የተሰሩ ባለፈርጥና መነን ሐበሻ ቀሚስና ዋጋ new habesha kemis |habesha kemis

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 30

  • @tijan2434
    @tijan2434  หลายเดือนก่อน +3

    አልባሳቱን ለማዘዝ:- +251918434903 ይደውሉልን። SUBSCRIBE ስላደረጉ አመሰግናለሁ።

  • @sofitedyene5653
    @sofitedyene5653 หลายเดือนก่อน +5

    ኤፍሬም ምርጥ ልጅ ሀቀኛ ለገዘብ ሳይሆን ለደብኞች የሚጨነቅ እንኳን ደህና መጣህልን።

    • @tijan2434
      @tijan2434  หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን. . . ክብር ይስጥልን

    • @ephremephilala255
      @ephremephilala255 หลายเดือนก่อน

      Sofiya endat nashi eheta egziabher yakeberelege😊😊

  • @meheretmeles2758
    @meheretmeles2758 หลายเดือนก่อน +2

    ኤፍሬምየ ምርጥ ሰወ አንኳን በሰላም መጣሕ በአዲሰ ቦታ መልካም የሰራ ዘመን አንዲሆንልህ አመኝልሀለሁ

    • @ephremephilala255
      @ephremephilala255 หลายเดือนก่อน

      አሜን ምህረትየ አመሰግናለሁ 🎉🎉🎉

  • @ግምጃቤትማርያም
    @ግምጃቤትማርያም หลายเดือนก่อน +3

    ኤፋሬምየ መልካም የስራ ግዜ በአዲሱ ሱቅህ እመኝልሀለሁ ቴድየ እናመሰግናለን

    • @tijan2434
      @tijan2434  หลายเดือนก่อน

      በጣም እናመሰግናለን. . . ክብር ይስጥልን

  • @eri100eritrawit9
    @eri100eritrawit9 หลายเดือนก่อน +1

    Congratulations to your new store keep up 👏👏

  • @awetghebrezgi2301
    @awetghebrezgi2301 หลายเดือนก่อน +1

    ኤፊ እንኳን በሰላም መጣህ በዚ መልኩ ስላየሁክ ደስብሎኛል መልካም የስራ ጊዜ ምርጡ ሰው በርታልን🎈🍾👏

  • @danielabebaw6302
    @danielabebaw6302 หลายเดือนก่อน +2

    ኤፊየ በርታልን ❤❤

  • @LemLemTarekengLem
    @LemLemTarekengLem หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን በደህና መጣህ ኤፍሬም

  • @muluashgar1196
    @muluashgar1196 หลายเดือนก่อน +2

    መልካም እድል በጣም ጥሩ ነው አዴሰ አበባ መክፈትክ ጎበዝ ኤፍረም ቴዲ አንተም ጎበዝ ባለሙያ ነክ

    • @tijan2434
      @tijan2434  หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን. . . ያክብርልን

    • @ephremephilala255
      @ephremephilala255 หลายเดือนก่อน

      አመሰገናለሁ ሙሉየ እህቴ🎉🎉

  • @-KUALITV
    @-KUALITV หลายเดือนก่อน +3

    Good job

    • @tijan2434
      @tijan2434  หลายเดือนก่อน

      Thank you

  • @hanatadesse3635
    @hanatadesse3635 หลายเดือนก่อน +2

    Betam yamiralu libisochik

  • @selina8730
    @selina8730 หลายเดือนก่อน +1

    Nice

  • @yidenkudesta4647
    @yidenkudesta4647 หลายเดือนก่อน +2

    Waw Eferem enkone dehena metahe betam tefahen Eko enko ayenehe

    • @tijan2434
      @tijan2434  หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን. . .ክበሩልን

    • @ephremephilala255
      @ephremephilala255 หลายเดือนก่อน

      እንኳን ደህና ቆየሽኝ እህቴ አመሰግናለሁ ጠፋሁ አይደል አሁን በደንብ መጥቻለሁ😊😊😊

  • @እኔነኝየገብረኤሏ
    @እኔነኝየገብረኤሏ หลายเดือนก่อน +3

    ወይ ሀገሬ ብቻሽን ቀረሽ

    • @ephremephilala255
      @ephremephilala255 หลายเดือนก่อน

      አይዞን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግለን ዞሮ መግቢያችን😊😊😊

    • @luchia686
      @luchia686 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው። ሙሉ በሙሉ ጎንደርን ባይተውት ነው ምመርጠው። እኛ እናንተን ማበረታታት ስለምንፈልግ ጎንደርርም ብትሆኑም እናዛለን።

  • @elsaabrahahabtemariam5788
    @elsaabrahahabtemariam5788 หลายเดือนก่อน +1

    Hi Efar well came.

    • @tijan2434
      @tijan2434  หลายเดือนก่อน

      thank you

    • @ephremephilala255
      @ephremephilala255 หลายเดือนก่อน

      u wellcome elsi thank u 🎉

  • @የገሀነብደጆችአይችሏትም
    @የገሀነብደጆችአይችሏትም หลายเดือนก่อน +2

    ኤፍሬም አዲስ ስትገብ ተወደድክ

    • @ephremephilala255
      @ephremephilala255 หลายเดือนก่อน

      ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ ተወደደ የትኛውን መረጥሽ አሰተያየት እናደርጋለን