እማማ ጨቤ እያለቀሰች እናቷ ቤት ሄደች ሚኪ ቤቷ ገብቶ አሎጣም አለ ችግሩ .........

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 153

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 2 วันที่ผ่านมา +24

    ኢክራም በአላህ እናትሽን ይቅርታ ጠይቂ።በጣም ልባቸው እንዳዘነ በአንች ያስታውቃል።እናት ባንች ሲደሰቱ ነዉ ሁሉም ነገር የሚያምረው።ወደ ራስሽ ተመለሽ

    • @እሙሙባረክየድሬዋ
      @እሙሙባረክየድሬዋ 2 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 2 วันที่ผ่านมา +1

      እናትየው የቀለለች አንቺ ስል ሳላውቅ አይደለም ለገንዘብ ስትል የቀለለች እናት የወረደች ልጅ ወንድ ፍለጋ ለድራማም ቢሆን ስትል ቆማ ማየታ ሰብራ ሰብራ ማታስቀምጣት ያእ

    • @mulu5
      @mulu5 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@samsamsun367ልቦና ይስጣት እንጅ ትልቅ ነፍስ ያወቀች ናት

  • @አንብብ
    @አንብብ 2 วันที่ผ่านมา +7

    አሏህን ፍሪ አሏህን ፍሪ አሏህን ፍሪ የተፈታች ሴት እስልምና ጥሩ ክብር ሰቷቷል እሱ ተይኝ እያለሽ የምታስገድጅው የምትጠመጠሚበት አንቺ ነሽ እንኳን ዒዳ ላይ ያለች ሴት ለማንም የሚያሳፍር. ስራ እየሰራሽ ነው ያለሽው ተውበት አድርገሽ ወደራስሽ ተመለሺ አሏህ መሃሪ ጌታ ነው ። እንደዚህ አይነት ወንጀል መብዛቱ ነው በዓለም ላይ ቁጣ የበዛው ። ከአሳፋሪ ድርጊትሽ ተቆጠቢ

  • @SarasaraAbebe
    @SarasaraAbebe 2 วันที่ผ่านมา +4

    ለማንም ዘልዛላ ወንድ ብር አስቀምጠሽ ከምትመጪ ብሩን ለእናትሽ የበር ብረቱን ቀለም አታስቀቢም አዲስ አበባ ከምትመላለሺ የበር መስታወት አስገጥሚላት ለእናትሽ ከእናት በላይ ማንም ምንም የለም እዚች ምድር ላይ ታሳፍሪያለሽ

  • @tesfayekebede-iv1cd
    @tesfayekebede-iv1cd 2 วันที่ผ่านมา +10

    በትክክል ማዘር በጣም ክብርሺ ዝቅ አረግሺ ኤጭ መጀመሪያ ማዘር ትክክል ናቸው እንዳይቆጭሺ ስርአትሺን ብትይዝ ይሻላል ከወንድጋር ጀሙብቻ ትበቃሺነበር የም የምወድሺን ጠላሁሺ

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 2 วันที่ผ่านมา +6

    አህለን ጨቤ አሙ ጨቤ ሰብሀን አላህ ወላሂ የናትሸ ቤት ደሰሰ ሰለሚለኝ ልኮመንተልሸነበር ለምን አትሄጂም በዬ ገን ይገርማል። አይ ማዘር ተወጁዋለሸ ወይ ልክ ኖ👍👍👍👍👍

  • @aammm5161
    @aammm5161 2 วันที่ผ่านมา +12

    ይክሩ እደህት ልገርሽ ወላሂ አስልመሽ አግቢዉ ግን ዝምብለሽ መጀጃሉ አይጠቅምሽም ተይ አላህን ፍሪ እናትሽንም አታሶከፊ

    • @ሰይድውሴን-ኘ1ኀ
      @ሰይድውሴን-ኘ1ኀ 2 วันที่ผ่านมา

      እርረላህን ፍሪ አስልሞ ማግባትአይቻልም ዝም በይ

    • @aammm5161
      @aammm5161 2 วันที่ผ่านมา +1

      @ሰይድውሴን-ኘ1ኀ አዉቃለሁ ግን ዝም ብላ ከምትጀጃል ብየ ነዉ ምላርግ ግራ ገባኝ እኮ በሰዉ እዲህ መጨነቅ ለማንኛዉም አላህ ለሁላችንም ኢዲያ ይስጠን

    • @ሰይድውሴን-ኘ1ኀ
      @ሰይድውሴን-ኘ1ኀ 2 วันที่ผ่านมา +2

      @aammm5161 አሚንያረቢ አላህይመልሳት ያረቢ የኔ አክስት አስልማአግብታ ስትወልዲ አከፈራት ሴትልጂ አስልማማግባት ችግርነው ደግሞ መስለምተፈለግ አንብቦ ይስለምእንጂ ለሶብሎ ቢሰልምም አልሰለመም መጀመራ ይወቅ አላህሂደያይስጠውያረቢ

  • @SalamGeto
    @SalamGeto 2 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም ግን ባለጊነሸ እናትሸን በመጦሪያሸ ሰዓት ለጎረምሳ ቢትሸን ጥለሸ ወጣሸ ማዘረሸ በጣም ነዉ ነዉ ያዘኑት በዚህ ኑሮ ምንብለዉ ይንገሮሸ ቢያንሰ እንኳን እናትቢት ባዶ አይመጣም ነበረ አሳፈሪ

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት 2 วันที่ผ่านมา +4

    እናትሽ ትክክክል ናችው የልጅ አባት እኮ የሚኪ አክል አልሆንሽም ለወድ ልጅ እቤት ጥለሽ ወጣሽ ኧር አች አላህ ፉሪ ለናትሽ ክብር ይኑርሽ ሚኪ የወድ ጓደኛ ይለው እዳ ወይ እናትሽ ባች ምክኛት ስት ነገ እደትባሉ ታቂ አለሽ አች ገን ለራስሽ ክብር የለሽ ለናትሽ ክብር ይለሽ ልጅ እና እህትሽ ካች ምን ይማራሉ ቱቱ

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች 2 วันที่ผ่านมา +4

    ኢክራም እናትሽን አታስለቅሽ አስከፊያት
    ወንድልጅ ካልሳቅሽወት ፊትካልሰጠሽዉ ማንም ቤትሽንአይደፍርም

  • @SikoSilo-h1b
    @SikoSilo-h1b 2 วันที่ผ่านมา +3

    😮ልገርሸ እናት ደሥተኛ ያለሁችብ ትዳር አይሁንም😢😢😢

  • @AsmaAlali-u6r
    @AsmaAlali-u6r 2 วันที่ผ่านมา +2

    እናትሽ ጠካራ ናቸው በድናቸው ማሻ አላህ❤ አች ከናትሽ አትማሪም

  • @ሀዪቲዩቱቢ
    @ሀዪቲዩቱቢ 2 วันที่ผ่านมา +4

    አሚንንን እማዪ አረ በአላህ ከናትሽ ጋራ ሁኚ 😢😢😢❤❤

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 วันที่ผ่านมา +3

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛምርጥ ነብይ❤ 👍

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
    @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 2 วันที่ผ่านมา +2

    እናት ለዘላለም ትኑር

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ ይቺህ ሴትዮ ብር እንደዚህ ያደርጋል አረ ክብርሽን ጠብቂ ቢያንስ እናትሽን አታሳፍሪ ቱ

  • @Tayba-u7q
    @Tayba-u7q 2 วันที่ผ่านมา +6

    የናተ መሸቀያ መሆናችን የመዳም ቅመሞች መግማማት ሁለየ አንድ ቁም ነግር ሳትሰሩ

  • @jskahha1623
    @jskahha1623 2 วันที่ผ่านมา +2

    እናትሽ ደስ ትለኛለይ አላህ ይጠብቅልሽ ኤክሩ

    • @missjubaida3866
      @missjubaida3866 วันที่ผ่านมา

      አኔም ዉዉዉድድድንው ማርጋት❤❤ይኔ አናት

  • @ToybaAragaw-jz8ss
    @ToybaAragaw-jz8ss 2 วันที่ผ่านมา +4

    እናትሽን አታሥከፊ ኢክሩ ለናትሽ ረጅም እድሜ ከጢናጋ ይሥጥልሽ ለሁላችንም እናቶቻችን ይሥጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GoogleId-i2l
    @GoogleId-i2l 2 วันที่ผ่านมา +3

    ልጅሺትታምር አላህያሳድጋት በስልምና

  • @Jenet-l6z
    @Jenet-l6z 2 วันที่ผ่านมา +2

    እኔግን ለምንድነው እራስሽን ችለሽ የጀመርሽዉን የማጨርሺ ሁሌ እናትሽን የምታሰጨነቂ እናትሽን ከማስጨነቅ እዛው የተጨማለቅሺው ሰውጋር ጨርሺ ይሔ ሰበብነው ቢኒ እውነቱነው ያቺ ድራማ አያልቅም

  • @zainaba7413
    @zainaba7413 2 วันที่ผ่านมา +1

    Wl wr wb akam ngy masha aallh mama amiiiiiiin yaa rab Allah amiiiiiiiiiin alhumaa Amiiin

  • @mimi.9272
    @mimi.9272 2 วันที่ผ่านมา +5

    እናትሽን በጣም እያስከፋሻቸው ነው በጣም ሆድ ብሷቸዋል እረ ተይ ተንዛዛሽ የእህትሽንም ትምህርት አስቁመሽ ምን አይነት የማትረቢ ሴት ነሽ

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 2 วันที่ผ่านมา +2

    ወየ ጨቤ የናቴ ቤት አሳደሰዋለሁ አላልሸም ነበር 😢

  • @Zhara214
    @Zhara214 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን እነታችን

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 2 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ የጀበናዋ ወዝ ነው የማረከኝ ይኩ ተባረኪ ግን ሚኪን ብታምኚውብ ቤት ጥለሽ ከመውጣት አርቤርጎ መከራየት ይሻል ነበር

  • @MakurdHdeu
    @MakurdHdeu 2 วันที่ผ่านมา +2

    ትወጂዋለሽ ለምን ትዋሻለሽ ግልፁን ተናገሪ

  • @kadejahqqql
    @kadejahqqql 2 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤🎉🎉🎉ماشاهالله

  • @rozamohammde2118
    @rozamohammde2118 2 วันที่ผ่านมา +5

    ጭራሽ ጠቅልሎ መጣ😂😂😂😂

    • @ፋፊነኝ-ገ3ገ
      @ፋፊነኝ-ገ3ገ 2 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @GoogleId-i2l
      @GoogleId-i2l 2 วันที่ผ่านมา +1

      የሚቀርፀውእኩምኪነው😂😂😂😂😂

  • @MakurdHdeu
    @MakurdHdeu 2 วันที่ผ่านมา

    አሜን እናታችን የተባረከ ይሁን ❤❤

  • @rutaruteee2244
    @rutaruteee2244 วันที่ผ่านมา

    እማማ ጨቤ በፈጠረሽ እናትሽ በጣም ከስተዋል ብትችይ ደስ የሚላቸውን ነገር ብቻ አድርጊ በቃ ሲያሳዝኑ

  • @HamadSalim-b2n
    @HamadSalim-b2n 2 วันที่ผ่านมา +2

    አትዘላዘይ ምን ታሰመሰያለሸ ሆቴል ለሆቴል ይዘሸ እየዋልሸ አሰመሳይ ግን በቀረበው ባረባው እናትሸን ሚዲያላይ አትውጪ አለባበሰሸን አሰተካክይ ሰራሸን ትተሸ አትዘላዘይ

  • @AsEr-f9j
    @AsEr-f9j 2 วันที่ผ่านมา +1

    🌶️ የሰው መስጠት ታዋቂ ከእናቱ ተጣልተዋል ብለሽ የማውራት ይባላል እንዴ የሰው መስራት አውጡ

  • @SjsjsSjsjs-g8c
    @SjsjsSjsjs-g8c 2 วันที่ผ่านมา

    Mashaallaa mashaallaa lubbuu ofii mashaallaa mashaallaa ❤❤❤❤❤

  • @muletadebebe9435
    @muletadebebe9435 2 วันที่ผ่านมา +2

    እረ ለእናትሽ መስታዉት አስገጠሚላት

  • @shemsianuri
    @shemsianuri 2 วันที่ผ่านมา +1

    ትንሿ እናትሽ ተንከባከቢ እህትሽ ይበቃታል እናትሽ ማን አላት😢😢😢😢😢

  • @زيناتيماماحمد
    @زيناتيماماحمد 2 วันที่ผ่านมา +2

    ሰልሞ ይጋቡ የምትሉ

  • @Strawberry-w5n
    @Strawberry-w5n วันที่ผ่านมา

    በይ የናትሽ ን ቤት ለቀሽ ውጪ shame የ ለም ሁሌም እናትሽን ማማረር

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 วันที่ผ่านมา +3

    ዉድ የሀገሬ ልጆች በስደት የለቹሁ ሰለመቹሁ ይብዘ ደሚሩኝ እበከቹሁ እንደገገፍ መልከምነት ለረስ ነዉ መልሷ ይከፍላል

    • @Murshida-z5q
      @Murshida-z5q 2 วันที่ผ่านมา

      እሽ ዉብ መልሸይ

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 วันที่ผ่านมา

      @Murshida-z5q እሽ አብሽር ነጌ መልሰለሁ አሁን ከመለስኩሽ የነሰል ባቢዶዬ ለይ ኮሜት አስቀምጭ

  • @Tayba-u7q
    @Tayba-u7q 2 วันที่ผ่านมา +3

    ቤተሰብ ሰው እቤታችሁ ሲመጣ ይለቀቃልደ በገራችሁ አኡዙቢላ ገልቱ

  • @AjeebaMurbha
    @AjeebaMurbha วันที่ผ่านมา

    AMMIIIIIN AMMIIIIIN ❤❤

  • @BelaymeshYelma
    @BelaymeshYelma วันที่ผ่านมา

    Entsh❤Aznwal ❤Yekrta❤tyky❤

  • @ፋፊነኝ-ገ3ገ
    @ፋፊነኝ-ገ3ገ 2 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ እናት እናትሽን አታሥከፊ የናትሽመክ ሰሚ😢😢😢😢

  • @Gamryo
    @Gamryo 2 วันที่ผ่านมา +1

    እናትሽ በጣም አዝነውብሻል ከፊታቸው ይለያል

  • @dhjdhdjjd399
    @dhjdhdjjd399 วันที่ผ่านมา

    Ammmmmiii

  • @ObsinaanOroArsii
    @ObsinaanOroArsii 2 วันที่ผ่านมา +1

    Maashaallaa❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @AsyaAsya-pf9jf
    @AsyaAsya-pf9jf วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤😢😢😢

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
    @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ 2 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም 🎉woooow🎉

    • @Murshida-z5q
      @Murshida-z5q 2 วันที่ผ่านมา

      መልሽይ

  • @DgfGdgg-g8f
    @DgfGdgg-g8f วันที่ผ่านมา +1

    ኢክሩ ግን እናትሺን አክብሪ

  • @HajoLenjiso
    @HajoLenjiso 2 วันที่ผ่านมา +1

    Amiiiiiiiiiiin amiiiiiiin 🤲🤲🤲

  • @MouaminaMohamad
    @MouaminaMohamad 2 วันที่ผ่านมา

    Amiin amiin yareb

  • @BetiEtopia
    @BetiEtopia 2 วันที่ผ่านมา

    Ameen ameen ameen mamii love❤❤❤❤❤

  • @HalimaHusen-8
    @HalimaHusen-8 2 วันที่ผ่านมา

    Amiiiiiiiiin Amiiiiiiiiin yaa rabbii ❤❤❤

  • @Sarasara-qr8pu
    @Sarasara-qr8pu 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉💪💪👌👌👌

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 2 วันที่ผ่านมา

    እናትሽ ስወዳቸው እኮ 🥰🥰❤️❤️👌😘😘

  • @aammm5161
    @aammm5161 2 วันที่ผ่านมา +1

    ስወዳት እናትሽን

  • @edrisassen
    @edrisassen 2 วันที่ผ่านมา +2

    እነ እኛም እናልቅስ😭😭😭😭 😅😅😅

  • @ganathakoes247
    @ganathakoes247 2 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉

  • @ummuu-bilaal
    @ummuu-bilaal 2 วันที่ผ่านมา +1

    Mom❤❤❤❤

  • @birtukanmengiste776
    @birtukanmengiste776 วันที่ผ่านมา

    ፌት ለናትሽ ብና ዘይት ብዝነገር ይዘሽ ትይጅነበር አውን ባድእጅሽን

  • @muktaraballa5643
    @muktaraballa5643 2 วันที่ผ่านมา

    Amiiiin

  • @ziyadaziyada8069
    @ziyadaziyada8069 2 วันที่ผ่านมา +1

    እስይ ጉድ ነው ገሊ ገባ ሚኪ

  • @kamarDino
    @kamarDino 2 วันที่ผ่านมา +1

    ስላም

    • @Murshida-z5q
      @Murshida-z5q 2 วันที่ผ่านมา

      መልሽይ ሰብ

  • @uae7483
    @uae7483 2 วันที่ผ่านมา

    Amiiiiniiiin Amiiiiniiiin 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲☝️

  • @አይሸ-ከ1ዀ
    @አይሸ-ከ1ዀ 2 วันที่ผ่านมา +3

    ዶማ ጭንቅላት አይጋልፂሽም

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች 2 วันที่ผ่านมา +1

    ምን ያጃጅልሻልከወንድጋር ቆፍጠንበይ

  • @giftioromoo
    @giftioromoo 2 วันที่ผ่านมา

    S.A.W ❤❤❤❤

  • @maqdashabtamuu3288
    @maqdashabtamuu3288 2 วันที่ผ่านมา +1

    አቺኮ አዉንም ምንምከበፊቱ አልተማርሽም ወድ ላይ መጠልጠል አርፈሽ ስራሽን ብሰሪስ ዞረሽ ያዉ

  • @እሙሙባረክየድሬዋ
    @እሙሙባረክየድሬዋ 2 วันที่ผ่านมา +2

    በአላህ ደምሩኝ

  • @አንብብ
    @አንብብ 2 วันที่ผ่านมา +1

    አንቺ ፊት ባትሰጪው ሰተት ብሎ አይመጣም እናትሽን አታሰቃይ ነገ ትጠየቂበታለሽ

  • @JfXh-gx2eo
    @JfXh-gx2eo 2 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍❤❤❤

  • @Murshida-z5q
    @Murshida-z5q 2 วันที่ผ่านมา +2

    ያመዳም ቅመሞችዬ እርስ በረስ እንበረታት

  • @Ishaalaa
    @Ishaalaa 2 วันที่ผ่านมา +1

    Amiiiiiiiiiii Amiiiiiiiiiii Amiiiiiiiiiii Amiiiiiiiiiii Amiiiiiiiiiii Amiiiiiiiiiii

  • @StoreMobile-g6v
    @StoreMobile-g6v 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hemanotdesalo6883
    @hemanotdesalo6883 2 วันที่ผ่านมา +1

    💪💪💪💪💪💪👌👌👌👌

  • @SumeArsi
    @SumeArsi 2 วันที่ผ่านมา +1

    Homma mitti ikruu bagaa biraa dhabatee hiriyyani gafaa gamachuu qofaa osso tanee gafaa rakosi wali bira dhabachuni bareedadha mikini heduu takka botaa sifi qabaa nama hundaa dhisee sitti dhufuu kanafi rabbi wali issini haa tursisuu issasi mati issa walini waliti haa debissu

  • @KsaSaudo
    @KsaSaudo 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢

  • @naimahussein418
    @naimahussein418 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ፅጌየማርያምልጅ
    @ፅጌየማርያምልጅ วันที่ผ่านมา

    ሚኪ እኮ ሴታሴት ነው

  • @mesfinmesfinmesfin1390
    @mesfinmesfinmesfin1390 2 วันที่ผ่านมา +2

    የእብድ ውሻ ባሕሪው ነው ተቻቻሎ😁😁😁

  • @GlobalConnect-j6u
    @GlobalConnect-j6u 2 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤

  • @GlobalConnect-j6u
    @GlobalConnect-j6u 2 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉❤

  • @fufuilu1212
    @fufuilu1212 2 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ እናቷም ተቸገረች😢😢

  • @tigestalemu2371
    @tigestalemu2371 2 วันที่ผ่านมา

    🙏🏾👍🤣

  • @thei8900
    @thei8900 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @romioroman8011Hy
    @romioroman8011Hy 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅

  • @ሀልቃየ
    @ሀልቃየ 2 วันที่ผ่านมา

    እኩ አደረሺን እነትሺን አተስከፉ

  • @JfXh-gx2eo
    @JfXh-gx2eo 2 วันที่ผ่านมา

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️

  • @nazirabawari3886
    @nazirabawari3886 2 วันที่ผ่านมา

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️

  • @lisamorvan969
    @lisamorvan969 วันที่ผ่านมา

    Ehetshen temert asetemeryat
    ZeleZala

  • @laila0123
    @laila0123 2 วันที่ผ่านมา

    🤲🤲🥰🥰

  • @fozijemal9966
    @fozijemal9966 วันที่ผ่านมา

    Mazer lk nachewu fit lemn tsechaleshi esum yerasun hiwet ynur anchim nuri slesu ergtegna huneshi slesu atawu ergtegna huneshi atawuri arkeshi asb eshi tolo wedebetshi temeleshi lemangnawum enatshin smi buhala endezih honk eyndaty

  • @LaykunWaltengus
    @LaykunWaltengus 2 วันที่ผ่านมา +1

    ere axhi setiyo lijii tawa timaribeti zibi leshi atii walagaji edee

  • @እናትናፍቂኛለሽውድድድድድ
    @እናትናፍቂኛለሽውድድድድድ 2 วันที่ผ่านมา +1

    🤣🤣🤣😃😃😜😜😜

  • @meskermjeanmarie4978
    @meskermjeanmarie4978 2 วันที่ผ่านมา

    Chebeya sewdshe tolo tolo ney miki kurse serto 😢😢

  • @hayatmohammed8436
    @hayatmohammed8436 2 วันที่ผ่านมา

    Karaa hojii teti debbi

  • @NegeleWaryo-dl1fj
    @NegeleWaryo-dl1fj 2 วันที่ผ่านมา

    Camera man 👨 mikinow😂😂😂

  • @HdVb-mw9zo
    @HdVb-mw9zo 2 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ እናት አላህ እረጂም እድሜ ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatumaAdam-t8r
    @fatumaAdam-t8r 2 วันที่ผ่านมา

    ሚንንንንንንንንንን

  • @AsEr-f9j
    @AsEr-f9j 2 วันที่ผ่านมา

    እናተ ሺ ቃሉ

  • @AminaSamara-u6e
    @AminaSamara-u6e 2 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂