ኢትዮጵያን የተራሮች ሀገር ካስባልዋት አንዱ የሆነው አቡነ ዮሴፍ - Guzo Ethiopia | ጉዞ ኢትዮጵያ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 22

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 10 หลายเดือนก่อน +1

    እምየ ሀገሬ ውበቷ ግርማ ሞገሷ ማስደስቱ! ደጉ ባለሀገሩ የሀገሬ ውብ ስወች ስላማችሁ ይብዛ
    ይህን ውብ ፕሮግራም ያቅርባችሁልን ሁላችሁም እጅግ እናመስግናለን🙏🏿👏🏾👍🏾👍🏾👍🏾💪🏾

  • @MebrukmulluKassa
    @MebrukmulluKassa ปีที่แล้ว +5

    ሄኒዬ...የጉዞ አባት....የማናቃትን ሃገራችንን የምናይብህ አይናችን በርታልን!

  • @mengistuadghie6532
    @mengistuadghie6532 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናለን ሄኖኬ እንደ ጥረትክ ተመልካች አለመኖሩ ያሳዝናል።

    • @davehm1825
      @davehm1825 ปีที่แล้ว +1

      የሄ ከታየማ ሃገራችን ሰላም ነው የሚል ትርጉም ስለሚሰጥ እንዲታይ አይበረታታም::
      አሁን ያዘው ፍለጠው ምታው! መጣን መጣን ሄድን ሄድን... የሚል ድምፅ የጦርነት ፉከራ እና ስድቦች ናቸው አየሩን የተቆጥጠሩት! ያሳዝናል!

  • @yayahala615
    @yayahala615 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ምንም የለትም የምትባል አይደለችም ።።።የሙላን የማይዛቅ ሀብት አለን ።።።ፍቅራችንም በዛው ልክ ወይም ግማሹን ቢሆን እላለሁ ።።።ሰላም ለሁላችሁም

  • @BIRHENUFetaw
    @BIRHENUFetaw ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩነው በርታ🎉🎉❤❤❤

  • @user-sagiv.m.t
    @user-sagiv.m.t 4 หลายเดือนก่อน

    ሀገራችን ፡ ኢትዮጵያ ፡ ያደልሽ ፡ በጸጋው
    በብዛት ፡ ያለብሽ ፡ ቆላው ፡ እና ፡ ደጋው
    ጋራው ፡ ሸንተረሩ
    ጤናማው ፡ አየሩ
    ማረፊያ ፡ ለዓይናችኝ
    የሕይወት ፡ ምንጫችን
    የልጆችሽ ፡ መኩሪያ
    ስንሞት ፡ መቀበሪያ
    👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾

  • @marthayesuf9195
    @marthayesuf9195 ปีที่แล้ว +2

    Beautiful place brother you doing good job keep going

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 10 หลายเดือนก่อน

    This video deserve million view and likes 👍🏾 well done thank you for all the program you share with us

  • @Multipurpose_Channel
    @Multipurpose_Channel ปีที่แล้ว +2

    The only country that has everything is Ethiopia. Very blessed country.

  • @FetiyaMussa-gl5ct
    @FetiyaMussa-gl5ct ปีที่แล้ว +1

    Thank you
    You are the best

  • @ኪሮስ
    @ኪሮስ 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @Anumma572
    @Anumma572 ปีที่แล้ว

    Berta Egziabeher Kant Gara Yhun. And ken wnzochum bsra lay wulew ant ytetahewn kulel yl wuha twldu ytetal ytekemal Tarik tkeyralh.

  • @zwz-dq2qe
    @zwz-dq2qe ปีที่แล้ว

    Astayayataa tnsh aftenaw saw see razeem yesaLachwaL tamaLkach iynorem

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 ปีที่แล้ว +1

    እየገባችሁላክአርጉሀገራችንንእጎብኝ

  • @Abraham-zy7df
    @Abraham-zy7df ปีที่แล้ว +6

    This Media is the "National Geography of Ethiopia ." Unfortunately , our society listens more to futile and trash information spread by "You Tube."

  • @mekds5497
    @mekds5497 11 หลายเดือนก่อน +1

    Menw yant borsa bargng bygdamu sthad berket endagng.

  • @zwz-dq2qe
    @zwz-dq2qe ปีที่แล้ว

    Lmndenaw hagrachenen lamagobenaat kaLaal mangadoche mayzagajuut

  • @mekke6544
    @mekke6544 ปีที่แล้ว +1

    የወዞች መነሻ ነው ትላለህ አንድምእንኳን የወንዝ መነሻ አንድም ምንጭ በፊልም አላሳያችሁንም::የተለያዩ የዱር እንስሳ አሉ ትላላችሁ ከዝንጀሮ በቀር ያየነው በፊልሙ ላይ የለም::የምታወሩት ሁሉ ከተራራው በቀር ሌላው ተረት ተረት ነው::የፊልም አነሳስ እውቀቱ ይጎላችኇል::ዓለማን ያላችሁትም ዉሸት ነው::በተፈጥሮ የበቀለ ሳር ና ድንጋይ ነው ያለው::ሌላው ቀርቶ እንደ ቻይና ግንብ የተገነባ የሚመስለው ተፈጥሮ ይሁን ግለሰብ ይገንባው የነገራችሁን ነገር የለም::ስለ በቀሎ መከራየትም ካለ የነገራችሁን ነገር የለም::ሌላ ምክር:አነድ አራት ያህል ዶቅዶቄ ወይም ሞተር ሳይክል ግዙና ቱሪስት ሲመጣ ታከራያላችሁ::አነስተኛ ድንኳን ጭምር/አለፎ አለፎ የድንጋይ መቀመጫ/የዝናብ መጠለያ አነስተኛ ጎጆዎች ራቅ ራቅ አርጋችሁ ሥሩ::ምንም ሳታለሙ አለማን ብላችሁ አትዋቩ::ወሬ ሳይሆን ተግባር::ሰላም ከሆነ ለምን ክላሽ ይዘህ በገላጣ ሜዳ ታስጎበኛለህ::ቱሪስት ጠመንጃ ይዞ አጠገቡ የሚነቀሳቀስ አይፈልግም::ከቻለ አስጎብኚው ለጥበቃ ሽጋጥ ይታጠቅ::ዩነፎርም መልበሱ መልካም ነው:ስሙ ያለበት ደረቱ ለይ አሰገብኝው በእንግሊዝኛና በአማርኛ ጽፎ ይለጥፍ/ያንጠልጥል::❤❤❤