እልፍኝ (እልፍኝ እንግዳ) ዲያቆን ሔኖክ ሐይሌ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 34

  • @hagereethiopia77
    @hagereethiopia77 2 ปีที่แล้ว +12

    የተባረከ ልጅ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የተዋህዶ እንቁ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ሁሌም እማርብሀለሁ ቃለህይወት ያሰማልን🙏

  • @Fanoisking-d9p
    @Fanoisking-d9p 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ውድ መምህር ተናፋቂ አይጠገብ የትህትና የደግነት ሀብታም ስሰማህ ውየ ባድርም አልሰለችህም ሳልጀምር ሁላ ነው የሚያልቅብኝ ሁላችሁም እንኳን አደረሳችሁ እናመሰግናለን ውዳች ስላቀረባችሁልን

  • @endalkachewmisganawabate4085
    @endalkachewmisganawabate4085 2 ปีที่แล้ว +10

    ፍፃሜህን ያሳምርልህ ወንድማችን😘😘😘

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 ปีที่แล้ว +5

    መምህር አንተ ለቤት ክርስትያናችን ከንቁም በላአይ ነህ አንተን ለቅዱስ ቤት ክርስቲያናችን ለሰጠ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን የአግልግሎት ዕድሜክን ያርዝምልን አሜን

  • @birhanuyichlal7872
    @birhanuyichlal7872 2 ปีที่แล้ว +9

    ጥሩ እንግዳ ። ከጋዜጠኛዋ ግብዣ በተጨማሪ
    ሕማማት የሚለውን መጸሐፍ የእኔ ግብዣዬ ነው አንብቡት

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 2 ปีที่แล้ว

    እቁ መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @emaa2726
    @emaa2726 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ እውነቱን ጨምሮ ይሰጥህ መምህራችን ተዋሕዶ እንቁ

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን የኛ እንቁ በጣም እንወድሃለን

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እንቁ መምህራችን 💒💒💒

  • @belaineshchaklu833
    @belaineshchaklu833 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክህ አሚኮ ጥሩ እንግዳ ያቀረባቹሁት

  • @ወበእንተዝናፈቅረኺማርያመ
    @ወበእንተዝናፈቅረኺማርያመ 2 ปีที่แล้ว +2

    እንካን ዳህና መጣህ የኛ እንቁ መምህራችን እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @novabellatrixs421
    @novabellatrixs421 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ሄኖክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 2 ปีที่แล้ว +1

    Kale..hiwet yasemaln memhrachin

  • @addisuguddisa9996
    @addisuguddisa9996 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @emebetemebet7136
    @emebetemebet7136 2 ปีที่แล้ว

    ኖ ሜካፕ ቁልጭ ያለ ፊት♥♥♦ ማምህራችን ተባረክልን

  • @godislove5271
    @godislove5271 2 ปีที่แล้ว +2

    Meret engda bereketun yadelh wondemachen

  • @negedetobia
    @negedetobia 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይህ ።

  • @yonaszeleke6866
    @yonaszeleke6866 2 ปีที่แล้ว

    Henok mrx sew

  • @mylifeonplanetearth2756
    @mylifeonplanetearth2756 2 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛዋ ጎበዝ!!

  • @tsnatayele1635
    @tsnatayele1635 2 ปีที่แล้ว

    Tebarek memehr 😘😘😘

  • @ሓማል
    @ሓማል 2 ปีที่แล้ว

    ዳቆንየ🥰🌿🌿✝️🤗🤗🤗

  • @xhhs5930
    @xhhs5930 2 ปีที่แล้ว

    እዃን፡አደረሰን

  • @lemlemmulu2337
    @lemlemmulu2337 2 ปีที่แล้ว

    እንክዋን አደረሳችሁ🙏🏾

  • @edenasmamaw7607
    @edenasmamaw7607 2 ปีที่แล้ว

    Bante twld megegneten ende edl nw mkotrew btm nw mwedh memhrachn edme ena tena ysth tsegawn yabzalh

  • @burtkanbirmeta9524
    @burtkanbirmeta9524 2 ปีที่แล้ว

    Baxamnwu.emeode.mamerena

  • @Aelekkso
    @Aelekkso 2 ปีที่แล้ว +1

    አለባበስሽ እንዴት መሆን ነበር እናት?

    • @yeamanuellej2721
      @yeamanuellej2721 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል በተለይ በመምህርን ቤት ክርስቲያን ፊት እንደዚ መቅረብ ይከብዳል

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 ปีที่แล้ว

    በይ ለወደፊት የቤተክርስቲያንን ሰው ለኢንተርቢው ስታቀርቢ ነጠላ ልበሽ ማኅተብ አስረሽ ራሽን ሳትከናነቢ ስለ ቤተክርስቲያን ትምህርት መጠየቅ አይከብድሽም🤔?

  • @ሓማል
    @ሓማል 2 ปีที่แล้ว +3

    እሲ እፈሪ ነጠላ አድርጊ😔😌😌😌😏😏😏🤬🤬

    • @ሓማል
      @ሓማል 2 ปีที่แล้ว

    • @meri8794
      @meri8794 2 ปีที่แล้ว

      ቤተ ክርስቲያን ነው እንዴ እሱ

  • @emebetemebet7136
    @emebetemebet7136 2 ปีที่แล้ว +1

    ኖ ሜካፕ ቁልጭ ያለ ፊት♥♥♦ ማምህራችን ተባረክልን