Laundry Soap

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 เม.ย. 2024
  • 💯Laundry Soap with only 3ingredients 💯የልብስ ሳሙና በ 3 ነገሮች ብቻ አሰራር
    #soap #laundry #laundrysoap
    #homemade #homemadesoaps
    ##washcloth #washcloths
    #clothescleaning #clothes
    #comedianeshetu ‪@ComedianEshetuOFFICIAL‬
    ‪@comedianeshetu‬
    #seifuonebs
    ‪@EyohaMedia‬
    ‪@gebeyamedia‬
    ‪@huletmaezensoap‬
    #ሳሙና
    #የልብስሳሙና
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 241

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1  2 หลายเดือนก่อน +7

    የተጠቀምኩት
    Sodium hydroxide + ውሃ የቧንቧ ውሃ ነው + ዘይት ( የተጠቀማችሁበት ዘይት አጥላችሁ መጠቀም ይቻላል / ሰብም አቅልጣችሁ ትችላላችሁ ) እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 2 หลายเดือนก่อน

      እህቴ ተረድቻለሁ ስለመለስሽልኝ አመሰግንሻለሁ በአመድ የሰራሽውን ወድጄዋለሁ ከፈሳሽነት ወደ ደረቅ ሳሙና የሚሆን ከሆነ ጥሩ ነበር ሜን ይኘስልሻል ?

    • @bekribashir9913
      @bekribashir9913 2 หลายเดือนก่อน

      Hi eandate nesh fisashe samona as rare bitasyen dese yelegale plese

    • @TitiG_LifeTube
      @TitiG_LifeTube 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም እናመስግናለን እግዚኣብሄር ዕድሜና ጤና ሰጥቶ ይጠብቅሽ❤❤❤ ግን ዘይቱ የምግብ ዘይት ነው ወይስ የራሱ ዘይት ኣለው

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 หลายเดือนก่อน

      @@TitiG_LifeTube የተጠቀምንበት የምግብ ዘይት

    • @rabiyayassin7383
      @rabiyayassin7383 หลายเดือนก่อน

      ዉሀዉ አንተኪትከን ነዉ ወይስ ለቢ ባለዉ ነዉ እና ደሞ እነዝሂን ከሚካሎች የት ማግኘት ይቻላል ? ዘይት ማነኛዉሚ የሚግቢ ይቻላል ?

  • @user-wk2ul9gi5m
    @user-wk2ul9gi5m 2 หลายเดือนก่อน +14

    የኛ ዘመን ወጣት ከመከታተል እናቶቻችን መከታተል ይሻላል እኔ ወድጄዋለው እድሜ ከጤናጋር ተመነሁ በተለይ ለኛ አረብ አገር ላለነው ምርጥ የስራ ፈጠራ ይሆነናል❤❤❤

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 หลายเดือนก่อน +4

      ፈጣሪ ካሰባችሁበት በላይ ያድርሳችሁ 🙏🙏🙏

    • @emuabduselam7617
      @emuabduselam7617 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ፅግየ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም እናመሰግናለን ያወቅሺውን እውቀት አንቺው ጋር ብቻ እንድቆየ የማትፈልጊ ቅን ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ❤

    • @BurteaMle
      @BurteaMle หลายเดือนก่อน

      Thank you so much please Aastha Mein ringtone Mini militia version Nagar Nigam

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  หลายเดือนก่อน

      @@BurteaMle አልገባኝም 🙏

  • @user-nu9dt8tf1g
    @user-nu9dt8tf1g 2 หลายเดือนก่อน +3

    የድሮ ሰዎች ለዛቸው እንኳን እንዴት ደስ እንደሚል አነጋገራቸው ደርበብ ያሉ ፍቅርን በመፃሀፍ በፊልም ሳይሆን የእውነት የኖሩ ሀገራቸውን ከልብ የሚወዱ በነሱ ዘመን ኑሮ እርካሽ በረከት ሁሉም ነበር

  • @user-vq6km2mf8g
    @user-vq6km2mf8g หลายเดือนก่อน +1

    Ejishi yibareki

  • @jonimercy
    @jonimercy 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ላንቺ ይሁን ፅግዬ ዋው የሚገርም ሙያ ነው ያሳየሽን የልብስ ማጠቢያ ሳሙናን አሰራር ስላሳየሽን በጣም እናመስግናለን እጅሽን ይባርከው ❤️❤️🙏👌

  • @hirutlegesseyazew1276
    @hirutlegesseyazew1276 2 หลายเดือนก่อน +1

    እጅሸ ይባረክ

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም ፀግዬ ይህን ኔ ባለሞያ ዋውውውልዬ ነዉ ይህ ስሙን እጆችሽ ይባረኩ ይህንን ስሙን ሰርተን መጠቀም አለብን ስላካፈልሽን እናመስግናለን ❤❤❤

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ፅግዬ የኔ ጀግና ካንቺ ገና ብዙ ነገር እንማራለን እጅሽ ይባረክልኝ

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader472 2 หลายเดือนก่อน

    የኛ አስተማሪ እድሜ ረጅም ከጤና ጋር❤❤

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ፅጉሽዬ እንኳን ሰላም መጣች ውዴዴ በጣም ምርጥ የሆነ ቆንጆ በቤት ውስጥ የሚሰራ ሳሙና ከኬሚካል ነፃ የሆነ ምርጥ አሰራር እጅሽ ይባረክ ውዴዴ ከልብ እናመሰግናለን ሺር ስላደረግሽን ከልብ በርቺልኝ

  • @zinutube7583
    @zinutube7583 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላንሽ ይብዛልኝ ማምዬ ዋው ጎበዝ ነሽ በርቺ ካንቺ ብዙ ነገር እንጠብቃልን ምክርሽ ብቻ ይበቃል የኔ ናት ❤❤❤❤

  • @user-cu7lz5gz9t
    @user-cu7lz5gz9t 2 หลายเดือนก่อน

    ሳላም ትግየ እንኳን ደና መጣሽ የውነት በጣም ውብ ነገሮች ናቸው በቀላሉ እዴት እደምነስራ እሳይተሽናን ግሩም ነው

  • @elyaszerwun
    @elyaszerwun 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርቺ የኔ ጀግና ብዙ ካቺ እንማራለን ግን ዘይቱ አልገባኝም የምግብ ነዉ

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@elyaszerwun አዎ የተሰራበት

  • @wollo-zt8vx
    @wollo-zt8vx 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ❤❤❤❤❤👍👍👍👍

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ውዴ

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 2 หลายเดือนก่อน

    ፅግዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋዉ አንደኛ ነዉ ልዩ የሆነ የልብስ ማጠቢያ ሳሙና በቃ ማምረት እፈልጋለሁ ሲያምር ይህን ልዩ ሞያ ላካፈለኝ ጀግና ሸር ብያለሁ በሶስት ግባእቶች አሪፍ ሳሙና እጅ ይባረክ ጀግናችን 😮👍👌❤🙏

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንቺ ይሁን ፅጉዬ ይገርማል የላውንደሪ ሳሙና ም ሰራሽ የኔ ጎበዝ ለብዙ ሰው ብርታት የምትሆኚ ነሽ ዋው ልብ ያለው ሰው ካንቺ ብዙ ነገር ይማራል ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ።❤❤

  • @LIFEJOURENY
    @LIFEJOURENY 2 หลายเดือนก่อน

    Great❤

  • @samirabetasabi5140
    @samirabetasabi5140 หลายเดือนก่อน

    SaIam agaracini yadiginani baxam arifino wooò🎉

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም ፅግዬ በጣም ገራሚ ነው እውቀትሽን ሳትሰስቺ ሰለምታካፍይን ክበሪልን ከልቤ ሳስብሽ ቅንነትሽን በጣም ነው የማደንቀው እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥሽ ውድድድድድ👏👏👏👏❤️❤️❤️

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን ውዴ 🙏🙏🙏

  • @tarikuatamirat894
    @tarikuatamirat894 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ጤናና ዕድሜ ይስጥሽ።

  • @zizi5972
    @zizi5972 2 หลายเดือนก่อน +1

    እጅሽ ይባረክ ፈሳሽ ለላዉንደሪ የሚሆን አሳይን

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 หลายเดือนก่อน +1

      እሺ ውዴ ጊዜ ሳገኝ 🙏አመሰግናለሁ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 หลายเดือนก่อน

    Woww❤

  • @user-xj1bk6yo8t
    @user-xj1bk6yo8t 2 หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ የኔ ጀግና በርችልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetkebede9564
    @genetkebede9564 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ እናመሰግናለን።

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሰላምነሽ እማ ዋው ያምራል አስራርሽ❤❤❤

  • @user-sq4np8zd9n
    @user-sq4np8zd9n 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን አሜን ፫ እናታችን የእኛ ጀግና እናመሰግናለን❤❤❤ በርቺልን ልጅ ከእናቱ ብዙ ይማራል እኔ እየታማርኩኝ ነዉ

  • @mheeed5950
    @mheeed5950 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የማመሰግንሽ

  • @rabiatube1167
    @rabiatube1167 2 หลายเดือนก่อน

    ፅግዬ መካሪያችን እናመሰግናለን እድሜ ይስጥሽ ባለሙያ i like good job

  • @tube5169
    @tube5169 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ፅግዬ የእኔ ጀግና ሴት❤❤❤❤

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንቺ በጣም አድናቅሸ ነኝ❤❤❤🎉👏👏👏👏

  • @nejatmoh53
    @nejatmoh53 2 หลายเดือนก่อน

    Waww waww bereka hunjelenje 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-qv4qb8nl2l
    @user-qv4qb8nl2l 2 หลายเดือนก่อน

    ጽግዬ የኔ እናት ሙያሽን ያሳየሽን ተባረኪልን 🎉🎉🎉

  • @KedoAbdurhman
    @KedoAbdurhman 2 หลายเดือนก่อน

    ጠንካራ ነሽ ስላገኝሁሽ ደስ ብሎኝል❤❤❤❤

  • @elsaayoutube
    @elsaayoutube 2 หลายเดือนก่อน

    ajsh ybark anmsgnaln barchi❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ፅግሽዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ዋው ያገርቤት ሳምና ይመስላል እኔ አላምንም ውነት አንቺ ነሽ የሰራሹ ዋው አንቺም ኦንላይን ሽጪ ፔኪንግ ሶዳ ነው የጨመርሹ ማሻላህ❤❤❤❤እጅሽን ይባርክ

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 หลายเดือนก่อน +1

      የሳሙና መስሪያ የራሱ አለ ውዴ ❤

    • @umuteslimtube7079
      @umuteslimtube7079 2 หลายเดือนก่อน

      ስሙን ንገሪን ልሞክረው አገር ቤት ካለ

  • @meazinameazina4065
    @meazinameazina4065 6 วันที่ผ่านมา

    Thank you so much

  • @user-ue4uy5ut1l
    @user-ue4uy5ut1l 2 หลายเดือนก่อน

    😍😍👌👌

  • @renuwelloyewatube6055
    @renuwelloyewatube6055 2 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰 balemoya enat ❤❤

  • @tigestgetachew
    @tigestgetachew 2 หลายเดือนก่อน

    በርቼ ተባረኪ

  • @saraaman4300
    @saraaman4300 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ነሽ እኮ

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 2 หลายเดือนก่อน

    Brava Madam.

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው የዛሬው ሳሙና ለየት ያለ ነው❤

  • @user-pu4qn9wq3f
    @user-pu4qn9wq3f 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🏻🙏🏻💗💗💗

  • @user-kd6jd9yo1i
    @user-kd6jd9yo1i หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @Nadia-rf8kp
    @Nadia-rf8kp 10 วันที่ผ่านมา

    Thank You. 💙

  • @user-bettybelay
    @user-bettybelay 2 หลายเดือนก่อน

    እድሜ ከጤናጋር ያድልልን እናመሠግናለን ❤❤❤

  • @user-ki8cv2dq8v
    @user-ki8cv2dq8v 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @Roza-nf1ph
    @Roza-nf1ph 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-op6bc4kt1f
    @user-op6bc4kt1f 2 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጨምርልሽ ወደአንቺ ዩቱብ ከመጣሁ ብዙ ሞያ ተምሪያለሁ በርቺ

  • @BurteaMle
    @BurteaMle หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 2 หลายเดือนก่อน

    Tx yene wede

  • @asratamareofficial6806
    @asratamareofficial6806 25 วันที่ผ่านมา

    በጣም ተመችቶኛል:: እቃዎቹን/Materials ከየት እናገኛለን?

  • @dubaiull.jemila.jemila
    @dubaiull.jemila.jemila 2 หลายเดือนก่อน

    wow.barichi.allah.yagizish🥰🥰🥰🥰

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን የኔ ውድ 🙏

  • @sarahgwapa6368
    @sarahgwapa6368 2 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍

  • @amufoziya77
    @amufoziya77 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 2 หลายเดือนก่อน

    ፅግዬ የኔ ባለሙያ ተባረኪልኝ የኔ ዉድ።

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 หลายเดือนก่อน +1

      ሚሚዬ ምነው ቪዲዮ መልቀቅ ተውሽ ውዴ በደህና ነው

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 2 หลายเดือนก่อน

      @@tseghegirmay1 busy ሆኜ ነዉ አሁን እለቃለሁ። ♥️❤️♥️

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa 2 หลายเดือนก่อน

    አክስትዬ የኔ ጀግና በርችልኝ🎉🎉🎉

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 หลายเดือนก่อน

      ሙሽሪት እንዴት ነሽ 😘

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 2 หลายเดือนก่อน

    Merci ma belle 👍🥰

  • @eyerusmanguday2669
    @eyerusmanguday2669 2 หลายเดือนก่อน

    እኔም እየሰራሁት ነው ኘሩ ነው

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ፅግዬ እናቴ ሰላምሽ ይብዛ
    የካሜራ ጥራትሽ እና የምታስረጅበት መንገድ በደንብ ነው ዩምታብራሪው
    ትክክክል ነሽ ቪድወ ተሰርቶ ሲታይ ቀላል ይመስላክ ኢትድ ስለሚደረግ ነገር ግን የስራ ቀላል የለውም ሁሉም ነገር ሙያ እና ትግስት ይፈልጋል የስራ ውጤትን ለማግኘት
    ሳሙና ሙቁረጫው ምርጥ ቅርፅ እንድኖረው አድርጎታል ሌለኛውም አራት መአዘን ሆኖ ወቶል
    እናመሰግናለን ምርጥ የሳሙና አሰራር ነው ❤❤

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 หลายเดือนก่อน

      ክበሪልኝ ❤

  • @EmebetGejabo-od8pi
    @EmebetGejabo-od8pi 2 หลายเดือนก่อน

    ጽግዬ ጌታ ይባርክሽ

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን ❤❤

  • @feregebisa8603
    @feregebisa8603 หลายเดือนก่อน

    gobezi yene jegena

  • @user-zr9cu9xt2w
    @user-zr9cu9xt2w 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-hx8hg7eh1q
    @user-hx8hg7eh1q 2 หลายเดือนก่อน

    በርቺ ፅግየዋ እናመሰግናለን 🙏
    በተለይ እነዚህ የምሰሩባቸው ነገሮች ሀገራችን ይኖሩ ይሆን እርግጠኛ ባልሆንም ሀረብ ሀገር አይጠፉም መውጣት ለሚችል ሰው መግዛት ይችላል ስሙን በሀረብኛ ካወቁት መውጣት ለማችለው ነውንጂ ችግሩ ገዝቼ ሀገሬ ስገባ እሞክረው ነበር

  • @emebethaile2477
    @emebethaile2477 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን በነፃ እውቀትሽን ስለምታካፊይን

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ❤

  • @freweynimekonen6108
    @freweynimekonen6108 2 หลายเดือนก่อน

    Wow ፅግዩ today you look gorgeous ❤️❤️❤️❤️🥰❤️

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ❤

  • @yousiftamrat
    @yousiftamrat 2 หลายเดือนก่อน

    selam enekan dena mexash
    ejish yebarek yeney balemoya des ymil arif aserar new selasayshin keleb enamsegenalen ❤❤❤

  • @KedoAbdurhman
    @KedoAbdurhman 2 หลายเดือนก่อน

    የእኔ ውድ እንዴት ነሽ ስላገኝሁሽ ደስ ብሎኝል

  • @yohannatube
    @yohannatube 2 หลายเดือนก่อน

    Selam lanchi yihun widina melkam sew enkuan bedehina metash
    Betam tekami yesemuna ayinet azegajitesh silasayeshin enameseginalen bewunet ejochish yibareku ketiyibet kanchi bizu temirenal

  • @TesfaMlaku
    @TesfaMlaku 2 หลายเดือนก่อน

    ፅግየ የኔውድ

  • @tigistgarda654
    @tigistgarda654 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏💪💪💪

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝበርቺ ገና ዛሬ ሳይሽ

  • @mheeed5950
    @mheeed5950 หลายเดือนก่อน

    በአላህ ፈሳሽ ሳሙናም ስሪልን አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @askytube3255
    @askytube3255 2 หลายเดือนก่อน

    ካንቺ ብዙ ነገርን ተምሬለሁኝ ባየሁት መሰረት ሳሙናም ሰርቻለው አመሰግናለው

  • @hanamekone4795
    @hanamekone4795 2 หลายเดือนก่อน

    wow

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ 🙏🙏

  • @badreaadd3114
    @badreaadd3114 2 หลายเดือนก่อน

    ,,,❤❤❤❤❤❤

  • @AkberetGebretsadkan
    @AkberetGebretsadkan 2 หลายเดือนก่อน

    Btamiy gobez tsigeway❤

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏ውዴ

  • @kidan5256
    @kidan5256 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚኣብሄር ይመስገን ሰላምክን ይብዛሕ እንኮዕ ብሰላም መፃእክን ማማ ፅገየ ዋውውውውው ብጣዕሚ ፅቡቅ ስራሕ እዩ የቀንየልና 🙏🙏🙏😘😘😘ማማ ፅገየ ዓዲ ከይደ ከምዚ ዓይነት ስራሕቲ ክሰርሕ ይሓስብ ኣለኩ መሰልጠኒ ቦታ ተረክበስ 🙏

  • @tube962
    @tube962 2 หลายเดือนก่อน

    ከምር ጎበዝ በርችልን❤👍

  • @belyutesfa4928
    @belyutesfa4928 หลายเดือนก่อน

    መጥቼ መየት እችለለሁ

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ አዎ 😂

  • @tejogure2167
    @tejogure2167 2 หลายเดือนก่อน

    Pl show all one bye one ingredient soap for smile

  • @zediyoutube7810
    @zediyoutube7810 2 หลายเดือนก่อน

    ማምተይ ክብረተይ ሰላምኺ ይብዘሐለይ እንካዕ ብሰላም መፃእኺ❤

  • @TigustMerawi-yc8ms
    @TigustMerawi-yc8ms หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ ስርቼ አሳይሻለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bestebeste7585
    @bestebeste7585 หลายเดือนก่อน

    መሸአለህ ጎበዝ በርቺ እነቴ ❤
    ዘይቱ የምግብ ምንጠቀመው ነው ??

  • @ElsaPetros-cn6gk
    @ElsaPetros-cn6gk หลายเดือนก่อน

    የ እውነት ታላቅ የእውቀት እናት

  • @SileHiwot
    @SileHiwot 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ደርባባ❤❤❤

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ ❤

  • @famitube6801
    @famitube6801 หลายเดือนก่อน

    በርች እማየ ድሮም ቤተሠብ ነን

  • @bigold
    @bigold 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛ ፅግዬ ልዩ የሆነ ሙያሽን ስላሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ❤️🙏👍

  • @user-kc8mw3zk3g
    @user-kc8mw3zk3g 2 หลายเดือนก่อน

    ፅግየ ዮቱብ ገብተናል❤❤እክባሪሽ ነኝ

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን እናታችን በርቱ በጣም ጥሩ ስራ ነው ለመስራት ሀሳብ አለኝ እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ሀገሬ ብገባ እናመሰግናለን❤❤
    ግን (( ሶደ ካውስቲኩን)) ኢትዮጵያ ውስጥ ኤት ማግኝት ይቻላል የምታውቁ አሳውቁኝ በሞቴ

  • @birtukanasfaw5593
    @birtukanasfaw5593 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ፀግየ በግራም ከሆነ የሰራሺው መጠኑን በጽሁፍ ብታስቀምጪልኚ ደስ ይለኛል በርቺ

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ ቪዲዮ ስታየው ስንት ግራም እና ምን እንደተጠከምኩ አለ ቪዲዮ ሳታዩት ሳትሰሙ 🤔🤔

  • @ethiopiamediy
    @ethiopiamediy 18 วันที่ผ่านมา

    እናቴ ሳላደቅሽ አላልፍም ማሽአላህ እኔም ሞክሬ እነግርሻለሁ

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሽ ይብዛ ፅጉ እናታችን እንኳን ደህና መጠሽ የኛ ጀግና እናት ተይ ከምሰሪው ሳሙና አቀብይኝ ለማዳቴ 😂😂😂እናመሰግናለን 💚💛❤️😘

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 2 หลายเดือนก่อน

      ያገኘሽውን ሁላ ፊትሽ ላይ አታድርጊ ሳሙናው ያስለቀቀለት ሰው ሰምቼ አላቅም ይልቅ የቆዳ ሐኪም አማክሪ በተጨማሪ መዳህኒት ትውጫለሽ ወይ ? እሳት ፣ ፀሐይ ፣ብዙ ጊዜ የማያገኝሽ ከሆነ አለዛም ብዙ ብስጭት ካለብሽ እነዚህን አስተካክዬ ብዙ ውሃ ጠጪ አይዞሽ እህቴ ነገ ሌላ ቀን ነው ✌️❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913 2 หลายเดือนก่อน

      @@nunubelete8142 በእውነት በጣም ነው የማመሰግነው የኔ ማዳት በሳት እና በሙቀት የመጣ ነው እና በጣም ያቃጥለኛል አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን እየከሰመ ነው ❤😘👈

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 2 หลายเดือนก่อน

      ምን አጊተሽ ነው እህቴ የከሰመልሽ እባክሽ🙏​@@nibrettube8913

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ ሁሉም ፊት አንድ አይደልም ደግሞ ማድያት ለምን እንደመታብሽ ማወቅ አለብሽ ❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913 2 หลายเดือนก่อน

      @@tseghegirmay1 በሳት እና በሙቀት ምክንያት ነው ፁጉ እናታችን ብጉር ፊቴ ይቆስላል የወር አበባዬ ሲደርስ ችፍ ብሎ ፊቴ ይቆስላል ከዛ ደምና ውሃ ይቆጥራል ስጨርስ ይከስማል በጣም ነው የማናድድ 😂😂

  • @halumtube8361
    @halumtube8361 24 วันที่ผ่านมา

    የሶዳው ፎቶ በቲክቶክ ልቀቂው

  • @ZibadahBesmelahi
    @ZibadahBesmelahi 2 หลายเดือนก่อน

    Amasaginalahu ihite allaha yecamirilishi
    Eni lasariye asayichi yaramadani sabusa yatabasini zayiti azagajichiyalawu kamadu ehi batabe yeqalali

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 2 หลายเดือนก่อน

    Like & Share 👍👍👍👍

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 2 หลายเดือนก่อน

    ማን አክሎሽ የኔ ብርታት ጠንካራ 💪😮❤👏

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 หลายเดือนก่อน +1

      ማን አክሎሽ 😂😂

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930 2 หลายเดือนก่อน

      @@tseghegirmay1 አያቶቼ ያወጡልኝ ሙገሳ ስም ነዉ አወረስሁሽ 😂😂

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 หลายเดือนก่อน +1

      @@Yemenzwerkyoutube1930 🤣🤣

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930 2 หลายเดือนก่อน

      @@tseghegirmay1 ይገባሻል ለዚያ ነዉ 💪😂😂👌❤

  • @zenashdegefa4473
    @zenashdegefa4473 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን የኔ እናት
    ግን ውሃው ቀዝቃዛ ነው ምንጠቀመው ??

  • @aleftube1219
    @aleftube1219 หลายเดือนก่อน

    thanks alote ,which type of oil used ?

  • @nalaals6496
    @nalaals6496 2 หลายเดือนก่อน

    አጅሽ ይባረክ ❤ግን አድነገር ልጠይቅሽ🙏ጓት ለበስሽ በእጅ አይደል የምናጥበው እኔ ከልብስ የተረፈኝ የልጆቺን ገላ አጥብበተለው ችግር ያመጣባቸው ይሆን😢

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ ስትሰሪው ብቻ ነው ሲደርቅ ይተናል ሳጥብ አሳያለሁ