ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዳጊዬ 🥰🥰🥰🥰🥰እህት እዳች አይነት እህቶች ያብዛልን ዘመንሽ ይባረክ ለሙሽሮቹ መላካም ጋብቻ ይሁንላችሁ part 2 ይቀጥል የምትሉ 👍
እህቴ እንደማመር ቤተሰብ እንሁን
ዳጊ እስከ ህይወት ፍፃሜሽ በደስታና በጥሩ ነገር አችንም የምትወጃቸዉን ሁሉ ፈጣሪሽ ክፈን ሳያሳይሽ እና ሳያሰማሽ ያኑርሽ የኔ ንግስት የኔ ልእልት👑🌷🌷🌷
አሜን አሜን አሜን እውነት የምትገረምሴት ነች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላት❤❤❤❤ ዳጊ ፍቅር ገና የብዞወች ደስታ ሰጭ : እናት ትሆኛለሽ ውቢቷ ዳጊ::
@@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በየአንድ ልጅ እናት ነች
ዳግዬ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ እድሜ ክጤናጋር ይስጥሽ ።
ዳጊ በእውነት አንቺ ጋ ያለው ነገር ሁሉ የእውነት ነው ፍቅርሽ የእውነት በራስ መተማመንሽ የእውነት ደስታሽ የእውነት ቅንነትሽ የእውነት እውቀትሽ የእውነት በጣም ትለያለሽ እግዚአብሔር ለአንቺም ለቤተሰቦችሽም እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቹ
ወላሂ ይህን ድርግ ስይ በለቅሶ ነው የማየው ብዙ ህመሞችን የያዘ ልብ ስላለኝ እኔ ላገባ 4 ወር ሲቀርኝ ነው የምወደው አባቴን በሞት ያጣሁት ከዝያ በኅላ ሁሉም ነገር ህመም ብቻ ሆነብኝ ዳጊየ አንችን ሳይ የምታለቅሽውን ሳይ ህመምሽ ህመሜ ይሆናል አላህ እርጂም እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጂሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ የልጂሽን ፍሬ ያሳይሽ
ዳጊዬ ኣንቺ እድለኛ ሴት ነሽ የኣባት እናት ሀላፊነት ወስደሽ ታናናሾችሽ ለወግ ማእረግ ማድረስ መታደል ነው።ሀላፊነትሽ በሚገባ የተወጣሽ የኣባትሽን ነብስ ደስ እንደሚላት ኣልጠራጠርየኔ ማርርር ስወድሽ ደሞ ይህንን ፈታ ሾው የሆነ ወንድምሽን የኣብረሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንልህ ዘመንህ ይባረክ ብያለው።ተባረኪልኝ
የኔ ውድ እናት እና አባቱ አለመኖራቸው ልቤን ሰበረው💔 ግንኮ ዳጊየ የሁሉንም ቦታ ትሸፍናለች አላህ እድሜያችሁን አስረዝሞ በደስታ ያኑራችሁ 💕
ሚሰኪን የላቸውም እንዴ❤❤
ለምን እንደሆነ አላውቅም ፈዝዤ ቀረሁ ይህ ቀን ለኔም ይመጣ ይሆንበቃ ትዳራችሁ ይባረክ!
በጣምያምታሉ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ወልዳችሁሳሙ,ለታላቅእህቱ ያለውን ክብር እስኪ ማነው እደኔ የወደደው!
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
ዳጊ የእናትንም ያባትን ቦታ ይዘሽ እንደዚህ በክብር ስለዳርሻቸው ፈጣሪ ለአንቺም ክብር በክብር ላይ ይጨምርልሽ ከነቤተስቦችሽ በደስታ ሁሌም ፈጣሪ ያኑራችው እህትነት ሁሉንም ሲሸፈን ያኮራል
ዳጊዬ የኔ ማር በእውነት ነው የምልሽ ያንቺ አይነት እህት በዘመኔ አላጋጠመኝም እናቴንም አባቴም ሞተውብኛል በደስታዬም በሐዘኔም ብዙ ልቤ ይደማል እህቶችሽ ወንድሞችሽ ታድለው በጣም ነው የምታስቀኑት ዘራችሁ ይባረክ ወንድምሽም ትዳሩ ይባረክ !!!
መልካም ጋብቻ ውለዱ ስሙ
አሜን መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ አንቺ እህቱ ብቻ ሳትሆኝ እናቱም አባቱም እህቱም ወንድሙምነሺ ዛሬ እኔ ልብለጥ በምንልበት ግዜ ከራስ አስበልጦ ለወንድምሺ እንዲህ መሆንሺ የሚደነቅነው ለሁላችንም እንዲህ ንፁህ ልቦና ይስጠን🙏እግዚአብሔር ሁሌም ከናተጋ ይሁን ሁሌም በፍቅር ኑሩ ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ❤
እንደማመር በቅንነት
በአካል ቦታው ላይ ያለሁ ያህል ነው የተሰማኝ ኢነርጂው ተጋባብኝ ዋው!!! ሁላችሁም በጣም ታምራላችሁ ደስታችሁ የዘላለም ይሁን !!!! ዳጊዬ ደሞ u have no idea ምን ያህል እንደምወድሽና እንደማከብርሽ።
ዋው የሚገርም ነው አቤላ ያገሬ ልጅ የደሴው ሸበላ የሸገሯ ልእልት እንኳን ደስ አላችሁ ትዳራችሁን አላህ ያማረ የሠመረ ያድርግላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ 💚💛❤️
#Daggy እህት እናት እና አባት ሆና ወንድሟን በሰርግ ብቻ ሳይሆን የሰርግ ፌሲቲቫል በሚመስል ሰርግ የዳረች ድንቅ ሴት አቦ ወልደዉ ከብደዉ ደስታሽን ሙሉ ያርጉት የኔ ጀግና🙏💚💛❤️
እኔም እናት እና አባት የለኝም ዳጊ የእኔ ቆንጆ እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ደግሞ የሀገሬ ልጆች ናችሁ እኔም ደሴ ነው ሀገሬ እዳች አይነት እህት ፈጣሪ ያብዛልን ❤❤😭😭
Thank you for sharing. ዳጌዬ በጣም አመሰግናለሁ ይህ ነው እህትነት እናትም አባትም ሆኖ መቆም መታደል ነው አሁንም ፍቅራችሁን ብዝት ያርግላችሁ። የአብርሃም የሣራ ጋብቻ ያርግላችሁ። ውለዱ ክበዱ። ዳጌዬ ልጅሽን ሼ ያድርግልሽ እግዜአብሔር ይጠብቅልሽ።
የሰራ ይከበራል ያስከብራል !ዲጊ ልዩዋ አሰደማሚ ሴት👌!እንኳን ደስ አለሽ!!
እግዚአብሄር ይመስገን የእውነት ዳጊዬ ሁሌ እንዳስደመመችን ነው ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ይህ ለሁሉም ኢትዮጵያውያን አስተማሪ የሆነ ቻናል ነው
ማሻ አላህ ደስ ሲሉ😍 ውለዱ ክበዱ ዘራችሁ እንደሀረግ ይርዘም እንደ አሸዋ ይብዛ እንደፅጌረዳ ያብብ😘ዳጊዬ እንኳን ደስ ያለሽ
አላህ የሰመረ ያማር ሰርግ ያድርግልህ እድለኛነህ ዳጊን የመሰለይ እህት ሰለሰጠህ ከናት በላይ ነት እድሜሺን ያርስመው የኔውድ ወለየነቲን ወደድኩት በንቺ የተነሳ ወሎየ ፍቅር ነን ደግ ነን ስለወሎምንን ቃል የለውም መግለጫ
ደጊየ ደሞ አክስት ሁነሺ ልይሺ በፈጣሪ ፍቃድ
ዳግ 💚💚💚💚💚💚😍😍 በጣም ነው ምወድሽ እንደዝህ አይነት ደግ ሰው የብዘልንንን መውለድ ቋንቋ ነው እህተ ልበልሽሽሽሽ ተባረክ
ለመጀመሪያ ጊዜ ገብቼ አነባሁት እህት ደግ እህት አንተም ጥሩ ስለሆንክ ጌታ በልጅ ይባርካችሁ የጎደለውን የምትሞላ ሚስት ያርግልህ
ዳጌዬ የኔ ጀግና እናትም አባትም ሆነሽ ከዚ በላይ ምን አለ 😍😍
ዳጊ ትልቅ ሰው እንኳን ደስ አለሽ !እግዚአብሔር የወንድምሽን ጋብቻ የስኬት እና የሐሴት ዘመን ያድርግለት!!!አንችም ዘመንሽን ከእነ መላው ቤተሰብሽ በጤና እና በድሜ ያኑርሽ!አድናቂሽ ነኝ!
ሳያችሁ በሁለቱም ውስጥ ቡዙ መካራ አሳልፎ በጣም ይወዳደሉ እግዚአብሔር ይትብቃቹ መልካም ጋብቻ ማላባሃይቱቡ 😍😍😍
ዳጊዬ የኔ መልካም ሴት ታድለሽ እህት ብቻ ሳትሆኚ እናትም ነሽ እንኳን ደስ አለሽ እወዳችዋለው እግዚአብሔር ይባርካችው
ለካ ያንቺ ወንድም ሁኖ ነው ጨዋታ አዋቂ የሆነው ዳጊ በጣም ነው የማደንቅሽ የማከብርሽ ኑሪልኝ ያገሬ ልጅ እኛ ወለዬዎችኮ 👍😂😍
የእህትነት ጥግ ዳጊዬ 😘ፈጣሪ ሁላችሁንም በሳቅ በደስታ ያኑራችሁ
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ዳጊየ አንችም እናት ማለት ነሽና አያት ለመሆን ያብቃሽ የሴቶች ተምሳሌት ጀግኒት ክብር ይገባሻል የዳጊን ጥንካሬ እምትውዱ ሁሉ ፍቅራችሁን በላይክ አሳዩኝ♥
ለመጀመሪያ ግዜ ቀለል ያለ ውብ ሰርግ አየሁ ዳጊዬ ምርጥ እህት ነሽ ፈጣሪ ለፍሬ ያብቃቸው
ዳጊየ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛለችሁ የኢትዮጵያን አርቲስት ያስደምማል የወድምሽ ሰርግ መልካም ትዳር እህት ማለት እድህ ነው የኔ ቆጆ💋💋
@@tube-bp7ew እሽ
ገና ወንድሜ ብለሽ ስጀምሪ ነው እንባዬ የመጣው ስሜቱን ታውቂዋለሽ ላንቺ አልነግርሽም በተለይ እናት አባት በሌሉበት የሁለቱንም ቦታ ሸፍነሽ ያለሽው አንቺ ጀግና ነሽ ያብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ውለዱ ክበዱ ልጆቻችሁ ለቁም ነገር ይብቁ
እመቤቴ የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ ልክ እንደፀሀይ የሚያበራ ልብ ነው ያለሽ ደሞ ስታምሪ ሙሽሮቹ እመቤቴ ጎጆቹሁን በልጅ ትባርክላቹ
ቤተሰብ እንሁን እንደማመር
ዳጊ እናት እኮ ነሽ ምን ይወጣልሻል አቤሎ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ😍😍💝አስለቀሺኝ ለካ ሆድ ይብሳል
በብዙ መንገድ ይረብሻል ግን ደግሞ ተወተሽዋል እንዲነው የህት እናት እንኳን ደስ ያለሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር አላቃችሁም ግን በቃ በጣም ደስ ትላላችሁ አቤሎ ከአይን ያውጣህ እግዚአብሔር በልጅ ይባርክህ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልህ
ዳጊዬ በጣም አስተዋይ እና ደግ ሴት ነሽ!😍😍😍 እግዚአብሔር ከዚህም በላይ አብዝቶ ይባርክሽ!🙏 ሁላችንም እንኳን ደስ አላችሁ!!!
ዳጊዬ የኔቆንጆ የወንድምሽ ሰርግ እንዲህ የማረው ያንቺ ቅንነትና የበዛ መልካምነት ነው አክባሪሽ
ዳጊዬ ከእህትም እናት ነሽ እሰይ እንኳን ይህን ክብር አየሽ የሚያምሩት ሙሽሮችም የአብርሀም የሳራ ያርግላቸውግን ግን ዳጊዬ አንችስ አንቺም ማግባት አለብሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
ዳጊዬ ስወድሽ መልካም ሴት ነሽ መልካምነት ለራስ ነው እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ እናትም አባትም እህትም ሆነሽ ዳርሽ ተመስገን እንኳንም ኖርሽ የኔ ልዩ
ዳጊዬ ቆንጆ ስታለቅሱ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እንዳቺ ደግ ቤተሰቦቹን የሚወድ አላየሁም ሁሌም ደስተኛ ሁኚ አንቺ እናትና አባት ባይኖራችሁም ሁለቱንም ተክተሻል ማዘን አይገባሽም beautiful family !!!!
ደስ ከማለታችሁ በላይ እንዴት አንጀት እንደምትበሉ ዳጊ የ እህት እናት ስታምሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Congratulations
ዳጊዬ ደሞ ያንቺንም ደስታ ያሳየን ♥️እኔም እንዳንቺ ወላጆቻችን ባለመኖራቸው ወንድሜን 8 ወር ለፍቼ ነው የዳርኩት በምንም ጉድለት እንዳይከፋው ለሰርጉ ይበላሽብኛል ብዬ ከማሰብ 48 ሰዓት አልተኛሁም ሠረጉ ሆቴል ቢሆንም ቅልቅሉን ግን እያንዳንዱን የብፌ ምግብ ሬስፒ ሣይቀረ ነበር ያዘጋጀሁት ታዲያ በሠርጉ የምስጋ አገልግሎትም ቢሆን አልደከምኩም ነበር እናንተን ሳይ እራሴን ነው ያየሁት በዚ ሰዓት ምን እንደሚሠማሽ በደንብ ይገባኛል የተባረከ ጋብቻ ያርግላችሁ !
❤❤❤❤❤❤❤በስማም ስንቴ አየሁት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እንኳን ኖርሽለት ታላቅ እህት እንደእናት ናት በዛላይ ፍቅራችሁ ❤❤❤ዘራችሁ እንደምድር አሸዋ ይብዛላችሁ❤❤❤ እናታችሁ አባታችሁ አልሞቱም የተባረኩ እንዴት ቢያሳድጓችሁ ነዉ🙏🙏🙏
ምንም ቃላት የለኝም አንችን አይቶ ቤተሰብሽን ለመገመት በጣም ቀላል ነው የኔ ጀግና ሙሉ ቤተሰቡ እና ኘሮግራሙ ከቃላት በላይ ነው እመብርን በሁሉም ነገረሽ ከእነ ልጇ አትለያቹህ ትዳራቸውን ትባርክ!!
እንኳን ደስ አላችሁ ትልቅ እህት እንደ እናት ሆኖ ሲድር ደስ ይላል
ዳጊ በእውነት እህት ሳትሆኚ እናት እኮነሽ ደስ የሚል ቤተሰብ
ዋው በጣም ታምራላችሁ መልካም ካብቻ በልጄ ተባረክ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ነችሁወድ የሀግሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ከክፈሁሉ ፈጣረ ይጠብቃችሁ የወሎ ልጄ ፋቅረ ሀገራችንን ሰላም ያረግልን
አህት ወንድሞቼ እስኪ ፈጣሪ ለኛም ይህን የተባረክ የተቀደሰ ቀን ያድለን, ትዳራቹህን የአብርሃም የሳር ያድርግላቹህ 👏👏👏👏
እንደማመር ቤተሰብ እንሁን
በጣም በጣምምም የሚያምር ሰርግ!! ውበት፣ የሙዚቃ አመራረጥ፣ ዳንስ፣ አለባበስ፣ ከለር ፩ኛ!! አንዳንዶች የማይወዷቸውን ለማስደስት ሰርጋቸውን የመንደር ጠጅ ቤት ያስመስሉታል! ይሄ ሰርግ ራስን መሆን በራስ መተማመን ራስን ማክበርይታይበታል! ራሳችንን ስናከብር ነው ሌላ የምናከብረው! የአብረሃም የሳራ ጋብቻ ይሁን!! ዳጊ ውብ እህትብሎ ዝም! ❤
ይሄ ሰርግ ብዙ ኢትዮጵያዊንን ያስተምራል አንደኞች ናችሁ እውነት ታድለሽ ዳጊ 👍👍
ዳጊ ጌታ እየሱእስ እድሜና ጤና ይስጥሽ ለቤተስብሽ ለወድምሽ ያለሽ ፊቅር ጥልቅ ነው እኔም እዳቺ አድ ወድም ነው ያለኝ በቃ አባቴ በይው በስደት አብረን ነው የምንኖረው ጌታ ለዚ ማርግ እዲያበቃልኝ ፀሎቴ ነው አቺን ሳይሽ ሁሌ እባዬ ይመጣል ጥሩ ሴት ነሽ ተባረኪ እህቴ
ደስ የሚል ቤተሰብ ፈጣሪ በደስታ ያኑራችሁ ዳጊ ምርጥ እህት ምርት እናት ነሽ ፈጣሪ በሰላም በጤና ያኑራችሁ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤️❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ዳግ ሳላጋንን አላቅሽም ነበር በ ቅርብ ነው ያየሁሽ ግን ጠቅመሽኛል የምሬ ነው ብዙ ተምሬ ብሻለሁ ውድ ግዜሽን ብሰጭኝ ብደውልልሽ ደስ ይለኛል በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛ ጀግና ነሽ ይመችሽ ቅን አሳቢ ነሽ አባትሽን አላህ ያስ ረሳሽ
ምረጥ ኢትዮጵያዊ 🇪🇹 እናትም እህት ነሽ ለሌሎች አርያ ነሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ 🙏
እግዚአብሔር ደስታችሁን እስከመጨረሻው እንዲሁ ያቆየው እንዴት ደስ እንደምትሉ የቤተሰባችሁ ፍቅር ያስቀናል 🤗
እንደማመር በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
የሙሽራው እብደት ግን ደስ ሲል ባጠቃላይ በጣም ምታምሩ ፋሚሊስ ዋው
እያለቀስኩ ያየሁት ሰርግ ዳግየ እድሜና ጤና ይስጣችው ውዶች የሰፈሬ ልጆች ከልቤ እወዳችኋለው
ዳጊዬ ምርጥ እህት ነሺ በቃ ዉብ ናችሁ የኔ ወለየዎች😍😍
ዳግየ የሴት ጠንካራ የናንተ ደስታ የኛ ደስታ ሁነዋል 😘😘🙏
ዳጊዮ የኔ ጀግና የጥንካሬ ተምሳሌት አንጀቴን በላሽው ግን በቃ ጎበዝ ጀግና የዘመናችን ምርጥ እህት አንደኛ እህት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣቹ ከነመላው ቤተሰቦችሽ ።የእኛ ትውልድ ጀግና ዳጊዮ። መልካም ጋብቻ ሙሽሮች
ያአብርሃም የሳራ ያረግላችሁ ዳጊዬ የኔውድ እንካን ደስ አለሽ የወንድምሽን ሰርግ ስላሳይሽ
ዳጊዬ እመቤቴ ትጠብቅሽ አንድ ልጅሽን ሺ ያርግልሽ የውነት ከልቤ ነው ልጅሽም አድጎ ልክ እንደ አንቺ ቤተሰብን የሚወድ ጥልቅ ያለው ፍቅር ልክ እንዳንቺ ቤተሰቦችሽን እንደተከዛከብሽ እሱም አንቺንን የሚከባከብሽ ልጅ ይሆንልሽ ዳጊዬ 😍😍😍😍
እግዚያቤር ይባርካችው ወንድሜ እህትህን አከባበርህ ስርዕቱን የጠበቀ ነው ተስፍ አለኝ ብዙ ስው እንደሚማርበት ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችው ታምራላችው እህትህ ደግሞ በጣም ስርዕት ያላት ስው ናት በጣም እወዳታለው አገራችን ብዙ talk show አቅራቢ ከእሶ ብዙ መማር ይችላል ,,,,, ትበርታልን ,,,, ባጠቃላይ የጨዋ ልጆች መሆናችው ይታያል !!!! ተባረኩ
ደጋግሜ ባዬው አልጠገብኩትም😘😘የትዳር ዘመናችሁ ይባረክ🙏ያመቱ ምርጥ ሰርግ👌😘😘
ወንድምሽ ታድሎ እዳቺ አይነት እህት አለው❤
ዳጊዬ እስከ ህይወት ፍፃሜሽ በሰላም በፍቅር በደስታ በጤና ኑሪልኝ
Beautiful Blessed Family የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ጸጋውን ያብዛላችሁ አደራ ለኬክ ጊዜ ግን እንድትጠሩኝ. I don't want to miss እንደዚህ ያለ ሰርግ
የእውነት የኢትዮጵያ እና የአመቱ ምርጥ ሰርግ ነው👰🤵ዋው በራያው ልብስ በባህል ልብስ በባህል ሙዚቃ መጨፈር የሌለ ያምራል አይለያያችሁ ወሎየ ፍቅር ነው🇪🇹❤️🥰
Daggy you are world class. I'm so happy to see how you treat your loved ones ❤️ this will be great lesson for others. God bless you more and more!!!
አቤቱ ጌታ ሆይ ምን የተባረክሽ ሰው ነሽ ? ስላንቺ ቃላት ያጥረኛል ! እግ/ ር ያንቺን ትልቅነት ለሁሉም ያድለው
ምን መታደል ነው የናት ምትክ እናት ዳግዬ Beautiful Family ❤ ተባረኬ እንዳንቼ ያለውን እህት ያብዛልን ዳግዬ love you 😍
በጣም የሚያምር ሰርግነው የአብራሃምና የሳራን ጋብቻ ያድርግላችሁ ዳጊየ እንኮዋን ደስስ አለሽ
ዳጊ አጅግ ጀግና እህት ነሽ ይውለድ ዘራችው ይባረክ ፍጳሜቸው ይመር እ/ር ከእናንተ ጋ ይሁን አብዝቶ ይባርክሽ
Tadleshe enam yewndman desta lemayet gaguhalew yewnet yadrglahew♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹♥️♥️♥️
ደስ የሚል ቤተሰብ የምር ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
በእውነት እህታችን መልካም እህት ነሽ እናት የለኝም አያስብልም እህት ወንድሞቻችን ትዳጋችሁን የተባረከ ያድርግላችሁ
ዳጊዬ የኔ ልእልት ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይሰጥሸ ለወንድምሸ መልካም ትዳር
Edelegnoch nachu fetari fikrun yabzalachuu..edmena tenam yistachu❤🥰😍
እነዚህ ጥንዶች በምወደው የቻላቸው ሙዚቃ ሲጨፍሩ ዐይቼ ውድድ አድርጌያቸው ነበር 💛... I had no clue that the groom was your brother. እንኳን ደስ አላችሁ ዳጊዬ። በእነ ዶኪማስ ቤት የተገኘች ድንግል በጎጇችሁ ትግባ።
esuwa setzefnlet esu sizefnlat yalbet video batekalay bemtayet bcha yalefu video lekekiln yene wude dagi begugut etebkalehu yehenen idea yemtdegfu eski ejachehu awetu(betammmm yemtaskenu familywoch nachew❤❤❤❤❤❤❤tenkara,sister nesh yasebshwn hulu ysakalesh endezih aynet serg ayech alakim yelm sijmer maybe ke enante buhuwala kemta
ዳጊ እንዳንቺ ያብዛልን ልባም ምርጥ እህት እናት ጥበበኛ ሴት ነሽ ፍቅርሽ እንካን ለቤተቦችሽ ለማያውቅሽ ይገዛል መልካም አርአያ ነሽ ዘመንሽ ይባረክ ለምልሚ እህቴ ያብዛልሽ ይጨምርልሽ ተባረኪ ❤❤❤
ይመችሽ በመቤቴ እናትም አባትም እህት ሁሉን ነገር ነሽ ፡ እድሜ ትጨምርላችሁ የግሸኖዋ እመቤት
በጣም ደግ እህት ነሽ እድሜ ዘመንሽ ይባረክ ቤተስብ ሳይኖር ሆድ ይብሳል ቢሆንም ግን ዘር ይቀጥላል❤❤❤
የቤተስቡ ፍቅር በጣም ደስ ይላል ። ባልና ሚስቶቹም በጣም ደስ ይላሉ ብልጅነት እስከእውቀት አብረ እንደነበሩ ያስታውቃል ። እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ቤተስባችሁ ከላይ ሆነው ደስታችሁን ያያሉ
የቤተሰቡን ፍቅር እግዚአብሔር ይጠብቅ። ትዳራችሁ ይባረክ። እድሜና ጤና ይስጣችሁ። ዳጊየ ላንቺም እግዚአብሔር የሚመች ትዳር እንዲሰጥሽ ፀሎቴ ነው።
ወንድምና እህት በየቤቱ እንደናተ ቢሆን ተመኘሁ ከምር ቀናሁ የፍቅር ተምሳሌቶች ናችሁ በእናንተ ውስጥ ግን ያየሁት ያሳደጋችሁን ድንቅ ቤተሰብ ነው ያፈሩትን ፍሬ ቀና ብለው ቢያዮ ብዬ ተመኘሁ ❤
በጣም ደስ ይላል ኢንኩዋ ፈጣሪ ኤረዳቹ ኢትዮጵያዊንት ይደምቃል ዳግ በጣም ብርቱ ሴት ነሽ ተባረክልኝ ኢነንም ከስደት መልስ ያብቃኝ ሁላቹም ለዝይ ክብር ያብቃቹ
Melkam beteseb, enat yehonsh sister , Egzabher ayleyachhu 🙏🙏🙏
ዋው በጣም ምርጥ ዳጊዬ ለአብርሃም ልጅ ልደት አትላንታ በወንድሜ ቤት ለጥቂት ሰአታት አግኝቼሽ ባጋጣሚው በደንብ ሳላውቅሽ በመለያየታችን በጣም ነው የቆጨኝ ግን ለሁሉም ጀግና ነሽ ምንጊዜም ቤተሰብ ቤተሰብ ነው ለቤተሰቦችሽ ያለሽ ፍቅር በጣም ነው ልቤን የገዛው ቤተሰቦችሽ መቼም እድለኞች ናቸው እኔም ባልል እነሱ እየመሰከሩልሽ ነው በጣም ነው የወደድኩሽ
አባትሺ ጀግና ነበር የፍቅር ተምሳሌት የደሴ ልጆችን ለቁም ነገር ያበቃ ጀግና የቀለም አባት ነበር ምንም አልደነቀኝ የሱ ልጅ መሆንሺን ሲነግሩኝ የሱ ልጅ ሁና ቦዘኒ አልገምትም ፍቅር ለልጆቹ አይደለም ድፍን ለደሴ ልጆች ሲሰተምር የነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደሰ ነው ያለኝ ሰላወቅኩሺ እሱን ባች አየሁ
ዳጊየ ያንች አይነት እህት እናት ያብዛልን መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ አንደኛ ሰርግ በቃ
ፈጣሪ የተባረከ የትዳር ዘመን ያድርግላችሁ!!!የአመቱ ምርጥ ጋብቻ በሚል ለሽልማ ት መቅረብ አለባቸው
በእውነት እንዴት እንደምታስቀኑ እስከመጨረሻው አይለያቹ
የምር ልቤ ተረበሸ ዳጊዬ እንዳንቺ አይነት ትኑር በእውነት እናትም አባትም ነሽ
Thank you Daggi for sharing this beautiful wedding, I can't stop watching! It is AWESOME 👍
አንቺእህት ነሽ?አንቺ እናት ነሽ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ እውይ ስታሳዝኑ አይ ምነው ሞት በይኖር ግን እኮ እግዚአብሔር መልካም ነው እናት እና አባታችሁ ከላይ ከሰማይ ሆነው ያያችዃል እኔን በደንብ ነው እንዳለቅስ የጋበዛችሁኝ እናንተም ጋ ያለው እኔም ቤት ስላለ
ዳጊየ ቆንጆ እንኳን ደስ ያለሽ በደስታ ኑሪ እግዛብሔር ይስጥሽ ጨምሮ ጨማምሮ
ዳጊዬ ትለያለሽ እኮ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥሽ የኔ ዉድ❤❤❤
እህት ማለት እናትም ናት አንደኛ ትዳራችሁ ይባረክ የኔ ውቦች😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ብዙ የሰርግ ፕሮግራም አይቻለሁ የነዚህ ግን ልዩ ነዉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዳጊዬ በጣም ነዉ እደዉድሺ እና የበለጠ እዳከብርሺ የሆኩት
ዳጊየ ምን ልበልሽ ተላቅ እህት የእናት ምትክ ናት ይባላል እህት እና ወድምሽ አንቺን የመሰለች እህት ሥላቸው እድልኞች ናቸው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር የኔ ምሰሶ በየሻለሁ አይለያቺሁ ሁሌም በደሥታ ኑሩልኝ ❤❤❤❤❤
ዳጊዬ 🥰🥰🥰🥰🥰እህት እዳች አይነት እህቶች ያብዛልን ዘመንሽ ይባረክ ለሙሽሮቹ መላካም ጋብቻ ይሁንላችሁ part 2 ይቀጥል የምትሉ 👍
እህቴ እንደማመር ቤተሰብ እንሁን
ዳጊ እስከ ህይወት ፍፃሜሽ በደስታና በጥሩ ነገር አችንም የምትወጃቸዉን ሁሉ ፈጣሪሽ ክፈን ሳያሳይሽ እና ሳያሰማሽ ያኑርሽ የኔ ንግስት የኔ ልእልት👑🌷🌷🌷
አሜን አሜን አሜን እውነት የምትገረም
ሴት ነች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላት❤❤❤❤ ዳጊ ፍቅር ገና የብዞወች ደስታ ሰጭ : እናት ትሆኛለሽ ውቢቷ ዳጊ::
@@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በየአንድ ልጅ እናት ነች
ዳግዬ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ እድሜ ክጤናጋር ይስጥሽ ።
ዳጊ በእውነት አንቺ ጋ ያለው ነገር ሁሉ የእውነት ነው ፍቅርሽ የእውነት በራስ መተማመንሽ የእውነት ደስታሽ የእውነት ቅንነትሽ የእውነት እውቀትሽ የእውነት በጣም ትለያለሽ እግዚአብሔር ለአንቺም ለቤተሰቦችሽም እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቹ
ወላሂ ይህን ድርግ ስይ በለቅሶ ነው የማየው ብዙ ህመሞችን የያዘ ልብ ስላለኝ እኔ ላገባ 4 ወር ሲቀርኝ ነው የምወደው አባቴን በሞት ያጣሁት ከዝያ በኅላ ሁሉም ነገር ህመም ብቻ ሆነብኝ ዳጊየ አንችን ሳይ የምታለቅሽውን ሳይ ህመምሽ ህመሜ ይሆናል አላህ እርጂም እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጂሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ የልጂሽን ፍሬ ያሳይሽ
ዳጊዬ ኣንቺ እድለኛ ሴት ነሽ የኣባት እናት ሀላፊነት ወስደሽ ታናናሾችሽ ለወግ ማእረግ ማድረስ መታደል ነው።ሀላፊነትሽ በሚገባ የተወጣሽ የኣባትሽን ነብስ ደስ እንደሚላት ኣልጠራጠር
የኔ ማርርር ስወድሽ ደሞ ይህንን ፈታ ሾው የሆነ ወንድምሽን የኣብረሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንልህ ዘመንህ ይባረክ ብያለው።
ተባረኪልኝ
የኔ ውድ እናት እና አባቱ አለመኖራቸው ልቤን ሰበረው💔
ግንኮ ዳጊየ የሁሉንም ቦታ ትሸፍናለች አላህ እድሜያችሁን አስረዝሞ በደስታ ያኑራችሁ 💕
ሚሰኪን የላቸውም እንዴ❤❤
ለምን እንደሆነ አላውቅም ፈዝዤ ቀረሁ ይህ ቀን ለኔም ይመጣ ይሆን
በቃ ትዳራችሁ ይባረክ!
በጣምያምታሉ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ወልዳችሁሳሙ,ለታላቅእህቱ ያለውን ክብር እስኪ ማነው እደኔ የወደደው!
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
ዳጊ የእናትንም ያባትን ቦታ ይዘሽ እንደዚህ በክብር ስለዳርሻቸው ፈጣሪ ለአንቺም ክብር በክብር ላይ ይጨምርልሽ ከነቤተስቦችሽ በደስታ ሁሌም ፈጣሪ ያኑራችው እህትነት ሁሉንም ሲሸፈን ያኮራል
ዳጊዬ የኔ ማር በእውነት ነው የምልሽ ያንቺ አይነት እህት በዘመኔ አላጋጠመኝም እናቴንም አባቴም ሞተውብኛል በደስታዬም በሐዘኔም ብዙ ልቤ ይደማል እህቶችሽ ወንድሞችሽ ታድለው በጣም ነው የምታስቀኑት ዘራችሁ ይባረክ ወንድምሽም ትዳሩ ይባረክ !!!
መልካም ጋብቻ ውለዱ ስሙ
አሜን መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ አንቺ እህቱ ብቻ ሳትሆኝ እናቱም አባቱም እህቱም ወንድሙምነሺ ዛሬ እኔ ልብለጥ በምንልበት ግዜ ከራስ አስበልጦ ለወንድምሺ እንዲህ መሆንሺ የሚደነቅነው ለሁላችንም እንዲህ ንፁህ ልቦና ይስጠን🙏እግዚአብሔር ሁሌም ከናተጋ ይሁን ሁሌም በፍቅር ኑሩ ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ❤
እንደማመር በቅንነት
በአካል ቦታው ላይ ያለሁ ያህል ነው የተሰማኝ ኢነርጂው ተጋባብኝ ዋው!!! ሁላችሁም በጣም ታምራላችሁ ደስታችሁ የዘላለም ይሁን !!!! ዳጊዬ ደሞ u have no idea ምን ያህል እንደምወድሽና እንደማከብርሽ።
ዋው የሚገርም ነው አቤላ ያገሬ ልጅ የደሴው ሸበላ የሸገሯ ልእልት እንኳን ደስ አላችሁ ትዳራችሁን አላህ ያማረ የሠመረ ያድርግላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ 💚💛❤️
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
#Daggy እህት እናት እና አባት ሆና ወንድሟን በሰርግ ብቻ ሳይሆን የሰርግ ፌሲቲቫል በሚመስል ሰርግ የዳረች ድንቅ ሴት አቦ ወልደዉ ከብደዉ ደስታሽን ሙሉ ያርጉት የኔ ጀግና🙏💚💛❤️
እኔም እናት እና አባት የለኝም ዳጊ የእኔ ቆንጆ እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ደግሞ የሀገሬ ልጆች ናችሁ እኔም ደሴ ነው ሀገሬ እዳች አይነት እህት ፈጣሪ ያብዛልን ❤❤😭😭
Thank you for sharing. ዳጌዬ በጣም አመሰግናለሁ ይህ ነው እህትነት እናትም አባትም ሆኖ መቆም መታደል ነው አሁንም ፍቅራችሁን ብዝት ያርግላችሁ። የአብርሃም የሣራ ጋብቻ ያርግላችሁ። ውለዱ ክበዱ። ዳጌዬ ልጅሽን ሼ ያድርግልሽ እግዜአብሔር ይጠብቅልሽ።
የሰራ ይከበራል ያስከብራል !ዲጊ ልዩዋ አሰደማሚ ሴት👌!እንኳን ደስ አለሽ!!
እግዚአብሄር ይመስገን የእውነት ዳጊዬ ሁሌ እንዳስደመመችን ነው ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ይህ ለሁሉም ኢትዮጵያውያን አስተማሪ የሆነ ቻናል ነው
እንደማመር በቅንነት
ማሻ አላህ ደስ ሲሉ😍 ውለዱ ክበዱ ዘራችሁ እንደሀረግ ይርዘም እንደ አሸዋ ይብዛ እንደፅጌረዳ ያብብ😘
ዳጊዬ እንኳን ደስ ያለሽ
አላህ የሰመረ ያማር ሰርግ ያድርግልህ እድለኛነህ ዳጊን የመሰለይ እህት ሰለሰጠህ ከናት በላይ ነት እድሜሺን ያርስመው የኔውድ ወለየነቲን ወደድኩት በንቺ የተነሳ ወሎየ ፍቅር ነን ደግ ነን ስለወሎምንን ቃል የለውም መግለጫ
ደጊየ ደሞ አክስት ሁነሺ ልይሺ በፈጣሪ ፍቃድ
ዳግ 💚💚💚💚💚💚😍😍 በጣም ነው ምወድሽ እንደዝህ አይነት ደግ ሰው የብዘልንንን መውለድ ቋንቋ ነው እህተ ልበልሽሽሽሽ ተባረክ
ለመጀመሪያ ጊዜ ገብቼ አነባሁት እህት ደግ እህት አንተም ጥሩ ስለሆንክ ጌታ በልጅ ይባርካችሁ የጎደለውን የምትሞላ ሚስት ያርግልህ
ዳጌዬ የኔ ጀግና እናትም አባትም ሆነሽ ከዚ በላይ ምን አለ 😍😍
ዳጊ ትልቅ ሰው እንኳን ደስ አለሽ !እግዚአብሔር የወንድምሽን ጋብቻ የስኬት እና የሐሴት ዘመን ያድርግለት!!!
አንችም ዘመንሽን ከእነ መላው ቤተሰብሽ በጤና እና በድሜ ያኑርሽ!
አድናቂሽ ነኝ!
ሳያችሁ በሁለቱም ውስጥ ቡዙ መካራ አሳልፎ በጣም ይወዳደሉ እግዚአብሔር ይትብቃቹ መልካም ጋብቻ ማላባሃይቱቡ 😍😍😍
ዳጊዬ የኔ መልካም ሴት ታድለሽ እህት ብቻ ሳትሆኚ እናትም ነሽ እንኳን ደስ አለሽ እወዳችዋለው እግዚአብሔር ይባርካችው
ለካ ያንቺ ወንድም ሁኖ ነው ጨዋታ አዋቂ የሆነው ዳጊ በጣም ነው የማደንቅሽ የማከብርሽ ኑሪልኝ ያገሬ ልጅ እኛ ወለዬዎችኮ 👍😂😍
የእህትነት ጥግ ዳጊዬ 😘ፈጣሪ ሁላችሁንም በሳቅ በደስታ ያኑራችሁ
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ዳጊየ አንችም እናት ማለት ነሽና አያት ለመሆን ያብቃሽ የሴቶች ተምሳሌት ጀግኒት ክብር ይገባሻል የዳጊን ጥንካሬ እምትውዱ ሁሉ ፍቅራችሁን በላይክ አሳዩኝ♥
ለመጀመሪያ ግዜ ቀለል ያለ ውብ ሰርግ አየሁ ዳጊዬ ምርጥ እህት ነሽ ፈጣሪ ለፍሬ ያብቃቸው
ዳጊየ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛለችሁ የኢትዮጵያን አርቲስት ያስደምማል የወድምሽ ሰርግ መልካም ትዳር እህት ማለት እድህ ነው የኔ ቆጆ💋💋
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
@@tube-bp7ew እሽ
ገና ወንድሜ ብለሽ ስጀምሪ ነው እንባዬ የመጣው ስሜቱን ታውቂዋለሽ ላንቺ አልነግርሽም በተለይ እናት አባት በሌሉበት የሁለቱንም ቦታ ሸፍነሽ ያለሽው አንቺ ጀግና ነሽ ያብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ውለዱ ክበዱ ልጆቻችሁ ለቁም ነገር ይብቁ
እመቤቴ የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ ልክ እንደፀሀይ የሚያበራ ልብ ነው ያለሽ ደሞ ስታምሪ ሙሽሮቹ እመቤቴ ጎጆቹሁን በልጅ ትባርክላቹ
ቤተሰብ እንሁን እንደማመር
ዳጊ እናት እኮ ነሽ ምን ይወጣልሻል አቤሎ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ😍😍💝አስለቀሺኝ ለካ ሆድ ይብሳል
በብዙ መንገድ ይረብሻል ግን ደግሞ ተወተሽዋል እንዲነው የህት እናት እንኳን ደስ ያለሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር አላቃችሁም ግን በቃ በጣም ደስ ትላላችሁ አቤሎ ከአይን ያውጣህ እግዚአብሔር በልጅ ይባርክህ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልህ
ዳጊዬ በጣም አስተዋይ እና ደግ ሴት ነሽ!😍😍😍 እግዚአብሔር ከዚህም በላይ አብዝቶ ይባርክሽ!🙏 ሁላችንም እንኳን ደስ አላችሁ!!!
ዳጊዬ የኔቆንጆ የወንድምሽ ሰርግ እንዲህ የማረው ያንቺ ቅንነትና የበዛ መልካምነት ነው አክባሪሽ
ዳጊዬ ከእህትም እናት ነሽ እሰይ እንኳን ይህን ክብር አየሽ የሚያምሩት ሙሽሮችም የአብርሀም የሳራ ያርግላቸው
ግን ግን ዳጊዬ አንችስ አንቺም ማግባት አለብሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
ዳጊዬ ስወድሽ መልካም ሴት ነሽ መልካምነት ለራስ ነው እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ እናትም አባትም እህትም ሆነሽ ዳርሽ ተመስገን እንኳንም ኖርሽ የኔ ልዩ
ዳጊዬ ቆንጆ ስታለቅሱ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እንዳቺ ደግ ቤተሰቦቹን የሚወድ አላየሁም ሁሌም ደስተኛ ሁኚ አንቺ እናትና አባት ባይኖራችሁም ሁለቱንም ተክተሻል ማዘን አይገባሽም beautiful family !!!!
ደስ ከማለታችሁ በላይ እንዴት አንጀት እንደምትበሉ ዳጊ የ እህት እናት ስታምሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Congratulations
ዳጊዬ ደሞ ያንቺንም ደስታ ያሳየን ♥️
እኔም እንዳንቺ ወላጆቻችን ባለመኖራቸው ወንድሜን 8 ወር ለፍቼ ነው የዳርኩት በምንም ጉድለት እንዳይከፋው ለሰርጉ ይበላሽብኛል ብዬ ከማሰብ 48 ሰዓት አልተኛሁም ሠረጉ ሆቴል ቢሆንም ቅልቅሉን ግን እያንዳንዱን የብፌ ምግብ ሬስፒ ሣይቀረ ነበር ያዘጋጀሁት ታዲያ በሠርጉ የምስጋ አገልግሎትም ቢሆን አልደከምኩም ነበር እናንተን ሳይ እራሴን ነው ያየሁት በዚ ሰዓት ምን እንደሚሠማሽ በደንብ ይገባኛል
የተባረከ ጋብቻ ያርግላችሁ !
❤❤❤❤❤❤❤በስማም ስንቴ አየሁት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እንኳን ኖርሽለት ታላቅ እህት እንደእናት ናት በዛላይ ፍቅራችሁ ❤❤❤ዘራችሁ እንደምድር አሸዋ ይብዛላችሁ❤❤❤ እናታችሁ አባታችሁ አልሞቱም የተባረኩ እንዴት ቢያሳድጓችሁ ነዉ🙏🙏🙏
ምንም ቃላት የለኝም አንችን አይቶ ቤተሰብሽን ለመገመት በጣም ቀላል ነው የኔ ጀግና ሙሉ ቤተሰቡ እና ኘሮግራሙ ከቃላት በላይ ነው እመብርን በሁሉም ነገረሽ ከእነ ልጇ አትለያቹህ ትዳራቸውን ትባርክ!!
እንኳን ደስ አላችሁ ትልቅ እህት እንደ እናት ሆኖ ሲድር ደስ ይላል
ዳጊ በእውነት እህት ሳትሆኚ እናት እኮነሽ ደስ የሚል ቤተሰብ
ዋው በጣም ታምራላችሁ መልካም ካብቻ በልጄ ተባረክ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ነችሁወድ የሀግሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ከክፈሁሉ ፈጣረ ይጠብቃችሁ የወሎ ልጄ ፋቅረ ሀገራችንን ሰላም ያረግልን
አህት ወንድሞቼ እስኪ ፈጣሪ ለኛም ይህን የተባረክ የተቀደሰ ቀን ያድለን, ትዳራቹህን የአብርሃም የሳር ያድርግላቹህ 👏👏👏👏
እንደማመር ቤተሰብ እንሁን
በጣም በጣምምም የሚያምር ሰርግ!! ውበት፣ የሙዚቃ አመራረጥ፣ ዳንስ፣ አለባበስ፣ ከለር ፩ኛ!! አንዳንዶች የማይወዷቸውን ለማስደስት ሰርጋቸውን የመንደር ጠጅ ቤት ያስመስሉታል! ይሄ ሰርግ ራስን መሆን በራስ መተማመን ራስን ማክበርይታይበታል! ራሳችንን ስናከብር ነው ሌላ የምናከብረው! የአብረሃም የሳራ ጋብቻ ይሁን!! ዳጊ ውብ እህትብሎ ዝም! ❤
ይሄ ሰርግ ብዙ ኢትዮጵያዊንን ያስተምራል አንደኞች ናችሁ እውነት ታድለሽ ዳጊ 👍👍
ዳጊ ጌታ እየሱእስ እድሜና ጤና ይስጥሽ ለቤተስብሽ ለወድምሽ ያለሽ ፊቅር ጥልቅ ነው እኔም እዳቺ አድ ወድም ነው ያለኝ በቃ አባቴ በይው በስደት አብረን ነው የምንኖረው ጌታ ለዚ ማርግ እዲያበቃልኝ ፀሎቴ ነው አቺን ሳይሽ ሁሌ እባዬ ይመጣል ጥሩ ሴት ነሽ ተባረኪ እህቴ
ደስ የሚል ቤተሰብ ፈጣሪ በደስታ ያኑራችሁ ዳጊ ምርጥ እህት ምርት እናት ነሽ ፈጣሪ በሰላም በጤና ያኑራችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
❤❤️❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ቤተሰብ እንሁን እንደማመር
ዳግ ሳላጋንን አላቅሽም ነበር በ ቅርብ ነው ያየሁሽ ግን ጠቅመሽኛል የምሬ ነው ብዙ ተምሬ ብሻለሁ ውድ ግዜሽን ብሰጭኝ ብደውልልሽ ደስ ይለኛል በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛ ጀግና ነሽ ይመችሽ ቅን አሳቢ ነሽ አባትሽን አላህ ያስ ረሳሽ
ምረጥ ኢትዮጵያዊ 🇪🇹 እናትም እህት ነሽ ለሌሎች አርያ ነሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ 🙏
እግዚአብሔር ደስታችሁን እስከመጨረሻው እንዲሁ ያቆየው እንዴት ደስ እንደምትሉ የቤተሰባችሁ ፍቅር ያስቀናል 🤗
እንደማመር በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
የሙሽራው እብደት ግን ደስ ሲል ባጠቃላይ በጣም ምታምሩ ፋሚሊስ ዋው
እያለቀስኩ ያየሁት ሰርግ ዳግየ እድሜና ጤና ይስጣችው ውዶች የሰፈሬ ልጆች ከልቤ እወዳችኋለው
ዳጊዬ ምርጥ እህት ነሺ በቃ ዉብ ናችሁ የኔ ወለየዎች😍😍
ዳግየ የሴት ጠንካራ የናንተ ደስታ የኛ ደስታ ሁነዋል 😘😘🙏
እንደማመር በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
ዳጊዮ የኔ ጀግና የጥንካሬ ተምሳሌት አንጀቴን በላሽው ግን በቃ ጎበዝ ጀግና የዘመናችን ምርጥ እህት አንደኛ እህት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣቹ ከነመላው ቤተሰቦችሽ ።
የእኛ ትውልድ ጀግና ዳጊዮ። መልካም ጋብቻ ሙሽሮች
ያአብርሃም የሳራ ያረግላችሁ ዳጊዬ የኔውድ እንካን ደስ አለሽ የወንድምሽን ሰርግ ስላሳይሽ
ዳጊዬ እመቤቴ ትጠብቅሽ አንድ ልጅሽን ሺ ያርግልሽ የውነት ከልቤ ነው ልጅሽም አድጎ ልክ እንደ አንቺ ቤተሰብን የሚወድ ጥልቅ ያለው ፍቅር ልክ እንዳንቺ ቤተሰቦችሽን እንደተከዛከብሽ እሱም አንቺንን የሚከባከብሽ ልጅ ይሆንልሽ ዳጊዬ 😍😍😍😍
እግዚያቤር ይባርካችው ወንድሜ እህትህን አከባበርህ ስርዕቱን የጠበቀ ነው ተስፍ አለኝ ብዙ ስው እንደሚማርበት ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችው ታምራላችው እህትህ ደግሞ በጣም ስርዕት ያላት ስው ናት በጣም እወዳታለው አገራችን ብዙ talk show አቅራቢ ከእሶ ብዙ መማር ይችላል ,,,,, ትበርታልን ,,,, ባጠቃላይ የጨዋ ልጆች መሆናችው ይታያል !!!! ተባረኩ
ደጋግሜ ባዬው አልጠገብኩትም😘😘የትዳር ዘመናችሁ ይባረክ🙏ያመቱ ምርጥ ሰርግ👌😘😘
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
ወንድምሽ ታድሎ እዳቺ አይነት እህት አለው❤
ዳጊዬ እስከ ህይወት ፍፃሜሽ በሰላም በፍቅር በደስታ በጤና ኑሪልኝ
Beautiful Blessed Family የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ጸጋውን ያብዛላችሁ
አደራ ለኬክ ጊዜ ግን እንድትጠሩኝ. I don't want to miss እንደዚህ ያለ ሰርግ
የእውነት የኢትዮጵያ እና የአመቱ ምርጥ ሰርግ ነው👰🤵ዋው በራያው ልብስ በባህል ልብስ በባህል ሙዚቃ መጨፈር የሌለ ያምራል አይለያያችሁ ወሎየ ፍቅር ነው🇪🇹❤️🥰
Daggy you are world class. I'm so happy to see how you treat your loved ones ❤️ this will be great lesson for others. God bless you more and more!!!
አቤቱ ጌታ ሆይ ምን የተባረክሽ ሰው ነሽ ? ስላንቺ ቃላት ያጥረኛል ! እግ/ ር ያንቺን ትልቅነት ለሁሉም ያድለው
ምን መታደል ነው የናት ምትክ እናት ዳግዬ Beautiful Family ❤ ተባረኬ እንዳንቼ ያለውን እህት ያብዛልን ዳግዬ love you 😍
በጣም የሚያምር ሰርግነው የአብራሃምና የሳራን ጋብቻ ያድርግላችሁ ዳጊየ እንኮዋን ደስስ አለሽ
ዳጊ አጅግ ጀግና እህት ነሽ ይውለድ ዘራችው ይባረክ ፍጳሜቸው ይመር እ/ር ከእናንተ ጋ ይሁን አብዝቶ ይባርክሽ
Tadleshe enam yewndman desta lemayet gaguhalew yewnet yadrglahew♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹♥️♥️♥️
ደስ የሚል ቤተሰብ የምር ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
በእውነት እህታችን መልካም እህት ነሽ እናት የለኝም አያስብልም እህት ወንድሞቻችን ትዳጋችሁን የተባረከ ያድርግላችሁ
ዳጊዬ የኔ ልእልት ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይሰጥሸ ለወንድምሸ መልካም ትዳር
Edelegnoch nachu fetari fikrun yabzalachuu..edmena tenam yistachu❤🥰😍
እነዚህ ጥንዶች በምወደው የቻላቸው ሙዚቃ ሲጨፍሩ ዐይቼ ውድድ አድርጌያቸው ነበር 💛... I had no clue that the groom was your brother.
እንኳን ደስ አላችሁ ዳጊዬ። በእነ ዶኪማስ ቤት የተገኘች ድንግል በጎጇችሁ ትግባ።
esuwa setzefnlet esu sizefnlat yalbet video batekalay bemtayet bcha yalefu video lekekiln yene wude dagi begugut etebkalehu yehenen idea yemtdegfu eski ejachehu awetu(betammmm yemtaskenu familywoch nachew❤❤❤❤❤❤❤tenkara,sister nesh yasebshwn hulu ysakalesh endezih aynet serg ayech alakim yelm sijmer maybe ke enante buhuwala kemta
ዳጊ እንዳንቺ ያብዛልን ልባም ምርጥ እህት እናት ጥበበኛ ሴት ነሽ ፍቅርሽ እንካን ለቤተቦችሽ ለማያውቅሽ ይገዛል መልካም አርአያ ነሽ ዘመንሽ ይባረክ ለምልሚ እህቴ ያብዛልሽ ይጨምርልሽ ተባረኪ ❤❤❤
ይመችሽ በመቤቴ እናትም አባትም እህት ሁሉን ነገር ነሽ ፡ እድሜ ትጨምርላችሁ የግሸኖዋ እመቤት
በጣም ደግ እህት ነሽ እድሜ ዘመንሽ ይባረክ ቤተስብ ሳይኖር ሆድ ይብሳል ቢሆንም ግን ዘር ይቀጥላል❤❤❤
የቤተስቡ ፍቅር በጣም ደስ ይላል ። ባልና ሚስቶቹም በጣም ደስ ይላሉ ብልጅነት እስከእውቀት አብረ እንደነበሩ ያስታውቃል ። እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ቤተስባችሁ ከላይ ሆነው ደስታችሁን ያያሉ
የቤተሰቡን ፍቅር እግዚአብሔር ይጠብቅ። ትዳራችሁ ይባረክ። እድሜና ጤና ይስጣችሁ።
ዳጊየ ላንቺም እግዚአብሔር የሚመች ትዳር እንዲሰጥሽ ፀሎቴ ነው።
ወንድምና እህት በየቤቱ እንደናተ ቢሆን ተመኘሁ ከምር ቀናሁ
የፍቅር ተምሳሌቶች ናችሁ
በእናንተ ውስጥ ግን ያየሁት ያሳደጋችሁን ድንቅ ቤተሰብ ነው ያፈሩትን ፍሬ ቀና ብለው ቢያዮ ብዬ ተመኘሁ ❤