Kassahun Eshetu (Kasseye) - Ethiopia - | ኢትዮጲያ - New Ethiopian Music 2024 (Lyrics Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • Kassahun Eshetu (Kasseye) - Ethiopia - | ኢትዮጲያ - New Ethiopian Music 2024 (Lyrics Video)
    Recording Artist - Kassahun Eshetu
    Melody - Kassahun Eshetu
    Lyrics - Kassahun Eshetu
    Music composition - Abel Pawlos
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2024 Kassahun Eshetu (Kassye)

ความคิดเห็น • 100

  • @telela1234
    @telela1234 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክልን ወንድማችን💪🏽👍🏽👏🏽👏🏽

  • @seblemezmur3830
    @seblemezmur3830 ปีที่แล้ว +11

    ኢትዮጵያዬ ዞሮ መግብያችን ሰላምሽ ይብዛ ካስዬ በጣም ኩልል ያለ ድምፅ ምርጥ ስራ ነው በርታልን

  • @telela1234
    @telela1234 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያዬ አልጠግብሽም እመጣልሻለሁ እናቴ 💚💛❤️

  • @tsehayewolde
    @tsehayewolde ปีที่แล้ว +8

    ከኢትዮጵያዬ እስከ መነኔ ሰማሁም እጅግ በጣም የሚደንቅና እጅን ባፍ የሚያስጭን አዘፋፈን እንዲሁም ግጥምና ዜማው ሙዚቃ ቅንብሩ አረ ምኑ በጣም አሪፍ አልበም ስላበረከትክል እናመሰግናለን❤❤

  • @amarekeiru9627
    @amarekeiru9627 ปีที่แล้ว +2

    ዘመን የማይገድበው የድሮ ዘፋኞችን እንድናስተውሰ አደረክ ። እንደ ዘመኑ ዘፋኞች ያለመሆኑ ልዩ ያደረገዋል ። ካስሽ በርታ ።

  • @EshetuChabo-g4s
    @EshetuChabo-g4s 6 วันที่ผ่านมา +1

    Aayzuwatchin!........He who doest know where is never lost!

  • @friehunbaz6690
    @friehunbaz6690 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ስራ ነው፡፡ ወጣት ነኝ ግን የ90ወቹ አልበሞች አድንቂ እና አድማጭ ነኝ፡፡ አሁን ደግሞ መልካም ሰራዎች እያመጣችሁልን ነው ተባረኩ፡፡ አዝናኑን ስራችሁን ፈጣሪ ይባርክ፡፡ አመሰግናልሁ አርቲስት ካሳሁን እሸቱ፡፡

  • @memeweldesenbet330
    @memeweldesenbet330 ปีที่แล้ว +2

    እንዲህ ለሐገር/ለሕዝብ ተዚሞ ቢታለፍ ምን ይቆጫል ካሥዬ ሥምን ይወጡታል ሐገር መካሥ እንደዚህ ነው ለነገሩ ለውጤት መድረስህ ደነቀን ደሥ ይላል እንጂ አስተዋይ እንደሆንክ በምትሠራቸው ሥራዎች አሳይተኸናል።❤❤ የሠራወው ሁሉ ይደመጥልህ ብሩክ ሁን ለእምዬ ኢትዮጵያ !!!!
    ክፉሺን አያሳዬኝ ሠላምሺን ያለምልመው እማማዬ❤

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 ปีที่แล้ว +3

    የንዋይ ደበበ ድርሠት ይመሥላል።የሡን ዘፈን ብዙ ሰለምትዘፍን ድምፅህ ወደ እሡ ይወሰደሀል።ካሣሁን በጣም ትልቅ ችሎታ እያላቸው መታወቅ የሚገባውን ያህል አለመታወቂ ይገረመኛል።

  • @ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ
    @ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ ปีที่แล้ว +4

    "...ነገ አለሁ የሚልሽ ልጅ ይስጥሽ መርቆ..."😮
    አሜን!

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amane lege yesthe merkoo

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amane ETHIOPIA

  • @surathehabesha
    @surathehabesha ปีที่แล้ว +4

    ድንቅ እና የተለፋበት ጥራቱን የጠበቀ አድማጩን ያከበረ ስራ በርታልን ካስዬ

  • @tadessetiruneh1916
    @tadessetiruneh1916 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ሥራ በጣም አሪፍ ነው

  • @EllTed
    @EllTed ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ድንቅ ዘፈን ብቻውን ሙሉ አልበም ነው:: ካስዬ እጅግ በጣም ምርጥ ስራ ነው:: 👏👏

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amane ❤

  • @mulushmulush3472
    @mulushmulush3472 11 หลายเดือนก่อน

    ወይ እሸቱ ካሳሁን በጣም ምትገርም ድምፃዊ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ ምንም ማይሰለች ሙዚቃ ስላበረከትክልን ከልብ እናመሰግናለን!!!

  • @netsanetteshome1005
    @netsanetteshome1005 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ያለምልመው 🥹💚💛❤️🙏🏽

  • @habtamu83
    @habtamu83 ปีที่แล้ว +2

    በርታ ድንቅ የሙዚቃ ስራ ነው

  • @GosayeEskinder
    @GosayeEskinder ปีที่แล้ว +1

    ካስዬ ድንቅ ስራ ነው የሰራህው። አምላክ ይጠብቅህ። እኔ የንዋይ ደበበን ዘፈን በመድረክ ስትጫወት ችሎታህ ይገርመኝ ነበረ እና ይሄ በራስህ ድምፅ ቆንጆ አድርገህ ነው የሰራህው።

  • @meseretteshome3468
    @meseretteshome3468 ปีที่แล้ว

    💚💛❤💚💛❤💚💛❤
    እናቴ ሀገሬ ኢትዮጵያዬ አባቶቼ የሞቱልሽ የባህል የእምነት አምባ እምዬ ኢትዮጵያዬ ኑሪልኝ እንደተከበርሽ 😘😘😘

  • @harmilatasew7527
    @harmilatasew7527 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ዕድል አሪፍ ስራ ነው ዋው❤❤❤❤

  • @doabaing550
    @doabaing550 ปีที่แล้ว +1

    የአመታት ድንቅ የስራ ውጤት..........በርታልኝ

  • @kemaljemal8902
    @kemaljemal8902 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ፡ ስራ ፡ ነዉ

  • @tezetamekonene1588
    @tezetamekonene1588 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @YesakorBihonegn
    @YesakorBihonegn ปีที่แล้ว

    Ethiopia Ethiopia Ethiopia ...❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @solalatube
    @solalatube ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ አልበም ነው ካስዬ

  • @BirukTemesgen-h4i
    @BirukTemesgen-h4i ปีที่แล้ว

    ehiopia endi beweb zema setetaseb mesmet betam dess yelalem hode yababalem
    kaseye betam new yemetechlew melrt albem !!!!❤❤❤❤❤
    Ethiopia melkam hulu yehunu lejochish melkam gize yemta le hagerachin!!!!

  • @noahent
    @noahent ปีที่แล้ว

    Kassish Ethiopia Ethiopia Ethiopiaye hoy....❤❤❤ Ye tilk sew mezmur ❤❤❤

  • @kelemubeyene1327
    @kelemubeyene1327 10 หลายเดือนก่อน

    thank u

  • @bravofeleke4919
    @bravofeleke4919 ปีที่แล้ว

    ጥላቻ ይብቃ!! ፍቅር ይንገስ!! ፍትሕ ይወደስ!! 💚💛❤ ፈጣሪ አ ኢትዮጵያን በምህረቱ ይጎብኛት!!ምረጥ ብቃት እናመስግናለን !!!የአልበም ምርቃት ብትጠራኛበደስታ

  • @מסיטאריק
    @מסיטאריק ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

    • @zinasheamare545
      @zinasheamare545 3 หลายเดือนก่อน

      Amane 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ETHIOPIANE gvrmentte stop kllening Enosent Svetlanan 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kedst6792
    @kedst6792 ปีที่แล้ว

    ምርጥ አልበምነው ካስሽ ሠላም ለሀገራችን 💚💛❤️

  • @alazarabdu613
    @alazarabdu613 ปีที่แล้ว

    Kasesheye ethiopia mirt Sera newu good luck

  • @zerihuntezenanuzeryie4224
    @zerihuntezenanuzeryie4224 ปีที่แล้ว +3

    የተለፋበት ስራ መሆኑ ስራዎችህ በሙሉ ምስክር ናቸው።

  • @walyalucy4687
    @walyalucy4687 ปีที่แล้ว +1

    great job🎉

  • @lakomenza-wd6pz
    @lakomenza-wd6pz ปีที่แล้ว

    ምርጥ ነውአቤል ጳውሎስ ሙዚቃዎችህ እየተመሳሰሉ ነው አሁን የዚህ ሙዚቃ ኢንትሮ ወርቅ አልማዝ ከሚለው ለዳዊት ጽጌ ከሰራሀው ጋር ይመሳሰላል ፡ ዜማውና ግጥሙ መጥፎ አይደለም የተለመደ ቢሆንም ሚክስ ማስተር ምርጥ ነው ፡ ካስዬ ብቃት ይታወቃል ባጠቃላይ ካስዬ መልካም እድል ወንድሜ ።

  • @ZureWolde
    @ZureWolde 11 หลายเดือนก่อน

    በርታ ልን

  • @abeselombehonegn23
    @abeselombehonegn23 ปีที่แล้ว

    bewnet semet yemekesekis Zefen new tebarek wendime Ethiopia💚💛❤

  • @tigstualemu9068
    @tigstualemu9068 ปีที่แล้ว

    ገዳይ ድምፅፅፅፅፅፅ ትለያለለለለለ❤❤❤❤❤

  • @TizazuTiza-m4q
    @TizazuTiza-m4q ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤andign niwe hulum zifen

  • @yohannesworku8309
    @yohannesworku8309 ปีที่แล้ว

    really nice The Great ETHIPOIAN MUSIC

  • @ErmiyasDebasu
    @ErmiyasDebasu ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነው የምር። ውይ ግጥሙን ለማንበብ ስል አይኔን አንከራተትኩት ብታይ😂

  • @amenamanueal808
    @amenamanueal808 ปีที่แล้ว

    Congra wendimaleme❤❤❤

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ETHIOPIA

  • @mesfintassew
    @mesfintassew ปีที่แล้ว +1

    ካስሽ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤

  • @helenyohannescoljo9277
    @helenyohannescoljo9277 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤ዋዉዉዉዉዉዉ የኢትዮጵያ አምላኪ ይጠብቅህ ምርጥ ስራ መልካም እድል በርታ🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @weratawumola
    @weratawumola ปีที่แล้ว

    የአመቱ ምርጥ አለበም ና በርታ ወንድሜ❤

  • @mengeshatesfaye4556
    @mengeshatesfaye4556 ปีที่แล้ว

    ላንተ እራሶ በረከት ይዝነብብህ አሪፍ ስራ ነው

  • @WogayehuDaya-lh6dx
    @WogayehuDaya-lh6dx ปีที่แล้ว

    ካስሽ እንኳን ደስ አለህ

  • @እቴቱ
    @እቴቱ ปีที่แล้ว

    የአገሬ ልጂ ሴፉላይ አግቼህ ነው ❤❤❤😍😍😍😍

  • @Nigusfurnituresolution
    @Nigusfurnituresolution ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ሥራ ነው ካስሽ 👌

  • @abushitemeseganMetketemesegan
    @abushitemeseganMetketemesegan ปีที่แล้ว

    Tebareke

  • @mlove4025
    @mlove4025 8 หลายเดือนก่อน

    ካስሽዬ ስወድህ መጀመሪያ አልበምህን ባሌ ነበር እይው ብሎ ስምክን ሲነግረኝ ይሄው ፈልጌህ መጣሁ 💚💛❤

  • @KamilBedewi-v9p
    @KamilBedewi-v9p ปีที่แล้ว

    Ye gize gudayi new enj yabede sira new kasye sew gar eskiders 1st yihun album 2st leul❤❤❤❤

  • @Kidist34-v6z
    @Kidist34-v6z ปีที่แล้ว

    Mirt sira ❤

  • @abenetattoo7118
    @abenetattoo7118 ปีที่แล้ว

    Wendme enamsegenalen hagerachinn selam yargeln

  • @MahletHaylemariam
    @MahletHaylemariam ปีที่แล้ว +1

    Wow great work man

  • @workuhabte8522
    @workuhabte8522 ปีที่แล้ว

    ከተራ የፍቅር ዘፈን ውጥተን አንዳንዴ እንዲህ ሀይልንና ጉልበት ያለው ሀገራዊ ሙዚቃ ማቀንቀን በጣም ጥሩ

  • @BirukAlemayehu-k1t
    @BirukAlemayehu-k1t ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ትችላህ ካስዬ!

  • @NN-sisters.
    @NN-sisters. ปีที่แล้ว

    ዋው አሪፋ ስራ ነው በርታ

  • @misikireshetu3685
    @misikireshetu3685 ปีที่แล้ว

    kasish berta

  • @abebeadmasu6777
    @abebeadmasu6777 ปีที่แล้ว

    Good job and the right time ⏲️ love you ❤❤❤❤❤

  • @neba1034
    @neba1034 6 หลายเดือนก่อน

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @belayneshayalew254
    @belayneshayalew254 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @fishgebre2807
    @fishgebre2807 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ነህ እማ ትሙት

  • @tadessekassa8923
    @tadessekassa8923 ปีที่แล้ว

    ካስሽ የጠበቅነው እውን በመሆኑ ተደስተናል በርታ!!

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 ปีที่แล้ว

    💚💛❤

  • @OfficialTadeleGetachew
    @OfficialTadeleGetachew ปีที่แล้ว

    Kasye konjo sira new 👏👏🙏🙏🙏

  • @EndaleBerta-pd5mh
    @EndaleBerta-pd5mh ปีที่แล้ว

    ካስዬ የትእግስት ውጤት ነው ይገባሀል❤❤❤

  • @tolaararssa2961
    @tolaararssa2961 ปีที่แล้ว

    Amazing. Thank you!

  • @bezabezu-c5q
    @bezabezu-c5q 9 หลายเดือนก่อน

    ❤️🇪🇹🇪🇹😘😘

  • @abse4305
    @abse4305 ปีที่แล้ว

    ካስዬ አልበም ብሎ ዝም ነው ሰርተህዋል

  • @warwar9846
    @warwar9846 10 หลายเดือนก่อน

    advert alteseram meslegn eyita alagegnm enji grum music new!

  • @binnyway1523
    @binnyway1523 ปีที่แล้ว

    Great job brother , peace for 🇪🇹

  • @kukusha270
    @kukusha270 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @semiraabdo5234
    @semiraabdo5234 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏻🙏🏻

  • @kidestteklegorgis7622
    @kidestteklegorgis7622 ปีที่แล้ว

    💚💛❤️👍

  • @elsabrehane3631
    @elsabrehane3631 ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏👏👏

  • @yousephalamerew5648
    @yousephalamerew5648 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @Hiwe-y1l
    @Hiwe-y1l ปีที่แล้ว

    💚💛❤️💚💛❤️👌👌👌

  • @eke1914
    @eke1914 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @Frtuna-Angesom
    @Frtuna-Angesom ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @yonatanlegese907
    @yonatanlegese907 ปีที่แล้ว

    🇪🇹❤❤❤❤

  • @Bruk7528
    @Bruk7528 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጲያን እንደዚህ በሚያምር ና ውብ ግጥም ና ዜማ እንዲሁም ጥራቱን በጠበቀ ቅንብር ያንተ ድምፅ ሲጨመርበት .........................ከቃላት በላይ ነው

  • @Sharomdeia
    @Sharomdeia ปีที่แล้ว

    🥰👏👏

  • @sisay7
    @sisay7 ปีที่แล้ว

    ድምፁ ወደ digital የተቀየረበት መንገድ quality አለው

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b ปีที่แล้ว

    🟢
    🟡
    🔴👊

  • @GemzaOfficial777
    @GemzaOfficial777 ปีที่แล้ว +1

    ዳር ዙሪያሽን እሳት ማልሽን ያርገዉ ገነት ፡ ሰማይሽ ይታሰር በማሪያም መቀነት

  • @BereketTewbo-xy8zm
    @BereketTewbo-xy8zm ปีที่แล้ว

    mirt album mit dimts gn view weff subscribe tnsh silehone

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 4 หลายเดือนก่อน

    ETHIOPIAN gvrmentte stop kllening Enosent Svetlanan 😢😢😢😢

  • @sinte652
    @sinte652 ปีที่แล้ว

    የንተ ሰራዎችም ሙዚቃውን ወደ ቀደመው ከፍታው: ጆሯችንን ወደ ጥኡም ለዛ እርካታ መለሰዋል!!

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 ปีที่แล้ว

    ግን ምን ሆነህ ነው ይህን የመሰለ ድምፅ ይዘህ እስካሁን ዝም ያልክበት ይቅር ይበልህ እሺ

  • @seyoumgetnet3826
    @seyoumgetnet3826 ปีที่แล้ว

    ልጅ ይስጥሽ መርቆ

  • @solalatube
    @solalatube ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ አልበም ነው ካስዬ