Ethiopia: የፍቄ ቤተሰቦች በገንዘብ ተጣልተዋል ስለሚባለው የፍቄ ወንድም ምላሽ ሰጠ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 204

  • @ጀሚላመሀመድ-ቸ6ጀ
    @ጀሚላመሀመድ-ቸ6ጀ 6 ปีที่แล้ว +17

    ትክክል መቅዲ እኔም በጣም ነው በተፈጠረው ነገር ያፈርኩት ብቻ እዳልሽው ከዚህ ቡሀላ እምነት አታገኙም

  • @peace9055
    @peace9055 6 ปีที่แล้ว +26

    አይ ሀበሻ መሆን እንዴት ያሳፍራል ?እንዳለ የፍርድ ቤት ክስ ፋይሎች ብንመለከት ወላጆች ጥለውት ለሞቱት ንብረት ወንድምና እህት ፍርድ ቤት ይቆማል!!!!ከዚህ በላይ አሳፋሪ ነገር ምን አለ !!!!!!!!!እንኳንም ተሰደድኩ !!!በጣም በጣም ያማል !!!!!???

    • @nigisttadesse4873
      @nigisttadesse4873 6 ปีที่แล้ว

      Oh my god it’s so shameful inbelievable crazy what’s ever it is all this story is pine full for his family & ETHIOPANS . HOW To HELPS OTHERS Poor PEOPLE there is no choice to change this pleeees please &&&&&&&& please don’t pick his NAME his going . Don’t don’t don’t

  • @mimialemu4488
    @mimialemu4488 6 ปีที่แล้ว +28

    አረ በስማም አደባባይ ከምትወጡ ለምን በውስጥ በኩል አታወሩም በሙት ገንዘብ

  • @salamsalammalye6723
    @salamsalammalye6723 6 ปีที่แล้ว +9

    ቴዲ ምርጥ ሰዉ ማንም ምንም ቢል አይገርመዉም

    • @RadzoI
      @RadzoI 6 ปีที่แล้ว

      Yeleba tkebaye aydlshe

  • @AaA-fr8fg
    @AaA-fr8fg 6 ปีที่แล้ว +17

    ሀውለቱን ተውትና ስንት የኩላሊት ህመምተኞች አሉ ለነሱ ባስቸኳይ

  • @ፍቅርአዲስይመን
    @ፍቅርአዲስይመን 6 ปีที่แล้ว

    ግርምሽ በጣም ጎበዝ ስለቴዲ ስለገለፅህ

  • @helenhaile7261
    @helenhaile7261 6 ปีที่แล้ว +2

    I agree with fekae family and teddy teshome

  • @fisherena7171
    @fisherena7171 6 ปีที่แล้ว

    Makdi, extremely touching speech!!

  • @lidiyalidiya5895
    @lidiyalidiya5895 6 ปีที่แล้ว

    የህግ አማካሪህ ከህዝብ ይበልጣል እኳንም ጉድህን አላየ ፍቄ ነፍሰህን በገነት ያኑርልን

  • @mubarekethio2762
    @mubarekethio2762 6 ปีที่แล้ว +3

    ቤተሰቡ መፅናናቱን ይስጣችሁ
    ነገር ግን ይሄ ሃውልት የሚባል ነገር በህዝብ ገንዘብ እንደመጫወት ነው ምንድነው ፍቃዱ እኮ እንደማንኛውም ተራ አርቲስት ነው ምን ማለት ነው ሃውልት ይሄ እራስ ወዳድ ነው ለምን ለሌሎች ህሙማን አይሰጥም ራስ ወዳዶች

  • @neftea7
    @neftea7 6 ปีที่แล้ว

    ሃውልት የሚለው ሃሳብ በጣም ኣሳፋሪ ነው ክብርና ዝናን መፈለግ ነው ከንቱ።

  • @ትንዬየማርያምልጅነኝ
    @ትንዬየማርያምልጅነኝ 6 ปีที่แล้ว

    ትክክል መቅዲ ከ እዚህ በኃላ ህዝቦዎም አምኖ አይሰጣችዎም ከ እዚህ በ ኃላ ሰው እየሞተ ሐውልት ማሰሬያ ስትሎ አታፍሮም እውነት ፍቄ በ ህይወት ቤኖር እውነት ለ ሊላው በኩላሊት ለተጠቆ ወገኖዎቼ ይሰጥ ይል ነበር ከሞተ በኃላ ሀውልት ቅብርጥሱ ትላላቹዎ ግን ይገርማል

  • @ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ
    @ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ 6 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ታዋቂ ሰው እንዴት ችግር ነው በህይወትም በሞትም ሁሉም ሜድያ ላይ እረ ይቅርብኝ ታዋቂ መሆን ይቅርብኝ ስሙትም ስኖርም በዝችው ድህነቴ ይሻለኛል

  • @ፍርየየዋግሺሞቹፈርጥተገኜ
    @ፍርየየዋግሺሞቹፈርጥተገኜ 6 ปีที่แล้ว +8

    ዝም በሉ ቴዲ ማለት እኮ ፍቄ በህወት እያለ እኮን ችግሩን ተረድቶ እሱ በግር እየሄደ በመኪና አልሄድም ብሎ መኪና ገዝቶ በመስጠት ፍቅሩን ያሳየ ነው
    ቴዲ ልክ ነህ የሚያስፈልገውን ወጭ ሸፍነህ የቀረውን ለህጋዊ ወራሽ አስረክብ

  • @elizapethelizapethmulla4040
    @elizapethelizapethmulla4040 6 ปีที่แล้ว +9

    ቴዲ ያለው ትክክል ነው

  • @habtamuadisa5922
    @habtamuadisa5922 6 ปีที่แล้ว +3

    ይገርማል ስው እኮ እኔ ነገ እምታለሁ ብሎ አያስብም እግዜ

  • @ሃያትጓልራያ
    @ሃያትጓልራያ 5 ปีที่แล้ว

    ይገርማል ሰው እንዴት በእርዳታ ገንዘብ ይጣላል ወይ ገንዘብ ሸይጣን እኮ ነው

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 6 ปีที่แล้ว

    ወይ ቴዲ ጥሩ አልሰራህም ግን ከእንግዲህ መቅዲ እደተናገረችው ህዝቡ ጥርጣሬ ውስጥ እዲገባ አደረጋችሁት

  • @_tagaimedia9298
    @_tagaimedia9298 6 ปีที่แล้ว +1

    እኔ እምለው ለምን ለፍቄ ቤትሰቦች አይሰጥም
    ያዋጡት ሠዎች ገንዘባችንን መልሱልን አላሉ

  • @yaaddiikoo3836
    @yaaddiikoo3836 6 ปีที่แล้ว

    Maqdii betammmmmm....turu asab new tedy le ayin new mitelak

  • @ፍቅርህነውየጎዳኝ-ዐ2ኸ
    @ፍቅርህነውየጎዳኝ-ዐ2ኸ 6 ปีที่แล้ว +15

    ቆይ ቴዲ ምን ያርጋቹ

    • @RadzoI
      @RadzoI 6 ปีที่แล้ว

      ድንግል እናቴ ነይ anhe yleba lge bla eko ymote bre leba leba tede lfamloheke afrkoge

    • @AA-114
      @AA-114 6 ปีที่แล้ว

      Let him go to hell

  • @ትዝታደረሰ
    @ትዝታደረሰ 6 ปีที่แล้ว +8

    እውነት በጣም ያሳፍራል ቴዲግን መሰደብ የለበትም ምክንያቱም ከቤተሰብጋ ስላልተለየ

    • @AA-114
      @AA-114 6 ปีที่แล้ว

      He is with family because that is where the money is

    • @marthamekonnen1643
      @marthamekonnen1643 6 ปีที่แล้ว

      @@AA-114 ክክክ i like that

  • @ማርማርታያልተፈታውህልሚ
    @ማርማርታያልተፈታውህልሚ 6 ปีที่แล้ว +1

    እውነት የሚያው እግዚአብሔር። ይፍርድ

  • @tytyyt4635
    @tytyyt4635 6 ปีที่แล้ว

    ነፍሱንይማርሥጀመርእኮይቅርብኚብሎነበር።እሚሠማውአጣጂ።እሡኮአውቆታል ።

  • @fatumtube4298
    @fatumtube4298 6 ปีที่แล้ว +2

    እኔምለው ሰወየው ልጂ የለውም እደ ይሄን ያክል ሆ ሰውየው አደውኑ ሙቷል ለቀቅ አድርጉት ስፈልጉ ለቤተሰብ ስጡት ብሩ አሁን ለሱ አይጠቅመውም

  • @ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊ
    @ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊ 6 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ብሞት የሠው ገንዘብ መያዝ አልወድም ምክንያቱም ገንዘብ አሳሳች ነው

  • @ZinashgoodZnach
    @ZinashgoodZnach 6 ปีที่แล้ว

    እንደረሴ ሀሰብ ለሀዉልት ግድ ነዉ የተዋሰናዉን ለቤታሰቤቹ ተሰተዉሌለቼዉ ለሀራገዉያን ወይም ስንት ታፈነቀዮችናበህማም ለምሰቃዩ አሉ ለናሱ ብሰጥ ፅድቅ ነዉ

  • @kokilove1066
    @kokilove1066 6 ปีที่แล้ว +7

    እስኪ በሙት ገንዙብ ከመጨቃጨቅ ሰርታቹ ብሉ

  • @ክርታታዋ
    @ክርታታዋ 4 ปีที่แล้ว

    በነገራችን ሀውልት ክምትሉ እሱ ሁሌ በልባችን ይኖራል ግን አንድ ሰው ብታድኑበት ምን አለ

  • @እኔስየአማላጅቷየድንግልማ
    @እኔስየአማላጅቷየድንግልማ 6 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ በጣም የምታሳፉሩ ናችሁ ብሩን መልሱ አልተባላችሁ ስንት ሚስኪን በዚህ በሽታ የሚሰቃዩ አሉ በቃ ለነሱ አድርጉት ይታከሙበት የምን ሹክቻ ነው

  • @gggg6719
    @gggg6719 6 ปีที่แล้ว

    Teddy has a point i think he is right

  • @ድንግልአማላጄያማኑዬልእና
    @ድንግልአማላጄያማኑዬልእና 6 ปีที่แล้ว

    የቴዲን ጦሡን ውሠው የጂማ ልጂ ድንግልን ይፈራል ምድረ ወረኛ ውረዱ ከሡ አይዞክ ቴድዬ በጣም ታሣዝናለቹ

  • @peace9055
    @peace9055 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚገርመው እዚ ያለሁበት ሀገር ባለቤቶች ሲሞቱ ልጂ ከለላቸው ውሻቸው ነው ሁሉን ነገር የሚወርሰው እህት ወንድም ያጎት ያክስት ምናምን የሚባል ነገር የለም

    • @abiraresa263
      @abiraresa263 6 ปีที่แล้ว

      Peace App ክክክክክክክክክክክክክ

  • @muluyadata7985
    @muluyadata7985 6 ปีที่แล้ว

    ፍቅር በድንጋይ ሀውልት መሳቅያዎች በያንዳንዱአስተዋይ አበሻ ልብ ውስጥ ለዘላለም ይኖራል ሳትሰሩ ባባታችን ለመታወቅ ሱሜ ንቅተናል ጅቦች ሌቦች
    በሰላም ያረፈን በሳቢ አላሳርፍ ጅብና አህያ ሲስማሙ ምንይጠበስkkkkkkkkkk

  • @SalamSalam-cx4sc
    @SalamSalam-cx4sc 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ስዎች ናችሁ ግን ?

  • @ፍቅርህነውየጎዳኝሙቤአገና
    @ፍቅርህነውየጎዳኝሙቤአገና 6 ปีที่แล้ว +2

    ይቅርብኝ ብሎነበር አሁን ጎዱን አላየ ስትብላሉ ሰውየው የተኛበት

  • @habtamumelkesilassie2900
    @habtamumelkesilassie2900 6 ปีที่แล้ว

    ቢያንስ መሲ እንደማትሰርቅ እናውቃለን!!! አንተ ግን (ቴዲ) ጥሩ ሰው አትመስለኝም፡፡

  • @በኢትዮጵያፅኑ
    @በኢትዮጵያፅኑ 6 ปีที่แล้ว

    ውድ ወገኖች ባለቤቱ የጤና የኢኮኖሚ ችግር አለባት እየተባለ ነው ስጦት ለሶ ከዚያ እሶ ትወስን ለሁሉም ነገር

  • @hanamelesse4622
    @hanamelesse4622 6 ปีที่แล้ว +1

    ያሳዝናል ወንድምየው ገና ለገና ቤት አለኝ ኑር በት ስላለህ ብቻ ነገሮችን መሸፋፈን ጥሩ አይደለም እሱ ገና ሲጀምር ቤት ስራ እንዲህ እንዲህ ብሎ አፍ ማዝያዣ

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 6 ปีที่แล้ว +11

    እናተ ተባሉ ቴዲ እራስህን አስወድዳለው ብለህ የሰውን አመለካከት ቀየርከው ለማንኛውም ፍቄ ይረፍበት ተውት

  • @zemenakasa4892
    @zemenakasa4892 6 ปีที่แล้ว +1

    የቴዲ አቁአም ትክክል ነው የሚገርመው በሀሳብ ለመግባባት ሳይቻል የአደባባይ ሚስጥር ማረጋችሁ ነገም ደሀና አቅምያነሰው ወገን እንዳይረዳ በር መዝጋታችሁ ነው የተባበረውን ኢትዮጲያዊ ሁሉ አስቀየማችሁ የሳዝናል።

  • @adayshemeli676
    @adayshemeli676 6 ปีที่แล้ว

    Ar betam tasfralchue enkan bhiwet yelale ehan baye men yel nber :: en slmonen bayhubet ayna enaten saye afreku

  • @EthpioladyFhggh
    @EthpioladyFhggh 6 ปีที่แล้ว +2

    የሞተዉ ይረፍበት ጋሽ ፍቃዱ ነፍስ ይማር

  • @AaA-fr8fg
    @AaA-fr8fg 6 ปีที่แล้ว +10

    ህዝቡ ገንዘብ ተርፎት አይደለም የሰጣችሁ በቃ ይሄን ገንዘብ ለህዝብ መጠቀሚያ አውሉት ምሳሌ ሆስፒታል ስርቡት ወይም ለተቸገረ ስጧቸው ምነረ አጣላችሁ

    • @lijinet
      @lijinet 6 ปีที่แล้ว +1

      Tikekel🤗🤗🤗

  • @jamilamolla3916
    @jamilamolla3916 6 ปีที่แล้ว +9

    ስት የተቸገረ እያለ ሀውልት ስትሉ አታፍሩም ማፈሪያ

  • @mekdeshailegnaw3658
    @mekdeshailegnaw3658 6 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ማውጣት ስለማትችል ብቻ ከኮሚቲሐሰብ መውጣት አለብክ በዶላር ስለሆነ አሳዘነክ እዴ እና አንተ አሰራክ እድትባል ነው ሕዝቡ በሠጠውብር ታቅራራልከ በጣሞ አነስክብኝ እደዚ አይነት ሰዉ አትመስልምግን

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye3845 6 ปีที่แล้ว

    Genzeb baysebesebis beker beabujedi beselen beafere tekebiro be selam benoris. Wedimuyew sira yelewm wey esu ayaseram wey zemed yelem, hulum yasafralu. Beteley wedimiyew.

  • @bezibirhan4829
    @bezibirhan4829 6 ปีที่แล้ว

    እኔ አፈርኩ በእናተ ወይ

  • @wome8375
    @wome8375 6 ปีที่แล้ว

    እኔ እነኚህ ጋዜጠኞች እናቴ ኢትዮጵያ በዘረኝነት ወዘተ ወዘተ ስትታመስ የት ነበራችሁ?? አለቅላቂ አጨብጫቢ ሁሉ ምድረ ሽንታም ቀላሎች ማፈሪያዎች ትንሽ አይሰማችሁም ፊሽካ ዱቄት ሁሉ ቴድሮስ ተሾመ ግን አስተዋይ ነህ ላመሰግንህ እወዳለሁ

  • @dheg8453
    @dheg8453 6 ปีที่แล้ว

    ለፍቄ አውልት ስላሰራቹ ምን ትጠቅማላቹ ግን ለህመምተኛ ስጡት የአንድ ሰው ማዳን ከተቻለ ለፍቄ ይበቃዋል

  • @kaltb5296
    @kaltb5296 6 ปีที่แล้ว

    taddy tekekl new bayamnachu aygrmem yana zerfehal sebal ke gonu alnebrachum

  • @ተመስገንጌታዬ-ቸ6የ
    @ተመስገንጌታዬ-ቸ6የ 6 ปีที่แล้ว

    እፍይ የኢትዮጵያዊነት ኩራት ነው ስባል ምስማው የኢትዮጵያዊነት እፍረት ሆነ እንዴ እይ ብር ብር ያድርገው

  • @antenhbekelemeleake6405
    @antenhbekelemeleake6405 6 ปีที่แล้ว +2

    ወራሽ ይውሰድ ከተባለ ልጅ ከሌለው ባለቤቱ ናት ወራሽ ወንድሞቹ ምን ቤት ናቸው ኢንጅነር ሰመኘው ለሀገር ውለታ የሰራ ሰው ለቤተሰቦቹ እንርዳ እንኩዋን ብትሉ ያሰማማል ጎ ፈንድ ሚ በህግ ቴዲን መጠየቅ አለበት ዶላራችንን ማንም እንዲበላው አንፈቅድም ቤተሰቡ አይመለከተውም ወራሽ ከተባለች ባለቤቱ ናት ወራሽ አለቀ

    • @astermengistu2500
      @astermengistu2500 6 ปีที่แล้ว

      Lije slalacew yefkane dersha batsbochu nacew yemwesdute

    • @mule-ethiopia8497
      @mule-ethiopia8497 6 ปีที่แล้ว +1

      የአብራክ ክፋይ ስለሌላቸው የቅርብ የስጋ ዘመድ ማለትም እናት አባት እህት ና ባለቤት ናቸው ወራሽ እንደ ሀገራችን ህግ

    • @antenhbekelemeleake6405
      @antenhbekelemeleake6405 6 ปีที่แล้ว

      ህጉ ከሆነ መልካም ህግ አለ ግን እንዴ ኢትዬጽያ?

  • @tytyyt4635
    @tytyyt4635 6 ปีที่แล้ว

    እሡኮእንደውም ይቅርብኚ።

  • @zemenayayenew7564
    @zemenayayenew7564 4 ปีที่แล้ว

    እኔ የቲዲን ሃሳብ እደግፍለሁ

  • @shhsuwshgwg7201
    @shhsuwshgwg7201 6 ปีที่แล้ว

    በስመአብ እኛም ነገ ምን እንሆን አናውቅም አይ ሰው

  • @ጭልሞአይቀርምየነጋልሁሉም
    @ጭልሞአይቀርምየነጋልሁሉም 6 ปีที่แล้ว +3

    ይፍቃዱ ወድም ልብነቱ ላይ አለህበት

    • @zemzem6967
      @zemzem6967 6 ปีที่แล้ว

    • @rozayallou5705
      @rozayallou5705 6 ปีที่แล้ว +2

      Tewu selegezabehr belaciehehu

    • @rozayallou5705
      @rozayallou5705 6 ปีที่แล้ว

      Mese semoane terteshe yemetezemerelate bemebete seme asetareke

  • @azitinegnabatennafaki6686
    @azitinegnabatennafaki6686 6 ปีที่แล้ว

    ewnet lemenager tedi teshomen betam nebr yemiwedew beza lik new zare yetelahut lemi yesew lij emnetun mekdat yelbetim aynihin yatfaw ena kahun buhala balayih nafse new afer bila

    • @alemneshgoveze4521
      @alemneshgoveze4521 6 ปีที่แล้ว

      aziti negn abaten nafaki setastlo mafera nachu

  • @ሚጣኢትዮጵያ
    @ሚጣኢትዮጵያ 6 ปีที่แล้ว

    Don't worry you lost something important in life......leba

  • @divorahberhe3398
    @divorahberhe3398 4 ปีที่แล้ว

    ቴድሮስ ተስፋየ ተሳስትሃል

  • @elizapethelizapethmulla4040
    @elizapethelizapethmulla4040 6 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ቴዲ ትክክል ፍፃሜ ነው

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 6 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ገንዘብ አረ በስማም የሞተን ሰው አላሳርፍ አለ እኮ ጉድ ነው አርቲስት ፍቃዱ ተለ ማርያም ነብስህን ፈጣሪ በገነት ያኑረው እናንተ ግን የስራችሁን ይስጣችሁ ስታሳፍሩ እሱ የናንተን ገንዘብ አልፈለገብም በሀይማኖት መኖር እና መሞት እኮ እድል ነው እናንተ የብር ነቀዝ

  • @divorahberhe3398
    @divorahberhe3398 4 ปีที่แล้ว

    ኮሚተዎች ትክክል ኣይደሉም፣ በቃ ወንድሙን እውነቱን ኣፍረጠረጠው

  • @Betesfa
    @Betesfa 6 ปีที่แล้ว

    ፍቃዱ በትንሳኤ ይነሳል ለቤተሰቡም ለምትወዱት ለሁላችሁም የሚሆን ማፅናኛ ዮሐንስ.5:28,29 !ሥራ 24:15 !ትንቢተ ሕዝቅኤል.37:1-10 ፍቃዱ ከሞት ሲነሳ ከእሱ ጋር ለመገናኘት ከፈለጋችሁ እውነተኛውን አንድ አምላክ እስራኤላውያንን ከግብፅ ምድር ከባርነት ነፃ ያወጣውን ስሙ ይሖዋ የተባለውን አምላክ ብቻ ማምለክ ይኖርባችኃል እሱን ብቻ ካላመለካችሁ ፍቃዱ ከሞት ሲነሳ እናንተ ልታዩት አትችሉም ምክንያቱም የሞቱ ሰዎች የሚነሱት ፈጣሪ እሱ በሚፈልገው መንገድ ሊያመልኩት የሚፈልጉትን ሰዎች ብቻ ነው የመንግስቱ ዜጎች የሚያደርገው እሱን ብቻ ማምለክ የማይፈልጉትን ሰዎች ከመንግስታት ጀምሮ እስከ ታች ሀጢያተኞችን በሙሉ ካጠፋ በሁአላ ነው የሞቱ ሰዎችን የሚያስነሳው ስለዚህ እንዳትጠፉ እና ፍቃዱን ብቻ ሳይሆን ሌሎች በሞት ያጣናቸውን ሰዎች ለማግኘት እውነተኛውን አንድ አምካክ እሱ በሚፈልገው መንገድ ማምለክ መቻል አለብን ዳንኤል.2:44 !1ኛ ዮሐንስ መልዕክት.2:15-17 መዝሙር(37):9-11

    • @samsontolosa3709
      @samsontolosa3709 6 ปีที่แล้ว

      Yeabtsega Ashagre
      In Jesus name! Go away you evil preaching demon!!!!

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 6 ปีที่แล้ว

    Mekdi dont worry for tomorrow.... yezarewn guday betikikil solv adrgachu mechereshawn asayun ........... Adioooo

  • @addgetachew8036
    @addgetachew8036 6 ปีที่แล้ว +1

    አስመሣይ

  • @mehrteabtesfu9193
    @mehrteabtesfu9193 6 ปีที่แล้ว

    Who is tedros teshome dektater

  • @mekdesgebru8948
    @mekdesgebru8948 6 ปีที่แล้ว +17

    እኔ በቴድሮስ ተሾመ እስማማለው ሌሎቹ አርቲስቶች ሌቦች ናቸው እውነት ነው ቴዲ እንደዛ ስሙ ሲጠፋ የት ነበሩ

    • @hanchoeskalfeyalfal3900
      @hanchoeskalfeyalfal3900 6 ปีที่แล้ว

      👍👍

    • @እናቴውስጤነሽ-ቸ3ቸ
      @እናቴውስጤነሽ-ቸ3ቸ 6 ปีที่แล้ว +1

      Eko tkkl

    • @yonimagajalmadaethiopia2356
      @yonimagajalmadaethiopia2356 6 ปีที่แล้ว +1

      ዝም ብለሽ አትቀባጥሪ ቴዲ ማለት የወያኔ ተላላኪ ነው።ሲያጥርበት የገቢ ምንጭ አማራጩ መካድ ነውየፈለገው።

    • @mekdesgebru8948
      @mekdesgebru8948 6 ปีที่แล้ว +1

      @@yonimagajalmadaethiopia2356 ከሚገባው በላይ ያለው ሠው ነው ቴዲ አሁን ስለ ፖለቲካ ሳይሆን የተወራው ስለ ተጠያቂነት ነው እናንተ ደንቁራቹ እኛንም አታደናቁሩን

    • @እናቴውስጤነሽ-ቸ3ቸ
      @እናቴውስጤነሽ-ቸ3ቸ 6 ปีที่แล้ว

      @@yonimagajalmadaethiopia2356 አረ ተፋችው ምንም ጥፋት የለውም እሱ ዝም ብለን አናውራ ።

  • @habtamudesta4871
    @habtamudesta4871 6 ปีที่แล้ว

    Something shady is around on the so called Tewodros Teshome. Even he coudn't show the bank statement.

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 6 ปีที่แล้ว +4

    ኮሚቴው በቃ ተውት ለፍቄ የለፋችሁት አልሆነም ያ ደግ ሰው ምነው ቀና ብሎ ባየው እሱስ ታውቆት ነበር አልፈልግም ብሎ ነበር አይ ሰው ከነቱ እሱስ ጥሎት ሄዶ ! ኮሚቲዎቹ ከዚህ ውስጥ ውጡ እኔ እናንተን ብሆን እርግፍ አድርጌ ለእግዚአብሔር ሰጥቸው!
    የሚያሳዝነው በዛ በደግ ሰው ስም ጥሩ ነገር እደማድረግ መባላት እግዚዮ መሀረነ ክርስቶስ
    በመጀመሪም ፍቄ እዛ የወደደበት እሚወዳት ደጅ አርፎ የሌለ ታሪክ አስክሬኑን ማምጣታችሁ ትልቅ ስህተት ምን ያህል ነፍሱ ታዝንባቸሁ!
    የፍቄ ቤተሰብ እኮ በመዋጮ አልኖረም ሊበሏት ያሰቧትን እንደማለት
    ሀውልት ሀውልት አትበሉ ምን ያህል እንደሚፈጅ እናውቃለን
    ዲያስፕራውም ህነ ሀገር ውስጥ ያለው ሰውን ወገኑን እንዳይረዳ አደረጋችሁት !!!! ቤተሰቡ ላይ ጥርጣሬ አለኝ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
    በድጋሜ ኮሚተው ውጡ በቃ

  • @sophiaahmed3584
    @sophiaahmed3584 6 ปีที่แล้ว

    ብሩን ለእንደሱ አይነት ለኩላሊት ታማሚወች ይሰጣችው

  • @degefu3122
    @degefu3122 6 ปีที่แล้ว

    ለማንኛውም ፍቄ ነብስ ይማረልን አሁን ይህ ቤተ ስብ ስለብሩ ጉዳይ አይገባውም ዘመድ የተባለ ወንድም እህት ሚስት ለምን መስላቹህ ማንም ወራሽ አይደለም ለህክምና ነብር ነግር ግን አልተሳካም ይህ ብር ፍቄ ስረቱ ያፍራው ብር አይደለም የኢትዩጵያ የህዝብ ብር ነው እና ማንም በዚህ ብር ወራሽ መሆን አይችሎም ቤተስቡቹ ይህ ገንዘብ ለፍቄ ሀውልት ተስረቱ ለኩላሌት ታማሜዋች የሚበረከት ብር መሆን ነው ያለበት ማንም ቤተ ስብ ወራሽ አይሆንም እሱ ያፍራው እንብርት አይደለም ልቤተስብ እርዳታ መዋል የለበትም ለፍቄ ስም ማስጠሪያ መሆን ነው ያለበት እንጂ ቤተስቡ ለማከፋፈል አይደለም መዋጩው በህግ ደረጃ ይህ ነው መልሱ አለቀ ህዝብ ምን ይላል ወራሽ የለውም ይህ ብር ለመታከሜያ የት ስብ እንጂ ለውርስ አይደለም ቤተስብም መነጋገር የለበትም በዚህ ብር ጉዳይ የህዝብ ብር ነው ለበጉ ፈቃድ ነገር ስም ፍቄን የሚያስጠራ ነገር ነው መዋል ያለበት

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama7555 6 ปีที่แล้ว

    Ayeeeee! Yetekeberew Fekadu ( ye Ethiopa meret lej ( Artist) durowenem Eko awekehew neber ! Yegenezeb eredatachehun alefelegem:: KE ene kebere lemut beloachehu nebe!!!! Betam tasazenalachehu Committee emetebalu :: Mederk laye mewetat yelebachehum neber:: yetekeberew Feke nefesehen be Genet yanurew:::

  • @romangebremariam9977
    @romangebremariam9977 5 ปีที่แล้ว

    አርባ ሀምሳ ሀውልት ምርቃት ይሄ ሁሉ ነገር ለሞተ ሠው ምንም አይጠቅምም። ሌላው ገንዘቡ የተሰበሰው ለፍቃዱ መታከሚያ ነበረ እሱ አልሆነም ኖረው ግን መታከሚያ አጥተው በህመም የሚሰቃዪ ብዙ ሠዎች አሉ መሆን የሚገባው ለእነሱ ነው። ቤተሰብ መውረስ የለበትም የፍቀዱ ገንዘብ አይደለም።

  • @hanaenahaymi1158
    @hanaenahaymi1158 6 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ ይህ አስመሳይ ነው ቴዲ ማለት

  • @agaritoa5789
    @agaritoa5789 6 ปีที่แล้ว

    ብሩን በልቶታል ቴዲ ለምን ቡኩን አላቀረበም በጣም ባለጌ ነዉ ንግግሩ እራሡ አስር ግዜ ህግ አማካሪየ የሚለዉ ምድነዉ

  • @getayouirrdagnbehedekubath4005
    @getayouirrdagnbehedekubath4005 6 ปีที่แล้ว +2

    Fike dage sew nbsehin yemarew

  • @bezibirhan4829
    @bezibirhan4829 6 ปีที่แล้ว

    ጋሽ ፍቄ አባቴ ነብስህን ይማርልን የናተስ ሆድ ይፍጀው

  • @nebiljemil956
    @nebiljemil956 6 ปีที่แล้ว

    Hulachum lek nachu

  • @የቀጥተኛዋየተዋህዶዋነኝድ
    @የቀጥተኛዋየተዋህዶዋነኝድ 6 ปีที่แล้ว

    ፍቄ ቀና ብሎ ቢአይ ምናለ

  • @tsfalmmbrht9134
    @tsfalmmbrht9134 6 ปีที่แล้ว

    wende hulu medere leba now Messi na mekedy becha komete bekea neberu.

  • @ማርማርታያልተፈታውህልሚ
    @ማርማርታያልተፈታውህልሚ 6 ปีที่แล้ว

    በማንያም ስታስጠሉ ክሀበሻ አይጠበቅም ሁላችንም። እንሞታለን መስሎችሁነው እንጂ

  • @madiberhanu4880
    @madiberhanu4880 6 ปีที่แล้ว

    asafarweche nachu beze gudaye adebaba yasaferale

  • @hlovealove6452
    @hlovealove6452 6 ปีที่แล้ว

    Bane Akwam teedi tikikil naw komitewm bihon birun lamin falagaw ahun amta malat min malat naw Ahunm bihon tedi tankak bal yahig amakarikin tatakmak mawosan alabik

  • @divorahberhe3398
    @divorahberhe3398 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክ ሰብሳቢው ብመጨረሻ ተናደደ

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 6 ปีที่แล้ว

    Wey Facebook beka bere welede hone ??

  • @Lula2090
    @Lula2090 6 ปีที่แล้ว

    Beseu genzeb yanethe thebeka min agebau

  • @hayattakele2548
    @hayattakele2548 6 ปีที่แล้ว +1

    Mekedi telek sew tekekel new yetenagershw

  • @leylamuhammed9473
    @leylamuhammed9473 6 ปีที่แล้ว

    Maferiya

  • @henrymelki1221
    @henrymelki1221 6 ปีที่แล้ว

    ለምኖ በህዝብ ገንዘብ መቧጨቅ ምን ይባላል በየዋሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ተጫወቱ እናንተ ይቅር ይበላችሁ

  • @محمدمحمد-ق5ف6ك
    @محمدمحمد-ق5ف6ك 6 ปีที่แล้ว

    ጌጡ ግን አይዋሽም

  • @mahimafi8139
    @mahimafi8139 6 ปีที่แล้ว

    Maferiya hulu er endaw wodiya men aynt tarik nw begta manw yetmare manw teru habsha egzio meharne krstos sew begnzb amlaki yhonal

  • @coredbekele4189
    @coredbekele4189 6 ปีที่แล้ว +2

    በስምአም ምንድናችሁ እረ ነውር ነው እግዚአብሔር ም አይወደውም በሞተሰው ገንዘብ አትጨቃጨቁ ደሞ ቴውድሮስ ተሾመን ለቀቅ አድርጉ ሚዲያዎች

  • @a.a3871
    @a.a3871 6 ปีที่แล้ว

    Ere Tewut Tedin Ewnetu New sisedeb Man Adanew

  • @yarebilijochenaderaeninmad3964
    @yarebilijochenaderaeninmad3964 6 ปีที่แล้ว +1

    berun lebetesebu setuna zor belu geboch

  • @monamideksa9772
    @monamideksa9772 6 ปีที่แล้ว +2

    Teddy leki now

  • @zemenayayenew7564
    @zemenayayenew7564 4 ปีที่แล้ว

    ማፈሪያወች ናችሁ የስራ ባልደረባችሁን ቀብራችሁ በሱ ሥም የተሰበሰበውን ገዘብ በቃ ለምስቱ ነው የሚገባው በቃ

  • @herisol7849
    @herisol7849 6 ปีที่แล้ว +3

    Teddy lk nek nege yegezeb bknet weym metfat bimeta keteteyakinet atdnem tkekl wesane newu yewesenkewu

  • @addisaddis3562
    @addisaddis3562 6 ปีที่แล้ว

    ይገርማል አይ ጋሽ ፉቄ ክብርና ኩራትህን ነቀነቁት የስራችሁን ይስጣችሁ እንኳን ገንዘብ እሱ ቀርቶ የል?ለሌላ ታካሚ አውሉት ከቤተሰቡ የተረፈውን አሁን ወሬ አታብዙ።

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 6 ปีที่แล้ว +1

    maferya nachu endat yasaferale

    • @lijinet
      @lijinet 6 ปีที่แล้ว

      Betam