ትላልቅ የሐበሻ ጥበብ ቀሚሶችና ዋጋ habesha dress price | habesha kemis
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025
- ትላልቅ የሐበሻ ጥበብ ቀሚሶችና ዋጋ habesha dress price | habesha kemis
ይህ "ቲጃን ሚዲያ - TIJAN MEDIA" ነው። በቻናላችን አዳዲስ ለገበያ የቀረቡ የሓበሻ ጥበብ አልባሳትና የሚያማምሩ ውብ ቀሚሶች ከነ ዋጋቸው ይቀርቡበታል። ለሰርግ ፣ ለክርስትና፣ ለበዓላትና ለተለያዩ ዝግጅቶች የባህል ጥበብ ቀሚሶችን ሲፈልጉ እኛ ዘንድ ይምጡ። ለዘላቂ አብሮነታችን SUBSCRIBE እንዲያደርጉ በክብር ተጋብዘዋል።
#ethiopia
#habeshakemis
#የጥበብልብስዋጋ
#timket
#amhara
#gonder
#ethiopiantraditionaldress
#traditional
#የባህልልብስ
#ጥምቀትበጎንደር
#tediandtig
#የልብስዋጋ
#timketgondar
#forwedding
የቻናሉ ሊንክ | channel Link...
/ @tijan2434
ለሃሳብ አስተያየት:- +251955196299 | +251988515756 | +251931326000 ይደውሉልን...
አልባሳቱን ለማዘዝ:- +251918434903 ይደውሉልን። SUBSCRIBE ስላደረጉ አመሰግናለሁ።
ቲክቶክ አካውንታችንን follow ያድርጉ
👇
www.tiktok.com/@tedi_mebacha3?_t=8nobDig2t9i&_r=1
ለቤተ ክርስቲያን ለመቁረቢያ ነጭ በንጭ እስቲ አሳዩንና እንዘዝ::
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ጎበዝ ታማኝ ባለበት ቀን የሚያደርስ ትህትና ያለውን ነው በሰራህልኝ ልብሶች በጣም ደስተኛ ነኝ ሌላም ለማዘዝ በዝግጅት ላይ ነኝ አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን
እንኳን ደህና መጣህ ኤፍሬም ያምራሉ ሌሎችም አሳየን ከአንተ አምስት ቀሚሶች ገዝቻለሁ ሶስቱ ገና አልደረሰኝም በጣም ቆንጆ ነው የሚሰራው
ኤፍሬም በጣም ጎበዝ ታማኝ በለበት ቀን የሚያደርስ እጅግ ሲበዛ ትህትና ያለዉ ልጅ ነው። እኔ 4 ቀሚስ አሰርቸዉ እግዚአብሔርን ከጠበኩት በላይ ነው የሰራልኝ አሁንም ላሰራ እየመረጥሁ ነው አዲስ ለሆናችሁ አሰሩ በጣም ታማኝ ልጅ ነው።
Thank u sofiya eheta,,,
ኤፍሬምን በድጋሚ በቀጭን ጥለት ይምጣልን❤
Welcome back Efrem and I wish this video was longer and to see more colors. Thanks
ቴዲ ኤፋሬም እንካን ደህና መጣቹህ ትልቅ ያልሆነ ጥለት አሳየን pls
እሽ እናሳያለን . . . እናመሰግናለን
Enkuan dena metahe ❤❤❤❤
ኦኦ ኤፊ እንዴት ነህ 🙏💐
ጥራት ያለዉ የወንድ ነጠላ አሳየን
በመነን ወይም ኮምታሬ አሳየን
❤❤❤❤
hi efrhm SLM nw silk ansa???
Tadeyyy bate yemshete asyene ebkhne
Habesha Libsachin Yebahilachin Megelecha New Kiber Yalew New Be Gon Qid / kid / Bahilachin Aydelem Rezem Bilo Siratun Tebiko Sihon Bahilachin New Ale Asfelagi Yegna Yalhone Atargubet Deregawun Yikensal
Kefel Hager telkalach
Yasferal
ምኑ??
Video ጥራት የለውም
Eshi enasetakakelalen eheta,,,
Thank u,,,
The way is presented beautiful 👍🏽