በኢትዮጵያ የሚገኙ ምርጥ 10 ሆስፒታሎች😮😮 | Top 10 Hospitals in Ethiopia with high rating!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 61

  • @almazyetbrkahiwetyehunlheu332
    @almazyetbrkahiwetyehunlheu332 2 ปีที่แล้ว +7

    እንኳንም ላንድመርክን ስሙን ያልጠራኸው በሰላም ገብተህ ብርህን ጨፍጭፈህ ሞተህ ትወጣለህ ሌላጋ ሄደህ ወይ ትተርፋለህ እኔ ስለደረሰብኝ ነው ፈጣሪ ብቻ የስራቸውን ይስጣቸው ከበሽተ ኛው ይልቅ ገንዘብ ላይ ነወ ትኩረታቸው ፈሪሀ እግዚአብሔር የላቸውም ያሳዝናል ።

  • @BilalHairedin
    @BilalHairedin ปีที่แล้ว +4

    What about Amin General Hospital & Ethio Tebib GH

  • @ChillingWizMusics
    @ChillingWizMusics 3 ปีที่แล้ว +4

    ወንድም አሪፍ ጥቆማና የቪድዬ ይዘት አለው በርታ👏👏👏

  • @mamajuhmojooo1399
    @mamajuhmojooo1399 2 ปีที่แล้ว +1

    የፕሮግራምህ ተከታታይ ስሆን የምታቀርባቸውን ፕሮግራሞች አደንቃለሁ! 👍
    ከዚህ በፊት አንድ የግል ሆስፒታል
    ሲመረቅ ተመልክቼ ነበር።
    ሆስፒታሉ የመጀመርያው በምስራቅ
    አፍሪካ "የማንኮራፋት በሽታ"
    ህክምና አገልግሎት የሚሰጥበት
    እንደነበረ በወቅቱ ተገልጾ ነበር።
    የዚህን ሆስፒታል አድራሻ እና
    አንዳንድ ዝርዝር መረጃዎችን
    እንዳገኝ ብትረዳኝ ምስጋናዬ
    ከፍ ያለ ነው።

  • @lucyke6485
    @lucyke6485 10 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @ekibettube4971
    @ekibettube4971 9 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሜ መረጃዎችህን ደግመህ ፈትሽ! አንተ የምታውቃቸውን ብቻ ደስ ባለህ መልኩ የፃፍካቸው ይመስላል። የመረጃ ምንጭም አልጠቀስክም፥ ሪሰርች አልሰራህበት እንዴት እንዲህ ልትል ቻልከ? ብዙዎች እውነት ስለሚመስላቸው በድጋሜ በደንብ አጥንተህ ቪድዮውን እንደምትሰራው ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @yonas5886
    @yonas5886 3 หลายเดือนก่อน +1

    ብራስ ቦሌ ጋር ያለው ፈርሱዋል ሌላ ቦታ ከከፈቱ ቦታውን ንገረን

  • @fikirteenku1889
    @fikirteenku1889 2 ปีที่แล้ว +5

    Korea hospital the best

  • @musbehtube3797
    @musbehtube3797 2 ปีที่แล้ว +6

    ወረቤ አንደኛ ወቶ ታሸልማዋል🎖🎁

  • @martaabebe5559
    @martaabebe5559 2 ปีที่แล้ว +5

    What about Girum hospital 🏥 they are special.

  • @ayantualaka8688
    @ayantualaka8688 หลายเดือนก่อน

    2gnal lay yakerbkew adama general hospital and medical college nw ytesasat ngr atastelalif

  • @sanyimanderesa
    @sanyimanderesa 2 ปีที่แล้ว +1

    what about korea hospital? its 1st one

  • @SemiraHussien-qc8zg
    @SemiraHussien-qc8zg 3 หลายเดือนก่อน

    what about kadisco

  • @InnocentBabyKittens-wb7rb
    @InnocentBabyKittens-wb7rb 11 หลายเดือนก่อน

    አዲስ የልብ ህክምና ምረጥ ህክምና ነው ከልብ በሽታ ነፃ ወጥቻለሁ

  • @mekdesaga8255
    @mekdesaga8255 8 หลายเดือนก่อน +1

    🖤

  • @HayatMohammed-yb1yk
    @HayatMohammed-yb1yk ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ የስትሮክ በሽታ ሀኪም ቤት አድራሻ ጠቁመኝ እናቴ ታማለች መናገርና መቀሳቀስ አችልም በድገት ነው የወደቀችው

    • @ettops9822
      @ettops9822  ปีที่แล้ว

      Axon ስፓይን እና ስትሮክ ሴንተር የተባለ ሃኪም ቤት አለ፣ አድራሻቸውም መሪ ሎቄ፣ ሰንሻይን ሪል ስቴት ከ አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር አጠገብ ይገኛሉ፣ ወይንም +251 940 15 56 06
      +251116680006 በዚህ ስልክ ደውለሽ መረጃ መቀበል ትችያለሽ፣ ፈጣሪ እናትሽን ይማርልሽ🙏🙏

    • @tigistfasil3713
      @tigistfasil3713 9 หลายเดือนก่อน

      Axon stroke center wusedachewu

    • @hiwotawoke
      @hiwotawoke 4 หลายเดือนก่อน

      Axon hospital Samarita ategeb nw wesen

  • @demeoluma8499
    @demeoluma8499 2 ปีที่แล้ว +5

    You forget the best every Hospital in Ethiopia even compete as the Horn of Africa. That is MCM(Korean)comprehensive specialized Hospital.

    • @ettops9822
      @ettops9822  2 ปีที่แล้ว +1

      I rated the hospitals with the customers experience and satisfactions, incase it's needed I'll review them from scratch!
      Thank you for your comment and review

    • @adrisabess1885
      @adrisabess1885 2 ปีที่แล้ว

      Nice and professional answer 👌👍👏.
      I appreciate your fully responsibility.
      Thanks bro.

  • @abdunur8211
    @abdunur8211 2 ปีที่แล้ว +3

    Wushetam ethio tebib ,amin ena afis hospitaloch alkefelukm

  • @undisclosed-vi5gn
    @undisclosed-vi5gn ปีที่แล้ว

    I think you should not compare MCH and Medical centers to General Hospitals as they have different standards and patient focus.

  • @dottube74
    @dottube74 2 ปีที่แล้ว +1

    ቅዱስ ገብርኤል አንደኛ ነው እኔ ምስክር ነኝ

  • @endaluabera302
    @endaluabera302 2 ปีที่แล้ว +1

    ewunet kehone tirunew

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ደሴ የሚገኝ የጭቅላት ኤክስሪ የሚሰራ ጥሩ ሆስፒታል ካወክ ፕሊስ

    • @shafibeshir8258
      @shafibeshir8258 9 หลายเดือนก่อน

      ደሴ ላኮመንዛ ሒጅና ሲቲ እስካን ተነሺ

  • @NeimaKSA
    @NeimaKSA 6 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜእግሩን መታከም ይፈልጋል ሲሄድ ያነክሳል የጅማት ማጠር ነው አሉት ጥሩ ሆስፒታል ንገረኝ አትለፈኝ ጨንቆኝ ነው

  • @etsegenetmohammed7123
    @etsegenetmohammed7123 3 ปีที่แล้ว +2

    American medical center

  • @HayedarmubarakAbuker
    @HayedarmubarakAbuker 2 หลายเดือนก่อน

    የአጥን አንፌንክሽን የሚያክሙ ፕሮቪሰል ደክተር ያለበት ጠቁሙኝ

  • @eyuelnigusu
    @eyuelnigusu 10 หลายเดือนก่อน

    Where is AMIN GENRAL HOSPITAL ?????????????????????????????????????????????????????????

  • @BirhanuChemere
    @BirhanuChemere 6 หลายเดือนก่อน

    rmi ከአንገት በላይ መታየት እፈልጋለሁ ጥሩ ሆሰፒታል ጠቁሙኝ እባካችሁ

  • @balcharrchospital9527
    @balcharrchospital9527 2 ปีที่แล้ว +2

    ባልቻ ሆስፒታልን ረሳው
    th-cam.com/channels/7WOPyThGBoW4RXd__6HQpQ.html

  • @addgizaw7059
    @addgizaw7059 6 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ይቀርአል ። ምስኪን

  • @KaliMan-fw2uf
    @KaliMan-fw2uf 8 หลายเดือนก่อน

    ቆይ ሀሉም አዲስ አባ ነው እንዴ ያለው?😮😮😮😮

  • @alem7076
    @alem7076 ปีที่แล้ว

    ልካቸውን

  • @jamilaimam9830
    @jamilaimam9830 2 ปีที่แล้ว

    Hi

  • @OBATube-r2l
    @OBATube-r2l ปีที่แล้ว

    Ethio tebiben endet ayehew

  • @demistefera8134
    @demistefera8134 ปีที่แล้ว

    ዴሴ ሆጠ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ደረጃው የታል

  • @buchutada4098
    @buchutada4098 2 ปีที่แล้ว

    Amim

  • @SagePro1
    @SagePro1 7 หลายเดือนก่อน

    ሄመንስ እረሳኸው

  • @GetaYirdaw
    @GetaYirdaw ปีที่แล้ว

    Yemengistochus

  • @abebe7532
    @abebe7532 2 ปีที่แล้ว +1

    HOSPITAL bedereder min waga alew ??
    eji Mekuret Egir Mekuret Aynin Matfat ,,new sirachew !
    egele Tamo Dane yemel were Alsemanim !!!!!!!
    Hizbu yemedinew be Egzeyabher Tsbel betslot new !!!
    kaleMegdel sira yelelachew yemesil,,, Tesfa yelehim timotaleh bilo bekum yemegedil Hakem new yalew Ethiopia !!!!

  • @haymanothaymanot1317
    @haymanothaymanot1317 2 ปีที่แล้ว

    ከአዲስ የልብ ሆስፒታል ውጪ በናትህ ሌላ የልብ ሆስፒታሎችን ጠቁመኝ

    • @ettops9822
      @ettops9822  2 ปีที่แล้ว

      Cardiac center(የልብ መአከል) ስልክ፡0977909090
      Gesund(ጌዙንድ) ስልክ፡0955927583
      ስለምትከታተዪ እናመሰናለን!!

    • @LinaNahom
      @LinaNahom 23 วันที่ผ่านมา

      ምነዉ አዲስ ምን ሆነብሽ? ጥሩ አይደሉም?

  • @BaharZehara
    @BaharZehara ปีที่แล้ว +1

    ኢቶ ጠቢብ ረሦተኸው ነው

  • @HusenGalgalo
    @HusenGalgalo 6 หลายเดือนก่อน

    ነጌሌ ቦረናን ረስተህነው

  • @Fedlu-x7d
    @Fedlu-x7d ปีที่แล้ว

    😹😹😹

  • @kamalomer8234
    @kamalomer8234 2 ปีที่แล้ว

    Ethiopia wuste dedeba Dr becha new yelewe eneze weshoche

  • @tamerat304
    @tamerat304 2 ปีที่แล้ว

    ቂቂቂቂቂቂቂቂ ስንት ከፍላህ ነው በናትህ አንደኛ ያደረካት ?

    • @feruzali9403
      @feruzali9403 ปีที่แล้ว

      ለኔ አንደኛ የሁልእሽት ሆስፒታል ፕሮፌሰር ጉታ 1ኛ ።

  • @addgizaw7059
    @addgizaw7059 2 ปีที่แล้ว

    ቀሺም ነህ ከነዚህ የሚበልጡ 20 የሚያህሉ አለማወቅ ያሳዝናል ።

  • @Tigstgobeze
    @Tigstgobeze 9 หลายเดือนก่อน

    የፌት ሸፍጥ ትሰጣላችሁ

  • @alemzerfzeleke2907
    @alemzerfzeleke2907 9 หลายเดือนก่อน

    rong information

  • @ሰላም-ዐ1ሐ
    @ሰላም-ዐ1ሐ ปีที่แล้ว

    ቀጣፊ ውሸታም