ቢኒ ዳና ማንም ያልጠበቀው አይነት personality ያለው ሆኖ ነው ያገኘሁት ደስስስ እሚል ሠው Thank you for your service Bini For Dania Awet Please with all due respect ከ ካሜራ ጀርባ ሆነሽ ለመሻሻል ሞክሪ ከ በፊቱ ለውጥ አለሽ ግን ወቸው ጉድ በጣም ካንቺ ፈጥኖ እያደገ ነው
Hey, I really like your podcast, and you guys are doing an awesome job! Just wanted to say, though, in this episode, it felt like all three of you were talking at the same time, and it got a bit hard to follow. Also, you often interrupt the guest when you think of something to ask. Maybe try taking note of your question and asking it later instead? It would make the conversation flow better and give the guest more time to share. Keep it up!
I know you're gonna say negative comment mnamn gn danu you need to keep up with those two. ከአቀማመጥሽ ጀምሮ.... You know we're habesha we gonna criticise you betam🤦🤷..... #BINI DANA🫡❤ arif gize new yesetehn enamesegnalen
በእውነት ቢኒዳናን እንደዚህ አልጠበኲም😢ቢኒ አስገርመህኛል
👏👏
Thank you for your service Bini Dana 🙏🏽❤❤❤ 🇪🇹 ወቸው ጉድ ይገለበጣል✔️😍
Wow. ወቸጉድ ቀጥሎዋል ቢኒን በጣም እም ጠብቀው ሰው ነበር ደስ ብሎኛል❤❤❤ አድናቂክ ነኝ ፣ ለወቸጉድ ሎጎ ስራላቸው ብሮየ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 From Germany/
ዳኒ ህፃን ናትኮ አታስጨንቋት😊
Bini Dana respect man!
እውነትም ወቸው ጉድ አሪፍ ያልሆነ እንግዳ ማምጣት አይችሉም 👏👏
Ere ebakachu yezich lij tinfash betam yirebishal!!
አፍንጭዋ ተዘግቶ መሰለኝ
ዳናዊት ግን በጣም ነው እንዴ በአፍንጫሽ የምተነፍሺው!
😂😂
😂😂😂
Ere 😂😂😂
የሚያንኮራፋ ሰው ያለ ነበር የመሰለኝ ማይኳም በእጅ እየተነካካ በጣም ነው የሚረብሸው በተረፈ ወቸው ጉድ ምንም እንከን የለውም በርቱልን👍🏾
dania don't listen them your doing great keep going girl
ዳኒ በገዛ ፍቃድሽ ከሰልጣን ልቀቂ አልያም ከካሜራ ጀርባ በመሆን ተባበሪን
ወንዶችግን በቃ ሴትላይ እንደተሰለጣችሁ
@@yonas9700 የprog ልዩነቱ ውበቱ ያስወደደውም ይሄ ነው የተለያየ prespective እናይበታለን Simple and natural ምንም ያለ ቦታው የሆነ የለም
ዳናዊት ምነው ምነው ካልተነፈሺ ቆየሽ እንዴ 🤔🤔
ሳይነሥ ሊኖርባት ይችላል ለመፍረድ አትቸኩሉ😊
Ere ማነዉ ሚተነፍሰዉ ስቦኝ ነበር እኮ😂
ቢኒ ዳና ማንም ያልጠበቀው አይነት personality ያለው ሆኖ ነው ያገኘሁት ደስስስ እሚል ሠው Thank you for your service Bini
For Dania Awet
Please with all due respect ከ ካሜራ ጀርባ ሆነሽ ለመሻሻል ሞክሪ ከ በፊቱ ለውጥ አለሽ ግን ወቸው ጉድ በጣም ካንቺ ፈጥኖ እያደገ ነው
THANK YOU FOR YOUR SERVICE....❤❤❤❤ BINI ❤❤❤❤❤
faxx
Yehe episode yabede nw hit yadergal 🔥🔥🔥💯💯
abel እንደዛሬው ደብራችሁኝ አታቁም ስለ ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ እያወራ ምንም ሳትጠይቁ አለፋችሁት
Very unique episode, thank you bini and wechew good, not many young people know about the stories of the Ethio-Eritrea war
ማነው ትንፈሹ እሚሰማው እረ እስተካክሉ ???❤❤
Dania 🤝 Meditation
what an experience .. Thank you for your service Brother ...
ምርጥ Episode በወቸው ጉድ ታሪክ 👏👏
Damn Dani is so cute 😅😅
I would let her breath on my ears forever 😍😭😭😭
Dani must go out
Dania zmbeyachew you're the special one
ፈጣሪን ቢኒ ዋውውውው ምን እንደምል ግራ ሁላ ገብቶኛል ቀሪ ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ
Bini it was really great having you, An amazing experience 💙
ወቸው ጉዶች አንደኛዋ ሆስት ለምንድን ነው የገባችው ቁጥር ማሟያ ነች እንዴ ለ አንድ ሰአት አደመጥኳቹ አላስፈላጊ ሆና ነው የታየችኝ ምንም የረባ ነገር አላወራችም ምንድን ነው የምሰራው
alsefalgiwe ante neke ezega
Sim anteram😜 gn lik neh bro
የዳኒ ትንፋሽ👂
አንደኛዋን Host pls ደግመን አንያት
am sorry to say this, I saw Dani from her first time and until now, but she is not ever trying to improve herself. at least leyu is trying
ወቸው GooD Timchugnalachihu gn
ለህፃኗ ጡጦ የላችሁም
this is actually fire🔥
much respect bini dana!
የኛ ትውልድ ጥሎበት ቁምነገር ሲወራ አንወድም አንድ ፌክ ሰው ቢመጣ ኖሩ ማአት ቪው ነበር ዳን ደስ የምትል ሰው
Hey, I really like your podcast, and you guys are doing an awesome job! Just wanted to say, though, in this episode, it felt like all three of you were talking at the same time, and it got a bit hard to follow. Also, you often interrupt the guest when you think of something to ask. Maybe try taking note of your question and asking it later instead? It would make the conversation flow better and give the guest more time to share. Keep it up!
Danait sent Leyu a text at around 2:45 I guess... hahaha....
Yime ቢኒ 🔥🔥🔥 ትችላለህ 👏👏👏
Wow bini yechilale ❤❤❤❤❤
ቢኒ ምርጥ ሰው ሁሌ ሳይህ ያስቀኛል 😂😂😂😂ዳናዉት ገና ጩጬ ናት ፎከስ አታድርጉባት አቴንድ ታድርግ ጨዋታ ትማር የጥያቄ ታሚንግ ትወቅ ከዛ ጎበዝ ትሆናለች ልዩም ከግዜ ግዜ እየተለወጠች ነው ።
በዛብ ስለ ጀግና መጠየቅ ነበረባቹ??? ዳንን ተዋት እንጂ❤
Thank you for your service bini dana❤❤❤
አቢ ሰወድክ ፡ ደሞ በረከት ሲያወራ ፡ መሃል ላይ ሲቀልድ ዋው ሙድ ኣለው። ዮኒ ኢንተርቪው ላይ አተኩር ደሞ አትነፈጥ ካሜራ ላይ፡ ማሂ ስማርት ቲክቶክ ላይ የምትለቂው ማንን ለማሻፈድ ነው ፡ ኣቤል ናማ ስማማ ስማኝማ የሚሉ ቃላቶችክ ይመቹኛል ፡ግን ቲክቶከሮቺ ብቻ ነው የምታቀርቡት ፡አድማሳቹሁን አስፉት ፡ስፖርተኞቺንም አቅርቡ እሽ ባያዝ አትሁኑ ይመቻቹህ ። ከኢትዮጲያውያን ውጪም ተደማጭ ናቹ ። ማሂን ኢንተርቪው አድርጎት ስወዳት ።ኤርትራዊ ነኝ እሽ
እውነት ጀግና ነህ
ቢኒ ይመችህ❤❤❤❤
ባለህበት ይመችህ ቢኒ !
ቢኒን ማዳመጥ ፈልጌ ነበር ሳቃችሁ በየት በኩል ያሰማል በጣም ይጨንቃል ለዛ የላችሁም
dana family is here
I know you're gonna say negative comment mnamn gn danu you need to keep up with those two. ከአቀማመጥሽ ጀምሮ.... You know we're habesha we gonna criticise you betam🤦🤷.....
#BINI DANA🫡❤ arif gize new yesetehn enamesegnalen
1:02:52
ቢኒሾ ስለ አገልግሎትህ እናመሰግናለን .... አንተ ወንዶቹ ከዋሉበት ውለሀል ለሀገርህ ህይወትን ለመስጠት ዝግጁ ነበርክ....corporal Bini Dana!
Belafw episode yenabrchw lejna echi dani ka hulm nagr atfut
His life 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
This is the best episode even tho I am starting the episode just now
Say thanks to shabya.
Manew betam mitenefsew??😂😂😂😂😂
ወቸው good family from Libya ❤❤❤
ግን ቢኒ የወንዳች ጉዳይ 1 ላያ እደሰራ ስንቱቻችን እናውቃለን
ቢኒ ከባድ ሰው🙏
Next Teddy yewondoch guday
Part 2 🙄
dania af sir yalew ngr mindinew miseraw.kalawerachibet ansut enji
ህይወት መረረኝ
ዳኒሾ ያለ Visa US ገባን ሳብሽን እኮ
ዳናዊት ነች እንዴ 😳የሚያንኮራፋ ሰው ያለ ነበር የመሰለኝ ማይኳም በእጅ እየተነካካ በጣም ነው የሚረብሸው በተረፈ ወቸው ጉድ ምንም እንከን የለውም በርቱልን
ye dani tenfash betam soundu rebeshen eko yestekakel
ትንፋሼ የምለውን ሙዚቃ ለዳኑዬ😂
These Girls Don’t know how to Talk😅😅
Abel You have my Respect Sir 🫡🫡
Dania be oxygen hospital yale sew rasu endezi aytenefsm beep sound binorew yabede neber
He has had time with Colonel Bezabeh Petros
የተኛ ሰው አለ መሰል ከካሜራ ጀርባ የሆነ ድምፅ አለ የሚረብሽ😊
ስለምትጠሩት ሰው ትንሽ እንኩዋን መረጃ አታዩም እንዴ እነ ቤኪ ባይኖሩ አሜሪካስ ያለው እንጃ 🙈
ዘፈኖችህን ግን ሮፍናን ቢሰራቸው ፐፐፐ
respect bini
ዛሬ አዳማጭ ሆናችኃል በርቱ
ስለ እናቱ የዘፈነዉ 😢😢
እባካችሁ "ፊደል"ን በጽሕፈት አርሙ፣ለጽርፈት እንዳትዳረጉ!
Danawit mindinew mitseraw. She should leave & focus on her education
ኧረ አንድ ሳምንት ልታስጠብቁን እንዳይሆን come on ምንድን ነው በዚህ ህዝብ ላይ እየተደረገ ያለው ????
❤❤❤
kevien Durient ን ይመስላል
yea actually, spot on
ምንም ቃላት የለኝም
Arsenal kemachewn k bene agot gar chersu 😂😂😂😂😂😅
Danawit lemn des kalalesh ateyewm, betam new midebrew letemelkach
Bini in the building
Some complexm commentators needs to chillout there is nothing wrong about Dani the problem is your complex
she is not adding any value, more of a distraction with her antics. they are completely right
ohhhhhhhhhh, AFINCHASIN Do something
"ሰላሚዝም " ሙዚቃውን በጣም በጣም በጣም ነው የምወደው .... the concept is amazing😮! ❤❤❤❤❤❤❤
Bzw selamism is 1st ever the all music
አረ አፍንጫሽን እባክሽ🫣
ዳኒ ለእዚ ፖድካስት አትመጥንም ሰዉ ቀይሩ
Wochew GOOD yleyal abatie
Down down ....
ዳናዊት ግን በአፍንጫሽ አፏጨሽብን አኮ
ማነው ሚተነፍሰው 😂
Ok
Danawit out! mnm vibe yeleshim
Megerma nw
don hate on dani wdf
ሳይነስ መሰለኝ ተዋት እኔ በግሌ ስለሚያመኝ እረዳታለሁ
🎉🎉🎉
Big up ወቸው Good
Ya chi konjo lamen ataweram