እርሻ እና ዘመናዊነት! NBC ቅዳሜ NBC Ethiopia |
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት
በጣም የሚያኮ የሀገር መኩሪያ የሚሆን የሰራ ወጤት ነው ቢባል የሚያኮራ እንጅ የሚያሳፍር አይደለም ። ኮራሁብህ ወንድሚ በርታ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን!!!!
ጎበዝ ልዑል እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ
ለሌሎች ኢትዮጵያውያን ወገኖችህ ጥሩ የሥራ እድል የምትፈጥር ያድርግህ
ወንድዬ በጣም ደሦብሎኝል በርታ በጣም አሦተማሪ ልማት ነው ከዚህ የበለጠ ምገሦንና አይል ይለቀቅልህ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን በርታ በርታ ሃይል ይጨመርልህ ደሦብሎንዝኛል
ሀገራችን እንደ ዓይነት ጎበዝ ያፈራች ነች። በርታልን ትደርስበታለህ። አይዞህ እኔም ገበሬ ለመሆን የዛሬ ስልሳ ዓመት በፊት እመኝ ነበር። እልሆነልኝም። ተስፋ ሰጠኸኝ።
Brother you are a hope of Refugees i used to live in Mombasa and Nairobi as well for so many year's. I see Green i se hopes. Reply Appreciated for ur hard work. God bless 🙌
በዚህ በነዉጥ ሠአት ለትዉልዱ ትልቅ ማስተማሪያ የሚሆን ስራ ነዉ እየሠራህ ያለኸዉ ወንድሜ ከዚህ በሗላ ወደፊት እና ወደፊት ብቻ ነዉ የሚያዋጣዉ በርታ ከጎንህ ነን
ጎበዝ በርታልኝ
የአንተ አይነት ጀግኖች ይብዙ።
Jegnach bertulin . Good job 👏 🎉
በወነት መሸለም አለበት❤❤❤❤
የተአገርነዉ❤❤❤❤ይባርክልሕ የኔ ጀግና ጀግናችን❤❤
በርታ ወንድም
Great job bro
Bravo good job ❤❤❤❤
ወድሜ ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅሕ እዳተ ያብዛልን❤❤
በጣም ደስ የሚል የሚበረታታ ነው ነገር ግን ፉት ባዙ ውስጥ ጭድ መደረግ የለበትም ኬሚካሉ በንፁ ውሃ ብቻ ነው መደረግ ያለበት
ትክክል እኔም እንዳንየው ላትክልት ፍቅር ሃለኝ ምኞቴ አገሪ ገብቼ በአትክልት ስራ መሰማራት ነው
ጋዜጠኛ ጥያቄ አዘጋጅ እዛ የመጣልሽን አዘባርቂ በርታ
Berta wendme
Why you call it farm in Amharic .
😂😂😂😂 irisha
ካሜራው በጣም ከመራቁ የተነሣ የእውነት ነው ለማረጋገጥ አይቻልም ።
ጋዜጠኝት እውነት farm ለሚለውየአማርኛ ወይንስ የአካባቢውን ቋንቋ ጠፍቶሽ ነው ፋርም ፋርም የምትዪው::
እባካችሁ እርሻ በሉ አማርኛና እንግሊዝኛ አታደባልቁ !!
በጣም ካልቸገረ በስተቀር እባካችሁን የባእድ ቋንቋ እያምጣችሁ አትደንጉሩበት
Weyne Wende Shenkoram Aleh. 😂😂😂😂Des Yelala Berta wondeme.
ብልባጣም ደስተኛ ነይ
Essaa bakki kunni
ፒፒን እ/ር ይፍንቅል::
ምን አገናኝው አትዘባርቅ ከምታወራ እንደዚህ ጀግና ስራ ወሬ ብቻ