በለሊት የምትደንሰው አስፈሪዋ ሴት የሰርቢያን ህዝብና ፖሊስ አመሰችው Abel Birhanu

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 83

  • @hiwet6014
    @hiwet6014 ปีที่แล้ว +6

    ሀስቢ አላህ ወኒአመል ወኪል🍂

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock ปีที่แล้ว +18

    ይህ የጨለማው ዓለም ስራ ውጤት ነዉ ። እነሱ በደንብ ያውቋታል።

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 ปีที่แล้ว +35

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 😢😢 አቤቱ ለንስሐ ሞት አብቃኝ አብቃን 😢😢😢

    • @መልካምነሽ
      @መልካምነሽ ปีที่แล้ว +3

      አሜን😢

    • @ሩሐማ12
      @ሩሐማ12 ปีที่แล้ว +3

      @@መልካምነሽ ያስፈራል ዘመኑ 🥺🥺

    • @Ku_Mek
      @Ku_Mek ปีที่แล้ว +2

      አሜን

    • @vshjd9898
      @vshjd9898 ปีที่แล้ว +2

      Amen Amen Amen

    • @samiapp5614
      @samiapp5614 ปีที่แล้ว

      ጅል

  • @SUDTUBE-i3t
    @SUDTUBE-i3t ปีที่แล้ว +12

    አላህ ወኪል ነው አላህ ይጠብቀን

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 ปีที่แล้ว +18

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን🙏🙏🙏 ያስፈራል በጣምምምምም አምላክ በቸርነቱ ይታረቀን🙏🙏🙏

  • @saron6381
    @saron6381 ปีที่แล้ว +5

    መስማት የምፈልገው ነገር ነበር tnx abela የእውነት ግን ታስፈራለች

  • @Kiki-vj4fv
    @Kiki-vj4fv ปีที่แล้ว +25

    ስለዚች ስትዮ ከሰማው ቆይቻለው ግን እውነት አልመሰለኝም ነበር አሁን ግን አምኛለሁ በጣም ያስፈራል 😣ፈጣሪ ከሰርቢያኖች ጋር ይሁን

  • @Abrham-h6s
    @Abrham-h6s ปีที่แล้ว +2

    በጣምእስፈሪነች😮😱😱 ፈጣሪይጠብቃቸው🙏🙏

  • @betelhem9651
    @betelhem9651 ปีที่แล้ว +13

    ምስኪኖች አሳዘኑኝ አንደየ እራሳቸውን አሳምነውታን በማንኛው ሰአት እንደምትከሰትባቸው ! ፍረሀት በጣም መጥፌ ነው

  • @ntsuzewdu6510
    @ntsuzewdu6510 ปีที่แล้ว +3

    ማርያምን የኔ TH-cam አንተ ምን አዲስ ነገር ለቀክ አለቀክ ብዬ ነው በርታልኝ ወንድሜ

  • @Dawit-y1j
    @Dawit-y1j 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ 🙏🙏🙏

  • @heloyanlensyan-sw5vn
    @heloyanlensyan-sw5vn ปีที่แล้ว +3

    ጠፍኣና !!! ክንደይ እዩ ዘዘርጠካ ወደይ ባዕ!!

  • @selimlayefshjuae2270
    @selimlayefshjuae2270 ปีที่แล้ว +4

    አቤላእእእ❤

  • @mekdesmolla4500
    @mekdesmolla4500 ปีที่แล้ว +6

    ዝምታ ነው መልሴ

  • @AbrehamAshenafi-vy6jx
    @AbrehamAshenafi-vy6jx ปีที่แล้ว +1

    በጣም ሚገርም ነዉ

  • @KebedSey
    @KebedSey หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይጠብቀን 😢

  • @mesertkiya-hn1pf
    @mesertkiya-hn1pf ปีที่แล้ว +3

    አይይይ ይች አለም ምን ጉድ ነው 😢😢

  • @ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ
    @ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል አቤሎ እድሜ ይስጥልን

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 ปีที่แล้ว +3

    አቤልዬ የወይኗ ልጅ በየእለቱ የምታቀርባቸው ድንቃ ድንቅ ታሪክ ፈልፍለህ ስለምታጋራን እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብሕ እድሜ ይስጥልን፡፡ በጣም ይደንቃል ከዚህ ዓመት በኋላ እንደገና በመታየቷ እጅግ ይደንቃል እኔ በበኩሌ ይህች ሴት በጨለማ ከደነሰች ጤነኛ አትመስለኝም ወይም ማንም እንዳይጠጋት ማስፈራሪያ የሆናትን ቢላ መያዝዋ ይመስለኛል የአካባቢው ሰው በጣም አሳዘነኝ ግን ደሞ ፖሊሶች ባሉት መሠረት ሰውን ለማስፈራራት የተደረገ ነገር ይመስለኛል፡፡ ምክኒያቱም ፖሊሶች ሊይዟት ይችሉ ነበር ለማንኛውም የአካባቢውን ሰው እግዚአብሄር ሰላሙን ያውርድለት ድንጋጤውን እውነቱን ያውጣለት ወይ ዓለም ሰው የሚጨነቅበት ነገር አይጠፋም ሰላም ያለው በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስለሆነ አማኑኤል ሰላሙን እንቅልፋን ይስጣቸው እሱ ካላረጋጋቸው ሊረጋጉ አይችሉም እና፡፡

  • @EleniMarkos-w8t
    @EleniMarkos-w8t ปีที่แล้ว +1

    tnx abelo

  • @zakiy-technical3859
    @zakiy-technical3859 ปีที่แล้ว +1

    abel tanks for informational

  • @AmanuelAsnake-l6o
    @AmanuelAsnake-l6o หลายเดือนก่อน

    Be Alah stasfera😮😮

  • @amanuelebrahim1585
    @amanuelebrahim1585 ปีที่แล้ว +2

    I love u abelo❤

  • @monaali9356
    @monaali9356 ปีที่แล้ว +5

    ምን አልባት እውነት ሊሆን ይችላል ዩግድ እውነትነቱን ለማረጋገጥ ስው መሞት አለበት ጥንቃቄ አይከፋም ጊዜው ያስፍራል ።

  • @TAS27483
    @TAS27483 ปีที่แล้ว +1

    አቤሎ ክፉ አይንካህ

  • @benawchis-123
    @benawchis-123 ปีที่แล้ว

    Thank-you abelo

  • @raddanitube
    @raddanitube ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚያስገርም ነገር ነው፡፡ቢዩንሲ እዳትሆን እኔ ባየውት ፈራው😮😮😮

  • @amrchnati5931
    @amrchnati5931 ปีที่แล้ว +1

    Bergtegnenet yhe ngr sera new bdenb tasbobet yemisera sera btam awachi bisness

  • @oneworld3823
    @oneworld3823 ปีที่แล้ว +1

    ፈታ ትበል ተዋት refresh ታድርግ 👌👌👌

  • @EfrataEfi-mp5gh
    @EfrataEfi-mp5gh ปีที่แล้ว

    Wey gud

  • @azmeraw5341
    @azmeraw5341 ปีที่แล้ว +2

    እዛዉ በምትደንስበት ማቃጠል ነዉ

  • @HelenGeleta-d5c
    @HelenGeleta-d5c 3 หลายเดือนก่อน

    መንፈስ ከሆነች እንዴት ልትታይ ትችላለች በቪዲዮ እንዴት መንፈስ ይቀረፃል

  • @BefkerTedrose
    @BefkerTedrose ปีที่แล้ว +1

    Abela lela kezi yeteshale merjam kageyh seralen

  • @robifamily2022
    @robifamily2022 ปีที่แล้ว +1

    Gn eko and bcha aydelum bzu yeteleyayu satoch nachew

  • @OMGFunnyvideo1
    @OMGFunnyvideo1 ปีที่แล้ว +1

    አቤላ እቺ ሴት እኮ በቲክቶክ ላይ እኮ ብዙ ቪድዮ ይሰራሉ የሚገርመው ነገር ቲክቶከሩን ስንቴ ገድለዋለች ግን አሁንም ድረስ ቪድዮ ይለቃል

  • @qades123
    @qades123 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ግን ሁለት ልብ ሆንኩ?

  • @mengsteabteklit-lm3xm
    @mengsteabteklit-lm3xm ปีที่แล้ว

    ቦታ እናልብሥ እየቀያየረች ነዉ የምሠራዉሥለዚህ የሚቀርፃት ማነዉ

  • @emrucan
    @emrucan หลายเดือนก่อน

    በማታ ነበር ያየሁት እንዴት እነደፈራሁ😢😢😢

  • @miserms4091
    @miserms4091 ปีที่แล้ว +2

    Wegawu beyesusim 😢

  • @lulagera-lo7hi
    @lulagera-lo7hi ปีที่แล้ว

    wshet new

  • @messim4047
    @messim4047 ปีที่แล้ว +2

    በስመአብ ስታስፈራ

  • @fenetikuse5944
    @fenetikuse5944 ปีที่แล้ว +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MirakleTamirat-ih6rk
    @MirakleTamirat-ih6rk ปีที่แล้ว +2

    ከወር በፊት የነበረዜናነበራአንዴ አፈታሪክ ሳይ ሆን የህፃናት አስፈሪ መፅሃፍ ላይ የነበረች ነች ልክ እንደ መሊፈከንት

  • @Jesus_is_Lord_stn25
    @Jesus_is_Lord_stn25 ปีที่แล้ว

    ወይ! ሰዉ ከንቱ።

  • @yonathanyosephaltaye9347
    @yonathanyosephaltaye9347 6 หลายเดือนก่อน

    W

  • @nigus-i3q
    @nigus-i3q ปีที่แล้ว +7

    አሉባልታ ተውና ደና ደና ነገር አቅርብልን

    • @dinku4695
      @dinku4695 ปีที่แล้ว

      ምን ይሻልካል

  • @MikiyaseMiki-c1y
    @MikiyaseMiki-c1y ปีที่แล้ว

    እኛ ስፍር አይቻታለው😮😮😮

  • @rioabdu3605
    @rioabdu3605 ปีที่แล้ว

    ጉድ ነው የምታስምን

  • @Asher-to8to
    @Asher-to8to 9 หลายเดือนก่อน

    Abreat bedenes dess ylegn nbr

  • @MireTech
    @MireTech ปีที่แล้ว +1

    😲😲😲😲😲😮😮😔😯🤨🤔

  • @muktaryassin2586
    @muktaryassin2586 ปีที่แล้ว

    ማንን ፡ እንመን?

  • @EyobaEyoba-y9t
    @EyobaEyoba-y9t ปีที่แล้ว +1

    ውሸትነው

  • @MikalaWodajo
    @MikalaWodajo 6 หลายเดือนก่อน

  • @yeshiwas33
    @yeshiwas33 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ እኔም አዲስ አበባ ፒያሳ ላይ ስትደንስ አይቻታለሁ ዳንሷ ግን እስክስታ ነበር 😂😂😂😂

    • @yesnoisno12
      @yesnoisno12 5 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂

  • @BetlihemFikadu
    @BetlihemFikadu 6 หลายเดือนก่อน

    አንት በናትክ አታስፈራራን

  • @segenmajor7681
    @segenmajor7681 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂

  • @EyobSemachew
    @EyobSemachew หลายเดือนก่อน

    Bbbb

  • @muktaryassin2586
    @muktaryassin2586 ปีที่แล้ว

    one ፡ shut ፡ 👈

  • @mubarekseidmuba1678
    @mubarekseidmuba1678 ปีที่แล้ว

    1

  • @Asher-to8to
    @Asher-to8to 8 หลายเดือนก่อน

    Mndnew ethiopia btmeta nbr megdel klal nw gdeluat

  • @kidusmengistu
    @kidusmengistu ปีที่แล้ว

    የቆየ እኮ ነው ግን ልክ ነክ አስፈሪ ሴት ናት

  • @fideladvertising853
    @fideladvertising853 ปีที่แล้ว

    stop it😈🤡👹👺

  • @AssefaGirma-op4dy
    @AssefaGirma-op4dy 4 หลายเดือนก่อน

    budanat

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች ปีที่แล้ว

    ዳያቢሎስ ይዉሰድክ ጨሚሮ

    • @obsehika5518
      @obsehika5518 ปีที่แล้ว +1

      Maybal neger atbelu

    • @Leul-w8l
      @Leul-w8l 3 หลายเดือนก่อน

      chegeram men takaleh

  • @MehretMulat
    @MehretMulat ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢