ሰው ሰውን በሚየቀጢሊበት ዘመን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @hayatuu
    @hayatuu วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር አገራችንን ሠላም ፍቅር አንድነት ያጣልን 💚💛❤️💪🙏🙏🙏

  • @ያልትኖረልጅነቴ
    @ያልትኖረልጅነቴ วันที่ผ่านมา +1

    አሰለም አሌኩም ወረመቱለህ ወበረከቱሁ አህለን ፈኣዛዬ አለህ ሀገረችንን ሰለም ያረግልን ያረቢ☝☝💚💚💚💛💛❤❤🇨🇬🇨🇬

  • @Fofo-pn8rc
    @Fofo-pn8rc วันที่ผ่านมา +2

    አስለም አሊይኩም ወራመቱላሂ ወበረሁ አህለን እንኳን ደና መጣሽ

  • @የብልጫtubeየበድዉልዲሚከት
    @የብልጫtubeየበድዉልዲሚከት วันที่ผ่านมา +1

    አሠለምአለይክምወረህመቲላሂወበረኬትሁ ሠላም ውድድ በርቺ ሰላም ለአገራችን አንድነት ለሀገራችን

  • @zeyada12
    @zeyada12 วันที่ผ่านมา +1

    ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱሁ ፋአይዛ እዴትነሸ እህት ጉዞ ወደፊት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @faizaabdulrahiman
    @faizaabdulrahiman วันที่ผ่านมา +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን በሰላም መጠሽ አሪፍ ቆይታ ነው

  • @fouzetube
    @fouzetube วันที่ผ่านมา +1

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ኡንኳን በሰለም መጠሺ ውድ እህቴ በሪቺ ውድ እትቴ በሪቺ አለህ የጊዘሺ ረለም ለሀገረችን ኢትዮጵያ

  • @Hasinatube
    @Hasinatube วันที่ผ่านมา +1

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረከቱህ(9።20

  • @የፍቅርቤት-23
    @የፍቅርቤት-23 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ፈኢዛየ ሰላም ለሀገራችን ሰብ መልሽ ሲመችሽ

  • @MUBITUBEሙቤቱዩብ
    @MUBITUBEሙቤቱዩብ 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አለህ ወይ ጓደኛ ?
    .ያንተነትህ ነፀብራቅ
    ከክፉ የሚያርቅ
    ስታገኝ ተጠግቶ
    ስታጣ የማይርቅ
    በኢማን የፀዳ
    ያልሆነ ሙናፊቅ
    አለህ ወይ ጓደኛ
    ታናሹን የማይንቅ
    ለእውነት ያደረ
    ተምሮ ያስተማረ
    ውሸትን የራቀ
    ሀራምን የናቀ
    በዘር ያልተመካ
    በዲን የሚለካ
    በክፋም በደጉም
    በአሏህ የሚመካ
    ለአንተ ተጋርዶ
    ለአሏህ ብሎ ወዶ
    እንዲህ አሉህ ብሎ
    የማያማህ ሂዶ ።
    አለህ ወይ ጓደኛ
    ስብዕና ያነፀው
    ገንዘብ ማይጋርደው
    ግዜ ማይለውጠው
    የኢማን ሙሉነት
    ጌታችን የሰጠው
    ይናፈቃል ሁሌም
    እንዲህ ያለ ጓደኛ
    ዱዓ ሚያደርግልህ
    ከቀብር ስተኛ
    ከንቱዋ አለም አልቃ
    ለአሏህ
    ሚዋደዱ ተብለው ሲመረጡ
    ከሀዘን..ትካዜ ነጃ እንድትወጡ
    አሏህን ፍራ እሚል ጓደ