አስደናቂው የ ዳናይት መክብብ የእግር ኳስ ብቃት እና ከ ባሏ ጓደኛ ጋ..../ aser tad

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 251

  • @Eliyoenal
    @Eliyoenal ปีที่แล้ว +26

    Aser እኮ 😉😉😉😍😍 ገራሚ ሰው ነህ። ኑርልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።
    አሴርን ምትወዱት...

  • @betelhmeyerga6467
    @betelhmeyerga6467 ปีที่แล้ว +115

    ዘፈኑ በመዝሙር ይተካልን❤❤❤❤

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 ปีที่แล้ว +11

    እንኳን ደና መጣህ ወድማችን አሲር
    ዘፈኑ ይቅርብን በሞቴ ሰላምህ ይብዛልን ወንደማችን በድጋሜ ስለመጣህ ደስ ብሎናል❤❤❤❤❤

  • @ElsaTesema-d2m
    @ElsaTesema-d2m ปีที่แล้ว +11

    አንደኛ ድምፅ በቅርቡ አልበምህን እጠብቃለው ደሞ አምሮብሃል❤❤❤❤❤

  • @Werkye-s3g
    @Werkye-s3g ปีที่แล้ว +7

    ዘፈኑ በመዝሙር ይቀየረልን❤❤❤

  • @soliyana-i5n
    @soliyana-i5n ปีที่แล้ว +4

    😂😂😂😂አሴር ደብሮኝ ነበር ሳልፈልግ ነው ያሳቅከኝ ጥበብ አጨናነቀች አቤት በላት 🥰🥰🥰ይመች

  • @AblahAlsadi
    @AblahAlsadi ปีที่แล้ว

    አሴሮ ይመችሕ በርታ አይዛሕ አብረንሕነን ዘፈኑም ጥሩ ነዉ ቀጥልበት

  • @MonetizeHive
    @MonetizeHive ปีที่แล้ว +9

    አቤት የአሴር ዘፈን 😍🥰🤩😘

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 ปีที่แล้ว

    እኔምለው ሰው በራሱ ተስጦና ችሎታ ለምን እራሱን ሆኖ አይገኝም ኩረጃ በጣም የስፍና ምልክት ነው ብዙችሎታና ድብቅ እውቀት አለን በራስህ ተገለጥ። ያው ሴቶች ስንባል ሁላችን ባንሆንም አንዳድየሚያሳስቁ አይን ሚበዛቸውን እዲሁ ስራውን ሳይሆን ሰውዬውን ለማየት እንኮምታለን ላይክ እናረጋለን ።ስለዚህ የሰው መልሰህ በራስህ ፔጅ መልሰህ አታቅርብ እራሴህን ሆነህተገኝ ሼምምምምምምምምምምምምምምም ነው ።የማዳም ቅመሞች እዳትጫጩብኝ የራሱን ችሎታ ያውጣ 🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😢😢😢

  • @hanahana4026
    @hanahana4026 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላማችሁ በክርስቶስ ፍቅር ይብዛ
    እንኳን ደህና መጣህ አሴር
    አይ የዘፈኑ ነገር ለብቻህ ቢሆን ጥሩ ነው

  • @rahelritarita1009
    @rahelritarita1009 ปีที่แล้ว

    ወሩን ሙሉ በዘፈን ደሰ ሲል እናመሰግናለን አሴሮ

  • @AaAa-cx2uw
    @AaAa-cx2uw ปีที่แล้ว +1

    ሰላም አሴሮ እንዴት አለህ አቤት ድምፅ ዋዉ መርዋ ድምፅ አለህ በርታ ❤❤❤

  • @dasashdas4308
    @dasashdas4308 ปีที่แล้ว

    አረ አሴር ጉድ የሰራችህ እራሱ ዘፈኑን ስሰማ ትመጣለች በርታ

  • @aki2mah
    @aki2mah ปีที่แล้ว +1

    ብሮ ቮካል ጀመርክ እንዴ ድምጽህ ተሻሽሏል እናቴን👏👏👏👏👏🙌🙌

  • @shikirkirbetibeb_
    @shikirkirbetibeb_ ปีที่แล้ว +1

    ቲቪ እያየ አረብኛ እንጊሊዝኛ እቤት ውስጥ ደሞ የቤት ሰራተኛዎቹ ቀን ቀን ኦሮምኛ እናት አባቱ ወንድሞቹ ደሞ ጣሊያንኛ እና እንጊሊዝኛ አማርኛ የሚያወሩበት ስለተቀላቀለበት ለ 4 አመት አፉን ሳይፈታ በ 4 አመቱ ሲፈታ ግን በጣም በሚገርም ሁኔታ 5ቱንም ቋንቋ ባንዴ ነበር የፈታው እንደዚህ አይነት ልጆች በትምህርታቸውም በጣም ፈጣን ናቸው በተለይ በማትስ አላስተዋሉት ይሆናል እንጂ ቲቪ እየከፈቱላት ነው የለመደችው

  • @youngnipsey8414
    @youngnipsey8414 ปีที่แล้ว +1

    Aserua broo silver play buttonhn tekebelk 🎉🎉🎉

  • @FatiyaSharef
    @FatiyaSharef ปีที่แล้ว

    በርታልን ወንድማችን የሁልግዜ ተከታታይህ የመዳም ቅመም

  • @SelemonBelay-yv8fk
    @SelemonBelay-yv8fk ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሰዉ ፈታ ነዉ ድምፅ ዋዉ ግን ማነች 😂😂😂😂😂 ጥበብ ጠራችህ እና መንገድ ዘጉብህ 😮😅

  • @filimon683
    @filimon683 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው ድምፅሽ በርቺ

  • @helu6374
    @helu6374 ปีที่แล้ว +1

    ወዮ ወንድምየው ኸረ ለጆሮአችን ፍትህ_____😂😂ሰምታችኋል ሴቶች በሆዳችሁ አትገመቱ😅😅😅
    ነው ግን የ 5ብር መንገድ 10ብር ሲሉ አስበው ደብል ኸረ እየተሳሰብን.

  • @lomishifa2262
    @lomishifa2262 ปีที่แล้ว

    ወድሜ በርታ አላህ በጥበቡ ይጠብቅህ

  • @selamayele6359
    @selamayele6359 ปีที่แล้ว

    አንድ የጆሮ ሀኪም ጓደኛ አለህ እንዴ
    ቀልዴን ነው ቀጥልበት ብBravo👍👍

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 ปีที่แล้ว

    ምን አለ የኔንም ስልክ አንተ አግተከው ቢሆን ያኔ 2011እግዚአብሔርይባርክህ ወንድሜ❤❤❤❤❤

  • @nardosdawit5322
    @nardosdawit5322 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ምወድህ ግን እባክህ ዘፈኑን ተወው

  • @KidusFantahun-w4d
    @KidusFantahun-w4d ปีที่แล้ว +1

    ሳይህ ቡዜ መን ትዝ ይለኛል

  • @nebiyatasfaw
    @nebiyatasfaw ปีที่แล้ว

    ዘፈኑ በመዝሙር ይቀየርልን ።

  • @Selina-gl7ud
    @Selina-gl7ud ปีที่แล้ว

    ጥበብ ቱ ብላካለች አሴሮ በቃ ፍታ በተረፈ በጣም ትመቼኛለክ❤😘😘

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 ปีที่แล้ว

    እሽ አሪፍ ነው በርታ ብቻ ሀፃት አትስራ

  • @GenMommylife
    @GenMommylife ปีที่แล้ว +2

    ውዱ ወንድሜ በዝህ ድምፅህ መዝሙር🙏❤

  • @shewayejimma4272
    @shewayejimma4272 ปีที่แล้ว

    ይህ ድምፅህ ነው ጉድ እኔን የሰራኝ አንድ የቤቴ ብርጭቆ አለቀ አረ ተው😂😂

  • @ytfhdzuzu
    @ytfhdzuzu ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሠው እንኳን ደህና መጣህ🎉

  • @B2KAzrael398
    @B2KAzrael398 ปีที่แล้ว +2

    guess who is back
    THE KING ATR
    👏👏👏

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 ปีที่แล้ว

    ማነህ ቴዲ ሳያፍር ጉድ ባትሰራህ ነው የሚገርመው በዚህ ድምፅ😂😂 ወይ አሴሮ ዘፈኑ ለጊዜው ይብራብሽ ሜን!!!!

  • @ElsaElsabet-x2z
    @ElsaElsabet-x2z ปีที่แล้ว +1

    ድምፅህ ዲብሬሽን ውስጥ ነው የከተተኝ

  • @zeni185
    @zeni185 ปีที่แล้ว

    Yemir zefen tiwedaleh?

  • @mekkiaabdella1178
    @mekkiaabdella1178 ปีที่แล้ว

    ስላምአስርዘፈኑቀጥልበት❤❤❤

  • @Kalቃልዬ
    @Kalቃልዬ ปีที่แล้ว +1

    አይቢሆን ደስይላል ግን ሌላ አምነት ተከታይ ይኖራል ለዛ አይመችም ግን ካል ደበራቸው ቢዘምርባይነኝ እናንተስ?❤❤❤❤

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi ปีที่แล้ว

    Tebebe Kemes neche yeteracheh😂😂enkuane dehena metahe wanategnaw betam new yasakegne😂😂😂😂😂😂 Thanks asero❤

  • @fikadudemeke5268
    @fikadudemeke5268 ปีที่แล้ว

    እንደዚህ እንደ ቀልድ እየጀመሩ ነው በኋላ ድምፃዊ ነን የሚሉን ሁለተኛ የሰው ዘፈን እንዳታበላሽ

  • @sihamsultan
    @sihamsultan ปีที่แล้ว

    ስወድህ በርታ ❤❤

  • @abebayimermekonn-fs8hn
    @abebayimermekonn-fs8hn ปีที่แล้ว

    በደንብ ጠርታሀለች አሴሮ ገብቶኛል ለኔ ነዉ😘😘

  • @tgyemreyamelji
    @tgyemreyamelji ปีที่แล้ว

    አሴርየ የኔ❤ በጣምምም ነውውውው እምወድክክክክክክ

  • @እኔየማርያምልጅነኝ-ቈ4ጀ
    @እኔየማርያምልጅነኝ-ቈ4ጀ ปีที่แล้ว

    አወይ ድምፂ ዘመኑ ነው😅😅😅😅😅😅😅😅በርታ

  • @tigestdagnachew3945
    @tigestdagnachew3945 ปีที่แล้ว

    እንግዴ ፈጣሪ የስጣት ፀጋ ነው ይገርማል ግን

  • @gcghd2355
    @gcghd2355 ปีที่แล้ว

    ጉድ ሰራቺኝ ዋይ ዋይ😅 ኣሲሮ ሲወድህኮ😊❤❤❤❤❤❤

  • @mesertkiya-hn1pf
    @mesertkiya-hn1pf ปีที่แล้ว +2

    በግድ ዘፋኝ ልሁን የምትል ልጅ ሁን በቃ በርታ

  • @nigat_hd_media
    @nigat_hd_media ปีที่แล้ว

    Wow u are so amazing 😮😮😮
    I'm waiting album from u😊😊

  • @eskinderhailemariam3078
    @eskinderhailemariam3078 ปีที่แล้ว

    ምን ለማለት ፈልገህ ነው? ዜና አትስሙ ስትል አታፍርም? ረጋ በል ወዳጄ

  • @aishataha2657
    @aishataha2657 ปีที่แล้ว

    የኔ ሚስኪን ልጁ ስልክ ሊመልስ ኡፍ ለካስ ጥሩታማኝ ሰው አለ ቀማኛ በበዛበት

  • @Tmsgen
    @Tmsgen ปีที่แล้ว

    አሴርዬ ደብሮኝ ነበር ዘና አረከኝ😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @amalal3376
    @amalal3376 ปีที่แล้ว

    አሴሮ ጨዋ ቅን ነክ አይለዉጥክ ወድሜ❤❤❤❤❤

  • @BestFunny93862
    @BestFunny93862 ปีที่แล้ว

    All you videos are so good and funny keep up the good content

  • @dannyET
    @dannyET ปีที่แล้ว

    እረ ሳይብስበት ወደ ህክምና እንውሰደው ካንተ ድምፅ የአንበሳ አውቶብስ ፍሬን ድምፅ ይሻላል

  • @MekidesAyalew-j8m
    @MekidesAyalew-j8m ปีที่แล้ว

    ዘፈኑ ሰለቸን

  • @AaAa-cx2uw
    @AaAa-cx2uw ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው በርታ ❤❤❤

  • @AberashYouTube
    @AberashYouTube ปีที่แล้ว

    ATRድምፁዋዋ ምረጥ

  • @kalkidangirma7401
    @kalkidangirma7401 ปีที่แล้ว

    Siyamr yetemesetewu lji

  • @tamrathailu1212
    @tamrathailu1212 ปีที่แล้ว +1

    Bakh yelijitoa abat yitara ATR

  • @mekdesHegos-ox2mg
    @mekdesHegos-ox2mg ปีที่แล้ว

    ወይኔ ጉዳቸው ቤተሰቦቿ ትምርትቤት ሊገቡነው የእግሊዝኛ ቋንቋ ያም ከገባቸው ነው

  • @hanadaniel4661
    @hanadaniel4661 ปีที่แล้ว

    እንኳን ሰላም መጣክ❤❤❤❤❤❤

  • @HibaHiba-f7n
    @HibaHiba-f7n ปีที่แล้ว

    tnsh guroro lay nw enji yabede nw lena endehone gebtogal

  • @fame-i1g
    @fame-i1g ปีที่แล้ว

    እርጥብ ግን ምንድነው

  • @Helen-j1y
    @Helen-j1y ปีที่แล้ว

    Era tewat wnademachu ayedalam yagurageurebat❤❤❤

  • @menberenegash3984
    @menberenegash3984 ปีที่แล้ว

    Welcome back brother

  • @emebethilemariam6187
    @emebethilemariam6187 ปีที่แล้ว

    Bareeda koo😍

  • @dagimdagne9508
    @dagimdagne9508 ปีที่แล้ว +1

    የሀኪሙ ጉዳይ እውነት ነው የ 1 ዶ/ር ደሞዝ 9056 ሲሆን ገና ስራ ግብር እና ጡረታ ሳይቆረጥበት ነው እሱ ሲነሳ 6600 በታች ነው የፈለገውን አመት ብሰራም የመጨረሻ ደሞዝ ጣሪያህ 1100 ነውግብር እና ጡረታ ሳይቆረጥበት ሲቆረጥበት ያው ወገብ ነው ሚሰብረው እስፔሻሊስት ስትሆን ደሞ 1100 ተቀጥረህ ጣራ ደሞዝህ 1300 ራ ግብር እና ጡረታ ሳይቆረጥበትነው ለምን 10 እና 20 አመት አሰራም ደሞዝህ ይቺ ናት ቤት ክራይ ምግብ እና ትራስፖርት ሲታሰብ ያው ልብስ ቅንጦት ስለሆነ በ5 ወይ በ6 አመት 1 ግዜ ሱሪ ትገዛለህ ጎደኛ ዘመድ ቤተሰብ ያቺ የፈረደባት ዶክተር ምትለዋን ስም አይቶ የለኝም ብትለውም አያምንህም ፍቅረኛ ምናምን ወፍ

  • @aryaahemed527
    @aryaahemed527 ปีที่แล้ว +1

    ታክሲ ሞልቶ እረዳቱ ቂጥ ስር ያለችው ወንበር የቂጡቅ ስንጥቅ ስታይ በሆድክ ምናለ ከፍ ቢያረገው እየልክ ሹፌሩ ፍሬን ያዝ ሲያረግ ያለውን ስሜት ከታች comment ያረገችው ጓደኛዬ ታውቀዋለች😂😂😂😂

  • @Esuba_tad
    @Esuba_tad ปีที่แล้ว +1

    Gud serachek 😂😂😂

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍🖐ክክክክክ አረ በናትሕ ወፎቹ እረገፉ ❤

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 ปีที่แล้ว +1

    አትዝፈን ኡኡኡኡኡ🙉😂😂😂

  • @nebilnuri8756
    @nebilnuri8756 ปีที่แล้ว

    እባክህ እባክህ ዘፈኑን ለብቻህ አድርገው ትመቸኛለህ ግን እያሳለፍኩ ነው የማይህ። ሳሳልፍ ላይክ ማድረጌን እየረሳው

  • @mehri4412
    @mehri4412 ปีที่แล้ว +1

    Love your videos ❤❤

  • @aberashyelfaged-ig5ls
    @aberashyelfaged-ig5ls ปีที่แล้ว

    የም ወ ድህ እረ ምነው😂😂😂

  • @MerhawitAfewerki
    @MerhawitAfewerki ปีที่แล้ว

    Enkan beselam temelesk ❤️

  • @AaAa-cx2uw
    @AaAa-cx2uw ปีที่แล้ว

    ማናት ጉድየሰራችህ አሴሮ 😘😘😘

  • @MetiAsrat-wp1pg
    @MetiAsrat-wp1pg ปีที่แล้ว

    Nege ye guadegnaye ldet nw esti bemote happy birthday belelgn korche lelaklat please 🙏😊

  • @ZufanGetachew-fh3hx
    @ZufanGetachew-fh3hx ปีที่แล้ว

    መልካምምሽት

  • @mekdeswoldemichel9480
    @mekdeswoldemichel9480 ปีที่แล้ว

    ቦረና እንግሊዘኛ ይነገራል እየሰማች አድጋ ይሆናል::

  • @melaw9401
    @melaw9401 ปีที่แล้ว

    ብሮ የሚያስጠላ መጃጃል ጀምረሀል። ይቅርብህ።

  • @LoveLL-g5v
    @LoveLL-g5v ปีที่แล้ว

    ያባይ ዳሩ ዳሩ ያበቅላል ጠበለል ዝፈንልኝ እሺ የምወድክ

  • @MyLove-wc3dc
    @MyLove-wc3dc ปีที่แล้ว

    Manat?

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 ปีที่แล้ว

    Betame yamewodewu zefen nw berta ❤❤❤❤❤

  • @tigestdagnachew3945
    @tigestdagnachew3945 ปีที่แล้ว

    ዌልካም አስዬ አንጉራጉር አንተን ከተመችክ ምን አባቱ❤❤❤❤

  • @milikam3918
    @milikam3918 ปีที่แล้ว

    ጥበብ በመሥኮት ብቅ ብላ አሴር አለችህ 🥰🥰😂😂

  • @eyobsadebo7898
    @eyobsadebo7898 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @etpx0
    @etpx0 ปีที่แล้ว

    Aser your voice 😮❤

  • @berekettunkala6949
    @berekettunkala6949 ปีที่แล้ว

    Zefenih ያስለቅሳል😢😢😢

  • @EkramAbdullah-u4u
    @EkramAbdullah-u4u ปีที่แล้ว

    ጥብን ጠራሀት ነዉ ጠራች ኦኦኦ
    ይመችህ

  • @ElshadiyTsegaye-un2ku
    @ElshadiyTsegaye-un2ku ปีที่แล้ว

    ንቅስቱ ምድነው ??????????????

  • @GeniYefa
    @GeniYefa ปีที่แล้ว

    ቃልህን ጠባቂ ነህ

  • @FuiTube
    @FuiTube ปีที่แล้ว

    ስህልማት ላምን atisexim ቆይ አንተ እንዴ ለሎቺን አስብበት እስኪ 🙏

  • @evacell7817
    @evacell7817 ปีที่แล้ว

    Aser tileyalek😍😍😍❤

  • @MeronBelete-f2p
    @MeronBelete-f2p ปีที่แล้ว

    mezmur yawatahal🙏🙏🙏

  • @LoveLL-g5v
    @LoveLL-g5v ปีที่แล้ว

    Broye benatk yeydnen yabay daru darun zfenlgn alya lyku yikrbkal

  • @habtebeenieman9238
    @habtebeenieman9238 ปีที่แล้ว

    Aser keser be kumta neka😊😊😊

  • @abitolosa
    @abitolosa ปีที่แล้ว

    Enkwan dena metak gen stop music please

  • @haboonwandhzan5029
    @haboonwandhzan5029 ปีที่แล้ว

    Errr asero please ante biyans le chorowachin asibiln errr uuuuu

  • @زهرهزهره-ق9ظ
    @زهرهزهره-ق9ظ ปีที่แล้ว

    በቅርብ ቀን አልበም እንጠብቃለን 😂

  • @የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ
    @የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ ปีที่แล้ว

    Yimechik❤

  • @SeniSeni-xn5bh
    @SeniSeni-xn5bh ปีที่แล้ว

    Ewent new sateoch kesent amet befit yetngerenen anresame