትን ትራቀቅባቸዋለህ እንዲ አይነት በቀላል ቃላት አመራማሪ ግጥም መፃፍ ሰው እንዲረዳው ማድረግ ጥበብ ነው በርታ

    • @markanmaraki1604
      @markanmaraki1604 ปีที่แล้ว +1

      ረደኤት ተረፈ ወይስ ......?

    • @adwaadwa7781
      @adwaadwa7781 ปีที่แล้ว

      @@markanmaraki1604 አሰፋ

  • @jebessakidist5181
    @jebessakidist5181 ปีที่แล้ว +8

    ቆይታቹ ደስ ሲልእውነት በተለይ መጨረሻ ላይ የተለያያቹሁበት መንገድ አላቅም ልብ ይነካል ኤልያስ ትችላለህ👌👌👌

  • @SofiaS-j9b
    @SofiaS-j9b ปีที่แล้ว +5

    ኤልያስ እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ፡ ፁፍህም ስረአትህም ደስ ይላል👏👏👏 ሀይማኖታዊ ግጥሞችህ በጣም ልብ ይነካሉ በርታ❤ተስፍሽ እናመሰግናለን🙏

  • @bettymulu2519
    @bettymulu2519 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ይገባሀል ኤሉ ምርጥ ገጣሚ❤

  • @samrikane6551
    @samrikane6551 ปีที่แล้ว +2

    አረረረረ ኡኡኡ ውስጥ የሚቀሩ ግጥሞች ተባረክ ኤላዬ

  • @እራሔልየድግልጅ
    @እራሔልየድግልጅ ปีที่แล้ว +22

    በላይ በቀለ ወያን አቅርቡልን ይቅረብ የምትሉ በላይክ❤❤

    • @haphtom
      @haphtom ปีที่แล้ว +1

      በጣም ነው ምጠላው

    • @እራሔልየድግልጅ
      @እራሔልየድግልጅ ปีที่แล้ว

      @@selamselam4988 ከበላይ ወዳ የሠውልክ ኬት ይመጣል የኢትዮጵያዊነት ውሐልክ

  • @birktisysay6313
    @birktisysay6313 ปีที่แล้ว +1

    ግጣሚያኖች በጣም ነው የምውዳቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @mengistulema493
    @mengistulema493 9 หลายเดือนก่อน

    ተሥፋለም ደስ የሚል ተዋናይ ነው ኤልያስ ልዩ ገጣሚ።
    Thank you Both.

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውውውውውው ገራሚ ነዉ

  • @workyene8908
    @workyene8908 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ምወድህ ገጣሚ ኤልያስ እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @መቅደላዊትወልደሚካኤል
    @መቅደላዊትወልደሚካኤል 10 หลายเดือนก่อน

    ስላንተ ቃል የለኝም በእውነት በጣም ነው የምወድህ ❤❤

  • @mokietinshua7911
    @mokietinshua7911 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ጊዜ ነበር እናመሰግናለን❤

  • @gentchane328
    @gentchane328 ปีที่แล้ว

    ልክ ነህ እኔ ሰለ ፍቅርና ስለማርያም የግጥም ነገሮች ስወደዉ

  • @TersitTsegaye
    @TersitTsegaye ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነህ እመብርሀን ትርዳህ

  • @YonasGetachew-w3x
    @YonasGetachew-w3x ปีที่แล้ว

    በእውነት 🥇 አንደኛ እኮ ነህ

  • @saditube8617
    @saditube8617 ปีที่แล้ว +5

    ኢላዬ የእዉነት አመንክም አላመንክም የግጥም ስብስቦችህን በኢርፎን እየሰማሁ ነዉ ስራ የምሰራዉ እዴት እዴት እደምወድህ 😍

  • @gentchane328
    @gentchane328 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ሰወድህ ግጥም ህ በጣም ነዉ የምወድልህ

  • @meseretmohammed6035
    @meseretmohammed6035 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ elaye meret sew

  • @ruthDemirew
    @ruthDemirew 10 หลายเดือนก่อน

    Eluye betam wedehalew akebrhalew addnakwh negn weda 1 ken bagegnh desyagnale❤❤❤❤❤❤

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል🙏

  • @hailemariamdagne
    @hailemariamdagne ปีที่แล้ว

    ene ngn ende kale meteykun eyadrkulet yalhut 😍😍

  • @Joshofficial-gl7dj
    @Joshofficial-gl7dj ปีที่แล้ว

    I like his poem more and more👍👍👍

  • @biniyamd
    @biniyamd ปีที่แล้ว +1

    Ela man

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 ปีที่แล้ว

    ቆይታችሁ ግን አጠረብን ይሄን ገጣሚ እንዴት በስስት እንደምወደው እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ❤

  • @sergutlemma
    @sergutlemma 27 วันที่ผ่านมา

    Well done bro

  • @aschalewdebebe
    @aschalewdebebe 11 หลายเดือนก่อน

    You are wonderful Back Man! Elias's

  • @hayatresto2302
    @hayatresto2302 ปีที่แล้ว

    እኔም አለሁበት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @liasol8518
    @liasol8518 11 หลายเดือนก่อน

    Ye Debebe Eahetu "Asadajen ameltkuat, ameletechign yasadedkuat ..... yemilew gitim betam yigermegnal

  • @brookebekele612
    @brookebekele612 ปีที่แล้ว +1

    Elias is my hero ❤

  • @haregweyineshetu3889
    @haregweyineshetu3889 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ያሳድግህ!አቦ

  • @GIRUMI75
    @GIRUMI75 ปีที่แล้ว +1

    ኤልየ የኔ ጀግና

  • @እራሔልየድግልጅ
    @እራሔልየድግልጅ ปีที่แล้ว +1

    ኤላየ ወሬሕ ሑሉኮ ግጥምነው የማይሠለች ❤❤❤

  • @ayinalemtirfe
    @ayinalemtirfe ปีที่แล้ว

    yezih lij gitim betam des yiignal

  • @AsmaA-uf9kn
    @AsmaA-uf9kn ปีที่แล้ว +2

    ኤላዬ ትችላለክ ቀርታ እንወድካለን

  • @bananacow6798
    @bananacow6798 ปีที่แล้ว

    Yemeygerem Getami, anebabeh dimtseteh, hulu betam now yemadenekeh!!! Berta wondeme

  • @bezabezawit2908
    @bezabezawit2908 ปีที่แล้ว

    ሰወዳቹ

  • @KidestKebede-ix7on
    @KidestKebede-ix7on ปีที่แล้ว

    Wow I love you so much

  • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
    @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ ปีที่แล้ว

    እኔም አተን ሳዳምጥ ቀኔ ያመረ ይሆናል እደማገኝህ ህልም አለኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tihithnashiferaw7584
    @tihithnashiferaw7584 ปีที่แล้ว

    ኤልያስ ታድለህ ትችላለህ👏👏👏

  • @abyssiniafactnews1751
    @abyssiniafactnews1751 ปีที่แล้ว +2

    ኤሊያስ እና አስታወሰኝ ይለዩብኛል

  • @samrawitaliyou4030
    @samrawitaliyou4030 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @medenekiazerihun8559
    @medenekiazerihun8559 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ልዩ አንተ ከምንም ትለያለህ ስራ ስሰራ ታክሲ ላይ መንገድ ላይ ያንተን ግጥሞች እየሰማሁ ነው የምሄደው ምን እንደማደርግ አላውቅም ግራ ገባኝ እኮ አልክ አንተ

  • @HelenTube-re3fx
    @HelenTube-re3fx ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @azebgurmesa8929
    @azebgurmesa8929 ปีที่แล้ว

    elu wow swedke eko getmocheke yelyalwe

  • @Papi-q8p
    @Papi-q8p ปีที่แล้ว

    ኤላዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MattHewDagnaw
    @MattHewDagnaw หลายเดือนก่อน

    ኧረ እኔም ሰሰማው ባድር አይሰለቸኝም!!!..የዘመኔ ፀጋየ ነው ከምር!!! ቤትክርስቲያን ነጠላ ለብሶ ሳየውማ ያልገጠመውን ፍለጋ ብዙ ስዓት እፈጃለው!!..ምገርመው ግጥም አልወድም ነበር!!.. ፀጋየነ ሰምቼ ተነቃቅቼ ኤሊያስን ሳዳምጠው በቃ ግጥም ሲዋብ መስማት ነው አሁን ለኔ ትልቅ ነገር!!!!

  • @bezaeshetu9048
    @bezaeshetu9048 ปีที่แล้ว +1

    ንጉስ እኮ ነህ🙏🙏

  • @etenugetahun3578
    @etenugetahun3578 ปีที่แล้ว

    ግጥምህ ሰምና ወርቅ አላው እኮ ኤላ ሳቅህን ስወድልህ እኮ ኸረ ርእስ የለውምን ማግኘት አልቻልኩም ከኢትዮ ውጪ ሆኜ ኢትዮ ያሉ ሰዎች ገበያላይ አተውታል plzzzzzz ምን ይሻላል ?

  • @MihretTadesse
    @MihretTadesse ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tizekifle7570
    @tizekifle7570 ปีที่แล้ว

    በጠም አድናቂው ነገ ግጥሞቹበተለይ ለናፈቀ ሰው አድሜ አመኘልሀለሀለ

  • @metinnigatu8671
    @metinnigatu8671 ปีที่แล้ว

    ኤልያስ ቃለመጠየቅ የማይወድ አይደለም ቢሆን ኖሮ ብዙ ሾዎ ላይ አይቀርቤምነበር ግን አሪፍ ወሬ ያወራ አትራክ ማረግ መሳብ አቅም አሉት❤❤

  • @roqayyaoumer3273
    @roqayyaoumer3273 ปีที่แล้ว

    🖤🖤🖤🖤🥰🥰🥰

  • @zedabdure6523
    @zedabdure6523 ปีที่แล้ว

    ስልክህ ቢሰረቅ ግን ግጥሞችህን ፍለጋ ነው ሚሆነው

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🥰👈💫👏👏👏👏👏🥇🏆🌟🙏🕊

  • @ChaltuFekadu-wk3ie
    @ChaltuFekadu-wk3ie ปีที่แล้ว

    are inenim aberatatugn ebakachu.getim lematsaf tsaga alegn geni demo bechayen honeku

  • @ChaltuFekadu-wk3ie
    @ChaltuFekadu-wk3ie ปีที่แล้ว

    are inenim aberatatugn

  • @mal122
    @mal122 ปีที่แล้ว

    በግራ አውለኝ የሚል ገጥመ b1964 የተጣፈ ተናገር አንተ ሃውልት የሚል የገትም ምትሐፍ ላይ አንብባልሁ

  • @sofiaibrahim5075
    @sofiaibrahim5075 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @yordanosslmon1676
    @yordanosslmon1676 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sbekele4200
    @sbekele4200 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @HelenHelen-y3c
    @HelenHelen-y3c 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤