ወይ ጊዜ አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ(Wey Giza New Ethiopian Dirama) 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 119

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 10 หลายเดือนก่อน +65

    ያየሽ ምርጥ አርቲስት ናት የምትሉ እና የምትወዷት ከሆነ እስቲ በላይክ ግለፁላት።

    • @Janat-f9e
      @Janat-f9e 10 หลายเดือนก่อน +1

      Wowkkkkkkk

  • @ፍቅርየማሪምልጅ
    @ፍቅርየማሪምልጅ 10 หลายเดือนก่อน +13

    ያየሽ፡ምርጥ፡አርቲስት።

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 10 หลายเดือนก่อน +17

    ያዬሽን ያያችሁ እስኪ እንያችሁ❤❤

  • @YezgetM
    @YezgetM 10 หลายเดือนก่อน +26

    እነዚህ ጋ ያለ አማረኛ በሳቅ ነው የሚገለኝ እራሱ የአገርኛ ቋንቋ እንዴት ደስ እንደሚለኝ የዋህ ማህበረሰብ ነው እኮ

    • @zobleselam5695
      @zobleselam5695 10 หลายเดือนก่อน +4

      በተለይ ያየሽ ስታወራ የምትጠቀማቸው ቃላቶች ማንም እሷን የሚያክል የለም።

    • @YezgetM
      @YezgetM 10 หลายเดือนก่อน +2

      @@zobleselam5695 እሷማ አፋንም አይዛትም እኮ ኧረ እንዴት ደስ ይላል

    • @mekdes6428
      @mekdes6428 10 หลายเดือนก่อน

      Siwedachihi Mari eko nachihu😅😅😅😅😅😅

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 10 หลายเดือนก่อน +17

    እንዴት አደራችሁ የሰው ዘር በሙሉ አማራዬ እራቤ ጥማቴ ❤❤❤❤❤

    • @FaNty-j4p
      @FaNty-j4p 10 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚያብሔር ይመስገን 🎉❤

  • @afo5830
    @afo5830 10 หลายเดือนก่อน +16

    እንደኔ መደነቂያ የምትመቸ😂❤

  • @bayosh7590
    @bayosh7590 10 หลายเดือนก่อน +17

    ሬባዋ😂😂 ወይአማረኛ እናተን በማየት ብዙአማረኛ ተማርኩ የእውነት ሱስ ነው የምትሆኑት በርቱ😂😂

    • @fekrett6942
      @fekrett6942 10 หลายเดือนก่อน +2

      የገጠር ልጅ ነኝ ግን አንዳንድ አማርኛ አይገባኝም 😂😂😂😂

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 10 หลายเดือนก่อน +6

    There is no civilized people like Amhara❤😁የእውነት እንደ አማራ ስልጡንና ፀዩፍ ህዝብ የለም። እሱባለው በእንጨት የነካው ነገርስ😁እንኳን እሱ እኔ ሴቷም በእጄ አልነካውም በእውነት😁አቦ ኑሩልን❤

  • @AmalAmal-ss8lx
    @AmalAmal-ss8lx 10 หลายเดือนก่อน +8

    የዛሬው ደግሞ የሳቅ ውድድር ነው ወየው 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 10 หลายเดือนก่อน +6

    ያየሺ ስወዳት 😘ግልፅናት ደግሞ👌

  • @שריתגשאו
    @שריתגשאו 10 หลายเดือนก่อน +6

    እሱቤ ምርጥ ሰው😊

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb 6 หลายเดือนก่อน +1

    ያዩሽ እር በሳቅ😅😅😅😅😅😅😅 እስቲ ዋጠው ይገላል አይገልም አላለችም

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 10 หลายเดือนก่อน +6

    መጨረሻ አዝናናችሁኝ

  • @bateablneha5887
    @bateablneha5887 10 หลายเดือนก่อน +7

    ገረመዉ አዱን ትሞክረው አላለችም 😂😂😂😂😂😂በል ዋጥ ገረመዉ አች ዋጭዉ በሳቅ 😂😂😂😂

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 10 หลายเดือนก่อน +5

    ወይ ጉድ ፍረሹና እሷ ተመሳስለዋል አላለም😂😂😂😂

  • @amefke2069
    @amefke2069 10 หลายเดือนก่อน +7

    ያየሽ አበጀሽ ድምቀት ናቹ

  • @WerkituAyanu
    @WerkituAyanu 10 หลายเดือนก่อน +3

    ያየሽን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ ነው የሚባለው 🎉🎉🎉

  • @123abay
    @123abay 10 หลายเดือนก่อน +3

    እነዚህ ተዋናዯች ነፍሴ ናቸው በርቱ እንወዳችጟለን😂😂❤❤❤❤

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
    @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንካን ደህናመጣቹህልን በተ አማራወች የዛሬው ደግሞ ይለያል እድህ ነበር ዱሮ የጎረቤትን ልጅ እደራስ ልጅ መቆጣት አስታወሳቹህኝ እኔ ሳተፋ ከበተሰቦቸ ይበልጥ ገረቤቶቻችን ነበር እምቆጡኝ ምን ይደረግ አሁን ጊዜው ከፍቶ የራስንም ልጅ መቆጣት አይቻልም እናተግን ተባረኩ ሁሌም እዳዝናናቹህንነው እወዳቹሀለሁ❤❤❤❤❤

  • @danielergete3648
    @danielergete3648 10 หลายเดือนก่อน +4

    የጎጃም ቆነጃጂቶች በርቱ።

  • @ruikyaside5734
    @ruikyaside5734 10 หลายเดือนก่อน +6

    እንዴት አሳጠራቺኝ አለቺ ያያሺ😅😂😊

  • @mohammedbelete717
    @mohammedbelete717 10 หลายเดือนก่อน +4

    ታዴ ጠፍቷል በሠላም ነው

  • @sofiasar8403
    @sofiasar8403 10 หลายเดือนก่อน +3

    የክኒናው ነገርሰ😅😅😅

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 10 หลายเดือนก่อน +6

    ከሰዉ ተገናኝተሽ ነበር አየ ያየሽ😂😂😂😂😂😂

  • @Emailmtekumteku
    @Emailmtekumteku 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ከያየሽ እመዋ በትወና ትበልጣለች የምትሉ እስኪ በላይክ

  • @Hawa-gc2pl
    @Hawa-gc2pl 10 หลายเดือนก่อน +3

    አረ ወይኔ ወላሂ ሆዴ ቆሠለ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443 10 หลายเดือนก่อน +4

    ያየሽ የኔ ፍቅር

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 10 หลายเดือนก่อน +1

    አየያየሽ የፓንት ቂጥ ይዛ እረ ኦኦ 😂😂😂😂ስትል እሱባለው ደግሞ ሳባየመሰላ አለለም ወይኔ በሳቅ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤

  • @fikrtube-dx6mp
    @fikrtube-dx6mp 10 หลายเดือนก่อน +5

    ያየሽ
    አላምናትም ሁሉ ነገሯን አላለችም😄😂🤣🤣🤣

  • @alamadan717
    @alamadan717 10 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤😂😂

  • @Ra.com65
    @Ra.com65 10 หลายเดือนก่อน +6

    እዴት እደምናፍቃችሁና እደምውዳችሁ ቃላት ያጥርኛል እኔ በስደት ሃገር በጣም የቆየሁ ስውነኝ ባህሌም ውጌም ርስቻለሁ ግን የእናተስራ እደገና እደተፍጥርኩም ይስማኛል የልጂነቴ ትዝታ ቀስቅሶብኛል በእውነት አዳዴም እንባየ እየጎርፍ አየውአለሁ ስራሲሄድና ስመለስም እየነዳሁ አዳምጥውአለሁ በተለይ በተለይማ አርተፍሻል ያልተቀላቀለበት ወበታችሁና ማአዛችሁ ቢያዩት ቢያዩት አይጠገብም 😍ብቻ በርቱ እውዳችሁአለሁ❤❤

    • @alami5787
      @alami5787 7 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ ማማየ እግዚአብሔር ለቅድሥት አገርሽ በሠላም ይመልሥሽ ማማየ ይመልሠን ሁላችንም

  • @muluwork5313
    @muluwork5313 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሐሐሐሐሀ በሳቅ ገደላችሁኘ ❤️❤️❤️❤️

  • @lidyayalew-9741
    @lidyayalew-9741 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጥርሳቸው እንዴት እንደሚያምር የሁሉንም እዮት የምር

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 10 หลายเดือนก่อน +10

    ትልቅ ትምህርት ነው የአርቲፊሻል ምግብ፡ጥፍር፡ቂጥ፡ቅንድብ፡ፀጉር፡ዱቄት፡የተቀደደ ሱሪ ይቅርብን

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 10 หลายเดือนก่อน

      ቂጥም አለእንዴ

  • @samuelmelese-pc9sv
    @samuelmelese-pc9sv 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሳንባ😂😂😂😂❤

  • @serkeasefa
    @serkeasefa 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ሰላም መጡ አገራችንን ሰላም ያርግልን በጣ ደስ ይላል

  • @MrMr-u5c
    @MrMr-u5c 10 หลายเดือนก่อน +2

    ዋውበጣምደሰይላል😂😂😂😂😂❤

  • @Mohammedshishemsu
    @Mohammedshishemsu 10 หลายเดือนก่อน +4

    ግቡ 1ኛ ነኝዛሬ 🍞🥃

  • @TesfaneshDesta-i8m
    @TesfaneshDesta-i8m 10 หลายเดือนก่อน

    ያዬሽን እንደነ ምወድ ማነው እስከ በላይክ ግለጡ❤❤❤❤❤

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamah 10 หลายเดือนก่อน +4

    አይያየሽ😂😂😂

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 10 หลายเดือนก่อน +2

    እሱ ባለው እኮ የዋህ ነው😅😊

  • @mwale8371
    @mwale8371 10 หลายเดือนก่อน +1

    Weyene zare besak gedelachehun 😂😂😂😂❤

  • @dudedude3913
    @dudedude3913 9 หลายเดือนก่อน

    ሱሴ ብያቺሆለው ያገሬ መለያወቺ ናቺሁ !!!

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 10 หลายเดือนก่อน +6

    የተዋህዶ ልጆች የሰው ቂጥ፡ይቅርባችሁ

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 10 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂

  • @getahunteshome1470
    @getahunteshome1470 10 หลายเดือนก่อน +5

    ይች መደነቄያ የምትባል ቀበጥ ጠፍታ ነበር መጣች

  • @fgfdggf2658
    @fgfdggf2658 7 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 10 หลายเดือนก่อน

    አቀያየሽ በሳቅ ገደለችኝ አይየሴቶች ጉድ ስንቶች ይሆን ያርጉ ሳቅበጠፋው ዘመን እናት ታስቁኝ የመዳጋው ማስቀመጫ ጥሩነው ያየሽ😅

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 10 หลายเดือนก่อน +2

    እርኡኡኡኡኡኡ አርቴፊሻል ቂጥ ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ😂😂😂😂😂😂

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 10 หลายเดือนก่อน +3

    ጉድና ጅራት ከኋላ ነው ዋው ተመቸኝ😂😂😂😂

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu 10 หลายเดือนก่อน

    መደነቂያ ናፈቃኝ ነበር እንኴን ደህና መጣሽ❤❤❤❤

  • @hailetiritie4015
    @hailetiritie4015 10 หลายเดือนก่อน +2

    እረ መደነቂያን ቡዳ በልቷት ከሆነ ጎማ ምናምን ነገር አጭሱላት።

  • @mwale8371
    @mwale8371 10 หลายเดือนก่อน

    Yayesh is always the best!❤

  • @wuddyedegu4123
    @wuddyedegu4123 3 หลายเดือนก่อน

    ላራግፋት አለ እሱባለው😅😅😅😅😅😂😂😂😂

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 10 หลายเดือนก่อน +2

    መደነቂያ😂😂😂😂😂😂

  • @Sulhiya-y1g
    @Sulhiya-y1g 9 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ የዛሬውስ በሳቅ ገደሉኝ

  • @eamameyeamamey3575
    @eamameyeamamey3575 10 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ በሳቅ ያየሽ 😂😂😂😂😂😂

  • @konjitmekonnen6739
    @konjitmekonnen6739 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ስትሉ

  • @ፍሬህይወትከወሎ
    @ፍሬህይወትከወሎ 10 หลายเดือนก่อน

    እንደሳኩ ጨረስኩት😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @serkeasefa
    @serkeasefa 10 หลายเดือนก่อน +5

    ይሄን ኮሜንት ያያችሂ ኑ ተዛመዱ

    • @wyimam9103
      @wyimam9103 10 หลายเดือนก่อน +2

      እሺ

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 10 หลายเดือนก่อน

    ገረመው አንዱን ሞክረው አላለችም ያየሽ 😂😂😂😂

  • @YezgetM
    @YezgetM 10 หลายเดือนก่อน

    ሀሀሀሀሀ ሬቧ ላይበለጥፋ

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 10 หลายเดือนก่อน

    በስመአብ እናተን ሳይ ቤተሰቦቼ ጋር ያለሁ ነው የሚመስለኝ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 10 หลายเดือนก่อน

    እመዋን ያያችሁ የት ሄደችከመሃላችሁ ታዴም ስው ከመሃላችሁ ጎሉዋል ውዶቼ ኑሩልን

  • @ስደተኝዋነኝተስፋያደከመኝ
    @ስደተኝዋነኝተስፋያደከመኝ 10 หลายเดือนก่อน

    ስቀው አሳቁኝ😅😅

  • @ComCell-ch9jb
    @ComCell-ch9jb 10 หลายเดือนก่อน

    Yayesh❤❤❤❤

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 10 หลายเดือนก่อน

    ጠቅላላ አበዳችሁ ብየነበር ተሸክፋችሁ ስስቁ ሆ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @عبوداخم
    @عبوداخم หลายเดือนก่อน

    መገን ያየሽ😂😂😂😂

  • @eamameyeamamey3575
    @eamameyeamamey3575 10 หลายเดือนก่อน

    አልቀረብህም ብላ ከሄደች የሌላ ነው አለ😂😂😂😂

  • @FaNty-j4p
    @FaNty-j4p 10 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉ብትቱአላለችምያየሽእናባንትእንኳሳናቅነውካገራችንየወጣነውአገራችንንሰላምያረግልንእያላችፅልዩወገን

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 10 หลายเดือนก่อน

    ውዶቼ መጣችሁልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🌷🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @amefke2069
    @amefke2069 10 หลายเดือนก่อน

    ደሞ ስልካችሁ አንድ አይነት

  • @mohammedbelete717
    @mohammedbelete717 10 หลายเดือนก่อน

    ትችላላቹ

  • @maretmaret9548
    @maretmaret9548 10 หลายเดือนก่อน

    ስወዳችሁ❤❤❤❤

  • @Eyob797
    @Eyob797 10 หลายเดือนก่อน

    ሥታስቁ:: "ሣምባ" የመሰለው ነገር ግራ ዓጋባ(ቸ)ው::

  • @Eman_bint_arega
    @Eman_bint_arega 6 หลายเดือนก่อน

    አተ ሞክርው አላለችም😂😂

  • @marya-fo2en
    @marya-fo2en 10 หลายเดือนก่อน

    Difuchi bey

  • @Elhan-omar
    @Elhan-omar 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉❤

  • @kidistabera5385
    @kidistabera5385 10 หลายเดือนก่อน

    እጣ ፡ እንማታ ፡

  • @saadahsaaadah3402
    @saadahsaaadah3402 10 หลายเดือนก่อน

    ወየሁ ፈነዳሁ😂😂😂😂😂😂😂

  • @kemilayesuf1777
    @kemilayesuf1777 9 หลายเดือนก่อน

    😅😂😅😂😅😂😅😂

  • @hailetiritie4015
    @hailetiritie4015 10 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ያየሽ፤ ከወንድ ጋር ስለመገናኘትና ስለእርግዝና ታወሪያለሽ፤ግን ኤች አይ ቢ ኤድስን መርሳት የለብንም።

  • @عبوداخم
    @عبوداخم หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂❤❤❤

  • @user-bl9vt8yr9C
    @user-bl9vt8yr9C 10 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅😅

  • @ዜድነኙየወሎዋ
    @ዜድነኙየወሎዋ 8 หลายเดือนก่อน

    ክክክክክክክክክ

  • @የሽየድንግልማርያምልጅ
    @የሽየድንግልማርያምልጅ 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @alain-vw8us
    @alain-vw8us 10 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 10 หลายเดือนก่อน

    😫🙈😁😅😮😂

  • @mrn3878
    @mrn3878 10 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almaztaye9712
    @almaztaye9712 10 หลายเดือนก่อน

    😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀❤❤❤❤❤

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 10 หลายเดือนก่อน +2

    መደነቂያ፣በገጠር ለሚሠራ ሲን ኮስሞቲክስ አስፈላጊ አይመስለኝም ፣ለሶስተኛ ጊዜ መከርን ።የድራማውን ውበት ይቀንሰዋል ።

    • @yalemworkmekonnen9222
      @yalemworkmekonnen9222 10 หลายเดือนก่อน +3

      መደነቂያ እኮ ከተማ ኖራ በጣም ሰልጥና የመጣች ሆና ከባህሉ የራቀች ሆና ነው የምትተውነው ።

    • @BigJ6765
      @BigJ6765 10 หลายเดือนก่อน

      💯

  • @meseretseifu3810
    @meseretseifu3810 10 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 4 หลายเดือนก่อน

    🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄
    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Sandy-gl9mp
    @Sandy-gl9mp 10 หลายเดือนก่อน

    Whats up with the giggling?

  • @FireyotMekonnen
    @FireyotMekonnen 10 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 10 หลายเดือนก่อน

    The most what I do not like about this show, how they ask subscribers it's annoying and unsmart advertisements. 👎👎👎

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 10 หลายเดือนก่อน

      ባህላችንን የጠበቀ የሚያዝናናነው ምኑነው ዲሥላክ

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @meronabebe99
    @meronabebe99 10 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂

  • @ComCell-ch9jb
    @ComCell-ch9jb 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yaredhailu9580
    @yaredhailu9580 9 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂