ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እጅግ ድንቅ አቀራረብ ነው በርቱ የደርጉ ታሪክ አሳዛኝና ልብ ሰባሪ ቢሆንም ያሪኩን ሁሉም ማወቅ አለበት።መልካም፡አቀራረብ ነው
በነገራችን ለይ ታሪኩ ላይኔ በጣም ብዙ ወታደሮችን ያስጨፈጨፈ ሰው ነው ፡ ፋንታ በላይነህ ከኤርትራ ነጻ አውጪዎች ጋር በሚስጥር ተገናኝተው ተነጋግረዋል : መርእድ ንጉሴም ቢሆን ከኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር በተደጋጋሚ በሚስጥር ይነጋገር ነበር ታዲያ ከወያኔ ይልቅ ኢትዮጵያን ለዚህ ሁሉ ችግሮች መንስኤ የኢትዮጵያ ጠላቶች የደርግ ጀነራሎችና ባለስልጣናት ነው 💯‼️
General Amha Desta was a real Hero!!!!
Please slow down the music!?? !! Very disturbing!!😮😮😮😮😮
Thank you❤👍
Thanks a lot it's great History book
very intersting .
ይህ እውነተኛ ታሪክ በመፅሃፉ ታትሞ ለትውልድ መተላለፍ አለበት !!መቼ ይሁን በ ሀገራችን በሴራና በትኮል ተጠላለፎ የመስኪኖች ህይወት መቀጥፍ የሚቆመው??ታሪክ ይፈረድ!!
እውነተኛ ታሪኹን እንድናውቕ ባማድረጋችሁ እናመሰግናለን።
❤❤👍👍👍
The background music is loud and disturbing! 😠
Please do Mengistu's 2 books
ሁሉም እራሡን ለማዳን የሚደረግ ሩጫ ምናለ አሁን እዉነቱን ማዉጣት እንጅ አንድ ሠዉን ቡቻ ተጠያቂ ለማድረግ የተሠራ
እውነተኛ፡ታሪክ ነው።ትውልዱ፡ይወቀው
በሀሣብ፡ ጭልጥ፡ አድርገህ፡ ወሠድከን፡ እኮ፡ አጃቢው፡ ክላሲካል፡ እራሡ፡ አብሮ፡ ያወራል።
ክላሲካሉ ይረ ብሻል
በጣም የሚገርመው እከሌ ከዳ እከሌ ከዳ ብሎ ሲፅፍ ትንሽ አለማፈሩ ነዉ ። እንዴት አይከዱ ማምለጫ ሲያገኙ ። አዲሳባ ሆናችሁ ለምን አልገደልናችሁም ? ለምን አመለጣችሁ ? የሚል ይመስላል ። በራሴ በግል ለመናገር ዳዊት ኢትዮጵያ ቤት አልነበረውም ለመስራት ጀምሮ አልቆ እስቲገባ ድረስ ቦሌ ድልድይ አካባቢ የአክስቴን ቤት ለጊዜዉ በማለት ይኖርበት ነበር አሜሪካን ሄዶ ሳለ ለሊት ድንገት የቤተመንግሥት ወታደሮች መጥተው በሩን ሰብረዉ ገብተዉ ቤቱን እንዳልነበረ ምስቅልቅሉን አዉጥተዉ ፈትሸዉ የያዙትን የሰረቁትን ይዘው ሄዱ ። እሱም ይህን ሰምቶ በዚያዉ ቀረ አረ የኔ ቤት ነዉ ብትል ሂጅ ከዚህ ብለዉ ቤቱን ወረሱት ። ወያኔ ሲመጣ ነዉ ያ ቤት የተመለሠዉ ። እና ይህ ዉሻ ለምን አልገደልናችሁም ? አይነት ነገር ይጽፋል
የምታቀርቡት ታሪካዊ እውነተኛ ክስተቶች መሳጭ ናቸው
የቀድሞው ሠራዊት አመራሮች የተማሩ በብዙ ትግል ውስጥ ያለፉ ሲሆን እንደ አሁኑ ከእንቅልፉ ተቀስቅሶ ፊ/ማርሻል የተባሉ አይደለም ።ጓድ አዲስ ተድላ በአንድ ሰው ላይ ችግሮችን መዘፍዘፍ ተገቢ አይደለም ።
Do not bring the members of the monster mengestu government officials rather bring the victims family
Please bring the victims of the monster mengestu and his government
Addis tedla megedel yalebet sew new
ወረኛ የት ልታውቀው ?
ambassador tesfaye abdi not getachew abdi
የጓድ ኮለኔል ጎሹ ወልዴ ስም በጭራሽ ከሀዲውና የጦርነት ናፋቂ የስልጣን ጥመኛው ዳዊት ወልደጎርጊስ ጋር አብሮ ሊነሳ አይደለም ሊታሰብ አይገባም ።
I order to make money you are making murders hero’s
ብቻ ምን አለፋችሁ መንግሥቱ ግም የገማ ! መለስ ጥንብ የጥነባ ! ዓብይ ደግሞ ብስብስ የበሰበስ ነው ሶስቱም ለሃገራችን ምንም አልረቡንም ለምን አንዱ ብቻ እንደሞተ ሁለቱ ለምን እንደተረፉ አልገባኝም እግዚእብሄር ነው የሚያውቀው:: ቢገልልን ግን ጥሩ ነበር:
እጅግ ድንቅ አቀራረብ ነው በርቱ የደርጉ ታሪክ አሳዛኝና ልብ ሰባሪ ቢሆንም ያሪኩን ሁሉም ማወቅ አለበት።መልካም፡አቀራረብ ነው
በነገራችን ለይ ታሪኩ ላይኔ በጣም ብዙ ወታደሮችን ያስጨፈጨፈ ሰው ነው ፡ ፋንታ በላይነህ ከኤርትራ ነጻ አውጪዎች ጋር በሚስጥር ተገናኝተው ተነጋግረዋል : መርእድ ንጉሴም ቢሆን ከኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር በተደጋጋሚ በሚስጥር ይነጋገር ነበር ታዲያ ከወያኔ ይልቅ ኢትዮጵያን ለዚህ ሁሉ ችግሮች መንስኤ የኢትዮጵያ ጠላቶች የደርግ ጀነራሎችና ባለስልጣናት ነው 💯‼️
General Amha Desta was a real Hero!!!!
Please slow down the music!?? !! Very disturbing!!😮😮😮😮😮
Thank you❤👍
Thanks a lot it's great History book
very intersting .
ይህ እውነተኛ ታሪክ በመፅሃፉ ታትሞ ለትውልድ መተላለፍ አለበት !!
መቼ ይሁን በ ሀገራችን በሴራና በትኮል ተጠላለፎ የመስኪኖች ህይወት መቀጥፍ የሚቆመው??
ታሪክ ይፈረድ!!
እውነተኛ ታሪኹን እንድናውቕ ባማድረጋችሁ እናመሰግናለን።
❤❤👍👍👍
The background music is loud and disturbing! 😠
Please do Mengistu's 2 books
ሁሉም እራሡን ለማዳን የሚደረግ ሩጫ ምናለ አሁን እዉነቱን ማዉጣት እንጅ አንድ ሠዉን ቡቻ ተጠያቂ ለማድረግ የተሠራ
እውነተኛ፡ታሪክ ነው።ትውልዱ፡ይወቀው
በሀሣብ፡ ጭልጥ፡ አድርገህ፡ ወሠድከን፡ እኮ፡ አጃቢው፡ ክላሲካል፡ እራሡ፡ አብሮ፡ ያወራል።
ክላሲካሉ ይረ ብሻል
በጣም የሚገርመው እከሌ ከዳ እከሌ ከዳ ብሎ ሲፅፍ ትንሽ አለማፈሩ ነዉ ።
እንዴት አይከዱ ማምለጫ ሲያገኙ ።
አዲሳባ ሆናችሁ ለምን አልገደልናችሁም ? ለምን አመለጣችሁ ? የሚል ይመስላል ።
በራሴ በግል ለመናገር ዳዊት ኢትዮጵያ ቤት አልነበረውም ለመስራት ጀምሮ አልቆ እስቲገባ ድረስ ቦሌ ድልድይ አካባቢ የአክስቴን ቤት ለጊዜዉ በማለት ይኖርበት ነበር
አሜሪካን ሄዶ ሳለ ለሊት ድንገት የቤተመንግሥት ወታደሮች መጥተው በሩን ሰብረዉ ገብተዉ ቤቱን እንዳልነበረ ምስቅልቅሉን አዉጥተዉ ፈትሸዉ የያዙትን የሰረቁትን ይዘው ሄዱ ።
እሱም ይህን ሰምቶ በዚያዉ ቀረ አረ የኔ ቤት ነዉ ብትል ሂጅ ከዚህ ብለዉ ቤቱን ወረሱት ።
ወያኔ ሲመጣ ነዉ ያ ቤት የተመለሠዉ ። እና ይህ ዉሻ ለምን አልገደልናችሁም ? አይነት ነገር ይጽፋል