🛑አስገራሚ🛑 ከእሾክ ውስጥ የተገኘው ህፃን: አስገራሚ ገዳም: ለሁሉም አርዓያ የሆነ ገዳም:ጮቢ በዓታ ለማርያም ገዳም:

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • #በዓታ
    #ገዳም
    #etartmedia
    ገዳሙ ከአዲስ አበባ ወደ ቡታጅራ መንገድ 109 ኪሎሜትር ላይ ወደ ግራ 10 ኪሎ ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ያገኙታል።
    መካነ ሕይወት ጮቢ በዓታ ለማርያም ገዳም
    ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቡኢ ቅርጫፎ
    1000075836116
    የገዳሙ አስተዳዳሪ የአባታችን ስልክ
    +251911368885
    በኢቲ አርት ሚድያ ላይ *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ
    በዋትስአፕ #0912656342
    በቴሌግራም #0939048556
    *ፃፉልን
    ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share: #like : #subscribe

ความคิดเห็น • 844

  • @Meklit27
    @Meklit27 3 ปีที่แล้ว +80

    ቃላት አጣሁ! እንዴት ድንቅ አባት ናቸው? ለእኚህ ነበር ኢትዮጲያን ሰጥቶ መሪ ማድረግ::ከዚህ ሁሉ ለቅሶ ታርፍ ነበር ሀገራችን:: እንዲህ አይነት አባቶችን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይባረክ!

    • @user-yq1tm4xg4o
      @user-yq1tm4xg4o ปีที่แล้ว

      አሜንንንአሜንንንአሜንንን።።ነበር።ምንዋጋለው።ይሄመናፍቅ።አብይ።ሀገራችንንሰላምአሳጣብን።

    • @yonasalene2077
      @yonasalene2077 9 หลายเดือนก่อน

      Tikikil endezi ayinet abat ye Ethiopia meri mehon neberebet 💚💛♥

  • @mimivlog4368
    @mimivlog4368 3 ปีที่แล้ว +63

    በሁለት ሰይፍ የተሳሉ ድንቅ አባት እድሜ ማቱሳላን ያድልልን አባታቹ
    ባለማተቦቹ አምላከ ቅዱሳን ይባርካቹ

  • @fitsumkiya5878
    @fitsumkiya5878 3 ปีที่แล้ว +118

    አቤት ምን መታደል ነው በእውነት ወንድሞቼ በረከታችው ይደረብን

  • @user-tl7vq2wn3f
    @user-tl7vq2wn3f 3 ปีที่แล้ว +35

    እስኪ ቅዱስ ቦታ ለመሄድ ፍላጎት ያላችሁ ልጆች በስደት ያላችሁ ግሩፕ ክፈቱና እንሰባሰብ ባንድ ላይ ኢትዮጵያ ስንገባ እንሄዳለን

    • @hhelenaniley1848
      @hhelenaniley1848 3 ปีที่แล้ว +1

      Enem andaw negn eflegalew endatresugn

    • @hhelenaniley1848
      @hhelenaniley1848 3 ปีที่แล้ว

      Kefetachu aderachun

    • @workiyegeremew4937
      @workiyegeremew4937 2 ปีที่แล้ว

      Inem hedalawu

    • @kanzrqasr8301
      @kanzrqasr8301 2 ปีที่แล้ว

      Errrrr alhu alhu atersugn ehet wedmocha

    • @user-xt9ef3pz8d
      @user-xt9ef3pz8d ปีที่แล้ว +1

      ጥሩ ሀሳብ ነዉ ቲኒሽ እንሸቅልና በዛዉ ወደገዳም መመነን ነዉ ስደት ሞልቶ አይሞላም ቀሪ ዘመናችን ለፈጣሪ መስጠት ይሻላል!/ እዚህ የማነንም ቤት አሞቂ ሁነን ቀረንኮ

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ድንቅ የሆነ የአምላክ የእጆቹ ስራ መሳርያ ያደረጋቸው ታምር ስራ እየሰሩ ያሉትን እንድናይ የፈቀደልን ቸሩ መዳኒአለም ይክበር ይመስገን እኔንም የተግባር ሰው ያድርገኝ ለእናንተ አስጎብኝ በሙሉ የጻድቁ ገብረመንፈስ ቅዱስ በረከት ያድልልን አባቶቻችን እናቶቻችን የአበው ቅዱሳን ጸሎታቸው ያስፈጽምልን ያሰቡትን መልካም የሆነውን ሁሉ አሜን

  • @user-hr8wi9hu9t
    @user-hr8wi9hu9t 3 ปีที่แล้ว +71

    ኢት አርት ሚዲያ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የተቀደሰ ቦታ ስለ አጋራችሁን እናመሰግናለን

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 2 ปีที่แล้ว

    ሳቃቸው ደስ ሲል አባቴ የእርሶ በረከት በኛም ላይ ይደር እረጅም እድሜ ይስጥልን እኛ ሃጥያተኞቹ በእኗንተ ጸሎት ነው ያለነውና

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u 3 ปีที่แล้ว +83

    እግዚአብሔር አምላክ እኛንም ከስደት በሰላም መልሶን እንደዚህ የተቀደሰ ቦታ ለመሳምበረከት ለማግኘት ያብቃን ኢትዮአርቶች በርቱ

    • @user-ud2zs8qm7m
      @user-ud2zs8qm7m 3 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @user-ud2zs8qm7m
      @user-ud2zs8qm7m 3 ปีที่แล้ว

      ወይ ስያምር ልጁ ተአምር ነው

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 3 ปีที่แล้ว

      አባታችን በረከቶ ይደርብን ከምር ድቅ ስራ ነው የሚሰሩት

    • @zeadenshe3054
      @zeadenshe3054 3 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

    • @abakidanemaryam6155
      @abakidanemaryam6155 3 ปีที่แล้ว +1

      አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰኝ

  • @meriwerku4001
    @meriwerku4001 3 ปีที่แล้ว +33

    ቃል የለኝም እውነት ዛሬም አባቶች አሉን በጣም ደስ ብሉኛል አባታችን አውነት ሺ አመት ይኑሩ አምላካችን ለዚህ ትልቅ ገዳም ቦታው ደርሰን እድንባረክ ይፍቀድልን

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት ደስይላል ተባረኩ ሁሉም ገዳም ቢሰራ የዉጭ እርዳታም አናይም ያበርክተዉ እልልል አሜን ተመስገን አገሬ

  • @selamyemariyamleji823
    @selamyemariyamleji823 3 ปีที่แล้ว +31

    በስመአብ ድንቅ ነው የአባታችን የአቡነ ገብር መንፈስ ቅዱስ አምላክ ያበርታቸው ፀሎታቸው ይድርሰን ያባቶቻችንና የናቶቻችን

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 3 ปีที่แล้ว +44

    ጌታ ሆይ እንዲህ አይነቱን እንድሰማ እንዳይ ስላደረከኝ አመሰግናለሁ ይህንን የምትሰሩ አባቶች እድሜና ጤና ይስጥልን አዘጋጆችንም እንዲሁ::

  • @mesfinalemu2006
    @mesfinalemu2006 3 ปีที่แล้ว

    በሁለት ሰይፍ የተሳሉ ድንቅ አባት ናቸው በረከታቸው ይደርብን መጨረሻዬን በዚህ ገዳም ያድርገው ፈጣሪ

  • @haymidebele3955
    @haymidebele3955 3 ปีที่แล้ว

    አረ ምን አይነት አባት ናቸው በማርያም ቃላት አጣሁ አጠረኝ እፁብ ድንቅ ነው ከኚህ አባት ቡዙ ነገር መማር አለብን እድራሻቸውንና ስልካቸውን ብትሰጠኝ ደስ ይለኛል ።

  • @user-kn7sl1zv4h
    @user-kn7sl1zv4h 2 ปีที่แล้ว

    እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
    እንደ መንገድ እንደ ሰማይ የረዘመ እድሜ ይስጥሁት
    በውነት ቃል የለኝም

  • @solomonhaile6642
    @solomonhaile6642 3 ปีที่แล้ว +7

    አቤት ምንኛ መታደል የተባረኩ አባት እድሜና ጤና እድሜ ጤና እድሜጤናይስጥልኝ አሜን

  • @fddgffjgcjgdf202
    @fddgffjgcjgdf202 3 ปีที่แล้ว +17

    እረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን በረከትወ ይደርብን
    ምንየ ክብር ይስጥልን እናመሰግናለን
    እስኪ like አድርጉት በድንግል

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n 3 ปีที่แล้ว +36

    E T Aret ሚድያ በምታደርጓቸው መኖፈሳዊ ጉዟችሁ እንዴት እንደምቀና እግዚአብሔር ቅናቴን የመንፈስ ቅዱስ ቅናት ያድርግልኛ እንደናንተ ምልካም እድሆን አምላክ ይርዳኝ🤲 እናንተም እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ 🤲 በድካምችሁ ያበርታችሁ 🤲 በጎደለባችሁ መድሐኒያለም ይሙላላችሁ🤲 በእውነት ስለ እምነታችን እንድንጠነክር በሀገራችን እንድንኮራ ስለምታስጎበኙን ድንቅ ጥበቦችና ምክሮች እግዚአብሔር ያክብርልን❤️

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 3 ปีที่แล้ว +1

      እዉነት ነዉ መቼ ጥሩ ነገር ላይክ ለመስጠት ታደልን ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @tube7667
    @tube7667 3 ปีที่แล้ว +18

    አባታች ደስ ሲሉ የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን አባታችን በእውነት ልክ ብለዋል መቸ ተወለዱ መች ወለድን አይ እግዚአብሔር ልብ ስጠን

  • @alem7785
    @alem7785 12 วันที่ผ่านมา

    የሚገርሙ ደስ የሚሉ አባት እጅግ የተቀደሱ ሀሳቦችን ነው የያዙት በጣም ይገርማል ወላጅ አልባዎችን ማሳደክ የከብት እርባታ ....... ገዳሙ እራሱን ለማስተዳደር ያደረጉት በእውነት ደስ ይላል ። ❤

  • @ribekakonjo5036
    @ribekakonjo5036 3 ปีที่แล้ว +4

    በረከትዎት ይደርብን አራዳ መኑኩሴ አየሁ ዛሬ❤🙏❤🙏❤🙏

  • @tigistgbermeskel3238
    @tigistgbermeskel3238 3 ปีที่แล้ว +70

    ሚገርሙ አባት ናቸው በረከታቸው የደርብን

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus6314 ปีที่แล้ว

    ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልሁል እግዚአብሔር ይመሰገን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ahadutemesegen7817
    @ahadutemesegen7817 3 ปีที่แล้ว +11

    ዘጠኝ ዲስላይክ አየሁ ለምን እንደተቃዎሙ እነሱም እንኳን ሚያውቁት አይመስለኝም ኦርቶዶክስ ሰው አላት አርት ሚዲያ በእምነትህ እግዚአብሔር ያጽናህ ታይቶ ከመጥፋት ያድንህ ደስታው አስነባኝ

  • @tigikiros1034
    @tigikiros1034 3 ปีที่แล้ว +30

    አግዚሀብሄር ገዳሙን ለመርዳት ለመርገጥ የብቃን በጣም ደሰ የሚል ሀሳብ ግሩም ሰራ ነው ። ሁሉን ይደረገ አግዚሀብሄር ይመሰገን ።አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @selamawitsolomon8846
      @selamawitsolomon8846 3 ปีที่แล้ว

      Amilake hoy mechereshayen asamirilign kesidet beselam hagere melisegn endet metadel new memeret ortodox mehon silehulum ngr amilak yimesgen💚💛❤🙏🙏🙏 wedimachin amilak yitebikih behedikibet melikaminet endet dess.... Yilal berta

  • @leulesahilu1956
    @leulesahilu1956 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም የሚግርሙ አባት ለሌላ ገዳማት አርአያ ኖት 🙏

  • @solomonsintayehu1140
    @solomonsintayehu1140 3 ปีที่แล้ว

    የሚገርሙ አባት በረከታቸው ይደርብን ለሌሎች ገዳማትና ደብር ምሳሌ የሚሆን ።እኔ ፈጣሪ ፈቅዶ ገዳሙን አይቼ በአባታችን ተባርኬ ከመጣው ዛሬ 3ኛ ቀኔ ነው እናንተንም ፈጣሪ ይርዳችሁ ።። ጮቢ ባታለማርያም ገዳም

  • @yufg7011
    @yufg7011 3 ปีที่แล้ว

    አቤት መታደል ኦርቶዶክስ መሆኔ በእውነት እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @MK-xe8hq
    @MK-xe8hq ปีที่แล้ว

    እግዜር የተመሰገነ ይሁን ይህን ማየት ጥሩ ተስፋ ነው ቃላት የለኝም እግዜ ይባርኮሆት እድሜ ይስጥልን እርሶ ለሌላም አርአየ ነሆት

  • @destanegash5498
    @destanegash5498 2 ปีที่แล้ว

    ይህን ዕጹብ ድንቅ የሆነ ገዳም ስላስጎበኛችሁን በጣም ዕናመሰግናለን፡ እመቤታችን ደግሞ አንድ ቀን ይህን የተቀደሰ ስፍራ እንድንጎበኝ ትርዳን

  • @user-io9gb1ux2n
    @user-io9gb1ux2n 3 ปีที่แล้ว +13

    እህህህህ ምንኛ መታደል ነው በረከታቸው ይደርብን ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልን

  • @user-zh3dv5oi1b
    @user-zh3dv5oi1b ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይሄን ስርአት በኢትዮጵያ በሙሉ እንድኖር ፍቃዱ ይሁን ።

  • @user-vd9zl2km8s
    @user-vd9zl2km8s 3 ปีที่แล้ว +24

    ውይይይ ሀገሬ የምድር ገነት ውብ ነሽ እኮ መመካችን ኑሪልን የኛ ውበታችን እኛም ባንቺ እንኩራ💚💛❤️💕💕💕

  • @yeworkmekuria1968
    @yeworkmekuria1968 3 ปีที่แล้ว +37

    ረድኤትና በረከታቸው ይደርብን ለደጃቸው ያብቃን ትክክለኛ አድራሻቸውን አሳውቁን ጉዞም ብታዘጋጁ

    • @TBashu
      @TBashu 3 ปีที่แล้ว

      አድራሻቸው ኢቲ አርት ሚዲያ ከሚለው ስር Show More የሚለውን ተጫኚው ታገኚዋለሽ

    • @yeworkmekuria1968
      @yeworkmekuria1968 3 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ ጉዞ ብታዘጋጁ እንደ አቡነ ሲኖዳ ብዙ የማናቃቸው ገዳማት ሰላሉ

    • @user-kd8vo6pc3v
      @user-kd8vo6pc3v 3 ปีที่แล้ว

      እህት ከዚህ ውስጥ መጨረሻዬን አሳምረኝ እያለ የሚዘመረውን ዘማሪ ስሙ የምታውቄው ከሆነ እባክሽ ንገሪኝ ሙዝሙሮን በጣም ነው የወደድኩት አመሰግናለሁ

  • @user-zp6qv7jv9q
    @user-zp6qv7jv9q 2 ปีที่แล้ว

    ቃላት ስላጣሁ ዘግሩም አልሁ አቤቱ የቸሩ እግዚአብሔር ድንቅ ተዓምር😢

  • @alem9288
    @alem9288 3 ปีที่แล้ว +18

    ምን ላድርግህ እግዚአብሔር ዘመንና አገልግሎትህን አብዝቶ ይባርክልህ በአሁን ዘመን ባንተ እድሜ ያሉ በየጢሻው ውስጥ ተደብቀው ሰው እየገደሉ ሐብት እየዘረፉ እእረስንቱ ይነሰ ብቻ አንተ እግዚአብሔር በዚህ እንድት ስለፈቀደልህ የድንግል ልጅን አመስግን ስራህ ደስ ይላል

  • @tigistmamo954
    @tigistmamo954 3 ปีที่แล้ว +14

    የአባታችን ምግባር ውሰጤን አረሰረሰው። የልባቸው ሁሉ ተሳክቶ አብረን ለማመሰገን ያብቃን !!!

  • @sinkibegomsinkibegom8788
    @sinkibegomsinkibegom8788 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን እኛንም ከዚህ በረከት እንድንሳተፍ እምላክ ያሳዝናል በጣም ድንቅ ነዉ🙏🙏🙏💕

  • @meserethaile9599
    @meserethaile9599 3 ปีที่แล้ว +13

    ለደጁ ያብቃን ፈጣር ቤተክርሲቲያንን ከክፉዎች ይጠብቅልን

  • @birhankebede786
    @birhankebede786 3 ปีที่แล้ว +23

    በጣም ደስ የሚል የሚያስተምር ተመቸኝ እንዲህ ነው ቤተ ክርስቲያን ማለት ልመና ብቻ ያልሆነ የሚረዳ እንጂ የማይረዳ ሰርቶ የሚያሰራ የሚያኮራ እንዲህ ነው በርቱ ያገር ተስፋ በረከት ይብዛላችሁ

    • @rekikzemichael8395
      @rekikzemichael8395 3 ปีที่แล้ว +1

      ቤተ ክርስቲያን ትለመናለች እንጂ አትለምንም የእኛ ችግር ነው ግዙፉ ከእግዚአብሔር እየሰረቅን አስራት በኩራት ማለቴ ነው። ቤተክርስቲያን ለዚህ አገልግሎት ብላ ስትል እና ስንሰጥ አምላክ ምክንያት ስላለው ነው በዚህች ቁጥር በማትሞላ ነገር ፈጣሪ እጅግ አብዝቶ ሊባርከን ስለኾነ ነው እንጂ እኛ የቁጥር ጥግ ያለውን ገንዘብ ካለን ብንሰጥ ኢምንት ነው አምላክ ይመስገን ቤተክርስቲያናችን ሙሉበኩሌ ናት መባረክ በብዙ መልኩ ነው

    • @birhankebede786
      @birhankebede786 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ነህ ሽ ቤተክርስቲያን ትለመናለች እንጂ አትለምንም ምፅዋት እንዳለ ሆኖ ያን ማንኛውም ሰው ያደርጋል ምንም ጥርጥር የለውም ያን ማለቴ አይደለም ግንባታ እንክዋን ተብሎ ሲጀመር የሚገባው ገቢ በደንብ ይሰራዋል ግን ልማድ ሆኖብን ሁሌም ቃሉን ለማስተካከል ሁሌም እንጠይቃለን ይህ አላለቀም ይሄ ይቀረዋል ሌላም የተሰራውም ሳያልቅ እደተጀመረ ቆሞ ይቀራል እጅ መዘርጋቱ ግን እደቀጠለ ነው
      ሁሌም እንዲ ከማድረግ አዲስ ሀሳብ በማምጣት ልመናን ወደ ስራ በመቀየር እየተሰራ እዲሁም ሙያ ያለው በሙያው መስራት የሚችል እየሰራ መሸጥ የሚችል እየሸጠ ሌላም የሚቻለንን ብናደርግ ለማለት ነው እየሰራን እራሳችንንም ጠቅመን ሌላውንም እረድተን ስራአጡንም ሰብስበን ብዙ ነገር ማድረግ እንችላለን ገቢም ይኖረናል ወጭያችንንም እንሸፍናለን ቤተክርስቲያናችንንም አናሰድብም ሰው እንደሆነ መመፅወቱን አያቆም
      እጅ መዘርጊያ ስልታችንን ብንቀይረው ለማለት ያህል ነው እህቴ (ወንድሜ በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ተግባባን

    • @rekikzemichael8395
      @rekikzemichael8395 3 ปีที่แล้ว

      @@birhankebede786 rasin mayet nw ene mn adereku bilo adrgew kehone Ye nefis waga yadrglot

    • @birhankebede786
      @birhankebede786 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ለሁላችንም ከተሳሳትኩ ይቅርታ

  • @walattaasillaaseemiimmiiabarra
    @walattaasillaaseemiimmiiabarra ปีที่แล้ว

    ቃላህዎት ያሰማልን የአባቶቻችን በረከት ይዳርብ አሜን በጣም ዳስ የምል ቦታ ነው ለዝህ ክብር አምላክ የበቃን አሜን

  • @alemedebela5342
    @alemedebela5342 3 ปีที่แล้ว +60

    አቤት መመረጥ አለምን ንቆ ለፈጣሪ መገዛት የሚገርሙ አባት እንዲህ አይነቶቹን ያብዛልን

    • @huawsagaa1186
      @huawsagaa1186 3 ปีที่แล้ว

      አባ ሠለሞን ይባላሉ ሠውዬው

    • @manalenew2419
      @manalenew2419 3 ปีที่แล้ว

      Abet dessssssssss sel egthabher ledegesh yabkan

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜ ይስጥል አኮሩን እንስጥ የሚል የእግዛብሄርቤት ያብዛልን ይጠብቅልን

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 ปีที่แล้ว

    አንዳንዴ በብዙ ነገር ተስፋ ስንቆርጥ እንደነዚህ ያሉ ድንቅ አባቶችን ስናይ ልቡናችን በደስታ ይሞላል

  • @edenelias1795
    @edenelias1795 6 หลายเดือนก่อน

    እፁብ ድንቅ አባት ናቸው ድንቅ ስራ የው እየሰሩ ያሉት በጣም ጎበዝ ጠንካራ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው እንደዚ ያሉ አባትን አምላክ ያብዛልን

    • @greenlandfrank4149
      @greenlandfrank4149 5 หลายเดือนก่อน

      ስማቸው ማን ነው? ላገኘው አልቻልኩም።

  • @genetmelaku2693
    @genetmelaku2693 ปีที่แล้ว

    የአባቶቻችን አምላክ ይክበር ይመስገን የአባታችን በረከት ይደርሰን እግዚአብሔር ያበርታቸው

  • @betitube1185
    @betitube1185 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለአባቶቻችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር ያድልልን 🙏

  • @lucysabella6727
    @lucysabella6727 3 ปีที่แล้ว +6

    ድነቅና የሚያስገርሙ አባት ናቸዉ በረከታቸው ይደርበን

  • @workelove3235
    @workelove3235 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚሉ አባት ናቸው በረከታቸው ይደርብን በእውነት ድንቅ ገዳም ነው

  • @asmamutakele9106
    @asmamutakele9106 3 ปีที่แล้ว +8

    ወይኔ ሁሎች አባት እንደርሶው ቢሆኑ የት በደረስን ብቻ ቃል የለኝም የበረከቱ ተሳታፊ ያድርገን

  • @tensay2910
    @tensay2910 3 ปีที่แล้ว +3

    አቤት እንዴት ደስ ይላል መታደል ነው እግዚአብሔር እኛንም ከበረከቱ ተካፋይ ያድርገን

  • @user-ps3jl3ck2v
    @user-ps3jl3ck2v 3 ปีที่แล้ว +8

    በረከታችሁ ይደርብን
    ገዳም በስንፍና ነው የሚገቡት ለሚሉ እኚህ አባት ከበቂ በላይ ማሳያ ናቸው እጅግ ብዙ ገዳማውያን አባቶች አሉን በረከታቸው እጥፍ ድርብ ሆኖ ይደርብን አሜን

    • @liyab3730
      @liyab3730 3 ปีที่แล้ว +1

      😘❣️በትክክልየሚገርሙ አባት ናቸው🙏😘

  • @frehiwotabebe8178
    @frehiwotabebe8178 3 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን፣ እናንተንም እድሜ ይስጥልን። ይህ ለሁሉም ገዳማት ትምህርት የሚሆን ነው፣ ይህ ደሞ የሁላችንም ሀላፊነት ነው። የአባቶቻችን በረከት ይደርብን አሜን።

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 3 ปีที่แล้ว +12

    አቤት እንዴት የገባቸው አባት ናቸው ለወጣቱ ጥሩ ትምህርት የሚሰጡ ይመስላሉ የተማሩና አለም የናቁ ይመስላሉ

  • @bertyeshet3752
    @bertyeshet3752 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቅድሳን አባቶቻችን እርዴት በርከታቸው ይደርብን

  • @hanahanaethopoeia2259
    @hanahanaethopoeia2259 3 ปีที่แล้ว +10

    በረከታችሁ ይድረሰን አባት ሀገሬ ውብ
    ወደው አይደል ያምለኔ ያም ለኔ እሚሉሽ
    እናት አብሳሪው መለአክ ቅዱስገብርኤል አባቴ ትንሳኤሺን ያሳዬን ህዝቦቾንም ይጠብቅልን

    • @user-kd8vo6pc3v
      @user-kd8vo6pc3v 3 ปีที่แล้ว

      እህት ከዚህ ውስጥ መጨረሻዬን አሳምረኝ እያለ የሚዘመረውን ዘማሪ ስሙ የምታውቄው ከሆነ እባክሽ ንገሪኝ ሙዝሙሮን በጣም ነው የወደድኩት አመሰግናለሁ

  • @bekihawi6030
    @bekihawi6030 3 ปีที่แล้ว +6

    የምገርሙ አባት ናቸው በረቀታቸው ድረሰን ፈጣር በሰላም ከስደት መልስ ከበረከቱ ተካፋይ ያድርገን

  • @user-sm1wj6yb6f
    @user-sm1wj6yb6f 3 ปีที่แล้ว +22

    እግዚአብሔር አምላክ በሰላም አገሬን መልሰኝ ቅዱስ ቦታህን እንዳይ እረዳኝ

  • @mesigebrehiwot1051
    @mesigebrehiwot1051 3 ปีที่แล้ว +8

    አቤት አባ እንዴት ደስ ይላል ሚሰሩት ሁላ እግዚአብሔር እድሜውንና ጤናውን ይስጦት እንደ እርሶ አይነት አባት ነው ኢትዮጵያን ሚቀይረው ።

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 3 ปีที่แล้ว +8

    ኢትዮጵያ 💚💛❤ተዝቆ እማያልቅ ባህል እምነት ሀብት አላት ችግሩ ምቀኛ ነንን አንዱ ሲስራ እንዱ ያጠፋል 😭😭 ድንግል ማርያም ሀገራችን ሰላም ፍቅሩን አንድነቱን ትመልስልን 🙏🙏🙏

  • @etartmedia
    @etartmedia  3 ปีที่แล้ว +9

    ገዳሙ ከአዲስ አበባ ወደ ቡታጅራ መንገድ 109 ኪሎሜትር ላይ ወደ ግራ 10 ኪሎ ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ያገኙታል።
    መካነ ሕይወት ጮቢ በዓታ ለማርያም ገዳም
    ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቡኢ ቅርጫፎ
    1000075836116
    የገዳሙ አስተዳዳሪ የአባታችን ስልክ
    +251911368885
    በኢቲ አርት ሚድያ ላይ *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ
    በዋትስአፕ #0912656342
    በቴሌግራም #0939048556
    *ፃፉልን
    ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share: #like : #subscribe

    • @kasechnegusie7202
      @kasechnegusie7202 3 ปีที่แล้ว

      Bezi agatmi wde Endbr gurage hadachu kebrketu btakaflun bzu swran gedamat alu ena Egzabher zemnachun yasamrew Emebrhan kefitachu hulu esua tkdemlachu

    • @TBashu
      @TBashu 3 ปีที่แล้ว

      ET ART ኢቲ አርት ሚዲያ በጣም እናመሰግናለን ።ምን ያህል ገዳሞችን ስትለቅልን አብረህ ፊልሙ ላይ አድራሻ እና ስልክ ብትለቅልን አንዳንድ ሰዎች የታለ አድራሻ እታች ያስቀመጥከው እያሉ ስለሚፅፉ ለሁላችንም ቀላል ይሆናል ትንሽ የኔ አስተያየት ነው አመስግናለሁ

  • @tsigeredasisay2512
    @tsigeredasisay2512 ปีที่แล้ว

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን። ፍጻሜዎትን አምላክ ያስምረው የኔ አባት። እጅግ እወዶታለሁ።።

  • @user-yq1tm4xg4o
    @user-yq1tm4xg4o ปีที่แล้ว

    ስለሁሉምነገርእግዛብሄርይመስገን።አባታችንደስሲሉ።እግዛብሄርሁላችንንምወደቤቱይመልሰን🙏🙏🙏🙏

  • @shewayezerihun2064
    @shewayezerihun2064 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤቴ
    አብዝታ ትባርክህ አሜን

  • @masreshatrefeofficialtube9203
    @masreshatrefeofficialtube9203 3 ปีที่แล้ว +8

    ማህበረ ቅዱሳን ተባረኩ

  • @Nt-pg2dq
    @Nt-pg2dq ปีที่แล้ว

    የልመና ታሪክ ይጥፋ በጣም ደስ ይላል አንዳንድሰው አለ እንጅ ሽንጡን ገትሮ ልመና የሚያበረታታ።

  • @eliasfente7012
    @eliasfente7012 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚገርም ገዳም ነው ሸር እናድርገው እውቀት ያለው በእቀቱገዘብ ያለው በገንዘቡ የአቅማችንን አሻራ እናስቀምጥ ለብዙህ ገዳማት ሞዴል የሚሆንነው ሌሎች ገዳማት ገዚህ ልምድ ቢወስዱ ለህዝባችን ብሎም ለሀገራችን ጉልህ አስተዋፅኦ አለው !! አባቶቻችንን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @addishiwotsheno8541
    @addishiwotsheno8541 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜን ይስጥልን አቡዬ ይጠብቁልን ለቦታው ያብቃኝ

  • @hanasoboka757
    @hanasoboka757 2 ปีที่แล้ว

    አመሠግናለው ስላየሁት ሁሉን ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እናንተንም እግዚአብሔር ይባርካቹ በረከታቸው ይደርብን

  • @gualhabte6902
    @gualhabte6902 3 ปีที่แล้ว +5

    እኝህን አባት ውስጤ ወደዳቸው ደስ ሲሉ: እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት ጸሎታችሁ አይለየን

  • @አበራሽደሴ
    @አበራሽደሴ 3 ปีที่แล้ว +9

    እናቴ ከስደት መልሰሽ ዳግም ደጀ ሰላምሽን እንድረግጥ ፈቃድሽ ይሁንልኝ አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት እድሜና ጤናውን ያድሎት

    • @user-kd8vo6pc3v
      @user-kd8vo6pc3v 3 ปีที่แล้ว

      እህት ከዚህ ውስጥ መጨረሻዬን አሳምረኝ እያለ የሚዘመረውን ዘማሪ ስሙ የምታውቄው ከሆነ እባክሽ ንገሪኝ ሙዝሙሮን በጣም ነው የወደድኩት አመሰግናለሁ

  • @gulelatabate794
    @gulelatabate794 2 ปีที่แล้ว

    ታላቅ አባት እግዚአብሔርዘመንዎን እና ልፋትዎን ይባርክ ማህበረ ቅዱሳን ታላቅ
    ተግባር እያከናወነ ያለ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንአለኝታ ነው

  • @helengivma3323
    @helengivma3323 3 ปีที่แล้ว

    አቤት መታደለ ነው ሙልክሰና እኛም የበረከቱ ተካፋዬ እንድንሆን ያረዳን

  • @yemariyamijinegni5670
    @yemariyamijinegni5670 3 ปีที่แล้ว +5

    ዋውው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለቺ

  • @mihretkebede8787
    @mihretkebede8787 3 ปีที่แล้ว +1

    በረከቶት ይደርብን

  • @ኢትዮጵያሃገሬ
    @ኢትዮጵያሃገሬ 3 ปีที่แล้ว +3

    ይሄን ቀን ናፍቆኛል እውነተኛ ሰላም ያለው ከቤትህ ነው ይሄ ከንቱ አለም 🙏🙏🙏✝️😭

  • @user-lk1kd2vw1l
    @user-lk1kd2vw1l 8 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እግዛአብሔር እድሜና ጤና ፀጋውንና ጥበቡን ይስጥዋት እንደርስዋ ያሉ አባቶችን ያብዛልን::

    • @greenlandfrank4149
      @greenlandfrank4149 5 หลายเดือนก่อน

      ስማቸው ማን ነው? ላገኘው አልቻልኩም።

  • @saifmohammed1562
    @saifmohammed1562 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር
    ይመስገን🙏❤🙏

  • @Mwa584
    @Mwa584 3 ปีที่แล้ว +11

    ውይ አባዬ ፈገግታዎት ተግባርዎት እንዴት ደስ ይላል እድሜ እና ጤና ይስጥዎት አሜን

  • @ftjo3584
    @ftjo3584 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ግሩምነዉ አባታችን እድሜ ይስጥልን

  • @user-xj3lz5jx1j
    @user-xj3lz5jx1j 3 ปีที่แล้ว +18

    በጣም ይደንቃል እውነት አምላክ ሃሳባቹሁን ይሙላላቹ አባቴ 🙏😘 በረከታቸው ይደርብን

    • @huawsagaa1186
      @huawsagaa1186 3 ปีที่แล้ว

      ሁለት ጊዜ ሄጃለው አቀዋለው እግዚአብሔር ካለ በድጋሚ ለማየት ያብቃኝ

  • @timar4198
    @timar4198 ปีที่แล้ว

    ይህንን ቦታ እንድረግጥ የረዳኸኝን አምላክ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 3 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር አሀዱ እንዲት እደለኛ ህፃን ነው በጣም ደስ ይላል የመንፈስ እርካታ ይሰጣል ።

  • @yetsiyonljoch7077
    @yetsiyonljoch7077 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ድንቅ ነው። አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ይህንን የበረከትና የፀጋ መፍሰሻ በማሳየት የስንቱን አይምሮ እረፍት እንደሰጠኸው ስገልጽልህ እጅግ በደስታ ነው። በርታ ፀንተህ ቁም። ይህችን የኪራይ ቤት ናቃት። የአቡዬ ገብረመንፈስና የአባታችን የገዳሙ አስተዳዳሪ በረከትና ጥበቃ ከአንተም ከእኛም ጋር ይሁን። አሜን አሜን አሜን፣ የኅልውና እረዳለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

    • @abebayelema5176
      @abebayelema5176 3 ปีที่แล้ว

      የምችለውን እረዳለሁ።

  • @user-sd8zi4by9s
    @user-sd8zi4by9s 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ሲል ልክ እንደ ግብፅ ኦርቶዶክስ ሀብታም ገዳም ነው ሌሎቹም ገዳማት ልክ እንደዚህ መሆን አለባቸው የተማሩ በሁለቱም በኩል የተሳለ ማለት እንዲህ አንደአባታችን ነው ፀጋና በረከት ያብዛሎት አባታችን

  • @woine123
    @woine123 ปีที่แล้ว

    አባ ፀልዩልን እኛንም የእናንተን መንፈስ ይላክልን::
    በረከትዎ ይደርብን ::

  • @leena2439
    @leena2439 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዝአብሔር ይመሰገን ያየሁት ከቃላት በላይ ነው አባቴ እድሜሆትን የሰረዘመልን ለሀገር አብቅቻ ለበረከቱ ያብቃኝ አባታችን በፀሎት ያሰቡኝ ሰብለ ማሪያም በለው

  • @saifmohammed1562
    @saifmohammed1562 2 ปีที่แล้ว

    ወለተ ስላሴ ነኝ በ ፀሎት አስብኝ
    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @lovegrace1303
    @lovegrace1303 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም የምትደነቁ ገዳም ናችሁ ቅዱስ ጳውሎስ የገዛ ድንኳኑን እየሰፋ እራሱንም ሌሎችንም እየሰራ በመንፈሳዊም በስጋም ያገለግል ነበር ለሁሉም ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ ይባርካችሁ አርአያ ናችሁ ።

  • @eheteagedie1533
    @eheteagedie1533 3 ปีที่แล้ว +5

    እውነት እመሰክራለሁ እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ከእህቶቼ ጋር ልጆቻችንን ይዘን ሄደናል ፀበል ተጠምቀን ልጆቻችን ዳቤ ተሻምተው ወተት እንቁላል በልተው ሰላማችንን ጤነታችንን ይዘን ተመልሰናል ምንም ቃል የለኝም የምገልጽበት ሁሉ ነገር ታአምር ነው ተመልሺ ለመሄድ የዘወትር ፀሎቴ ነው ስለ አባ ምን ቃል የለኝም በረከታቸው ይደርብን 🙏

    • @aschalechtesfaye4687
      @aschalechtesfaye4687 3 ปีที่แล้ว

      አሜን !
      ትራንስፖርት ይገባል ?

    • @eheteagedie1533
      @eheteagedie1533 3 ปีที่แล้ว

      @@aschalechtesfaye4687 አው በደንብ ይገባል መንዳትም ይቻላል እኛ ኮንትራት ይዘን ነው እሩቅም አይደለም

    • @aschalechtesfaye4687
      @aschalechtesfaye4687 3 ปีที่แล้ว

      @@eheteagedie1533 በጣም አመሠግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ !

    • @eheteagedie1533
      @eheteagedie1533 3 ปีที่แล้ว

      @@aschalechtesfaye4687 አሜን 🙏

    • @user-wt4ls4id8p
      @user-wt4ls4id8p 3 ปีที่แล้ว

      እህቴ እንዴት ከአዲስ አበባ እንደሚኬድ ንገሪኝ

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 3 ปีที่แล้ว +9

    ወይታምር አቤት መመረጥ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባትና እናቶቻችን

  • @newflowergetu8958
    @newflowergetu8958 3 ปีที่แล้ว

    እንዴት መባረክ ነው። እኛ ግን ትርፍ ለሌለው ዓለም እንደክማለን።

  • @gena15
    @gena15 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ድንቅ ነው እኔ ቃላትም የኝም እንህን በመንፈስ ቅዱስ የሞሉ አባት ለመግለፅ በእውቀት በጥበብ የተሞሉ አባት ስላለን እናት እና ልጁ ክብር ምስጋና ይሁን እንደርሶ አይነት እውነተኛ አባቶችን ያብዛልን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ❤️❤️❤️ በእርግጥም በዚህ ዘመን የሚሰሩ ቤተክርስቲያን የካቶሊክ ዲዛይን ነው ከነስሙ ካቴድራል እየተባለ ደብር የሚል ስም እየጠፋ በካቴድራል እየተቀየረ ነው ያ የተዋህዶ አይደለም።

  • @betedesta66
    @betedesta66 3 ปีที่แล้ว +3

    አባቶቻችንን እና እናቶቻችን ን አባታችን እግዚአብሔር እድ ሜ ከጤና ይስጥልን አሜን በረከታችሁ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን!!!

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 3 ปีที่แล้ว +6

    ኢቲ አርት ሚድያ እግዚአብሔር ይስጥልን እናተ ብርቱ ወጣቶች በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን።

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 3 ปีที่แล้ว +9

    ወንድማችን ምንያል እግዚአብሔር አምላክ በየሄድከበት ሁለ በምህረቱ ጥላ ይጠብቅህ እናመሰግናለን

  • @welansaali674
    @welansaali674 3 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜችን የእውነት መታደልነውእደነዚህያሉ አባትን ማገኝት እግዚአብሔር ይባርክህ ለአባታችንቃለሂወት ያሰማልን በእድሜበፀጋያቆይልን አሜንአሜንአሜን

  • @user-vr5ld3bh7d
    @user-vr5ld3bh7d 3 ปีที่แล้ว +8

    የአባቶቻችን ና የእናቶቻችን በረከታቸው ይደርብን በርቱ ጥሩ ነው ለእናተም ይህን በረከት እሔዳችሁ እድትሳተፉና ከአባቶቻችን በረከት እድትሳተፉ የረዳችሁ አምላክ ለኛም ይርዳን አሜን🙏

  • @meskeremdeme7613
    @meskeremdeme7613 3 ปีที่แล้ว +7

    ET ART MEDIA ስላስጎበኛችሁን
    እግዚአብሔር ይስ
    ጥልን።መድሐኒዓለም
    የአገልግሎት ዘመናችሁን
    ያርዝምልን ።ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርላችሁ።