ወና ነው - ዘሩባቤል ሞላ | WENA NEW -Zerubabbel Molla

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 294

  • @Tlant_zare_nege
    @Tlant_zare_nege 8 หลายเดือนก่อน +219

    በ 3 ቀን 42k view 😢እኛ ኢትዮጵያውያን ከ ጥቂቶች በቀር አርት ገና ምንም አልገባንም ይሄ አልበም እና የ ልዑል ሀይሉ አልበም አለመሰማቱ ያሳዝነኛል

    • @fuficjfii-zt9wo
      @fuficjfii-zt9wo 7 หลายเดือนก่อน +15

      ግደለው ቁረጠው ቢሆን ኖሮ የሌለ ይታይነበር 😢

    • @abel4550
      @abel4550 7 หลายเดือนก่อน +7

      የተረዳኝ ተገኝ🎉

    • @alphamale617
      @alphamale617 7 หลายเดือนก่อน +5

      I agree

    • @melkamubogale7697
      @melkamubogale7697 7 หลายเดือนก่อน +1

      Teddyn madenikewu yehizbun dekama gon yitekemal🤣

    • @teda_07
      @teda_07 7 หลายเดือนก่อน +2

      Betam

  • @henoyo
    @henoyo 8 หลายเดือนก่อน +162

    ገና ለገና
    ደጁን እያየሁ
    የመምጣትሽን
    ሰዓት ናፍቃለሁ
    በሃሳብ እንዳልሞት
    ቤቱን እንዲያደምቀው
    ሰውን ብጠራም
    ግን ያው ባዶ ነው
    ወና ነው ወና
    ባዶ ወና
    ያላንቺ ሆኗልና
    ወና ነው ወና
    ባዶ ወና
    ያላንቺ ቤቱ አይፈካምና
    ምንም ባትሰሚም
    ምን ባናወራ
    እንዲሁ ግን ቤት ውስጥ
    ያንቺ ህልውና
    መኖሩ ለኔ
    ምቾት ነውና
    ሁኝ ከአጠገቤ
    አሁንም በኋላም
    ወና ነው እና
    ባዶ ወና
    ያላንቺ ሆኗልና
    ወና ነው ወና
    ባዶ ወና
    ያላንቺ ቤቱ አይፈካምና
    እንደቀልድ ብለሽ የዛኔ
    ቆይ ጠብቅ ሲሆን ቃሌ
    ታያለህ ትናፍቃለህ
    አሁን ነይ በቃ ብለሽ
    እንደቀልድ ብለሽ የዛኔ
    ቆይ ጠብቅ ሲሆን ቃሌ
    ታያለህ ትናፍቃለህ
    አሁን ነይ በቃ ብለህ
    እንደቀልድ ብለሽ የዛኔ
    ቆይ ጠብቅ ሲሆን ቃሌ
    ታያለህ ትናፍቃለህ

    • @Letarik_4758
      @Letarik_4758 8 หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤❤❤

    • @Frehiywet
      @Frehiywet 8 หลายเดือนก่อน +3

      thank you❤❤❤

    • @MT-jl3cn
      @MT-jl3cn 8 หลายเดือนก่อน +4

      Thank you for sharing the lyrics. ❤

    • @bettyBre
      @bettyBre 8 หลายเดือนก่อน +2

      thank you

    • @mintamremesfin1212
      @mintamremesfin1212 7 หลายเดือนก่อน +1

      ምንም ቃል የለኝም ስሜቴን ነው የገለፀልኝ

  • @Zani_Silassian
    @Zani_Silassian 8 หลายเดือนก่อน +91

    የዚ ዘፈን ችግሩ ማለቁ 💥💥💥💥

  • @aseber2311
    @aseber2311 8 หลายเดือนก่อน +53

    dejaf tv ላይ ያደረግከውን ቆይታ ጨርሼ ነው ዘፈንህን እየሰማሁ ነው።
    ለእናትህ የነበረህ ቦታ እና ቅርበታችሁ በጣም እየገረመኝ እሷን ማጣትህ ህመሙ ምን ያህል እንደጸናብህ ባለመዋሸት ነበር ያወራኸው... ከእናቴ ያለኝ ቀረቤታ እንዳንተ ሆነብኝና መለያየትን በጣም እንድፈራው አደረግከኝ።
    የዘፈንህ intro ለምን እንደሆነ እንጃ ዝናብ ዘንቦ ሲያበቃ ያለው የጭርታ ጊዜ አይነት ስሜት ይሰማኛል... በዛፍ ቅጠሎች ጠል ረብቦ ዛፎች በቀስታ ሲወዛወዙ.. አዋፍት ሁሉንም በዝምታ ሲመለከቱ ተፈጥሮ ዝም የምትልበት ጊዜ ይመስለኛል። የእኔ ትውልድ በመሆንህ በጣም ከሚኮሩብህ ውስጥ አንዱ ነኝ!
    ኮመንቴን እንደምታየው አምናለሁ

    • @alazar711
      @alazar711 7 หลายเดือนก่อน

      dudududu🥰

    • @yehuwalshetshiferw9141
      @yehuwalshetshiferw9141 7 หลายเดือนก่อน +5

      የምር የደጃፍ podcast በይበልጥ የሱን ስሜት ለመረዳት አግዛናል ግን ያማል

    • @kalkidantadesse6853
      @kalkidantadesse6853 7 หลายเดือนก่อน

      Very well explained

    • @biniyamwondiye851
      @biniyamwondiye851 8 วันที่ผ่านมา

      እረ ወይኔ በጣም ፈራው .....እናቴ በህይወት አለች ......ግን አምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም....እውነትም እኮ ባዶ ነው ሁሉ ነገር ያለ እሷ በስመ አብ ምንም ጣህም የለውም እሷ የሌለችበት ...እሚም ❤❤❤❤❤

  • @biniboy3827
    @biniboy3827 8 หลายเดือนก่อน +46

    እናቱ የናፈቀችዉ ብቻ እንደኔ እስቲ like ይግጨአኝ

  • @Retina_retu
    @Retina_retu 8 หลายเดือนก่อน +16

    በጣም ደስ የሚል አና ተረሺነት የሌለው ዘፈን ነው። በተጨማሪ ልለው የምፈልገው ነገር ቢኖር ዘፈንን እስከ ውስጥ ድረስ ገብተህ ያወካት አንተ ነህ ዘሩባቤል።

  • @Yosefmola-l8t
    @Yosefmola-l8t 2 หลายเดือนก่อน +3

    ለሚስቴ ጋብዣት ምን ያህል ደስ እንዳለት❤❤❤

  • @yonatangirma356
    @yonatangirma356 8 หลายเดือนก่อน +42

    ትዝታ ውስጥ ወርውሮ የሚከት music እስቲ እንደኔ የተወረወረ like ----------------↓

    • @be_tehetina
      @be_tehetina 8 หลายเดือนก่อน +1

      🤎🤎🤎

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw9141 8 หลายเดือนก่อน +9

    በዚህ ልክ ህይወት ያለው ፣ ስሜት ሚያጋባ ውብ ጃዝ እንደ መታደም ምንኛ ደስ ይላል።
    👉ሙዚቃው ቀጥታ ሚመለከታችው መፅናናትን ተመኘሁ 🙏

  • @milkibi2973
    @milkibi2973 7 หลายเดือนก่อน +4

    እናቱ በህይወት የሌለች በደንብ ይገባዋል🖤

  • @derejemekonon6705
    @derejemekonon6705 8 หลายเดือนก่อน +10

    ይብላኝ እሰካሁን ላላወቃችሁት
    ይህ የኔ ዘመን ጀግና ሙዚቀኝ ነው
    ❤❤❤

  • @mintamremesfin1212
    @mintamremesfin1212 8 หลายเดือนก่อน +24

    ዘሩያ እናቴን አስታወስከኝ😢😢 አዩካ የእኔ አበባ በጣም ነው የናፈቅሽኝ😭😭😭እናቴን በቅርቡ ነው የአጣዋት

    • @mintamremesfin1212
      @mintamremesfin1212 8 หลายเดือนก่อน +2

      ለእናቴ ማስታወሻ ያሁንልኝ😢😢

    • @selamwitladesaw7661
      @selamwitladesaw7661 8 หลายเดือนก่อน

      Me too 😢

    • @MekdesAemro
      @MekdesAemro 8 หลายเดือนก่อน

      Me too😢😢😢😢😢

    • @andyking5316
      @andyking5316 8 หลายเดือนก่อน

      Me too

    • @yehuwalshetshiferw9141
      @yehuwalshetshiferw9141 7 หลายเดือนก่อน

      በርቺ ጠንከርከር በይ

  • @mekdeshailu4670
    @mekdeshailu4670 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው የማከብርህ ዘሩባቤል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏

  • @hikmahassen-b1k
    @hikmahassen-b1k 8 หลายเดือนก่อน +13

    የሆነ የተለየ ስሜትን ይፈጥርብኛል...ደጋግሜ ሰምቼው ባላለቀ እያልኩ የምሰማው ምርጥ ዘፈን

  • @samuelbirhanu-sn2js
    @samuelbirhanu-sn2js 6 วันที่ผ่านมา

    እንደቀልድ ብለሽ የዛኔ
    ቆይ ጠብቅ ሲሆን ቃሌ
    ታያለህ ትናፍቃለህ
    አሁን ነይ በቃ ብለህ 🥺🥺
    I remember the last time i was in love💔

  • @melmeja
    @melmeja 8 หลายเดือนก่อน +23

    I Loved It!
    The most underated music, the most underated artist! --- Hat off for you.

    • @yehuwalshetshiferw9141
      @yehuwalshetshiferw9141 8 หลายเดือนก่อน

      Yooo zerubabel undereted lihon aychlem fatrk atawra gi cheak his yt channel then prove it

  • @-chinafromtheinside391
    @-chinafromtheinside391 หลายเดือนก่อน

    EVERYTHING about this song!!!No words can express the magnificence !!!👏🏽👏🏽👏🏽Where are the million views???🤔

  • @michaelgulilat784
    @michaelgulilat784 8 หลายเดือนก่อน +5

    ዘርዬ እግዜር ይስጥልኝ ይሄን በመሰለ ሙዚቃ ሙዚቃውን የመሰለ ልዩ ስሜት ስለሰጠኸኝ
    እንድ ቃል ብለሽ የዛኔ😢

  • @getdani
    @getdani 8 หลายเดือนก่อน +8

    ይሄንን ዘፈን ስሰማው የሆነ ነገር ይወረኛል ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ

    • @Yemi-G
      @Yemi-G 8 หลายเดือนก่อน +2

      Enem kalat new matalet

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዘርባ ይሄ ዘፍን ለእህቴ የመረጥኩላት ነው! እኔ ታላቅ እህቷ ነኝ!! እባክህ አዲስ ዘፈን መቼ ነው የምታወጤው?? ግጥም ሰጥቼ ብትሰራልኝ ደስ ይለኝ ነበር!! ለግጥሙ አላሰፍልህም!! እኔባንተ ድምፅ እን ግታር ብቻ ዘፈኑን ብሰምው ከገንዘ በላይ ነው!! እኔጃ እንደኔ የወደደህ ያለ አይመስለኝ!! አሜሪካን ሀግር ሆኜ ያንተ ዘፈን ሁሌነገሬነው! ብቸኝታን የማባርርበት!! 28 አመት የስደት ኑሮያደከመውን መንፈሴን ባንተ ሙዛቃ ነው በተስፋ የምኖረው!!! እባክህ እድ ዘፈን አውጣ

  • @ሰሊናሀበሻዊት
    @ሰሊናሀበሻዊት 8 หลายเดือนก่อน +4

    ኡፍ ዘርይ ስንቴ እንደሰማሁት የእውነት አጠረ እኮ ለምን😢😢😢

  • @SURAWeddingcrashes
    @SURAWeddingcrashes 8 หลายเดือนก่อน +62

    ለ እናቱ የጋበዘ ብቻ like like እያረገ ይለፍ

    • @Kukii_M
      @Kukii_M 8 หลายเดือนก่อน

      I miss my mom 🥺❤

    • @Kukii_M
      @Kukii_M 8 หลายเดือนก่อน +1

      I miss my mom 🥺❤

    • @yonasswondemu1823
      @yonasswondemu1823 8 หลายเดือนก่อน +3

      ለእናት ምርጥ ነዉ እኔ ደሞ ለሀገሬ ነዉ የጣፈጠኝ

  • @yidnekachewbessir1798
    @yidnekachewbessir1798 8 หลายเดือนก่อน +3

    It was my ringing tone for four years since it was released!! How i adore this song!!

  • @Kgb18K
    @Kgb18K 8 หลายเดือนก่อน +2

    Zeru beka techelaleh I listen it crying thinking of your mom may her soul rest in peace...for sure she is watching you crying 😢 n proud. I listen to your dejaf interview be strong zeru. All your struggles for music are just starting to pay you off. Respect zeru just know there are your loyal fun who wants you to shine. Your voice color is just breathtaking. Ahunim weseteh yalew yefka!!!!!

  • @lidyabedaso
    @lidyabedaso 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዘሩዬ የኔ አባት በጣም ነው ምወድክ ማከብርክ ማደንቅህ በርታልኝ

  • @FreweyniGeretsadik
    @FreweyniGeretsadik 8 หลายเดือนก่อน +4

    እፍ ሚረብሽ😢 ሙዚቃ እናቴ ኑሪልኝ❤️ ደሞ ማጠሩ

  • @BABR7826
    @BABR7826 7 หลายเดือนก่อน

    ልቤን በላህው 😢ንጉሴ 👑 ዘፈኖችህ ሁሉ አንደኛ ናቸው ቀጥልበት የገባው ሲገባው በደንብ ያዳምጠዋል እኔ ቀን በቀን ነው ቲቪ ከፍቼ ማዳምጠው ምንድነው ነው ዝምታው😍😍

  • @DemeALemu-w8w
    @DemeALemu-w8w 8 หลายเดือนก่อน +4

    Introw everyday nw mesemaw because it's my phone ringtone

  • @yaredkinfe4272
    @yaredkinfe4272 8 หลายเดือนก่อน +3

    The most underrated artist

  • @yakalzer4644
    @yakalzer4644 8 หลายเดือนก่อน +2

    ብዙ ትዝታ with this song....እንደቀልድ ብለሽ የዛኔ ቆይ ጠብቅ ሲሆን ቃሌ💔

  • @beze4738
    @beze4738 4 หลายเดือนก่อน

    The music hits the exact emotion I am feeling right now😢❤❤❤

  • @henoyo
    @henoyo 8 หลายเดือนก่อน +2

    OMG, my whole body gets goosebumps. This song hits different every time I hear it. Oh God, I love this.

  • @ararayband
    @ararayband 8 หลายเดือนก่อน +14

    Yeah , finally I got something video for my favourite track of your album ❤🎉

  • @lifeprettyhakes8972
    @lifeprettyhakes8972 8 หลายเดือนก่อน +2

    Bro that is so incredible and interest ❤️❤️❤️ I'm from ganan the sound is woooo

  • @davidw3565
    @davidw3565 8 หลายเดือนก่อน +3

    Another 🔥 hit❤❤ brother from 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷

  • @YosefZebebe
    @YosefZebebe 3 หลายเดือนก่อน

    የማላቀው ስሜት ይሰማኛል ❤❤

  • @samrawitgetnet7587
    @samrawitgetnet7587 8 หลายเดือนก่อน +15

    The intro 🩵🙌

  • @godislove1474
    @godislove1474 8 หลายเดือนก่อน +2

    ዘሩዬ ወድሐለው ማማዬን 3ወር ሆናት ማሚን አስናፈከኝ አይዞን የምወድ ኤርትራዊ እህትህ❤ከ🇬🇧

  • @UnicornUnicorn1991
    @UnicornUnicorn1991 7 หลายเดือนก่อน

    ዘሩዬ የኔ ፍቅር በቃ ሙዚቃዎችህ ይለዮብኛል💖

  • @AbdiTekalign-sw1ve
    @AbdiTekalign-sw1ve 7 หลายเดือนก่อน +1

    Man this is music ❤ speaks to the soul thanku man

  • @TsegaSG
    @TsegaSG 7 หลายเดือนก่อน +3

    Zeru's music is polarizing-you either get it or you don't. With bold rhythms and intricate melodies, it's deeply personal and refreshingly original. For those who connect, it's a profound and lasting experience. If you seek something unique and transformative, explore Zeru's music.

  • @WeyenshetTaye
    @WeyenshetTaye 22 วันที่ผ่านมา

    ዘርዬ ምርጥ🎉🎉🎉

  • @firdoskebir7381
    @firdoskebir7381 3 หลายเดือนก่อน

    I didn't realize that you are this much good until I hear this song!

  • @GeOrge-xs9uf
    @GeOrge-xs9uf 8 หลายเดือนก่อน +1

    Impeccable 🖤🖤 Those Guitar Riffs are heavenly to the Ears 🫠🫠

  • @tesfayeyehualeshet4410
    @tesfayeyehualeshet4410 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዘሩ ይሄ ስራ መቼም ድንቅ እና ግሩም ስራ ነው
    ያሙሉ ሙሉ ያደረገው ስራ ነው Music Video ግን በዚህ መልክ በመሰራቱ ትክክል አልመሰለኝም ይሄ ስራ ብዙ ነው ትርጉሙ በጣም ጥልቅ ስራ ነበር ግን የሚወክለው (የሚተውነው ሰው ) ያስፈልገዋል
    በእኔ እይታ ቢያንስ 38-42 ዕድሜ ክልል ውስጥ ያለ ሰው ቢተውነው (አድማሱ ከበደ )በፊት ተውነቴ ስሜቱን ቢገልፀው ዘፈኑን ይበልጥ ያጎላዋል ብዬ አስባለሁ ።ይሄን እኔ ያልኩትን #ዳዊት ተስፋዬ በደንብ ይረዳኛል ብዬ አስባለሁ። በዚሁ አጋጣሚ ለካ እንደዚህ ነው ሚለውን ስራ እንዳትነካኩት አደራ 🙏

  • @Dayanhabtamu-l4b
    @Dayanhabtamu-l4b 2 หลายเดือนก่อน

    My mom I miss you Every single day ❤ 😔

  • @dagimawii6653
    @dagimawii6653 8 หลายเดือนก่อน +1

    One Of The Greatest Intro In The History Of Music!!🔥🔥💥🎯🙌

  • @solometaera3202
    @solometaera3202 4 หลายเดือนก่อน

    Love it ❤ Zeru I grow up in KOLFE 👍🙏

  • @be_tehetina
    @be_tehetina 7 หลายเดือนก่อน

    Thanks!

  • @meklittakele1315
    @meklittakele1315 8 หลายเดือนก่อน

    I discovered you recently, and I am hooked, your voice, melody is amazing. Keep up the good work
    You have that John Legend vibe

  • @yonastesfaye8367
    @yonastesfaye8367 8 หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ይገባካል የኔ ሰው tnx😍😍🙏🙏🙏🙏🙏👐👐👐

  • @reyRAY689
    @reyRAY689 7 หลายเดือนก่อน +1

    The intro is just out of this world

  • @ethiopianconscious
    @ethiopianconscious 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያምርብሀል:: 🎉🎉🇪🇹🙏

  • @tededkolako2108
    @tededkolako2108 7 หลายเดือนก่อน

    መልካም የእናቶች ቀን

  • @tesfayekiflee9264
    @tesfayekiflee9264 8 หลายเดือนก่อน +1

    ያንቺ ህልውና

  • @tededkolako2108
    @tededkolako2108 7 หลายเดือนก่อน +1

    The man with full talent 🎉

  • @pitguners4343
    @pitguners4343 7 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት ስራ ነው ?
    ዘሩ እናመሰግናለን

  • @Ollinnews
    @Ollinnews 6 หลายเดือนก่อน

    We love you bro............beautiful song

  • @etlyrics8762
    @etlyrics8762 8 หลายเดือนก่อน +1

    For my best friend, my heart and my life is ወና without her!!!

  • @filimonsimon949
    @filimonsimon949 8 หลายเดือนก่อน

    This guy is amazing what a song what a voice everything is perfect 👌

  • @yamrotdegefu5523
    @yamrotdegefu5523 7 หลายเดือนก่อน

    Pls don't stop singing, you are amazing.

  • @yidnekachewbessir1798
    @yidnekachewbessir1798 8 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍፍፍፍ!!
    የአልበሙ አንደኛዬ ነው!! ስወደው!!

  • @alazartekle2423
    @alazartekle2423 8 หลายเดือนก่อน +1

    I don’t know why my eyes is full tear😢😢

  • @abebemulu-c5n
    @abebemulu-c5n 8 หลายเดือนก่อน

    Wow Zeru all time my favorite vocalist and guitarist keep up doing good job 👏 ❤❤😂

  • @Iselassiei782
    @Iselassiei782 8 หลายเดือนก่อน +1

    Hats off, Brother!!!

  • @ethiopianlogisticianscommunity
    @ethiopianlogisticianscommunity 8 หลายเดือนก่อน +4

    I am from 2040, still watching this clip

  • @tigstalemu4080
    @tigstalemu4080 8 หลายเดือนก่อน +1

    ትችላለህ ውስድ የሚያረግ ሙዚቃ 👌👌👌👌👏👏👏👏

  • @aggena
    @aggena 7 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ልል ነበር አስተያየት መስጫውን የተጫንኩት፤ ግን ምን ያደርጋል? ማለት የቻልኩት "አመሰግንሃለሁ" ብቻ ነው። በስራው ላይ የተሳተፋችሁ ሁሉ ገለታ ይግባችሁ!

  • @EZANA19
    @EZANA19 8 หลายเดือนก่อน +1

    zeru got no words to describe you fr , what a song 👌👌

  • @kal7795
    @kal7795 8 หลายเดือนก่อน

    ታያለህ ትናፍቃለህ፤ አሁን ነይ በቃ ብለህ ❤

  • @hufline9689
    @hufline9689 7 หลายเดือนก่อน

    zeru berchiln yabede new live muzikashn ketyibet it was so fire🔥🔥

  • @manderashailu6998
    @manderashailu6998 7 หลายเดือนก่อน

    Keep going brother and keep shining!!

  • @Abtem21
    @Abtem21 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወዳጄ ትችላለህ

  • @be_tehetina
    @be_tehetina 8 หลายเดือนก่อน +1

    When you manifest a song, better yet a genre, does it belong to you or the co-creator? We're all one in co-creation, for we're connected to the Creator. Thank you for this. 🙏🙏🙏 Too beautiful for words. To say I adore it is an understatement. 🤎

  • @lilu1312
    @lilu1312 7 หลายเดือนก่อน

    All I can say is beautiful!!

  • @hagosbirhane1577
    @hagosbirhane1577 8 หลายเดือนก่อน

    I love a singer with guitar.
    Amazing intro💘

  • @MT-jl3cn
    @MT-jl3cn 8 หลายเดือนก่อน

    My heart is so heavy !
    So deep! So beautiful!❤❤❤

  • @environnest9487
    @environnest9487 8 หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚል ስራ ፣ ውብ አገላለፅ ፣ የሚማርክ ድምፅ።

  • @SalamanHassan
    @SalamanHassan 8 หลายเดือนก่อน

    Wow zeruye kal yelegnm abo ymechih

  • @MsBcarolina
    @MsBcarolina 5 หลายเดือนก่อน

    Brilliant! 🎉 Serously Talented musicians. Your next step must be marketing exclusively for audiences. Keep in mind your music is exclusive. ❤

  • @kekugirum6223
    @kekugirum6223 8 หลายเดือนก่อน +3

    ለልጆቼ.... የልጅ ናፍቆት እመመም ነው....ያለ ሳቃቹ ቤቱ ባዶ ነው!!!

  • @Fixlix
    @Fixlix 8 หลายเดือนก่อน

    still now እየደጋገምኩት ነው

  • @surafelkebede6944
    @surafelkebede6944 8 หลายเดือนก่อน

    You are simply the best Zeru ❤

  • @Roseloveforever21
    @Roseloveforever21 7 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም እወድሃለሁ ❤

  • @BekiLM
    @BekiLM 8 หลายเดือนก่อน +2

    Masterpiece art 🎶🎼🎵🎶🎶🎶🎼🎼🎼🎼🎵

  • @umgman2638
    @umgman2638 6 หลายเดือนก่อน

    teru sera nwu berta brother

  • @RobelAli-td3ci
    @RobelAli-td3ci 8 หลายเดือนก่อน

    Please 🙏🙏 release the next Album

  • @aderajewguesh2076
    @aderajewguesh2076 8 หลายเดือนก่อน

    Waw zeru tibebn techirehatal gerami sera naw Ewnet naw yenem hiwet ke enate gar mekabir endewerede altemelesem wena honobgn kere yesew enat say badonet ysemagnal enat lezelalem tinur

  • @samuelmesfin6743
    @samuelmesfin6743 8 หลายเดือนก่อน +5

    ዘሩ! እንፋሎት አልበም ላይ ያሉ ዘፈኖችህ የሙዚቃ ከፍታ ናቸው! አኮቴት ለውብ ስራህ! ግጥሞችህ ነፍስ ውስጥ ነው የሚሰነቀሩት! እዚህ ዘፈን ያለው Intro! Magnificent Intro!

  • @kidisty
    @kidisty 8 หลายเดือนก่อน

    It is deep touching song🥰👍👍, thanku Zeru

  • @efratasisay315
    @efratasisay315 6 หลายเดือนก่อน

    I love this song so much zeruyee ❤❤

  • @melkamubogale7697
    @melkamubogale7697 7 หลายเดือนก่อน

    For the first time
    Amharic music with Truth

  • @hiluya
    @hiluya 8 หลายเดือนก่อน

    🔥🔥❤❤ The classical and vocal is so perfect!! Keep doing you zeruyea yarda liji. ❤❤🔥🔥

  • @batatabeast1121
    @batatabeast1121 8 หลายเดือนก่อน

    you are a generation talent brother

  • @zekariyaskamil27
    @zekariyaskamil27 8 หลายเดือนก่อน

    መኖርሽ ለኔ ምቾት ነውናት
    ሁኚ ከአጠገቤ አሁንም በኃላም

  • @zionfirde5699
    @zionfirde5699 8 หลายเดือนก่อน

    Perfect song no word to explain ❤❤

  • @tigistnegn27
    @tigistnegn27 7 หลายเดือนก่อน

    እጅግ ግሩም 😮🥰

  • @Fixlix
    @Fixlix 8 หลายเดือนก่อน

    ሚያዚያ 17 11:03 still now 🥺

  • @hanayitagesu5776
    @hanayitagesu5776 7 หลายเดือนก่อน

    The Intro left me ወና ❤❤❤

  • @ruthhayal-i7c
    @ruthhayal-i7c 8 หลายเดือนก่อน

    My 1St Favourite Track