ኩራዜ ሙሉ ፊልም | Kuraze | Full Length Ethiopian Film 2023 Hamus Media
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- #ኩራዜ #Kuraze
Join this channel to get access to perks: / @hamusmedia #amharic_movies #ethiopia_Films #Hamus_media 🔴ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
• ሺ ፍቅር ሙሉ ፊልም | Shi Fek... • "ጥር 9" |አዲስ ፊልም ማስታወቂያ... 🔴Please don't forget to like . share and subscribe to our channel
• ሳፈቅራት ሙሉ ፊልም | Safekra...
/ channe l/UCMnAL0uw-MT6VRYfUqAXfwg • ሄኖክ ድንቁ ተደባደበ አዝናኝ ፕራን...
#Hamus_media #ሐሙስ_ሚዲያ Hamus
Media is United Kingdom and Addis Ababa based Ethiopian media, entertainment and ecommerce company. Hamus Media broadcast content stream via website Hamus Media produces original Ethiopian movies, drama, sitcom and music clips. We also broadcast entertainment and film premiere videos recorded and edited in our studio. Hamus Media distribute movies and other content on more than 20 million Ethiopians who live in and outside Ethiopia. Most of our viewers are from US, Canada, UK, Ethiopia and Scandinavian countries. #Ethiopian_comedy #Ethiopian_films #Hamus media #ethiopian_movie #ሐሙስ ሚዲያ #አዲስ ፊልም #ኩራዜ #ethiopian_movie #Cinima Film
ዋይዋይ በጣም አስተማሪ ቁምነገር ያለበት ፅድትያለ ስራነው አወ ብየየለ ይች ልጂ ኖራበት አልባሌ ፊልም አይሆንም ሄኖካችን በርታ ይመችህ አይታማኝነት ንፁህ ፍቅርና እዝነታ በቃ በቲቪ / በዩቴብ የምናየው ፊልምና በልብ ወለድ የሚፃፍ መፃሃፍ ሆኖ ቀረ በእውነተኛው አለምግን የእዛ ተቃራኒነው ሆኖም ግን በፈጣሪ ተስፋ አንቆርጥም ከሚልዬኑ ህዝብ መቶ ቢገኝ ይበቃል እናመሰግናለን
፤፤አ፤አአአአ፤በበ፤፤ሠ
❤❤❤❤
ለምን
እባካቹ ይሄን ኮመንት የምታነቡ እህት እና ወንድሞቼ በሃይማኖታችን አጥብቀን እንፀልይ በግብረ ሰዶም ኢትዮጵያን አናስደፍርም😠😠🔥❌
Ewnet nw yehen yemikawemu demo eyetaseru nw
ፈጣሪ ይቀበለን ፀሎታችንን 🥺😭🤲
እሽ የቻልነውን እንሞክራለን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን
እሽ ሁላችንም በተቻሉን አቅም በየ ሀይማኖታችን ወደ ፈጣሪ መጸለይ አለብን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እዚህ ግበረሶዶማይነት ይቁም ምናምን እያላችሁ አታለቃቅሱብኝ ምድረ ንፍርቅ ለሁሉ መፈክር እኛ ኢትዮጲያኖች አማኝ ሙስሊሞችና ክርስቲያኖች ነን ለማንም ጨምላቃ አናለቃቅስም ደማችን ጠብ ይላል እስከመጨረሻው እኔ በበኩሌ የምሞትለት እምነት አለኝ ግብረሶዶማዊያንንም መግደል እንዳለብን ኢስላም ነገሮናል ቢያንስ እሱ ይቅርና ባህልና ጨዋነት እንዳደገች ኢትዮጲያዊት ይሄን አልፈቅድም ሟች ናችሁ ይሄ ሀሳብ ያላችሁ እርኩሶች የመጨረሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
እውነት ለመናገር እኔም ክርስቲያን ነኝ ሀይማኖታችን እነሱን መግደል ይፍቀድ አይፍቀድ አላውቅም ግን ሀይማኖቴ ባይፈቅድ እራሱ ካገኘኋቸው የለምንም እርህራሄ ነው የምገላቸው እደነሱ የምጠላው ምንም ነገር የለም
1:58 @@heedssjeedss8369
አሪፍ ፊልም ነው ማርቲ ስወዳት ዉበቷ ያለ ሜካፕ ነው ሁሌም የምሰራው በርቺ የኔ ቆንጆ የሴት ሙሉ ብየሻለው 🥰
ድንቅ ፊልም እውነትን ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ ደራሲው ትደነቃለህ ተዋናዮች ሁላችሁ ጥሩ ሰርታችሁታል እናመሰግናለን።
በጣም አስተማሪ ቁምነገር ያለበት ፅድትያለ ስራነው ምርጥ ፊልም❤
Wow.... ልዩ ጣዕም ያለዉ ፊልም
ግዜውን የሚወክል አስተማሪ ታሪክ እናመሠግናለን በርቱ🙏🙏
ምርጥ ፊለም ብዙ ትምርት ያለው አዝናኝና አስቂኝም ነው😘😘😘😘😘
በጣም ደሰ የምል አሰተማራ ድራማነዉ በረቱለን❤❤👍👍😔
በጣም ኣሰተማር እና ቁዉነገረኛ ፊልም ነው ኣቦ ይሞቻቹ ሃገራቺን ሰላም ያርግልን 🙏💞💞💞💞💞💞💞
ሄንዬ በርታ አተ ጎበዝዝ ነህ😊😊😊
ግብረ ሰዶምን እቃወማለሁኝ 🥺
እኔም በጣም እቃወማለሁ
እዉነት ነዉ ትልቅ አረም ነዉ ያሶገድሽዉ ትልቅ መልክት ያለዉ ፊልም ነዉ
ወይ ፈጣሪ በጣም ሚገርም ፊልም ነው ሄኒየ ማርቲ እወዳችኋለሁ 💕💕💕💕💕💕💕💕💟💕💖💓💖
ሄኖኮ የለለበትን ፊልምማነው እደኔአላይምየሚለው♥♥♥
ሄኒ 😅😅😅😅😅😅😅 አጀማመሩ ደስ ይላል ልጨርስና እኮምታሁ❤
Gibra sedowamin ekawemalew 😢filmu mirti new😘🙏🏻
ድንቅ የሆነ አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን በርቱ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኣሃሃሃ ሄኒ ኣሳቀኝ ያምራል ቀጥሉበት 👌👌💙💙🥰🥰
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው በርቱልን❤❤❤❤
እውነት በጣም አስተማሪ ነው በርቱልን😢😢😢
ተአምር ነው ደስ እሚል ፊልም ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስየሚል ፍልም ነው እኔግን ያሳ ቀኝጋጩር ሲል ነው
ደስ ያሚል ፊልም ነው በርቱ👍👍👍👍
ወቅቱን የጠበቀ ፊልም እኒመሠግናለን
ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ❤❤❤❤
ዋው ነው ምርጥ አስተማሪ ፊልም
😢አስታማሪና ደስ የሚል ፊልም❤
ሄኖክን እደኔ ማነዉ የሚወደዉ ወላሂ በርታ ወድሜ
Me too
አትጃጃይ መውደድ መብትሽ ነው መሃለውስ ምን እሚሉት ነው?
@@fatemasaeed9867 anchi atijajay mebtuwa bemitamnew mehala
ኬኬቅቅቅቅ እረ ደግሞ ዛሬ ሄናችን በጣም አሳቀኝ አትንቦቅቦቅ😂 ወይኔ ልጂቷን ስወዳት እሷ ያለችበት ፊልም ቁምነገር ሳያስጨብጥ አያልፍም።
በጣም አስተማሪ ነው 💖💖💖
Wow Molalla maru sefara yenok dinku Lija
ሄኒ ፈጣሪ ይባርክህ ስችልበት ሁሌም በጎ ስራ አባቴ
ምረጥ ነው❤❤❤❤❤❤
ይመቸቹ በጠም አስተመሪ ፍልም ወዉ👍👍👍
ወይኔ ሄኖክ በሳቅ ገደለኝ😂😂😂አሁንማ ሄኒ የሌለበት ፊልም ደስ አይለኝም ይመችህ👍👍❤
😢አስተማሪ ደስ እሚል ፊልም
የሄኖክ ድንቁና የሳሮን አየለልኝ ስም ሲያጠፉ እነሱግን ከማንም በላይ ከፍ ብለው አሉ ሳይወድቁ የሰው ለውጥና ጥንካሬ ያስደስተኛል
የሄኖክ ድንቁ ትወና ሱስ ሆኖብኛል እና አብሮት የሚሰራው ልጅ በጣም እወዳችኋለሁ
በጣምቆንጆፊልምነዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቁበነገር ድራማነው ብርቱ👍👍😍😍
ኤኒ ❤😂😂😂😂😂በጣም አዝናናኝ
ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ሀሙስ ሚዲያ እናመሰግናለን በርቱ ❤🎉🎉🎉❤
አስተማሪ 😢ነው😮
Andegna new good bro❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow Desi Mel Asitemari Filme❤❤❤❤❤
አስተማሪ ነው😢
ምረጥ ፈልም በረቱ❤❤❤
ምርጥ ፊልም 🥰🥰🥰🙏🙏🙏😢
ዋው አሰተማሪ ነወ
WOWWWWWW 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ወይኔ 💝ማርቲዬ 💝ስወድሽ 💝ሄኑ 💝💝👌my love 💝
ምርጥ ፊልም❤
ዋው በጣም አስተማሪ ድራማነው
በጣም አሥተማሪ ፊልም ነው ❤❤❤❤❤❤
አሪፍ ፊልም አስተማሪ ፊልም መሳጭ ልዩ ፊልም
baxam libi yemnaka film😢😢😢💔💔💔
ሄንየ ሰወድህ ሁሌም ባይህ ደሰ ይለኝን በርታ ወድሜ❤❤❤❤❤❤
ያምራል ❤❤❤
እስቲ ማነው እንደኔ ሀገራችን የለችበት ውጥንቅጥ የስጨነቀው የጦርነቱ ሳይበቃ ግብረ ሶዶማዊያን ተጨምረበት
ye senayt tarik yasaznal enkwanm wedzachgnawa altemlsk arif nw enamesginaln ❤
ከምር ትችላላችሁ😍✌️🥰😍💪👍😍
አሪፍ ነው
Haniya arife new ❤❤❤❤👍
ያምራል ግን ልብ ይሰብራል😢😢😢❤
❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹
❤❤❤ልዬ ።ነው💗😘
አፍሪ ነዉ ፈልም ነዉ❤❤❤❤❤😊😊
ሄኑክየ ስወድህ❤
Uuhhh des yemil film!!!
😢😢😢wow❤
ወውበጣም አስተማሪ ፊልም ነው
Wow migerm new 🥰
የምወዳቹ ወንዶች ሳሳላ አየውት ዋው አስተማሪ ነው
Beat film 👌
አስተማሪ ነው በርቱ
Wow 🥰
Wow andegna new ❤❤❤
ሄኒ የኔ አመለ ሸጋ😌
እየጠበቅን ነው🎉
enyan
Waw ❤❤❤❤baxamm dasss. Mill. Filim naw❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂ጀግናነሸ
አንዳኝያ 🥰🥰🥰
Waw merte film new batam asetemari new
ይሄ ፊልም በጣም ነው የሚያስቀኝ
Wow Amazing movie sani❤❤❤
ምርጥ ፊልም በርቱልን ❤❤❤
❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊
Arif new ❤
አስተማሪ ፊልም ነው
ሄኖክ ከሰረው ፊልም የተመቸኝ እና ያሳቀኝ😂😂😂😂
😂😂እኔእራሱ 😂
Wowwnw bartu🥰🥰
Good Job ❤
እየሳኩ ነዉ የጨረስኩት እኔ ፊልም ሳይ የሚያስቁኝ ባባ አለምሰገድ ጩባው ናቸው ዛሬ ግን ሄኖክ አሳከኝ
እኔ ኮሜንት ሳላይ አላይ ደስ ይላል
ልክ ናት😊
arif new
ይች ልጅ ያለችበት ፊልም ይመቸኛል❤❤
Wow 1gha naew heni beretulegh asetemari film naew
waw ....