በአንድ መድረክ ዘማሪ አገኘው ይደግ እና ሳሙኤል አበበ በአሜን ቲቪ ያደረጉት ቆይታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2024
  • ዘማሪ አገኘው ይደግ እኔንም ነው ያነሳኝ ‪@amentvethiopia‬ ‪@agegnehuyideg‬
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 223

  • @ribkakifleyohannes8153
    @ribkakifleyohannes8153 2 ปีที่แล้ว +4

    አጉዬ በጣም የምንወደው የጌታ ባሪያ ጌታ ዘመንህን ይባርክ እንዲህ ያሉትን የጠፉትን ፈላጊዎች ያብዛልን ወንድሜም እንኳን ጌታ እረዳህ እንደገና ነው የተወለድከው

  • @genetgenet8092
    @genetgenet8092 2 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ,ይባርክህ ለቡዙዎች አስተማሪ,ነህ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥

  • @asnakechabera6939
    @asnakechabera6939 2 ปีที่แล้ว +7

    ወንድሜ ሳሚ ጌታ እንደገና ስላቆመህ ደስ ብሎኛል ጌታ ስሙ ይባረክ የእንደገና አምላክ ነው አይዞህ በርሱ ታመን ፅና ጌታ ይረዳሃል በነብስም በስጋም ይባርክሃል አጉዬ የክርስቶስ ልብ ያለህ አባት ነህ ተባረክ ሁላችሁም ተባረኩ ወዳቹሃለሁ ዘመናቹ ይባረክ!!!

  • @getahungizaw7042
    @getahungizaw7042 2 ปีที่แล้ว +5

    አጉ ገታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው ሳም እንኳን ወደ አምላክህ እቅፉ ተመለስክ ገታ ዘመንህን በበቱ ይጨርስው

  • @yoditejigayehu5646
    @yoditejigayehu5646 2 ปีที่แล้ว +8

    ሳሚዬ ወንድሜ ሊውጥክ የተዘጋጀ ዘንዶ በጌታ በእየሱስም ተዋጠ እሰይ ወንድሜ እንኳን አመለጥክ አጉዬ ሰብሊ ጌታ ይባርካችሁ ተባረኩ ።

  • @almaz5148
    @almaz5148 ปีที่แล้ว

    ዘመር አገኞ ተባረክ በብዙ ፀጋ እንድሁም Amen ትቭ ተባረኩ በብዙ ፀጋ ሰው ዳከማ ነው እግዚአብሔር ብቻ ብርቱ ነው ጸድቅ 7 ጊዜ ይወድቀል 7 ጊዜም ይናሳል ጌታ ስሙ ይባረክ 🤝🤝

  • @ewwar8317
    @ewwar8317 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰብለዬ የሰማይ አምላክ እግዚሔበር ይባሪክሽ

  • @alemalem3987
    @alemalem3987 2 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት እኔየ እያለቀስኩው ነው የሰማሁት እናተ ብሩካን ናችሁ የያዘን የጠራን የታመነ ነው ኢየሱስ የወደቀን ያነሳል የሳተን ይመልሳል 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zelalemkassa4944
    @zelalemkassa4944 ปีที่แล้ว

    ወንድምችነ አገኘው አንተ ጀግኗ ሁሉ ነገርህ ቡሩህ ነው ዘመንህ ይለምልም ያክበርክው ጌታ ማገሰሕ የሁነልህ❤❤❤

  • @hassttrrff7936
    @hassttrrff7936 ปีที่แล้ว

    ዋው😮😮 ካዘንኩት በላይ ደስ ብሎኛል የሳሚን መመለስ ስሰማ ሰይጣን ተቃጥሏል ጌታ ይባርክ አጉዬ ተባረክ በብዙ ሰብሊ ጌታ ይባርክሽ ❤❤❤

  • @abigyaalem8306
    @abigyaalem8306 2 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ አባት አጉ ዘመንህ መሉ የተባረከ ይሁን

  • @abrahamberhanu3806
    @abrahamberhanu3806 2 ปีที่แล้ว +1

    Sebleye yegna lej geta abzito yibarkesh. Betam yemineka program new.

  • @mamitugeleta3752
    @mamitugeleta3752 2 ปีที่แล้ว +3

    God bless you abundantly pastor Agu! My brother Sami I'm so happy for you! Thank you so much jesus for your forgiveness and mercy upon my brother! Let him stay in your house by your mercy forever!

  • @freweinimehari527
    @freweinimehari527 2 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ ወንድሞች ተባረኩ ከዚህ የሚበልጥ የሚያስደስት ነገር የለም ፀጋዉ ያብዛላችሁ ሰብሊ የተባረክሽ ነሽ

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere6067 2 ปีที่แล้ว +4

    God bless you all! I'm so happy for you singer Sami! Stay blessed singer Agegnehu🙌

  • @dimahe143
    @dimahe143 2 ปีที่แล้ว

    AMEN TV Egziabher yasfachhu!

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት እግዚአብሔር መልካም ነው
    እድል የስጠክ ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @alemayalew3404
    @alemayalew3404 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን ጌታ ይባረክ ሰለሳሚ አገኝሁ አቅራቢዋን ሁላችሁም ጌታ ይባረክ ትልቅ አገልግሎት 😂🎉😢

  • @homehage4924
    @homehage4924 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen tebarek paster እንዲህ ነው መጋቢ ማለት ስለበጎቹ ዋጋ የሚከፍል

  • @jesusislord5560
    @jesusislord5560 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘማሪ አጉዬ እውነትም የኢየሱስ ልብ ነው ያለህ. ሁለታችሁንም ማየቴ ደስ ብሎኛል ጌታ እንዲህ ነው የወደቁትን ያነሳል. መርዶ ለጠላት.እርህራሄው አላለቀም የጌታዬ ሃሌሉያ🙏

  • @tizitameseret4930
    @tizitameseret4930 2 ปีที่แล้ว +1

    Ago betammm enwodihalene😍😍😍😍😍 getaye Keri zemenih yibarekh🙏🙏🙏🙏

  • @Canada404
    @Canada404 2 ปีที่แล้ว +5

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን ✝️እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ አጉየ ና ሳሚ በጣም ነፍስን የሚያረሰርሱ መልዕክቶችን ነው የሰጣችሁን ውዷ እህታችን ሰብሊየ ዘመንሽ ዘርሽ ሁሉ ይባረክ ለምልሚልን 🥰

  • @Marthi723
    @Marthi723 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ🙏

  • @SARAYOUTUBE-c1p
    @SARAYOUTUBE-c1p 2 ปีที่แล้ว +2

    የተወደዳችሁ ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይባረክ ሰለናንተ:: የኔም ድካም ሚድያ ላይ ስላልወጣ ነው ወንድሞቼ ድካም ሁላችን ጋር አለ በንስሀ መመለስ ትልቅ እድል ነው እግዚአብሔር ትልቅ ነው
    እግዚአብሔር ይባረክ ክበር እየሱሴ
    እየሱሴ ስምህ ከዘላለም እስከ ዘላለም የተመሰገነ ይሁን ጌታዬ ኢየሱስ የእንደገና አባቴ ስምህ ይባረክ አሜን

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል።

  • @bekamatemesgen7586
    @bekamatemesgen7586 2 ปีที่แล้ว

    Wow!!!! Amazing 👏 it's Big joyful ❤ GBY Man of God Pastor singer Agegnuw Edeg great Man of God!!! Your are blessed!!! Devil is shameful Thank you JESUS!!!!

  • @asefashgebreweldi8948
    @asefashgebreweldi8948 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኩልግንንንንን ሳምየ ሰይጣን ኣሳፈርከው ደስ ብሎናል ❤❤❤🌹🌹🌹

  • @desalegntungesa5136
    @desalegntungesa5136 2 ปีที่แล้ว +1

    Widu wendimachen enkuanes Geta meleseh,Agegnehunem Geta abezeto yebarkeh

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว +1

    ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR AGENGNEHU YIDEG::

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd 2 ปีที่แล้ว +3

    አጉ ባልና ሚስትን ማስታረቅ ጸጋው ነው ሲውዲን ውስጥ ብዙ ትዳሮችን እግዚአብሔር በእርሱ አስተካክሎላል አጉ እግዚአብሔር ይባርክህ ኑርልን

  • @roobeelroobeei6420
    @roobeelroobeei6420 2 ปีที่แล้ว +1

    Kibir le Geta haleuya Amen wwwwwww zemenachu yeterbak yihun

  • @wisdomtube6604
    @wisdomtube6604 2 ปีที่แล้ว +1

    Aguyee geta yebarkeh bezu neger Keane temarkunge

  • @ምስጋናለእግዚአብሔርቲዩብ
    @ምስጋናለእግዚአብሔርቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

    በርቺልን እህታችን እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว +1

    ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR AGENGNEHU YIDEG::

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว +1

    WOW::

  • @Tube-co4rh
    @Tube-co4rh 2 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት የተለየ ፕርግራም ነው 🙏🙏🙏🙏

  • @zinash4545
    @zinash4545 2 ปีที่แล้ว +1

    የመኖራችን ምስጢር ይሄ ብቻ ነው ርህራሄው አባቴ አምላኬ ጌታዬ😭😭😭😭😭😭

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว +1

    ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SINGER SAMUEL ABEBE::

  • @ሰለምሰለም-የ9ቀ
    @ሰለምሰለም-የ9ቀ 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜንንን ጌታ ይበርክችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-co4rh
    @Tube-co4rh 2 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ይባርካችሁ ሰብሊ የተለየሽ ነሽ

  • @eyerusalemalelignofficial1586
    @eyerusalemalelignofficial1586 2 ปีที่แล้ว

    አጉዬ ተባረክልን መልካም ነው ያደረከው፡፡ ሳሚዬ ጌታ በቤቱ ያጽናህ ያግዝህ ደስ ብሎኛል፡፡ ሰብሊዬም ተባረኪ

  • @kelakidaneyasu4589
    @kelakidaneyasu4589 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ አሜን አሜን

  • @amblessed8657
    @amblessed8657 2 ปีที่แล้ว +2

    Wowww what an uplifting video, may the Lord bless you and grant you the desires of your heart all. ❤️

  • @mominabati7795
    @mominabati7795 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebarku

  • @tamirumathewos5
    @tamirumathewos5 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

  • @mamitugeleta3752
    @mamitugeleta3752 2 ปีที่แล้ว

    Elelelelelel hallelujah hallelujah elelelelelel hallelujah!

  • @jeremiahfitsum
    @jeremiahfitsum ปีที่แล้ว

    አጉዬ ተባረክ እወድሃለሁ ሳሚም ተባረክ

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว +1

    ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SINGER SAMUEL ABEBE::

  • @asratbahta4879
    @asratbahta4879 2 ปีที่แล้ว

    Wow God bless you brother

  • @rachelneg5576
    @rachelneg5576 2 ปีที่แล้ว +2

    God bless aguye long life to uuu.tbarkye sablye .🙏🙏🙋‍♀️💜🌺

  • @Tube-co4rh
    @Tube-co4rh 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘመናችው ይባረክ ሰብሊዬ😊🙏🙏🙏🙏#❤❤❤

  • @Etsegenet-w4w
    @Etsegenet-w4w 2 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ እየሱስ ይባርካቹ♥️🙏

  • @fre5837
    @fre5837 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ ❤❤❤❤❤

  • @ኩሩኢትዮጵያዊነኝ
    @ኩሩኢትዮጵያዊነኝ 2 ปีที่แล้ว

    Sebli ye hagere lij geta yibarkish

  • @preciousmatambo9486
    @preciousmatambo9486 2 ปีที่แล้ว

    Geta Eg/r abizito yibarikachihu

  • @zoretozorito-un1es
    @zoretozorito-un1es 11 หลายเดือนก่อน

    Geta yibarekachu kiber ligeta yihuni❤❤

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว +2

    WHAT A GREAT, BLESSED, FORTUNATE, MIRACULOUS, WONDERFUL, SHARP, DEEP, MIGHTY, TEACHABLE, SPIRIT FILLED, EFFECTIVE, EFFECTUAL, ENERGETIC, COUNSELOR, ICON, ANOINTED AND UNIQUE WORSHIP, PRAISE AND ADORATION PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @ሜቲ
    @ሜቲ 2 ปีที่แล้ว +1

    ብሩክ ሁኑልኝ

  • @etalemorcho8118
    @etalemorcho8118 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘመናቸው ይባረክ

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว +1

    WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @solomondesta9535
    @solomondesta9535 2 ปีที่แล้ว

    Thank you aguye

  • @astergudeta3029
    @astergudeta3029 2 ปีที่แล้ว +2

    Ameeeen Sila hulu Geetaa yibareki Tebareku inantem Samiye le Egiziyaber mirehet ayelqil yedegena Amilek new wowww Ye wodequtin yemitenese yesus bicha new😭😭😭😭😭😭😭🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️💕💕💜💜💜💜

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 ปีที่แล้ว +1

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ህ

  • @Troubledumly
    @Troubledumly 2 ปีที่แล้ว

    Wowwwwwww kbere le geta yhun!! Zebnachu ybarek btam dese blugeal

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውው የእስራኤል አሚለክ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 ปีที่แล้ว +1

    yes የወደቀ ይነሳል ::

  • @efesontunebo385
    @efesontunebo385 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @መዳኔገረመኘ
    @መዳኔገረመኘ 2 ปีที่แล้ว

    አጉ: ወንድሜ: የእዉነት: ዛሬ: በጣም: ደሰ: ደሰ: ብሎኘል ዋዉ

  • @ethioacousticsoundwosen8551
    @ethioacousticsoundwosen8551 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow God bless you more

  • @kelemargaw6040
    @kelemargaw6040 2 ปีที่แล้ว

    TEBAREKU

  • @mishobekalo5235
    @mishobekalo5235 2 ปีที่แล้ว +1

    Samiye silante getan betam betam getan akebiralewu betam libe tesbiro neber ,geta telatin silasfer kibiru lesu yihun.

  • @Tube-co4rh
    @Tube-co4rh 2 ปีที่แล้ว +3

    በለቅሶ ነው የጨረስኩት😭😭😭😭

  • @roobeelroobeei6420
    @roobeelroobeei6420 2 ปีที่แล้ว +1

    Uuuuuuuuuufa Yene Geta Ante melkam ne

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว +1

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR AGENGNEHU YIDEG::

  • @yeshiderwaro789
    @yeshiderwaro789 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen.Amen.💔💔💚😭😭😭♥❤👂👂🔥🔥🔥😭❤❤💚

  • @aryamaraia6122
    @aryamaraia6122 ปีที่แล้ว

    waw Endante aBatoch ybzu

  • @wosagnassefa3706
    @wosagnassefa3706 2 ปีที่แล้ว +2

    Aguye endante yalutin ahunim yabizalin❤❤❤

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว +1

    DEFINITELY::

  • @beletechbalcha630
    @beletechbalcha630 2 ปีที่แล้ว

    Yewedeke yinesal yesate yimelesal Age yih sega kante ayiwesedibi yewedekewin ansitehal Samiye antem tolo siletenesah Geta yibarkih be Geta bet fit tsenten engeligil Age hiyiwotih astemirognal tebarek

  • @tsigetekalegne771
    @tsigetekalegne771 2 ปีที่แล้ว

    Kibir le eyesus yehun tebarek pastor

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว +1

    WHAT AN AMAZING, GREAT, BLESSED, FORTUNATE, MIRACULOUS, WONDERFUL, SHARP, DEEP, MIGHTY, TEACHABLE, SPIRIT FILLED, EFFECTIVE, EFFECTUAL, ENERGETIC, COUNSELOR, ICON, ANOINTED AND UNIQUE INTERVIEW, EXPERIENCE AND EXPLANATION PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @hskslshsjdk7578
    @hskslshsjdk7578 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ዪባራኪ💖

  • @mishobekalo5235
    @mishobekalo5235 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebareki Aguye zemeni yibareki.

  • @ananakebede5398
    @ananakebede5398 2 ปีที่แล้ว +1

    Seble tebarki

  • @ethioacousticsoundwosen8551
    @ethioacousticsoundwosen8551 2 ปีที่แล้ว

    አጉዬ በጣም ተባረክ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አጉ ተባረክ ሳሚዬ ፀጋ ይብዛልህ ጌታ ያፅናህ ወንድሜ

    • @prophetalexs1342
      @prophetalexs1342 2 ปีที่แล้ว +2

      Geta yibark sel hulu geta melkam betam tebark

  • @dilayuassefa3932
    @dilayuassefa3932 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen geta yibarikachu 😍😍😍

  • @ethioacousticsoundwosen8551
    @ethioacousticsoundwosen8551 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen

  • @ranyrany1882
    @ranyrany1882 2 ปีที่แล้ว +1

    Amee wowowo

  • @Tube-co4rh
    @Tube-co4rh 2 ปีที่แล้ว

    እየሱስ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @Nahomemesfin
    @Nahomemesfin 2 ปีที่แล้ว

    Tebarek Aguye

  • @Tube-co4rh
    @Tube-co4rh 2 ปีที่แล้ว +1

    ርህራሄው አላለቀም❤❤❤❤❤❤

  • @مكدسمكدس
    @مكدسمكدس 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen😢😢👋👋👋

  • @Tube-co4rh
    @Tube-co4rh 2 ปีที่แล้ว

    Amennnnnnn

  • @Tube-co4rh
    @Tube-co4rh 2 ปีที่แล้ว

    haleluya

  • @mibrakablel6623
    @mibrakablel6623 2 ปีที่แล้ว +1

    Wwwwwwwwawww ellllllllelllllllellllll kibri ni yesus ykun tebareku

  • @Tube-co4rh
    @Tube-co4rh 2 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭

  • @ethioacousticsoundwosen8551
    @ethioacousticsoundwosen8551 2 ปีที่แล้ว +1

    Yes

  • @aletheia1376
    @aletheia1376 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku

  • @ananakebede5398
    @ananakebede5398 2 ปีที่แล้ว +1

    Elelelelelelelelele