ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
❤❤❤እስቲ የምወዷቸዉ ላይክ ግጩኝ😂
አኔ ደምሪኝ
እንደማመር
@zieneb ደምሪኝ እመልስለሁ
👍👍👍👍
ይቺ ባህላችን፤አጉል አጉል ነው፤አባት እናት ወደዱት አልወደዱት፣ወደዷት አልወደዷት፤ለሚጋቡት ምንም አይጠቅምም፤ዋናው ተጋቢዎቹ መዋዳቸው ትኩረት ይሰጠው፤መልክም ሀብትም ቁመትም ታጥቦ አይጠጣም ይባል የለለ።የማይወዱትን እያጋባን፤ልጆች፤በተለይ ሴት ልጆች ከማይወዱት ጋር እንዲኖሩ ማስገደዱ ለልጆች አለማሰብ ነው።ፍቅሩ የት አለ፤የቤተሰብ ጉራ፤ ለልጆች።ክብር ክብር እያሉ ልጆችን ለሚያሰቃያቸው አሳልፈው ይሰጣሉ፤ድፍረት ባሆንብኝ፤የሚሸጡም አሉ፤ሰውየው ሀብታም ከሆነ፤ልጅቱ ምንም ምርጫ የላትም፤በእድሜ የማይመጥናትን በግድ ያጋባሉ፤ያሳዝናል፤ይኸንን ባህላችንን መቀየር አለብን፤ፍቅር ይቅደም።ሰው እናክብር።
Mesilosh newu beteseb gar kaltewadede tidaru selam ayihonm
አቤት ችሎታ በርቱ 🎉🎉🎉🎉
እታጏጅ ንፍሴ ሲያምርብሽ የኔ ጨርቃ አይን የኔ ቸኮሌት ጣፍጭ ሁሉም ያምርብሻል 🌹🌷🌹🌷🌷🌹🌷🌹🌷👌👍🎉🎉🎉🎉🎉
እንዴት ልግለፃችሁ?የተዉኔት ብቃት ልክ፣ የሁለንተናዊ ማህበራዊ ለውጥና መስተጋብር አራማጅ ትንታጎች::
እንዴት፣አደራችሁ❤❤❤❤❤መልካም፣እለተ፣ሰንበት፣የሰሁንልን❤🎉
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@@MesretKassawMekonen ደምሪኝ አህቴ
አይንበባ❤ዝብጅብል የሆነ ኩርችት ይሆነ እንዳታምጭ
ወይ አማት 😂😂😂የልባችሁ እኮ አይደርስም😂
በርቱ በጣም እንወዳችዋለን ❤❤❤❤❤
በጣም ነው ደስ የምትሉት አዲሷ ባርች ደግሞ ቆንጅዬ ነሽ
እህ😂😂😂😂😂የመጨረሻው ሆዴ ቆሰለ😂🎉🎉😂😂😂😂
I have seen ur movies, since the begning, this is such a good movie so far, guys well done, pls keep going with such good ideas I ❤ it.
ዉበትዬ ኧረ በሳቅ ገደልሽኝ የኔ ዉዶች ዉድድድድ🎉🎉🎉❤❤❤
እውይ ታጉ በሳቅ😂😂😂ስወድሽ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
የዉበት ቁንጂና ልዩ ነዉ❤❤❤❤❤
ውበት እታጓ የኔውዶች ችሎታችሁ ባህላችንን ሁላችሁም ገልፃችሁታል እናመሰግናለን በርቱ
እረ ውበት የቆንጆ ነገረኛ ሆንሽ እኮ ዛሬ😂😂
ኧረ አይናበባ እርሻ ለሚመስለዉ ነገር ጎበዝ ነዉ አላለችም😂😂
አታኅጅ ስወድሽ❤❤❤❤
ምርጦች❤❤❤
አታጓድ😂😂😂😂😂😂ደስትለኛለች❤
እሂ ድራማ እኔን ቤተሰብ ነውየሚወክለው ከምወደው ልጅ አለያዩኝ 😭😭😭እሄው ልቤ እየደማ ቁጭ አልኩ
እውነትነው❤በየቤቱ፥ነው😢😢
በረቱ ጎበዞች
አከበድሽ ውበት አለ ረጋፊ የሚለዉን አትርሱ ብዙ ጉራ አታሰልቹን ፍተህ ለእኩልነት መልክ የላትም ለምን ባለው ቁመትም እግዜር ነው የሰጠን
ስማቸዉ ምስኪን❤❤😊😊😊😊
ዉዶቼ እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦቹ
ደምሪኝ አህቴ🎉🎉
ልዩዎች አላደርሰኝ ብሎ ዛሬ ጨረስኩት❤❤❤
Wudana,yayina,abeba temechugnalachuh gobezochi bertu❤❤
አባ ሲሰይ😂😂😂 ትለያላችሁ😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
ውዶቼ ማርቼ ፍቅርቼ 🎉🎉
አታጎቾ ጎበዝ ናት
ውዴ(MyLove) is back
ሁሌም ነይ ውዴ ጎበዝ ነሸ
እረ ምን አይነትሠውች ናቸው ቃላት አጠረኝ ሁሉምን ነገርየሚያምርባቸው 😮😂❤❤🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉❤
ስማቸውን አጋቡኝ ወደ አገሬ ልግባ ሰምታችሗል❤
መልእክት 🔥 🔥🔥
እንደዛሬም ስቄ 😂😂😂😂😂😂አላውቅ ፊቱን አንለምደውም???? ደፋሮች ናቸው እሰይ ሲሳይ አንጀቴን አራስከው። የትአባታቸው ።
ስማቸው አማረበት የኔ ወንድም በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነህ ።አማቱ ሽሙጥጧ አይጣል። ወይይይ
አቤት የባለትዳር ቤተሰቦች ሀገራችን እኮ ቤተሰብም ነው የሚጋቡት ሲያስጠሉ ። ከምንም በላይ ባህሌን እወዳለሁ መቅረት ያለበት ግን ይሄ በባለትዳር ቤት እየገባችሁ የምታቦኩትን ተው ።
ውይይ አታጉጄ እና ውበት ትክክለኛ ወራኞች ውይይይ ይበላኝ ተዋቶላቻዋል
Tinbualelena esuba betam tesekayu❤❤❤🎉😢
😂😂😂😂😂እታጉ😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰
Ayi tagu ❤❤❤
ፀዲ እንኳን ደህና መጣሽልን አንቺ ባርያ! ውዴ ጠፋሽ? ደስ ትላላችሁ ይመቻቹ ❤❤❤
የኔ አበባ እንዴት እንደምወድሺ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አዲሷ ልጅ ሰታምር ሁሉም ያምራሉ አታጓንች እኮ ፍቅር ነች። እሳት በጨርቄ 😂😂😂
አቤት ብቃት ትለያላችሁ ❤❤❤❤
ጋብቻ ለጋብቻ እዲህ ሲጣሉ በአግቦ ሲነጋገሩ ያስጠላል ሲከባበሩ ነው የማውቀው
እታጉ 1ኛ😂😂
Wudoche enkuan dehina metachuhlegn❤❤❤❤🎉
ስማቸው ግን በፍፁም ባልና ሚስት ሆኖ መስራት አይሆንለትም ንግግርም አይችልበትም
አኳንደናመጣቹ..ዉዶቸ.❤❤❤❤❤
Wudie metashilen betam tefitehal yena konjo
ፊቱ የፀበኛ ፊት ነው ወይ ውበት😂😂😂😂
የስማቸው አምላክ ሲሳይን ላከብሽ ወበት
❤❤❤❤❤
አቤት አማቾች መቸ ይሆን ምትስማሙ አይጣል እኮ ነው
betam new yemtasekut zare
ሲሳይ አድናቂህ ነኝ ገረመዉ በትግስት ስትጠየቅ ስትንጠራራ አይ ሲሳይ ሰራልህ😂😂😂
Sisay seyasazen ❤❤❤ zem silku enegeremew❤😂😂
Ayi ataguache tiwena andegna neshi yena konjo❤ ehitan nw yemitmesey❤
በናንተ ፍቅር የተነሳ የአዲስ አበባ አርቲስቶችን አስረሳችሁኝ ዘልዬ እነኳን እቤቴ ስራም ቦታ በምሳ ሰአት ሳላያችሁ ስቀር በጣም ነው ቅር የሚለኝ በጣም ነው የምወዳችጉ
ውዶች እንዃን በደና መጣችሁ ❤❤❤❤
ወይ እናተ😂😂😂
ውይ አታጎጅ😂😂❤
ውበት የሴት እናት ነሽ
😅😅😅😅አይ አማት እና ወንፊት የማያወጣዉ የለም
አንደኛ ነኝ ስወዳቸዉ
ደምሪኝ አህቴ
የሚገረምነው ጠብቀን
enieko wubet kalchebte hulunm ayalhue
በጣም የሚያስጠላ ድራሜ ነው ከዚህ ምድነው የምንወስደው ትምህርት ስለዚህ በጤም ነው የምታሳዝኑት
በእኛ በራያ የልጅ ባል ""አማች"" ነዉ እሚባለዉ እናንተ ደግሞ "አምቻ" ስትሉ ሰማሁ
ውዴና አይነ አበባ በወላጆቻቸው 😂😂😂😂😂
ስማቸውን መሰንቆ ብቻ እንዲስራ አድርጉት እባካችሁ.😂
ደምሪኝ አህቴ🎉
Tinbualelye ❤❤❤😂
❤❤❤🥰🥰🥰🥰
Aya geremew abet chira ayayaz tichilaleh❤😂
አዎ ይጡሯችሁ ውዴና አይነአበቃ😂😂😂😂
እውነት ነው ሰው ከባድ ነው ስማቸው
E❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አረ ይህነው ባልሽ በደጀ ያለፈው እደአይደርቄ ጎመን የተቀረፈፈው ከከከከከ😅😅😅
ሲሳይ😂😂😂😂😂
አታጓጅ😂😂😂😂
❤❤🎉🎉😮😮😮😮
አናገባም ወሥነናል😂😂😂😂
አይነአበባ😂😂😂😂😂
ለመሆኑ መደነቂያን ወዴት ሰደዳቹሀት?
Wubet❤😂
የፀበኛ ፊት አለች ክክክክክ በርቱ ❤
ዬብዳር ያናበባ እናውዴ የሚሉዋችሁ ስታለቅሱ ስታስጠሉ እንደመሞላቅቅ ብላችሁ ስታስጠሉ አያምርባችሁም
ዛሬ ሙሽሮች ናቹ
የያይኔ አበባ ባል😂😂😂
ውበትን ሳያት እናቴ እየመሰለችኘ የምደነግጠው ነገርስ
ትቧለል😂😂😂😂😂
Tibaleli ena simachew edet edemideberu echi siget yalachuh
ደሞቼ ከየኔታ አይጠበቅም
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂
❤❤❤❤❤😅😅😅😅
ለምን ነው ውዴ የጠፋች
አታጓጅ ሀራሚ😂😂
ደምሪኝ ወድም🎉
Atagaj yetebalish godelo
❤❤❤እስቲ የምወዷቸዉ ላይክ ግጩኝ😂
አኔ ደምሪኝ
እንደማመር
@zieneb ደምሪኝ እመልስለሁ
👍👍👍👍
ይቺ ባህላችን፤አጉል አጉል ነው፤አባት እናት ወደዱት አልወደዱት፣ወደዷት አልወደዷት፤ለሚጋቡት ምንም አይጠቅምም፤ዋናው ተጋቢዎቹ መዋዳቸው ትኩረት ይሰጠው፤መልክም ሀብትም ቁመትም ታጥቦ አይጠጣም ይባል የለለ።የማይወዱትን እያጋባን፤ልጆች፤በተለይ ሴት ልጆች ከማይወዱት ጋር እንዲኖሩ ማስገደዱ ለልጆች አለማሰብ ነው።ፍቅሩ የት አለ፤የቤተሰብ ጉራ፤ ለልጆች።ክብር ክብር እያሉ ልጆችን ለሚያሰቃያቸው አሳልፈው ይሰጣሉ፤ድፍረት ባሆንብኝ፤የሚሸጡም አሉ፤ሰውየው ሀብታም ከሆነ፤ልጅቱ ምንም ምርጫ የላትም፤በእድሜ የማይመጥናትን በግድ ያጋባሉ፤ያሳዝናል፤ይኸንን ባህላችንን መቀየር አለብን፤ፍቅር ይቅደም።ሰው እናክብር።
Mesilosh newu beteseb gar kaltewadede tidaru selam ayihonm
አቤት ችሎታ በርቱ 🎉🎉🎉🎉
እታጏጅ ንፍሴ ሲያምርብሽ የኔ ጨርቃ አይን የኔ ቸኮሌት ጣፍጭ ሁሉም ያምርብሻል 🌹🌷🌹🌷🌷🌹🌷🌹🌷👌👍🎉🎉🎉🎉🎉
እንዴት ልግለፃችሁ?
የተዉኔት ብቃት ልክ፣ የሁለንተናዊ ማህበራዊ ለውጥና መስተጋብር አራማጅ ትንታጎች::