እሳትእናጭድ ነን⁉️||ክፍል3

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 115

  • @SedruAman
    @SedruAman หลายเดือนก่อน +4

    ሀቅን የፈለገ በማስረጃየምያስተምሩትን ይከተል ሲባልሌላ አይደለም እኛየምንከተለው ነብያችንን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ነው መስረጃከሚያቀርቡትይማር ለማለት ነው የቀደምት የሰለፎቹን መንገድየተከተለ ምንኛታደለ አለህ ሀቅንአሰውቆን በሀቅየምንፀናም ያድርገን።

  • @user-cr5ff4qb2i
    @user-cr5ff4qb2i หลายเดือนก่อน +4

    አኛ አናፍርበት ምአልሀምዱሊላህ የሚያኮራ እምነትነው ያለን ከረሱላችን ሶለሏሁ አለይሂወሰለምየመጣልንንሰሰለትተከትለን የምንሄዲ ነን እንዴናተ ዝንጆሮ ሲጠብቅ ያዴገን ወይም በሙዚቃ ሲጨፍር ያደገን መነሻዉየማይታወቅንፖለቲክኛለሆዱየሚያዲርንሰውአንከተልም

    • @Fatma-vc1jv
      @Fatma-vc1jv หลายเดือนก่อน

      አይአህባሽበጣምነውየምታስቁት

    • @Fatma-vc1jv
      @Fatma-vc1jv หลายเดือนก่อน

      ሡባሀናላህበዝህእርሜውሸትአላህይጠብቀን

  • @user-cn7we6dd5d
    @user-cn7we6dd5d หลายเดือนก่อน +5

    በዚህ አድሜህ አባሽን ከመከተል አላሀ ያውጣሁ

  • @Fatma-vc1jv
    @Fatma-vc1jv หลายเดือนก่อน +1

    አላህይጠብቀንከእንድህአይነትሠባኪበመረጀአውራ

  • @user-el6ip1db8r
    @user-el6ip1db8r หลายเดือนก่อน

    ያአህለል
    ቢዲዓ;ተኣለሙሰሂሁን

  • @AliMusa-ch1or
    @AliMusa-ch1or หลายเดือนก่อน +3

    ምነው ሼሁ አልቀሩም እዴ ቃለአላህቃለረሱል አላህ ጠቅሰው ቢገልጹ ። ወላሂ ሳይጠቀስ የሚወራው የዲንቋንቋ አይሰማም አላህን ፊራ መሞት አይቀርም የዛኔ ግን መልሱ የቸግራል

  • @qararutube8864qabri
    @qararutube8864qabri หลายเดือนก่อน +1

    ደረጃቸው እውቀታቸው የማይቀራረብን የዓሊም አረባኒን ና ዓሊም አልጀህል ማወዳደር ራሱ ስህተት ነው።

  • @ayshamasafi1107
    @ayshamasafi1107 หลายเดือนก่อน +2

    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @HadiyaAyele-xb1cd
    @HadiyaAyele-xb1cd หลายเดือนก่อน +1

    ኢናሊላሂ ወኢናኢላለሂ ራጁሁ

  • @user-zo8qq9cs7h
    @user-zo8qq9cs7h หลายเดือนก่อน +1

    ሱብሀናላ፡እያዋቁ፡ኡናታውንስያጣሙ፡ሲጀማር፤እስላም፡ዋናማስራጀ፡ቁርአን፡ከልሁና፡ያናብያችን፡ሀድስጉንላጉን፡ከልያዝናው፡እሰቻውያሰሩትንስሪ፡ከልሰሪናው፡ምነቱናው፡እስላምነውምባላው፡እስላምበሰዎችሀሳብከሁና፤ከጵንጤከምንታላየን፡አላሁእክ 17:43 😮በር፡እስትስላእስላም😢፡ስታዋሩ፤ከቁርአንናከሀድስ፡ማስሪጀ፡እያማጣች፡ከልሁና/

  • @AbuedirsAbuedirs
    @AbuedirsAbuedirs หลายเดือนก่อน +1

    ትልቅሰው ሲዋሽ ያስጠላል አንማስረጃ ሳይኖረው ዳንኝ አንኝ አቂዳ ይባላል ሸምነው አላህንፍራ

  • @NRM520
    @NRM520 หลายเดือนก่อน +1

    ያአህለል ጃሂል ተዐለሙ ዒልመን ሷሒሓህ

  • @muazimam3710
    @muazimam3710 หลายเดือนก่อน +3

    ሼባው😂😂 "ይከፍራል😂😂😂😂

  • @user-jb8em4zw1n
    @user-jb8em4zw1n 21 วันที่ผ่านมา

    ሳህ አባቴ ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹ትክክክል

  • @amantemam7576
    @amantemam7576 หลายเดือนก่อน +1

    መሬት ክብ ስለሆነ አለህ ከለይ ነው መለት ሁሉም ቦታ ነው የምለው የተሸለ ነው። ከለይ አንጸረዊ ስለሆነ። ደቡብ ዋልተ ለሉት ከለይ መለት ወዴት ነው??? እስት ንገሩኝ።

  • @user-ip3uz1md8x
    @user-ip3uz1md8x หลายเดือนก่อน +1

    As.wr.wb pls Abubekar Dr yemlna uztaz yeml qixeya atetekam bezu sawochn eyebakalk naw ls pls beyans be habesha medr batrsabk, wo Iran bethed ...

  • @hayderhayder1902
    @hayderhayder1902 หลายเดือนก่อน +1

    Yareb ke ahbashga 1 kemehon alah ytebken

  • @user-ip3uz1md8x
    @user-ip3uz1md8x หลายเดือนก่อน +1

    Allah benegaza anetalam.saqh erasu yewushst nw abuke tew tew bemenab mawurat ended nw lenante

  • @abdurahmanabdo1345
    @abdurahmanabdo1345 หลายเดือนก่อน +1

    اتقوا الله لا تفرقوا بين الاخوة الله يقول انما المؤمنون اخوه عاشت اثيوبيا وعاشت الوحدة

  • @user-uu6qj2kj6l
    @user-uu6qj2kj6l หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @user-qd7gd7yv9b
    @user-qd7gd7yv9b หลายเดือนก่อน +1

    አህባሸደእና።ሶፍያ።አንድ።ናቸው።አላህ።እድያ።ይሰጣቹ

  • @kamumeka2888
    @kamumeka2888 หลายเดือนก่อน +1

    Ahbash leke enda ensasa new
    Ensas afe silalew yagagnewun yibalal ahabash afe silalew yegagnewun yaworal

  • @yayatube6774
    @yayatube6774 หลายเดือนก่อน +2

    እባካችሁ ሱፍይ ነን የምትሉ ሰወች ማስረጃችሁን በቁርአንና በሀዲስ አድርጉት
    እስልምና በማስረጃ ነው የምታሸንፈው እንጅ በተረት አይደለም ምንም አይነት ማስረጃ የላችሁም

  • @user-vz6ff9vw6l
    @user-vz6ff9vw6l หลายเดือนก่อน +1

    ezih lay gin ene leraseh limelslh mlsun...esatna chid hunu yilen nbere allah but our dear lord allahujellewala yalew..weatesimu bihablillahi jemian wellateferequ...wela teferequ eyale yetun nw mesmat wey allahn enmkerew as can as possible common ground bmflg beza mhed yih gin endichal the mainthing west yalew niyya naw ersun yabjlin abo ya kbejje minm ayattalam..tewew kmuselim wendm ysew lij yeesh mal hyewanat kjinn kkafir khulum bselam yinoral kalbejech gin thats the place where every musiba emtihan ymimenechew ..thank u bay ngn..pls my poy chaw

  • @HamidHussen-pm7js
    @HamidHussen-pm7js หลายเดือนก่อน +1

    ከኋላ የመጣ አይንአውጣ በሁክማ እሥላምን ማስተማር የሚቻለው በስድብና በግርግር አይደለም ስለእሥልምና ዶክትሪኑ ሊኖረን ይገባል ዝም ብለን የማንም ሚንሻ አትሁን። አንብብ መሻይኮቻችንና አሊሞቻችን በሑክማ አስተምረው እስልምና ን ዛሬ ያደረሱት በጬኸት በግርግርና ገንዘብ በመስጠት አይደለም በሙሀባ በጥሩሥነምግባር ራሳቸውን ሠውተው ነው ለሥልጣንነና ለፖለቲካ ጥቅማጥቅም ሕዝባቸውን አሳልፈው ሠጥተው ና ሐይማኖታቸውን አንቋሸው አያውቁም።አስከብረው እንጂ።

  • @FatumaHusein-pt7qo
    @FatumaHusein-pt7qo หลายเดือนก่อน +5

    እኛ ሰለፍዬች መመሪያችን ቁረአንና ሀድስ ነው

    • @Fatma-vc1jv
      @Fatma-vc1jv หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👍👍

  • @SeidAli-pc7dl
    @SeidAli-pc7dl หลายเดือนก่อน +2

    አይ አህባሽ በጣም ይገርማሉ በቁርዓንና ሀዲስ መረጃ ሳይሆን ተረት ተረት እና ስሜት ብቻ ። ለማንኛው አላህ ያስተካክላችሁ

  • @user-el6ip1db8r
    @user-el6ip1db8r หลายเดือนก่อน

    አህባሽ
    ዲንአበላሽ

  • @OumerNuraabdu
    @OumerNuraabdu หลายเดือนก่อน +1

    ለምን

  • @user-bm9vy5dm4v
    @user-bm9vy5dm4v หลายเดือนก่อน +1

    ወሀቢዎች አሳምናለሁ ማለት በድንገጋይ ላይ ውሃ ማጠጣት ነው እርሷቸው የነሱ ነገር ራሱ ልብ ያደርቃል

    • @AaAa-ty2hp
      @AaAa-ty2hp หลายเดือนก่อน +1

      ቁርአንን እና ሀድስን የሚከተል አያፍርም መቸም ሊበገር አይችልም። በራሱ አስተሳሰብ የሚፈላሰፍ ሰው ግን እደተፈላሰፈና እደተደናበረ ይኖራል ልክ እደነ አንተ አይነቱ ይፈላሰፋል ከቁርአን እና ከሀድስ ይልቅ አቅሉን ያስቀድማል ። የአህባሾች አቂዳ አብደላ ሀረሪ የሚባል ስደተኛ የተፈላሰፈበት አቂዳ ነው የሱም ተከታይወች ፍልስፍና እጂ ማስረጃ የላችሁም ያው እደምናየው ኡስታዛችሁም በናንተ ላይ እየተፈላሰፈባችሁ ነው ንቁ ወገንተኝነት አይጠቅምም።

    • @user-gd8dp6ft9q
      @user-gd8dp6ft9q หลายเดือนก่อน

      ትክክል 🌹​@@AaAa-ty2hp

  • @hhgf-gx3om
    @hhgf-gx3om 20 วันที่ผ่านมา +1

    አቦበከረ ጠማማ አህባሸ

  • @bshsvsbs2513
    @bshsvsbs2513 หลายเดือนก่อน +2

    አህባሽ ካፉር ሙርተድ ነው

  • @ustasarewda-tu1gi
    @ustasarewda-tu1gi หลายเดือนก่อน +3

    ኡስታዝ ተውፊቅ ጀዛክላህ ኽይር

  • @user-zn2eq9on7m
    @user-zn2eq9on7m 3 วันที่ผ่านมา

    አህባሽ አላህ ሒድያ ይስጣቸው ኡስታዝ ኢልያስ አህመድ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-ym6xn7ng2x
    @user-ym6xn7ng2x 16 วันที่ผ่านมา

    ላይላይላ ያሉ ሁሉ ሙስሊም ነው እንዴት እሳትና ጭድ ነን ትላለክ ያውም ኘ
    ኢማም የኝ የምትሉ

  • @ahimedmohommadahimedmohoma1737
    @ahimedmohommadahimedmohoma1737 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሉም ነገር በመረጃ ስይሆን እንዴት ያምራል አሕቡሾች አያችሃቼው ሱቡሓን አላህ

  • @abuabdirohman6344
    @abuabdirohman6344 หลายเดือนก่อน +2

    አይ አህባሽ ካካው እነሱ ካካ አቂዳቸው ካካ

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 หลายเดือนก่อน

      ካካካካምንድነው ክክክክክክክክክክ

    • @OsmanAmina-nf6ur
      @OsmanAmina-nf6ur 20 วันที่ผ่านมา

      በሀበሻነቱ የሚያፍር ደደብ እናንተን አየሁ የሀገር ስም ሀይማኖት የሚመስላችሁ ደነዞች

  • @SalimSultan-yx8rc
    @SalimSultan-yx8rc หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ሂዳያ ይስጥህ አንተ ወደ ጥመት ተጣሪ አህባሽ

  • @hhgf-gx3om
    @hhgf-gx3om 20 วันที่ผ่านมา

    ይድፋህ አላህ ከአርሽ በላይ ነው

  • @MmA-pp4cq
    @MmA-pp4cq หลายเดือนก่อน

    ይገርመል ሶፊያ ያምበሉት ትክክለኛ ኢትዮጵያው ያሆና ሀይመኖቱን ምከተሉ መውልዲን ከምያከብሩ አይነት ነቸው ያሰለም አቤት ቅጥፍት ሶፊያን መን ነው ትክክለኛ እምነት ያደራገው
    አለህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ ሌለ ምን ይበለል

  • @abuzekriya9508
    @abuzekriya9508 29 วันที่ผ่านมา

    አህባሽ አላህ ያጥፋሽ

  • @osmanmohammed7226
    @osmanmohammed7226 หลายเดือนก่อน +4

    እናንተ ምንም ሁኑ ምን እስልምና ሙሉ እና ውብ ነው

  • @user-rw8eh3bs3t
    @user-rw8eh3bs3t หลายเดือนก่อน +7

    ወላሂ እኔ አንድ ማስረጃ አላየሁም ከአህባሾች ለምን ተረት ተረት ታወራላችሁ የነበሩት እነሱ ሼኽ ብለው ያቀረቧቸው ሁሉ አንድ ማስረጃ አላቀረቡም እስኪ የሱና ሰዎችን ማስረጃ እይ አቡሀኒፋ ብሎ ማስረጃ እየሰጠ ኢማሙ ማሊክ ብሎ እየጠቀሰላችሁ ኢማሙ ሻፊዒ እያለ እየጠቀሰላችሁ እነሱ ግን አንድ ማስረጃ ሳያመጡ እንደሚመስለኝ እያሉ ያወራሉ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው እኛንም ይምራን

  • @hayderhayder1902
    @hayderhayder1902 หลายเดือนก่อน +1

    Betamko miyaskugn hadisna qurann kemeglets ylk yeflsfna meat alah hidaya ystachu

  • @okok-sh2wk
    @okok-sh2wk หลายเดือนก่อน

    አሁን ቤት መሳልን እዝህ ምን አመጣው ሀድስ እና ቁራአን እያለ ለምን ሁሉም የራሱን ይስላል አይ አህበሽ ክክክክ

  • @user-gd8dp6ft9q
    @user-gd8dp6ft9q หลายเดือนก่อน

    አወ ውሀብያ ነን አልሃምዱሊላህ

  • @user-jb8em4zw1n
    @user-jb8em4zw1n 21 วันที่ผ่านมา

    ዉሃ ብያ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @abu10012
    @abu10012 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህ
    ሰይዳችን (ሰዐወ) የሰይጣን ቀንድ ብለው የገለፁትን ሙሀመድ አብዱልወሀብ ከመከተል ስልተጠበቅን። ሰለፍ ሰለፍ እያላችሁ ከመደጋገም እስቲ ከሰለፍ ኡለሞች ማን ነው ሙጀሲም ወይ ሙሸቢህ (ማለትም በውሀቢይ መንገድ ላይ ያለውን በስም ጥቀሱት)?
    በእኛ በሙስሊሞቹ በኩል ኢማሙ ጦሀዊይ፣ ቡኻሪ፣ ነወዊይ፣ ኢብኑ አሳኪር፣ ዘቢዲይ፣ የአራቱ መዝሀብ ኢማሞች፤ ከሀገራችን ሳዳቶች ገትይ፣ ሙጃሂዱ ወዘተ ለመረጃችን ኪታባቸውን መጥቀስ ይችላል።
    አሁን ውሀቢዮች፣ እስከ 300 አመት ሂጅሪይ ከነበሩት ኡለሞች የናንተን አረዳድ/ሀሳብ የደገፉትን በስም ፃፉልኝ(ካሉ)

  • @din-gz5ww
    @din-gz5ww หลายเดือนก่อน

    Abubekir welahi Ahbash new

    • @Faruqmedia
      @Faruqmedia  หลายเดือนก่อน

      ☺☺☺endet

    • @HaydareFalu
      @HaydareFalu หลายเดือนก่อน

      lenta yeabuki knowledj yelhm

  • @EbrahimHusen-jd6li
    @EbrahimHusen-jd6li หลายเดือนก่อน

    Mechanical 1anhonem demo lebidia

  • @taybaMohammed-kf2yx
    @taybaMohammed-kf2yx หลายเดือนก่อน

    የሚስል ይሳልህ እዉነቱ ጠፍቶህ ታይሆን ለጥቅም ብለህነዉ ዋህብያ አሏህ ሱብሀነዉ ወተአላ የተናገረዉን እጅ አንጨምርም አንቀንስ የፍህላይ ጥላች እጅ እዉቀት 000000ነህ ብዙግዜ አዳምጨሀለሁኝ አፍህ ይተባተባል ፈዉሊድ እያልክ ሴት እና ወድን ባድ ታስጨፍራለህ አላህን ፍሩ ቤተሰብም ገዘብም የማይ ጠቅምበት ቀን ይመጣል

    • @AaAa-ty2hp
      @AaAa-ty2hp หลายเดือนก่อน

      ለራሱ በጭቅላቱ ስለሚሳልበት ነው አትፍረዱበት ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም አለ ያገሬ ሰው። እደራሱ መስሎት ነው።

  • @user-nr7pn6wq8r
    @user-nr7pn6wq8r หลายเดือนก่อน

    ይኸ ማንዶክተር የሚባል አህባሽ ቶሎከምዲርያሳዉ እዴትእዴሚያስጠላኝ እጭጭጭጭጭ እሱሲያወራ ስሰማ ልቤንነዉየሚያመኝ

  • @EbrahimHusen-jd6li
    @EbrahimHusen-jd6li หลายเดือนก่อน

    Tesbsebh graba ltnk yamethaw wera

  • @ustasarewda-tu1gi
    @ustasarewda-tu1gi หลายเดือนก่อน

    በዚህ ዕድሜህ ለልጆችህ ጥመት ታስተምራቸውለህ አንድ እግርህ ጉድጔድውስ ገብቶ ፊትናን ታስተምራለህ😅

  • @NurAlhusin
    @NurAlhusin หลายเดือนก่อน

    ውይይት ማለት ሁሉንም አቅርቦ በቀጥታ መነጋገር ነው ከዚህ ውጭ ዝብላቹ አታውሪ

  • @TubaMusema
    @TubaMusema 28 วันที่ผ่านมา

    አረ አህባሾች አትጃጀሉ በስሜት

  • @tube2883
    @tube2883 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ሂዳይስጣችሁ ምኑንም አታጥሙ፣ክሀድስናክቁርአን ብቻ አጡ፣ አህባሽ ጠማማናችሁሲጅመር

  • @BilalKedir-ju3wm
    @BilalKedir-ju3wm หลายเดือนก่อน

    ለምን እናንተ ሀቅ ላይ ነን የምትሉ ከሆነ ለምን መድረክላይ ወታችሁ ለምን አትከራከሩም

    • @FatumaHusein-pt7qo
      @FatumaHusein-pt7qo หลายเดือนก่อน

      ማስረጃ የላቸውማ ውሸት ሁለየም እዳፈረች ነው

  • @nazimmeded8760
    @nazimmeded8760 หลายเดือนก่อน

    ራስህ ግራ ታግብቴ ሰውን ግራ አታጋበህ

  • @HaydareFalu
    @HaydareFalu หลายเดือนก่อน

    wallahi washtowal wahabiya wushetam

    • @user-vy7vy9jj7e
      @user-vy7vy9jj7e หลายเดือนก่อน

      ዝበል ዶማ አፍ አድ ሳታቅ ያተ አስተያየት

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 หลายเดือนก่อน +5

    አህባሽ ጠሞ አጥማሚ ነው

  • @Zemzem-i5o
    @Zemzem-i5o หลายเดือนก่อน +1

    አህባሾች ቢድአ መስራታቸውን ካቆሙ የሌለ ነገር መፍጠራቸውን ካቆሙ አንድ እንሆን ይሆናል ካልሆነ በጭራሽ መቸም አንድ አንሆንም በከባዱ የሚለያየን ነገር አለ

  • @FatumaHusein-pt7qo
    @FatumaHusein-pt7qo หลายเดือนก่อน +3

    ከነሰሙ አህባሽ አፍራሽ ነው

  • @ustasarewda-tu1gi
    @ustasarewda-tu1gi หลายเดือนก่อน +11

    እናንተ አሕባሾች የጥመት አራማጆች ከናንተ ጋር እስከመቸም አንድ አንሆም ቶባ እስክትሉ ደረስ

    • @kurulusosmanamharicc
      @kurulusosmanamharicc หลายเดือนก่อน

      እናንተ ሙስሊሞች ሆይ አትጠላሉ አትበዳድሉ

    • @kurulusosmanamharicc
      @kurulusosmanamharicc หลายเดือนก่อน

      ከናንተ ውስጥ በላጩ አሏህን ይበልጥ ፈሪያችሁ ነው

  • @kurulusosmanamharicc
    @kurulusosmanamharicc หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ከዑመር ረ.ዐ በምን በልጠህ ነው ጥሩ ቢድዐ የለም ምትለው ዑመር ረ.ዐ ኮ ተራዊህን በጀመዐ እንዲሰገድ ካስደረጉ ቡሀላ መጨረሻ ላይ ያሉት ኮ ምንኛ ያማረች ቢድዐ ናት ነው ሌላስ ኢማሙ ሻፊዒይ ቢድዐ በሁለት ይከፈላል እርሱም ጥሩ ና መጥፎ አላሉም እንዴ ብለዋል ሌላም ይኖራሉ ኢብኑ ዑመር ስለ ዱዓእ ሲጠየቁ ጥሩ ቢድዐ ነች ብለው ነው የመለሱት ሌላም ሊኖር ይችላል እኔ ማውቀው እስከዚህ ብቻ ነው ሌላው ደግሞ እናንተ ቁርዓንና ሱናህ ብቻ ሌላ የለም ትላላችሁ ግን ኢጅማዕ እና ቂያስ እንዳለ አራቱም መዝሀቦች ተስማምተውበታል

    • @user-un4lv2kf6h
      @user-un4lv2kf6h หลายเดือนก่อน

      Alykum bsunti hulfau arashidi almhdiyi maltachew yhulfau arashidinn suna yazu maltachew new gn manm tnsto Bida hasna bil khadisu ga ygachal din alislam mulu new

    • @kurulusosmanamharicc
      @kurulusosmanamharicc หลายเดือนก่อน

      @@user-un4lv2kf6h እና አንተ ምትለኝ ሶሀቦችም ዚና ቢፈቅዱ ልሰራ ነበር ማለት ነው ቢድዐ እናንተ እንደምትሉት ከሆነኮ በጣም ሀራም ነው ጀሀነም ሚያስገባ ግን ዚና ነብዩ በሀዲሳቸው ምን ብለዋል ሙዕሚን ተሳስቶ ዚና ሊፈፅም ይችላል

  • @user-nt9wi8hy5m
    @user-nt9wi8hy5m หลายเดือนก่อน

    ሁሉ ብዳአ ደላላ ካላችሁ በአረብኛ ኩሉ ማለት ሁሉም ማለት ነው?ከሆነ በነቢዩ ዘመን ድምፅ ማጉሊያ ነበር በመኪና መህድ ቴለቪዥን ማየት ለሎች በዛን ዘመን ያልነበረ ነገራቶች ብደአ አይደሉም እንዴ?

    • @YusufAtugar-bn4mf
      @YusufAtugar-bn4mf หลายเดือนก่อน

      Ere denez

    • @nebiyatsherif7429
      @nebiyatsherif7429 หลายเดือนก่อน +1

      እነዚ መኪና ማይክራፎን በኢባዳ ላይ የተፈጠሩ እኮ አይደሉም ኣዳ ቢሆኑ እንጂ

    • @fafiowal4968
      @fafiowal4968 หลายเดือนก่อน

      🤫

    • @XamseCali-kq5ul
      @XamseCali-kq5ul หลายเดือนก่อน

      Jazakumullahu habibi

    • @XamseCali-kq5ul
      @XamseCali-kq5ul หลายเดือนก่อน

      Alhamdulilah tsufeyochu neg

  • @XamseCali-kq5ul
    @XamseCali-kq5ul หลายเดือนก่อน

    Wuhabeya tmhon ballah etbqalhu

    • @din-gz5ww
      @din-gz5ww หลายเดือนก่อน

      Dedeb silehonk new enji

  • @XamseCali-kq5ul
    @XamseCali-kq5ul หลายเดือนก่อน

    Mot lwuhbeya

    • @OromoSaleh
      @OromoSaleh หลายเดือนก่อน

      Lamin mikiniyat

  • @Abderiyu-Anwar
    @Abderiyu-Anwar หลายเดือนก่อน

    ሚዛናዊነት የጎደለው ቪዲዮ ነው። መቼ ተወዳድሮ! ቆርጣችሁ አመጣችሁ እንጂ አሻኢራና ውሃብያ መች ተወዳድረው። ልንገርህ ሚሃመዱኒል ፋቲህ ማነው? የውሃብያ አማኞችን strike የሚያደርግ ዱብዳ ጥያቄ ማለት ነው። ቀርኑ ሸይጧንስ?
    ወላሂ የሚመጣጠኑ ቢሆኑ ኖሮ ለውይይት አይፈሩም ነበር። በaudience Radar እይታውስጥ መውደቃቸውን ስለሚያውቁ ውሀብዮች በፍፁም ደፍረው ለውይይት አይወጡም። በተደበቁበት ጉድጓድ ሆነው ለራሳቸው እራሱ ጥርጣሬ ውስጥ የከተታቸውን አቂዳ ለህዝብ ይረጫሉ እንጂ። አጂብ እኮ ነው« ሰው ሃቅን ከያዘ ፍርድ ቤት ቆሞ ለመከራከር ምን ያስፈራዋል?»

    • @user-or6bk8cj9x
      @user-or6bk8cj9x หลายเดือนก่อน

      አይ መገን መዉሊድ አምላኪ ሲጀመርሆዳችሁ አንዳይጎድል ስለምትፈሩ የማትወያዩእናንተ ናችሁ ያልታዘዛችሁን እየሰራችሁ

  • @user-uu6qj2kj6l
    @user-uu6qj2kj6l หลายเดือนก่อน +1

    ዉሸታም 😅😅😅😅

  • @meryemdanu5436
    @meryemdanu5436 หลายเดือนก่อน +1

    ሚሰኪን አቡበከር የአህባሹ ተረት ተረት ነው ምታወራው
    ጃሂል ነህ አረበኛ ሰላወክ ያወቅ ከመሰለህ ተሸውደሀል

  • @user-eo5mt8dx4h
    @user-eo5mt8dx4h หลายเดือนก่อน

    ባረከላሁዉፊኪዶክተር አቦቦክር ሱለይማን
    አሏህይጠብቃችሁ ተህወብያእምነትያሠላምምምም❤❤❤❤

    • @din-gz5ww
      @din-gz5ww หลายเดือนก่อน

      Mereja lemin aateqerbim

    • @HaydareFalu
      @HaydareFalu หลายเดือนก่อน

      mals atemet um denazneshu

    • @din-gz5ww
      @din-gz5ww หลายเดือนก่อน

      Wey alemaweq!!

    • @kurulusosmanamharicc
      @kurulusosmanamharicc หลายเดือนก่อน

      ​@@din-gz5wwአሁን የተናገረው ሁሉ ቅጥፈት በኢማሙ ሀኒፋ,ሻፊ,ማሊክ,አህመድ ላይ ውሸት አታውሩ

    • @Fatma-vc1jv
      @Fatma-vc1jv หลายเดือนก่อน

      አሚንንንያረብአላህይጠብቀንከአህባሸውሸትበጣም

  • @SikoSilo-rx2wy
    @SikoSilo-rx2wy หลายเดือนก่อน

    ወሀቢያ እና አይሁድ አንድ ናቸው በእምነትም በማሸበርም አላህ ያጥፋቸው

    • @wdfda3874
      @wdfda3874 หลายเดือนก่อน

      አች ጥፊ

    • @SikoSilo-rx2wy
      @SikoSilo-rx2wy หลายเดือนก่อน

      @@wdfda3874 አላህ የህዲክ

    • @user-el6ip1db8r
      @user-el6ip1db8r หลายเดือนก่อน

      አሏህ
      ይህደክ
      ሙጂሪመ

  • @user-gc9hz7zc1j
    @user-gc9hz7zc1j หลายเดือนก่อน

    ውሀ ይብላቹ አቦ ያአህለል ቢደአ

  • @BilalKedir-ju3wm
    @BilalKedir-ju3wm หลายเดือนก่อน

    ለምን እናንተ ሀቅ ላይ ነን የምትሉ ከሆነ ለምን መድረክላይ ወታችሁ ለምን አትከራከሩም

    • @AaAa-ty2hp
      @AaAa-ty2hp หลายเดือนก่อน

      እደ ከማን ጋር ነው ክርክሩ ከአህባሽ ጋር ነው አህባሽ በምን እውቀቱ ሰው የሚከራከረው ከሚችል ሰው ጋር ነው ።

  • @osmanmohammed7226
    @osmanmohammed7226 หลายเดือนก่อน +2

    እናንተ ምንም ሁኑ ምን እስልምና ሙሉ እና ውብ ነው