🔴 3ቱ ጥያቄዎች ❓❓❓ || ጥያቄ እና መልስ || ምክረ አበው || በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan ANSWER 2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2022
  • #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #aba_gebre_kidan #tiktok #storytime #pfy #parati #Viral #for_you #ፈውስ_መንፈሳዊ #ኢትዮጵያ #አፍሪካ #Aba #menfesawi #Fewus_Menfesawi #ርእሰ_ሊቃውንት #Subscribe #Share

ความคิดเห็น • 103

  • @tsehayababaw2126
    @tsehayababaw2126 ปีที่แล้ว +17

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ🙏🙏🙏 በአባታችን ላይ ያደረ ፀጋ መንፈስ ቅዱስ በእኛም ላይ ይደርብን🙏🙏🙏 ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 ปีที่แล้ว +9

    ቃለህወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን፫🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u ปีที่แล้ว +14

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ኦርቶዶክሳውያን ሼር ላይክ ሰብስክራይብ እናድርግ👍👍👍👍👍 ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን

    • @hvff4564
      @hvff4564 ปีที่แล้ว

      💒💒💒🚦🚦🚦🚦🚴🚳🏇

  • @haimanotalemu486
    @haimanotalemu486 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከትዎን ያሳድርብን🥲🥲🥲🙏🙏🙏

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
      እግዚአብሔር ይስጥልን አባቶቻችን

  • @user-rm4jk3im6v
    @user-rm4jk3im6v ปีที่แล้ว +2

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
    ለእኛም ማስተዋል ያድለን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 ปีที่แล้ว +2

    አባ በእውነት ህይወትን ቃል ያሰማልን
    መድኃኔዓለም በዕድሜ ጤና ይጠብቅልን ✝️

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 ปีที่แล้ว +4

    ሊቀ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እንዳንጠፍ በዚህ ዘመን የሰጠን አባት ነዎት እኛ ፍሬ አላፍራ አልን እንጅ

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፫አባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን በረከታችሁ ይድረሰኝ አሜን፫

  • @metsehetkassa3752
    @metsehetkassa3752 ปีที่แล้ว +1

    አሜንእግዚሐቤርይስጥልኚ ቃለይወትያሰሰማልኝ ይፍቱኚ አባ።

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣ለአባ፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን

  • @workalemasefa5564
    @workalemasefa5564 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ድንቅ ትምህርት ነው ቃለሂወት ያሠማልን

  • @user-hy4nz5pw5c
    @user-hy4nz5pw5c ปีที่แล้ว +4

    ኦርቶዶክስ የሆንህ ሁሉ ሼር አድርግ ቢያንስ ለአስር ሰው እሰከዛሬ100,000መሙላት ነበረበት ሼር ላይክ ለመምህራችን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @user-ig3tg2jk5t
    @user-ig3tg2jk5t ปีที่แล้ว +8

    ረዥም እድሜ ጤናን ያድልልን አባታችን የኛንም የጨለመ ልቦናችን ያብራልን አሜን አሜን አሜን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 ปีที่แล้ว +7

    ታድለን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያድልልን ረዥም የአገልግሎት ዘመንን የጉናፅፍልን አቤቱ ጌታዬ ደስታችን አተሁንልን ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ስጠን አሜን !!

  • @brtukanleake1591
    @brtukanleake1591 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃልሂዎት ያሰማልን አባታችን🙏✝️⛪️✝️☘️🕊🕊🕊🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️

  • @user-sj3tl2ep9q
    @user-sj3tl2ep9q ปีที่แล้ว +3

    እኔ ማነኝ ከሰውም በላይ ክርስቲያን : ምን ላደርግ መጣሁ ልነግድ :ወዴት እየሄድሁ ነው ወደ ክርስቶስ አባታችን እግዚአብሔር ይስጥዎት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን በተለይ ስለ እሴቶች አለባበስ ደግመው ቢያስተምሩን 😊
    እሄ ትምህርት ብዙ ወጣቶችን ለውጧል
    አባታችን እረዠም እድሜ ይስጥልን ❤

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 ปีที่แล้ว +4

    አባቾቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ""ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሁሌም መልስ አላት"" ኑ ተማሩ

  • @user-ee1li2cn1r
    @user-ee1li2cn1r ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜና በጤና ያቆይልን ችሩ መድሃኒዓለም ጉሩም ትምህርት በኡነት እኔ ማን ነኝ ሰንል ቡዙ ነገር እናቃለን እግዚአብሔር ኣምላክ የተሰጠን ፀጋ እድናውቅ መስትዋሉን ያድለን የተዋህዶ ልጆች

  • @user-ir1ue6wp9f
    @user-ir1ue6wp9f ปีที่แล้ว +2

    ልጀ ሆይ ሰው ሁን አለ።ነብዩ ቅዱስ ዳዊት👏

  • @tesfayea5408
    @tesfayea5408 ปีที่แล้ว +6

    እኔ ማን ነኝ ፣ ምን ላደርግ መጣሁ ፣ ወዴት እየሄድኩ ነው - ረዥም እድሜ ለአባታችን
    እንኳን #ለመላኩ_ቅዱስ_ገብርኤል_አመታዊ_በዓል አደረሳችሁ

  • @meherat938
    @meherat938 วันที่ผ่านมา

    ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @blentube-vs2zl
    @blentube-vs2zl ปีที่แล้ว +3

    _+እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን ኑተዋህዶ ልጆች በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታች የሰማነውን በልቦናችን ይሳልብን::😢♥️♥️_

  • @hhhrihdhhr1482
    @hhhrihdhhr1482 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፈጣሪ

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት የስመዐልና ክቡር አቦና
    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @burtykanbeirut9568
    @burtykanbeirut9568 ปีที่แล้ว

    አባታችን እርሜ ይሰጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @yordanosyohannes9746
    @yordanosyohannes9746 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን።

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @asnakubogale
    @asnakubogale ปีที่แล้ว +1

    ቃልሂወት ያሰማልንመምህር

  • @delighttube
    @delighttube ปีที่แล้ว +1

    Betam arif new be ketaynet lkekuln
    Kale hywot yasemaln

  • @befkadufantu4882
    @befkadufantu4882 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-zu8zp8be7r
    @user-zu8zp8be7r ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🤲🤲🤲

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በሰከትዎ ይድረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕንቂ መምህራችን

  • @xcerxcer631
    @xcerxcer631 ปีที่แล้ว

    ቃለሒወት ያሰማልነ አባየዋ

  • @tinatsega
    @tinatsega 7 วันที่ผ่านมา

    Kale hiwotn yasemaln tesfa mengiste semayatin yawurseln

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቡራኬዎ ይድረሰን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን

  • @xakdiqudhe9827
    @xakdiqudhe9827 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @ageriegashaw2820
    @ageriegashaw2820 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏
    Kal hiwet yasemaln abatachn 👏👏👏👏💚💛❤

  • @asilasil5825
    @asilasil5825 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @Haregi849
    @Haregi849 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @danayittsegaye375
    @danayittsegaye375 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ይቅር በለን!🙏🙏🙏

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 ปีที่แล้ว

    በእውነት አባ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @sartytube3178
    @sartytube3178 ปีที่แล้ว

    ቃለህይዎትን ያሰማልን አባታችን በእውነት

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 8 หลายเดือนก่อน

    Kale hiyiwet yasemalin memhir mengisite semayatn yawersilin edime Tena yistlin 🙏🙏🙏🤲🤲🤲💚💚💚

  • @hanateferi4207
    @hanateferi4207 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እርሶን የሰጠን አምላክ ለዘለዓለሙ ይክበር ይመስገን

  • @basbosabasbosa7917
    @basbosabasbosa7917 2 หลายเดือนก่อน

    Kilehiyiwot yisemaln memihirchn abitichn ❤❤❤

  • @Amele8427
    @Amele8427 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz ปีที่แล้ว

    በእውነቱ ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @fggh6526
    @fggh6526 หลายเดือนก่อน +1

    Kale hiywet yasemalinnn❤❤❤❤

  • @mintiwabbekele8410
    @mintiwabbekele8410 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    አባታችን እድሜ ከጤና ያድልልን

  • @user-qt1gk3fz1w
    @user-qt1gk3fz1w ปีที่แล้ว

    እባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን ረጅሙ እድሜ ይስጥልን አሜን፫

  • @winatube1212
    @winatube1212 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታቺን😍🤗

  • @user-kp1mi1uk2h
    @user-kp1mi1uk2h ปีที่แล้ว

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባቶቻችን

  • @derebamara8649
    @derebamara8649 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @tig.ssemeneh7836
    @tig.ssemeneh7836 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን!

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd6573 ปีที่แล้ว

    በርከታቸዉ ይደርብን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @saragashaw8879
    @saragashaw8879 ปีที่แล้ว

    አባ❤ በዚህ ጭንቅ በሆነ ጊዜ እርስዎን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ❤🙏

  • @roblaenrd1892
    @roblaenrd1892 3 หลายเดือนก่อน

    በዘመናት አንዴ የሚመጡ መምህር ኖት በእውነቱ፣ እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @mehaerinew4408
    @mehaerinew4408 ปีที่แล้ว

    ቃለሂይወት ያሰማል ኣባታችን

  • @aklilughebretnsae295
    @aklilughebretnsae295 ปีที่แล้ว

    Kalle Hiwet Yaseman Amen 3 ✝️❤

  • @adinaagezeaknaw8770
    @adinaagezeaknaw8770 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን

  • @user-sh1kd1zl3n
    @user-sh1kd1zl3n ปีที่แล้ว

    በእውነት አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፈጣሪ እውነተኛውን ምንገድ ይምራኝ

  • @tsedey6121
    @tsedey6121 ปีที่แล้ว

    ትክክል አባታችን ሁሉም ሰው የሚሰራውን ስራ ለምኔ ነው የማደርገው እያለ ቢያስብ አለ ገነት ትሆን ነበር

    • @tsedey6121
      @tsedey6121 ปีที่แล้ว

      እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ፈጣሪ ይስጠዎት

  • @user-ry8yv5fn2m
    @user-ry8yv5fn2m 10 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwot yasemalin 🎉 betam girum timirt new🙏🏽 Abatachin bedime betena yitebikilin ❤

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen abatachen

  • @yeabsiragirma7245
    @yeabsiragirma7245 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ትልቅ ትምህርት ነው

  • @maryamenate8406
    @maryamenate8406 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታች ፀጋውን ያብዛልን

  • @fatoomganzabinish454
    @fatoomganzabinish454 ปีที่แล้ว

    Kalhiwot yasemaln mengeste semayaten yawerslen edmana tana yadeleln tsegawen abezto yestehh

  • @simontesfazion1842
    @simontesfazion1842 ปีที่แล้ว

    Qale hiwet yesmalna

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ይሰማልን አባታችን በእውናት ትምህርታቸውን ሰመቸ አልጠግብም

  • @HK-rn8yx
    @HK-rn8yx ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አባታችን

  • @temsagneamleki5806
    @temsagneamleki5806 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ዉድ አባታች🙏❤

  • @seasea3347
    @seasea3347 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 ปีที่แล้ว

    Memhroy qalyot yasemaln !

  • @AlAmir-hv7ph
    @AlAmir-hv7ph ปีที่แล้ว

    Wow betam girum new 👏👏👏

  • @melosnigusse9878
    @melosnigusse9878 ปีที่แล้ว

    አውነቴን ነው የአባ ትምዕርት ስሞቸው

  • @zedyeuae6318
    @zedyeuae6318 29 วันที่ผ่านมา

    ክርስቶስ ለፍርድ ሲመጣ ምን ይሆን መልሴ አምላኬ ሆይ ፍጥርትህ ነኝ እና ከስደት መልሰህ ለንስሐ አብቃኝ ወየው ለእኔ 🙏🙏🙏

  • @yenewebtadesse465
    @yenewebtadesse465 ปีที่แล้ว

    🤲🤲👏👏👏

  • @yodahe2014
    @yodahe2014 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ssaa9058
    @ssaa9058 ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @user-qc9kx2lc5w
    @user-qc9kx2lc5w 9 หลายเดือนก่อน

    Tnx

  • @ymariambzuyahu8538
    @ymariambzuyahu8538 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እደሜ ይሰጥልን

  • @ty6ghg447
    @ty6ghg447 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን የተዋህዶ ልጆች ግን የት ነን ሰፕስክራይፕ ላይክ የለውም እኮ ሶስት ቀን ሊሆነው ነው ስብከቱ ከተላከ 1000 ላይክ እንኳን አልሞላውም

  • @fxvv5002
    @fxvv5002 ปีที่แล้ว

    😘😘😘😘😘😍😍😍😍

  • @emahostube
    @emahostube ปีที่แล้ว

    ከዛሬ በኃላ እኔ እንቁራሪት አይደለሁም
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 ปีที่แล้ว

    የእርሶን ትምህርት በአካል በአካል መጥቼ ለመስማት ይብቃን!🙏🏾💚💛❤️🕊✌🏽

    • @derejawmarye4667
      @derejawmarye4667 ปีที่แล้ว

      Selam ehte. Beselam lehagerish yabkash

  • @berhanuabebe4273
    @berhanuabebe4273 ปีที่แล้ว

    ለነብሳችን ድህነት እሚሆን ጥያቄ ጠይቁ እንጅ

  • @lozilazibababu
    @lozilazibababu ปีที่แล้ว +1

    Part Two th-cam.com/video/LHAYmYU83Zk/w-d-xo.html

  • @emuemu1805
    @emuemu1805 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን

  • @user-ir1ue6wp9f
    @user-ir1ue6wp9f ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባዬ እድሜና ጤና ይስጥዎ እውነት ነው ሰው እንሁን!!!

  • @bravelove9638
    @bravelove9638 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @bisratmulugeta4675
    @bisratmulugeta4675 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን!!!

  • @asterabate5029
    @asterabate5029 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን