ያልታሰበ አደጋ .. የደበኩትን ሚስጥር ነገርኳቸው። እናቴ እንዳትሰማ አደራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • ያልታሰበ አደጋ .. የደበኩትን ሚስጥር ነገርኳቸው። እናቴ እንዳትሰማ አደራ

ความคิดเห็น • 9K

  • @ynserayne
    @ynserayne  2 หลายเดือนก่อน +1592

    ይህ ቪዲዬ የተቀረፀው ከሳምንት በፊት ነው። አሁን በጥሩ ጤንነት ላይ እገኛለሁ የተጨነቃችሁ ምን ሆነ ብላችሁ በፀሎት ላሰባችሁኝ ሁላችሁንም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ❤❤ ያሰቡት የመተት ስራ በፈጣሪ ቸርነት እና በ እናቴ ፀሎት ፈርሶአል።

    • @user-ck4fx3kg3k
      @user-ck4fx3kg3k 2 หลายเดือนก่อน +33

      አላህ ጨርሶ ያሽርህ የዎንድሜ መሰይ ልክ እንዳንተዉ ምርጥ ወንድሞች አሉኝ ሁለት አንተን እናና አዳድስን እንዴት እንዴምሳሳላችሁ በምትጓዝበት ሁሉ ጠቀቅ እያልክ ተጓዝ ሰበብ ማድረስ ግድ ነዉ

    • @marykahsai7094
      @marykahsai7094 2 หลายเดือนก่อน +7

      Egziabher cheriso ymarih. Hulem betselot asibihalew. Egziabher Kante Gara yhun. Please rasihin tebik.

    • @NefisajoySeman
      @NefisajoySeman 2 หลายเดือนก่อน +4

      Yebelte allh yedenhe

    • @etagdyoutube8262
      @etagdyoutube8262 2 หลายเดือนก่อน +33

      እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ እልልልልልል እንኳን ደህና ሆንክልን እግዚአብሔር በሚያቀው በጣምም አስለቀስክኝ የእውነት እኔ እንደአይኔ ቢሊን ነው የምሳሳልህ😢

    • @seadamelaku3377
      @seadamelaku3377 2 หลายเดือนก่อน +17

      አላህ ጨርሶ ይማርህ እኔማ በመሳቀቅ ነዉ ቪደወህን የማየዉ እዉነተኛ ሰዉ የማይበረክትበት ሀገር 😢😢😢😢😢

  • @b.6015
    @b.6015 2 หลายเดือนก่อน +1417

    ያቶ ኤርማያስ ልጆች እደዚህ ሆነው በማየቱ እደኔ ደስ ያለው በላይክ

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j 2 หลายเดือนก่อน +8

      የሡ ልጆች ናቼዉደ ወይኔ ደሥ ሢሉ ዎዉ

    • @user-op3su7vo7y
      @user-op3su7vo7y 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም❤❤😢😢

    • @user-qq3oe9bu2d
      @user-qq3oe9bu2d 2 หลายเดือนก่อน

      🎉በጣም እንጂ

    • @user-dl4oq4wd5w
      @user-dl4oq4wd5w 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @rahmahmoh3796
      @rahmahmoh3796 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @user-vr9ue4kg5j
    @user-vr9ue4kg5j 2 หลายเดือนก่อน +103

    ፀበል ወሰዱት በፈጠራችሁ የኤርሚያስ ልጆች አድኑ ይሄን ጀግና አደራ ብለናል ምርጥ አባታችሁ ነው😢😢😢😢

    • @kakajqj1215
      @kakajqj1215 2 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል

    • @samiadisaba1268
      @samiadisaba1268 2 หลายเดือนก่อน

      አድኑት

  • @MartaMershaye
    @MartaMershaye 2 หลายเดือนก่อน +48

    ድግምት ነው ፀበል ሂድ ለስው ትደርስ የለ የኔ ጌታ እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @user-rv2fs9ee8u
    @user-rv2fs9ee8u 2 หลายเดือนก่อน +459

    ምን ሆንክብን የኢትዮጵያዬ ጀግና የድሃ አባት 😢😢

    • @sabawelday2213
      @sabawelday2213 2 หลายเดือนก่อน +6

      እውነትም የድሃ እና የፍትህ ኣባት እመቤቴ ምህረቱን ትላክልህ

    • @genetmekuriya5629
      @genetmekuriya5629 2 หลายเดือนก่อน +4

      ወንድሜ አይዞህ ፀበል ኢድ

    • @user-wy5pl6gc9y
      @user-wy5pl6gc9y 2 หลายเดือนก่อน +2

      የእውነት ምንሆኖይሆን የጠፍው እያልኩ እያልኩ አስቤነበር አላህ ያሽርህ አላህ ያሽርህ ያረብ

    • @user-zc1dr1zj8e
      @user-zc1dr1zj8e 2 หลายเดือนก่อน

      😓😓😓😓

    • @workeerkalo5971
      @workeerkalo5971 2 หลายเดือนก่อน +1

      ጌታ ምህረቱን ይስጥህ።አንተ የድሀ እና የፍትህ አባት ነህ፣አይዞህ።❤🎉😊

  • @coffeecoffee39
    @coffeecoffee39 2 หลายเดือนก่อน +297

    የአቶ ኤርሚያስ ልጆች የአባታቹሁን ደግነት ተጋባባችሁ ጎቦዞች በርቱ።

    • @aselefechdebebegesa97
      @aselefechdebebegesa97 2 หลายเดือนก่อน

      Obezoch

    • @zinetaragie6261
      @zinetaragie6261 2 หลายเดือนก่อน +3

      እነዛ ልጆች ናቸው አደል እኔም እየጠረጠርኩ ነበር ከዛ ጉድ ወተው አልሀምዱሊላህ

    • @user-ui4ft2qo4g
      @user-ui4ft2qo4g 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤ 4:12

    • @hayatgidena2431
      @hayatgidena2431 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @SabaOkubamicael
      @SabaOkubamicael 2 หลายเดือนก่อน

      Bakh se blhe xbel hed

  • @user-sb3op1lt3o
    @user-sb3op1lt3o 2 หลายเดือนก่อน +26

    ወድሜ ፀበልሂድ ጣላትህ ብዙነው
    የሚስኪኖች አባት ነህ

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu701 2 หลายเดือนก่อน +28

    እመቤቴ ከነልጅዋ ትማርህ ክፉ መንፈስ የጠላት ምክሩ ይፍረስ በቅዱስ ሚካኤል ስም ይሰበር ፀበልና እምነት ተቀባ ተጠመቅ የሰይጣን ስራ የወጋ እግዚኦ ማን ይታመናል አይዞህ።

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 2 หลายเดือนก่อน +193

    በማሪያም ይህን ጀግና ምንም እዳይሆን ፀልዩለት ለሀገረ የሚያስፈልግ ጀግና ነው

  • @tigestedebisa1814
    @tigestedebisa1814 2 หลายเดือนก่อน +126

    ምንም አትሆንም አላህ ካንተ ነው❤❤የአቶ ኤርሜያስን ልጆች ስላየሃቸው ደስ ብሎናል❤❤

    • @danyakadir5131
      @danyakadir5131 2 หลายเดือนก่อน

      Abshr wendeme lesew yemel Allah degemo becherenetu yemerhal Ayezw geta duachenen (tselotachnen)yekebeln inshaallah
      😡😡😡😡Alllah yebelnena yemark

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 หลายเดือนก่อน

      ልጆቹናቸውደ

  • @user-fh4uq1po8s
    @user-fh4uq1po8s 2 หลายเดือนก่อน +4

    ❤🎉❤🎉 ገነተ ኢየሱስ ገነተ ማርያም 41ቁጥር ማዞርያ ይዛችሁት ኑ። በዛው ወይብላ ማርያም አለች። ተጠምቆ ገነተ ኢየሱስ ውሰዱት ። ቀድሚያ ይሰጡታል ። ❤🎉❤🎉

  • @_waifu-4548
    @_waifu-4548 2 หลายเดือนก่อน +31

    የአቶ ኤርሚያስን ልጆች በዚ ደረጃ ስላየዋቸው ደስ ብሎኛል ጀግናችን ምን ሆነክብን ነው አላህ ጤናክን ይመልስልክ ጥሩ መስራት ለራስ ነው እነ ቢኒ ሔርሜላ የመጡት የአንተ ደግነት ነው የኔ ምስኪኖች

  • @Semiradawude
    @Semiradawude 2 หลายเดือนก่อน +274

    የኤርሜያስ. ልጆች. እናመሰግናለን. ወንድማችንን. ሰለጠየቃችሁት. እናተም. ፈጣሪ. ይጠብቃችሁ

    • @abdimamedjama7368
      @abdimamedjama7368 2 หลายเดือนก่อน +4

      የመልካም ሥራ ውጤት ናቸው መልካም ሥራ ለራስ ነው

    • @user-ik9yb9fd4t
      @user-ik9yb9fd4t 2 หลายเดือนก่อน +2

      Betam

    • @Semiradawude
      @Semiradawude 2 หลายเดือนก่อน

      @@abdimamedjama7368 በጣም ነው. ሆዴን. ያላወሱት

    • @Maram-zk3ml
      @Maram-zk3ml 2 หลายเดือนก่อน

      ደንግልማርያምየሰራቸወንየስጣቸዉእንዲያወበናታችሁአራብስቤዛይትማርያምፀበልዉሰዱትእንዲያዉበማርያምመተትነዉአክምናአያስፈልግም❤❤❤አይዞህወንድሜእመብርሀንተጠብቅህ

  • @SleepyDreamCatcher-lp6vz
    @SleepyDreamCatcher-lp6vz 2 หลายเดือนก่อน +78

    ጠላቶችህ በቅርብህ መሆናቸውን አስተውል መኖሪያህ ቤት አካባቢ አሉ ምክንያቱም ልብስህ ውስጥ ያስቀመጠው ሰው አጠገብ ያለ ነው አሁንም ቢሆን ጠያቂ መስለው ድጋሚ ሊያጠቁህ ይችላሉ ስለዚህ ወደ ቤትህ የሚመጡ ሰዎችን ተጠንቀቅ ያለህበትን ቦታ ሚስጥራዊ ብታደርገው ጥሩ ይመስለኛል።በአጠገብህ ያሉ ሰዎችን በጥንቃቄ እያቸው ተጠንቀቅ ወንድሜ አይዞህ ወንድምዬ አይዞህ የሰይጣን ስራ ይፈርሳል የእግዚአብሄር መንፈስ ሁሉን ማድረግ ይችላል።

    • @user-uw7em7vp9h
      @user-uw7em7vp9h 2 หลายเดือนก่อน

      በትክክል 😭😭😭

  • @dttsige4234
    @dttsige4234 2 หลายเดือนก่อน +20

    አምላከ ቅድስ ገብርኤል ከተቃጣብህ እሳት ያውጣህ አሜን መምህር ተሰፋዬን ለምክክር ባሰቸኳይ ብታገኘቸው ግዴለም ጉዳዩ ጊዜ ባይሰጠው እባክህ ወንድሜ ሰው ያሰፈልጋል እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን

    • @freweinikinfe958
      @freweinikinfe958 2 หลายเดือนก่อน

      Geta chereso yimareh wendeme❤❤❤

  • @tsehaymelese9126
    @tsehaymelese9126 2 หลายเดือนก่อน +21

    የኔ ጀግና ምርጥ ኢትዮጵያዊ
    እግዚአብሔር ይሰጣ የድሃ አባት
    አይዛክ ይህም ያልፍል😢😢😢

  • @tigistbeyene1133
    @tigistbeyene1133 2 หลายเดือนก่อน +77

    የእውነት ለዚህ ልጅ ይሄ አይገባም ይህች ምድር እኮ እዉነተኛን አትፈልግም ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ።

  • @user-ck4fx3kg3k
    @user-ck4fx3kg3k 2 หลายเดือนก่อน +257

    ማነዉ ርእሱን ሲይ እንዴኔ የደነገጠ ለዝህ ጀግና ልጅ እኔማ ወንድሞቸን ስለሚመስሉኝ እሳሳላቸዋለሁ እሱን እና አዳድስን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @AsinakechAdugna
      @AsinakechAdugna 2 หลายเดือนก่อน +2

      ወይ,ወንድሜ,እ/ይመርህ

    • @user-gr8ml7ro8h
      @user-gr8ml7ro8h 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም❤❤❤❤

    • @user-tw5vz4id1p
      @user-tw5vz4id1p 2 หลายเดือนก่อน

      ልቤ 💔ስለ እሱ ሁሌም እንደ ፈራ ነው 😢😢😢

    • @misabirui5138
      @misabirui5138 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤ayezo.wadume

    • @TsehayMelese-qq9sz
      @TsehayMelese-qq9sz 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም በጣም ነው ደነገጠኮ😢😢😢😢😢😢😢

  • @BekaBelay-zp6gs
    @BekaBelay-zp6gs 2 หลายเดือนก่อน +16

    መጀመሪያ ሁላችሁም ስለአየኋችሁ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ
    ጋዜጠኛው አይዞህ እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅደምልህ በጣም የገረመኝ የአቶ ኤርምያስ ልጆች ወደ ትክክለኛው አዕምርአቸው ተመልሰው የአንተ ህይወት እንዲመለስ የሚያደርጉት ፍቅራቸው በእውነት የእግዚአብሔር ትልቅነት አይቻለሁ
    በአንተ ላይ የተደረገው ረቂቅ መንፈስ እግዚአብሔር ያፈርሰዋል አይዞህ።

  • @FerweyniYemareyam
    @FerweyniYemareyam 2 หลายเดือนก่อน +5

    ወንድሜ የፈራሁት ደረሰ አይደል አይዞህ የኔ ጌታ እ/ር አይተውህም በእመቤቴ ፀበል አሸንፋቸው አንተ ዳንልኝ እንጂ ለእመቤቴ ስለቴን አስገባለሁ ስትድን ንገረኝ እመብርሃን ትዳብስህ

  • @user-mf6ep8np8b
    @user-mf6ep8np8b 2 หลายเดือนก่อน +172

    እመኑኝ ይህ ልጅ ምንም አይሆንም ሁላችን ከመደናገጥ ይልቅ በፀሎት እንርዳው ክርስቶስም ለሰው ልጅ መልካም በመስራቱ ነው ግፍና መከራ የደረሰበት ክፉ ሰሪዎች ምን ጊዜ ስራቸው ክፋት ነው ላንተ ግን ከኢትዮጵያ ጋር እግዚአብሔር ካንተ ጎን ነው አይዞህ ወንድሜ

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d 2 หลายเดือนก่อน +262

    የአቶ ኤርሚያስ አበበ ልጆች ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል ዋው ትልቅ ውለታ አለባችሁ ተንከባከቡት እናንተ የተባረካችሁ ታላቅ ወንድማችሁ ነው ጀግናው ወንድማችን እንወድሃለን🙏🙏 ላንተ እኮ ኢሄ አይገባህም እኮ

    • @sareffsareff8357
      @sareffsareff8357 2 หลายเดือนก่อน +1

      yes please take care to this good man

    • @user-hw1pd3kr6u
      @user-hw1pd3kr6u 2 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ.ማርያምን.ጀግናወንድም.አላቸው🙏🙏ብቻፈጣርይፈውሰው

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 2 หลายเดือนก่อน

      I agreed

  • @sofiasofia5810
    @sofiasofia5810 2 หลายเดือนก่อน +6

    እነዚህን ልጆች አማድነቅ አይቻለም በስማም ተባርኩ ❤️❤️❤️❤️

  • @user-vr9ue4kg5j
    @user-vr9ue4kg5j 2 หลายเดือนก่อน +11

    ያባታችሁ ምትክ ነው እኮ ማርያምን ከዛ ጨለማ ያወጣችሁ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😥😥😥🙏

  • @user-me2uu1oj8v
    @user-me2uu1oj8v 2 หลายเดือนก่อน +75

    OMG ወንድሜ እባክህ ህክምና አይስፈልግም ይህ የጠላት ስራ ነው ወደ ፀበል መሔድ አለብህ መርፌ እንዳትወጋ በጣም መጥፎ ነው ፀበል ሒድ አይዞህ ትድናለህ እኔም ስትጠፋ ፈርቼ ነበር አዛኝቷ ኪዳነ ምህረት ካንተ ጋር ትሁን አሜን

    • @user-pd7cc2me8x
      @user-pd7cc2me8x 2 หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen

    • @LemlemHabte
      @LemlemHabte 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @menalulegese5280
      @menalulegese5280 2 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen

    • @user-me2uu1oj8v
      @user-me2uu1oj8v 2 หลายเดือนก่อน

      @@LemlemHabte what's funny??

  • @user-px4hk8wl8v
    @user-px4hk8wl8v 2 หลายเดือนก่อน +63

    የአቶ ኤርሚያስ ልጆችን እንደዚህ ሆነው በማየታችን ደስ ብሎናል ወንድሜ ከመድሀኒቱ ጎን ለጎን ጸበል ተጠመቅ አብዝተህ ጠጣ መዝሙረ ዳዊትን ጸሎት አድርግ መተት ቢያደርጉም ይከሽፋል እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @MamoBizunesh
    @MamoBizunesh 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግናው ድንግል ማሪያም ትፈውስህ እናንተ የአቶ ኤርሚያሰ ልጆች ወደ ፀበል ውሰዱት በደንግል ማሪያም❤❤❤

  • @kasahunhasen153
    @kasahunhasen153 2 หลายเดือนก่อน +106

    ፀበል መጠመቅና መጠጣት አለብህ ስትጠፋ ችግር እንደአጋጠመህ አሰብኩ ይህ የተንኮለኞች ሥራ ሰለሆነ አሁኑ ፀበል ግባ እግ/ር ካንተ ጋር ይሁን። እይዞህ ጀግናዬ።

    • @shewaneshkedir8242
      @shewaneshkedir8242 2 หลายเดือนก่อน

      አይዞህ ወድማችን በርታልን❤❤❤❤❤❤

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka 2 หลายเดือนก่อน +6

    እናተ ልጆች እደዚህ ሆናችሁ ስላየሁዃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ይውሰድ አተ ጀግና መንድማችን ምን ገጠመህ ወይኔ እኔን እግዚአብሔር ይማርህ 😢

  • @makimahari4958
    @makimahari4958 2 หลายเดือนก่อน +7

    ድግምት ነዉ ወንድሜ የቅርብ ሰዉ ነዉ የምሆነዉ ማን እንዳስገባዉ ኣፍዝዞህ ልያስገቡት ይችላሉ ስለዚ ማን ነህ እያልክ በመቅጠርያ ቀጥቅጠዉ ሃኪም ኣየስፈልግም የምትሉ በላይክ

    • @user-rl2uv3dv6p
      @user-rl2uv3dv6p 2 หลายเดือนก่อน

      ባሓቂ ፅጋብይ

  • @user-dh3pj7xp5w
    @user-dh3pj7xp5w 2 หลายเดือนก่อน +86

    ጌታየ ይህን ልጅ ሂድአ ሳሰጠው ሞትን አደራ
    በጣም ጀግና የምወደው ልጅ ነው

    • @user-nq8um6oo4w
      @user-nq8um6oo4w 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን ያረብ

    • @shemima5580
      @shemima5580 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @user-lq2xe9qq9i
      @user-lq2xe9qq9i 2 หลายเดือนก่อน +3

      ወላሂ እዉ ነትሸ ነዉ አሚይን

    • @rahmarahma7002
      @rahmarahma7002 2 หลายเดือนก่อน

      ኢንሻአላህ

    • @aminaapp4643
      @aminaapp4643 2 หลายเดือนก่อน

      Amin yareb

  • @serkserk1091
    @serkserk1091 2 หลายเดือนก่อน +41

    ሄርሚና ቢኒ ይህንን ጀግና ጋዜጠኛ ወንድማችሁ አድርጉት ❤❤

  • @BettyA123
    @BettyA123 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድማችን አይዛህ እናትህ ሣይሆኑ የሚጎዱት የሚጨነቁት የኢትዮጵያ ህዝብ ነው የሚጨነቀው አንተ የህዝብ ልጅ ነህ ከፈፈጣሪ በታች አንተ ብኢትዮጵያ ታሰፈፈልጋታለህ
    ይሄ መተተኞ ህዝብ ይገርማል ወንድሜ አይዛህ ፈፈጣሪ ይርዳህ እንወድሀለን

  • @zenitworkicho2239
    @zenitworkicho2239 2 หลายเดือนก่อน +8

    አቶ ዘላለም ይሆን አደራ ምንም እንዳትሆን የሰዎች ዱአነና ፀሎት ተጨምሮበት አላህ ይፈውስህ

    • @Birtukan21
      @Birtukan21 2 หลายเดือนก่อน +1

      ያ ሚስቱን ያስገደላት ቤቱ ያሳደጋትን ያገባው እንዲሁ የልጅቷን ፍቅረኛ ፓላራይዝ ያደረገው ዶክተር ተብየው ሰውየ ይሁናል አደገኛ ነው ሲሰራ በስውር ነው ስላሉ 90% እሱ ነው ብዬ ነው የምገምተው ሌሎችሁም መተተኛች ጨምሮ 😡

  • @EleniSisay-wj9xk
    @EleniSisay-wj9xk 2 หลายเดือนก่อน +57

    ማንም ምንም ያድርግብህ አንተ ንግግርህ ከፈጣሪ ጋር እና ከድንግል ማርያም ጋር ይሁን አንተ እኮ ጀግና ነህ የብዙዎችን ሚስጥር የፈታህ የራማው ልዑል እርሱ ከፊትህ ቀድሞ ይዋጋልህ ሞት እኮ አይቀርም ግን ለራስ ኖሮ መሞት እና ለሰው ኖሮ መሞት ይለያያል ሰማእቷ በዘንባባዋ ትጥረግልህ ወንድሜ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 2 หลายเดือนก่อน +66

    ስው ነው እንደዚህ አደርጉቡት ያለው ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ይጠብቅህ የኔ አንበሳ ጀግናው

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 2 หลายเดือนก่อน +5

    የኛ ጀግና አላህ ሙሉ አፍያህን ይመልስልክ ያረብ የኢርሚያስም ልጆች ጤንነት በአንተ ስበብ ነው የኛ ጀግና ልጆችንም አላህ ይባርካቸው

  • @user-fx2yo7nv5x
    @user-fx2yo7nv5x 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ጨርሦ ይማርህ እመቤቴ እቅፍ ድግፍ ታድርግህ ሚካኤል እና ገብረኤል በግራና በቀኝ ጥላ ከለላ ይሁኑክ

  • @user-rj4zd5hi2q
    @user-rj4zd5hi2q 2 หลายเดือนก่อน +65

    ወድም አለሜ የኔ ጀግና ይሕ መተትነው ፀበል ሂድ ይሕ የሰው እጂ አለበት የምትሉ እናቴ ኪዳነምሕረት ትፈውስሕ አንተ ከፈጣሪጋር ስለሆነ ንግግርሕ ምንም ቢለፉ ምንም አትሆንም የኔጀግና ፀበል ሂድ ከኒናውን ትተሕ ወድሜ ወላዲትን በጣም ነው ሳየው የደነገጥኩት እንደት መርፌ እንደት ተደረገ ነው ነገሩ😢😢 በማርያም የነዚሕ ልጂቹ በማየቱ የተደሰተ ወላዲትን በጣምነው ደስያለኝ አነ ኤርሜላን በማየቴ

    • @HaregewoinFirew-zj4oy
      @HaregewoinFirew-zj4oy 2 หลายเดือนก่อน

      እነ ሄርሜላና ቢኒ እንኳን ለዚ በቃችሁ ምንጩ አንተ መሆንህን አትርሳ ፀበል ነው እዚ ያደረሳቸውና ፀበል በንስሃ ተጠመቅ እባክህ። ጨርሶ ይማርህ ድንግል ትዳስህ።

    • @user-ff1kr9ub4b
      @user-ff1kr9ub4b 2 หลายเดือนก่อน

      ወንድመአይዞህእመቤቴትዳብስህስውራማርይምፀበልሂድመተአርገውብህሊሆንይችላልይህንስራቀይረወየግልሰራጀምርቅዱስመካኤልይማርህ

  • @birtukanhuruma4265
    @birtukanhuruma4265 2 หลายเดือนก่อน +73

    በመዳኒያለም ስም መልካምነትህ ያድንሃል ወደፀበል ወንድማችን እመብርሀን ጨርሳ ትማርህ

  • @sensitasefa
    @sensitasefa 2 หลายเดือนก่อน +5

    እመቤቴ ፈውስን ታድልህ የክፉ አሰራር በጌታ ስም የተሰበረ ይሁን ፀበል መሄድ አለብህ ግዜ አትስጥ ወንድሜ

  • @user-vq6bh9xt2i
    @user-vq6bh9xt2i 2 หลายเดือนก่อน +2

    ውይ እኔ በጣም ነው የምሰራቸውን ስራ ምከታተል
    ግን ጠፋ ምን ሆኖ ነው እያልሁ ነበር ዮቱብ ከፍቸ ሳይህ በጣም ነው የደነገጥሁት በጣም ያሳዝናል ብዙ የማይሆኑ ከህግ ውጭ የሚሰሩት ስራ ፈልፍለህ የምታወጣ ጀግና ነህ አሁንም ቢሆን ሁሉም ለበጎ ነው በእግዚአብሔ ፈቃድ ወደ ስራህ ተመለሳለህ አይዞህ ወደ ፀበል ሒድ ዛሬ ጊዚ ሰው አይታመንም ሰውን ማመን ቀብሮ ነው
    አይዞህ እግዚአብሔር ከ አተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤

  • @user-db8wp2pk9r
    @user-db8wp2pk9r 2 หลายเดือนก่อน +504

    ሐብታሙ ሰውዬ የልጁን ገዳይ እቤቱ ያኖረው ሰውዬ ነው የምትሉ ካላቹ

    • @SharaDha-ec1zw
      @SharaDha-ec1zw 2 หลายเดือนก่อน +6

      እኔም የጠረጠርኩት እሡን ነው😢

    • @maqdasmokonin810
      @maqdasmokonin810 2 หลายเดือนก่อน +11

      ❤ወንድሜ የጠላት አሰራር ነው በአስቸኳይ መፍትሄ ፈልግ ❤

    • @almazlemlem753
      @almazlemlem753 2 หลายเดือนก่อน +2

      Yes

    • @Seada4756
      @Seada4756 2 หลายเดือนก่อน

      የኔም ጥርጣሬ ነው

    • @user-cg9hs7us5y
      @user-cg9hs7us5y 2 หลายเดือนก่อน +1

      የሱ ሴራ ነው

  • @zahraayalew3965
    @zahraayalew3965 2 หลายเดือนก่อน +42

    ያ ዶክተር ነዉ የምትሉ?ያሳደገዉን ልጂ ያገባዉ

    • @seraworkarega
      @seraworkarega 2 หลายเดือนก่อน +3

      አወ ሽጉጥ ያወጣበት ትክክል

    • @zahraayalew3965
      @zahraayalew3965 2 หลายเดือนก่อน

      አዎ

  • @asefshgebreweldi4618
    @asefshgebreweldi4618 2 หลายเดือนก่อน +5

    የ ኤርሚ፡ልጆች እደዚ ሆነው ማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል
    ስለ ጋዜጠኛው ግን ምንም ኣይሆንም በክርስቶስ ደም ተሸፍነዋል ይድናል ጠላት ያፍራል ጌታ እየሱስ ባንተ እየከበረ ነው ኣይዞህ ንጸልያለን

  • @user-sl2wf2uk7y
    @user-sl2wf2uk7y 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይማርህ አንተ መልካም ሰው እመቤቴ ማሪያም ትማርህ የአቶ ኤርሚያስ ልጆች እንደዚህ ሆነው ስላየናቸው በጣም ደስ ብሎናል

  • @tgze2435
    @tgze2435 2 หลายเดือนก่อน +43

    የአቶ ኤርሚያስ ልጆች ስላየሆቹሁ ተደስቻለሁ ተባረኩ ባለዉለታቹሁን አትርሱት የኔ ዉዶች ሁሌም ደስተኛ ሁኑ

  • @bbhh211
    @bbhh211 2 หลายเดือนก่อน +48

    ቢኒየ ሄርሜላ ስለ እናንተ ያለቀስኩትን እንባ ፈጣሪ ነው እሚያውቀው የእናንተ አምላክ ይሄን ጀግናችን ከክፍ ሁሉ ይጠብቅልን

  • @BettyA123
    @BettyA123 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ አንተ የናትህ ልጅ ሣትሆን የህዝብ የኢትዮጵያ ልጅ ጀግና አንደኞ ጎበዝ ሰለ አንተ ቃል የለኝም የችግረኞች ዠተበደሉ ሰወች አባት ነህ ክፉህን አልሰማ ፈጣሪ ይድረሰልህ እንወድሀለን አይዛህ የኞ ጀግና ወንድማችን አይዛህ

  • @girmayassefa3011
    @girmayassefa3011 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንግዲህ በቃህ ፣ ከፈጣሪ በታች የሰውን ልጅ ታድገሀል ለናትህ ስትል ኑርላት !!!!!!!
    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ

  • @user-rv2fs9ee8u
    @user-rv2fs9ee8u 2 หลายเดือนก่อน +77

    በመላው አለም እምትገኙ ኢትዮጵያውያኖች ይህንን የኢትዮጵያ ጀግና ያለጥይት የሚተኩስና ችግርተኛውን የሚረዳ የድሃ አባት ልንረዳውና ከጎኑ ልንሆን ይገባል በሚያስፈልገ ነገር ሁሉ ለተቸገሩትና ለተበዳይ የሚቆም ጀግና መውደቅ የለበትምና እጁን እንያዝ ከጎኑ እንሁን አደራ እላለሁ

    • @Yomfisiha2833
      @Yomfisiha2833 2 หลายเดือนก่อน +4

      በጣም ልክ ነው

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 2 หลายเดือนก่อน +3

      Tikkil

    • @sabamekuria959
      @sabamekuria959 2 หลายเดือนก่อน +2

      Ewenet new tebaberen enderselet emidergewen enadreglet be genzebem entebaber!!!

    • @samryzemedkun2444
      @samryzemedkun2444 2 หลายเดือนก่อน +1

      Wendemy bewketu Tetanes merfy tewgahe? Tetanes adeggna new. Belela bekul egziabher yadenehal tebel tetemk , bedeneb teta.Egeziabher yemarehe. Rasehen tebek.

    • @nigistmekonnen1163
      @nigistmekonnen1163 2 หลายเดือนก่อน +1

      ድኖ ሲወጣ ብቻውን ለዘልአለም መጓዝ የለበትም። መሳሪያ የያዘ BODYGUARD መቀጠር አለበት!! ይሔ ነው መፍተሔው።

  • @Rahmetwolloyewa
    @Rahmetwolloyewa 2 หลายเดือนก่อน +29

    እርግጠኛ ነኝ የሚያዉቅህ ሠዉ ነዉ እንደዚህ ያደረጉት ሀቀኛ የማይኖርበት ሀገር ሁናለች ሀገራችን. 😢😢😢😢😢😢

  • @user-gb7jy9up6i
    @user-gb7jy9up6i 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዋዉ እነቢኒን እንደዚህ መድረሳቸዉ ደስስስስ ሲል እግዜአብሄር ይመስገን ጀግናዉ ያንተ ዉጤት ነዉ አንተን ደግሞ እመቤቴ ትማርህ ፀበል ተጠመቅ ወንድሜ

  • @rahelliliy8375
    @rahelliliy8375 2 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥህ ወንድማችን ክፉ መንፈስ ከአንተ ይራቅ እመብርሀን ትርዳህ

  • @misraklavalais7331
    @misraklavalais7331 2 หลายเดือนก่อน +33

    ይሄ የሰው እጅ አለበት አይዞህ አንተ በእምነትህ ጠንካራ ስለሆንክ እግዚአብሔር ይፈውስሀል ከህክምናው ይልቅ ወደ ጠበል ሂድ መፍትሄው ጠበል ነው እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን በፀሎት እናስብሀለን

  • @user-yo6vh8xz7t
    @user-yo6vh8xz7t 2 หลายเดือนก่อน +50

    አተ ፀበል እየወሰድህ ብዙ የዳኑ ሰዎች አሉ ስለዚህ አተም ፀበልሄ እና በእምነት ትድናለህ ወንድሜ😢❤

  • @rhthh1129
    @rhthh1129 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ፈጣሪህ ያሽሪህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ እንዳንቴ አይነት ለሀቅ ለፊትህ የሚቆሚ ያስፈልገናል ኪፉህን አያሰማን የነሚሪላ አባት ከፈጣሪ በታች ይተገኘህላቸው አባት ነህ እነሱ ዛሬ እኛ የነሱ ፈገግታ ማየታች ባንቴ ጥረት ነው እኔሚሪላም ተባረኩ መጨረሻቹሁንም ፈጣሪ ይባሪክላቹሁ

  • @Gojam-c9r
    @Gojam-c9r 2 หลายเดือนก่อน +2

    እናቴ ኪዳነምህረት ትፈውስህ አንተ እኮ ከፈጣሪ ቀጥለህ የሰው ልጅ መላክ ነህ ጨርሶ ይማርህ

  • @sabayifru3077
    @sabayifru3077 2 หลายเดือนก่อน +20

    በማርያም እውነት በጣም ጨንቆኝ ነበር ስላየሁክ ደስ ብሎኛል !!እመብርሀን ትዳብስክ ! እውነት ልብ ይስጣቸው ይህን ያደርጉ!

  • @user-ho8nj4bo9h
    @user-ho8nj4bo9h 2 หลายเดือนก่อน +26

    ይሄ የመተተኞች ስራ ነው የሚሆነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጸሎት አድርግ

  • @TigistMosu-zv6xo
    @TigistMosu-zv6xo 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔርይሜርህ ወድማችንየአቶኤርሚያስልጆችእደዚህበመታየታቸውደስብሎናሎ

  • @user-im5eg2mj3m
    @user-im5eg2mj3m 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና:ጋዜጠኛ:ነህ:ፈጣሪ:ምህረቱን:ያምጣልህ:ወንድማችን:በጣም:ተጠንቀቅ:ነዉ:የምልህ:እዉነትን:ፈልፍለህ:ስለምታወጣ:እና:ከተበደሉት:ጋር:ስለምትቆም:ብዙህ:ጠላት:ስለሚኖርህ:ጥንቃቂ:አርግ:

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin 2 หลายเดือนก่อน +41

    የሚገርመኝ ያንተ ነገር ስራህን ብቻ ሳይሆን አስተሳሰብ ነዉ የምወደዉ ለአገር ማለት ለማህበረሰብ አስፈላጊ ሰዉ ነህ እግዝአብሄር ይጠብቅ አሜን ወንድሜ እወድሃለሁ

  • @user-nb1er9kp6p
    @user-nb1er9kp6p 2 หลายเดือนก่อน +16

    የአቶ ኢርሚያስ ልጆች ጎበዞች የኛ ጀግኖች እዲህ ሁናችሁ ስላየህዋችሁ ደስ ብሎኛል

  • @user-yg3tn3xm2i
    @user-yg3tn3xm2i 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፀበል ፀበል ወንድሜ ፀበል ተጠመቅ አቡነ እጨጌ ዮሀንስ እንደምንም ይውሰዱህ እዚሁ አዲስ አበባ ወይራ ሰፈር ከቻልክ ደግሞ እኔ ጋር የበርሜል ጊወርጊስ የበርሜል ኪዳነምረት ፀበልና እምነት አለ አባክህ ሰው ካለህ ልስጥህ መቶ የሚወስድልህ እባክህ አንተ በፀበል ትድናለህ ይሄ የሰይጣን ስራ ነው እመብርሀን ካንተ ጋር ናት

  • @TeseruKindie
    @TeseruKindie 2 หลายเดือนก่อน +1

    እመቤቴ ማርያም ትማርህ ማመን ከበደኝ ጀግንን እንደዚ ባጭር ለማርቀረት የምትጥሩ ሰወች ፈጣሪ ይስራችሁን ይስጣችሁ ወንድሜ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ

  • @leya3286
    @leya3286 2 หลายเดือนก่อน +25

    ውንድሜ እግዚአብሔር ጤናህን ይመልስልህ አንተ መልካም ስው ነህ ደጋሜ ቁመህ የማይህ ያድርግኝ ደግሞ ያቶ ኤርሚያስ ልጅዎች እንዲህ ስላያኋች ደስ ብሎኛል በእውነት❤🙏🙏

  • @mohammedkedir-gc3gx
    @mohammedkedir-gc3gx 2 หลายเดือนก่อน +28

    አንተ የስንቱን እንባ አባሽ ጀግና አይዞህ አላህ ያሽርህ እኒህን ልጆች እንዲህ ሆነው ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኢትዮጵያ መፍትሄ በእግዚአብሔር እጅ ነው። ሁላችንም ንስሀ እንግባ!!!

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l 2 หลายเดือนก่อน +32

    እንደፈራነው ይገርማል 😭 የ አቶ ኤርሚያስ ልጆችን እንደዚህ ስላየናቸው ደስ ብሎናል 😭

  • @user-um2nq3go4j
    @user-um2nq3go4j 2 หลายเดือนก่อน +28

    አባቴ በደብተራ የተላከ መተት ነው ብር ሁሉንም ይቀይራል የኔ በምትላቸው ሰወች ነው የምትጠቃው እራስህን ጠብቅ ወደፀበል እና ቅባቅዱስ ነው የሚያስፈልግህ ምረቱን ይላክልህ❤

  • @TakeleForsido-wp8op
    @TakeleForsido-wp8op 2 หลายเดือนก่อน +28

    የእስራኤል አምለክ ይጠብቅህ በፊትህ ይቅደመህ ክፉዎች በፊትህ አይቁሙ በአንድ መንገድ የመጡ በሰባት መንገድ ይሽሹ በዘመንህ ሁሉ የምቋቋም አይኑር ለአንተ ጉድጓድ የምቆፍሩት በቆፈሩት ይግቡ የምጠሉት ይጠሉ
    የእግዚአብሔር መልአክት ለአንተ ሁልጊዜ ይታዘዙልህ ከመከራ ስጋት ይጠብቁ የተኛውም የበሽታ ሀይል በአንተ ላይ አይሰለጥን በክርቶስ ደም ተሸፈን
    ሁሌም እንፀልያለን ክርስቶስ ኢየሱስ ሠላምና ፀጋ ከአንተ ጋር ይሁን አሜን።

  • @BelayneshArgaw-cy5lb
    @BelayneshArgaw-cy5lb 2 หลายเดือนก่อน +49

    አንተ እውነተኛና ጀግና ነህ የሆነውን ሁሉ የክፉ ሀሳብ ነው በጌታ በእየሱስ ስም ይፍረስ በቀል የእግዚአብሔር ነው እሱ ይበቀልልህ አንተ እኮ ጠንካራ ነህ ልጄ አይዞህ በርታ

  • @user-kv6ls3dp8z
    @user-kv6ls3dp8z 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድንግል ማሪያም ከነ ልጇ ትድረስልህ አይዞህ ምንም አትሆንም ገና ብዙ ለተጨነቁ ሰዎች መፍትሔ ታመጣለህ ፈጣሪ ይረዳሃል ምሮም ያስነሳሀል

  • @medhanitbehailu21
    @medhanitbehailu21 2 หลายเดือนก่อน +6

    አይዞህ ወንድሜ!!!
    እውነት ትቀጥናለች እንጂ አትበጠስም።
    ግና በሰራኸው ደግነት ምንም አትሆንም።
    አይዞህ በርታ!!!

  • @user-em3hp2sy1u
    @user-em3hp2sy1u 2 หลายเดือนก่อน +32

    የብዙዎች እንባ አብስሀል የነርሱ ጸሎት ይርዳህ ማርያምን ከፍቶኛል እንዲህ ሆነህ ስላየሁህ እፍፍፍ😭😭😢

  • @elsabetmekuante1558
    @elsabetmekuante1558 2 หลายเดือนก่อน +38

    ለመልካም ሰው ፈተናዎች ይበዛሉ ጠላቶችም እንደ ምድር አሸዋ ናቸው :: እና አይዙህ አንተ የዘመናችን ጀግና ነህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው ። ህክምና ምናምን አትበል ቀጥ ብለህ ፀበል ተጠመቅ ። የኤሪሚያስ ልጆች ከዚህ ደርሰው በማየቴ የድንግል ማሪያም ልጅ ይመስገን 🙏🙏🙏

    • @gurfa2658
      @gurfa2658 2 หลายเดือนก่อน +1

      Amen

    • @MamiMama-hr7ti
      @MamiMama-hr7ti 2 หลายเดือนก่อน

      ሄርሜላ፣እና፣ቢንያም፣ስው፣እኮ፣ይሄንን፣
      አድርጉልኝ፣ማለት፣ይከብደዋል፣መጠየቅ፣
      ሳይሆን፣ሻል፣ያለቤት፣መችት፣ያለ፣አልጋ፣
      ቀየር፣አፍርጉለትና፣ሁሉ፣ነገር፣ባደባባይ
      እየተነገረ፣ባይስራ፣ጥሩ፣ነው፣የሱ፣ስራ፣ጠላትም፣ወዳጅም፣ለማፍራት፣በጣም፣ቀላል ስለሆነ፣የሚሄድበትን፣አትናገሩ፣
      ምሕረቱን፣ ይላክልህ።❤🎉❤🎉❤🎉

  • @user-ko3rd4mf2y
    @user-ko3rd4mf2y 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞክ ወንድሜ እመቤቴ ማርያም ትዳብስክ ፀበል አታቆርጥ መተትን አኪም አያድነውም ያባብሳል ስለዚህ ሴቶ ምን ነካሽ አኪም አኪም የምትይው ጎደኛ ከሆናችው ፀበል ውሰድት ሳይብስበት

  • @belachewtessema4071
    @belachewtessema4071 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ፈፀሞ ይማርህ እግዚአብሔር ይበቀላቸዋል ይህ ዘመን የስው ልጅ የከፋበት ዘመን የለም ወንድሜ ለእናትህ ኑርላት ።

  • @user-dc7ir1xy2r
    @user-dc7ir1xy2r 2 หลายเดือนก่อน +38

    በጌታ ስም የትኛውም መተት ድግምት በኢየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን በእንተ ላይ የተሰራው መሰሪያ በጌታ ስም ይመታ በሀይመኖትክ ፀልይ ወደፀበል ሂድ ህክምናንም. ተከታተል አይዞክ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ማንኛዉም የጠላት ስራ በኢየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን

  • @Lana-sta
    @Lana-sta 2 หลายเดือนก่อน +17

    ወይኔ በማርያም እኔ ምን ሆኖ ነው የጠፋውህው እላለው የፈራውት ወንድሜ ኪዳንምረት ጨርሳ ትማርህ 😢😢😢😢😢😢😢የአቶ ኤርሚያስ ልጆች እዲ ሆነው ስላየዋቸው በጣም ደስ ብሎኛል

  • @user-qf2rt2ez7d
    @user-qf2rt2ez7d 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ❤❤❤አንተ የበለጠ ጠንክር ምክንያቱን የደረሰህላችው እንባ ና ፃለት ያድንሀል❤❤በጣም ነው የምወድህ ❤❤❤

  • @gfhhhfgdysyg7107
    @gfhhhfgdysyg7107 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኛጀግና ሙህነህ እብነነው ፈጣሬ ይጠብቅ ዋናው ነገር መትረፍህነው እራስህን ጠብቅ አገናኘነ ሲሉ እየፈተሽህ ነው አፈርብሉ እሱላይ እጃቸውን አሲ

  • @bbhh211
    @bbhh211 2 หลายเดือนก่อน +180

    ወንድሜ የጠላት ሴራ ነው ፀበል ተጠመቅ እንጂ የምን ህክምና ነው ኧረ በእናትህ መርፌ እንዳትወጋ ህክምና ለመተት ጥሩ አይደለም አደራህን እናንተ ልጆች ደግሞ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል ውሰዱት ወደ ፀበል ጎሽ

    • @cheregore8482
      @cheregore8482 2 หลายเดือนก่อน

      የምን መተት ነው ደግሞ??

    • @YordanosTakele-bn7dr
      @YordanosTakele-bn7dr 2 หลายเดือนก่อน +3

      በየሱሰም የጠለት ሲረ ይታማተ ይሁን በአብ በዎልድ በመንፈስ ቅዱሰም ስም ይማታ

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን ጌታ ይማረህ ወንድማችን

  • @rukykassa210
    @rukykassa210 2 หลายเดือนก่อน +116

    ሀገራችን ላይ ጀግናና ሀቀኛ ሙሲባ ይበዛበታል የኔ አባት አላህ አፊያውን ይስጥህ።

    • @promobile83
      @promobile83 2 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-gp4di5fp3s
      @user-gp4di5fp3s 2 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢

    • @Fairoz45
      @Fairoz45 2 หลายเดือนก่อน +1

      ቢኒያምን,ልትሠማው,ይገባል,,,ለወራት,ያህል,ወደፀበል,መቆየት,ይገባሐል,,እኔ,ሙስሊም,ብሆንም,,በፀበል,አምናለህሁ

    • @Fairoz45
      @Fairoz45 2 หลายเดือนก่อน +1

      ይሄመተት,,ነው,እንዳያጠፋህ,,እንዳያጠፋህ,እንፈራለን,,

  • @user-rv5rd1fi7o
    @user-rv5rd1fi7o 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ጨርሶ ይማርክ መተት ነው ክፉወች ሊያጠፉክ ፈልገው ነው እናም በምታምንበት ነገር ቶሎ ታከም የአቶ ኤርሚያስ ልጆች ቢኒ እና ሄርሚ ስላየሆችሁ ደስ ብሎኛል ሰላማችሁ ይብዛ

  • @user-ww9yl2vf1l
    @user-ww9yl2vf1l 2 หลายเดือนก่อน +2

    የሰማዕቷ የቅድስት አርሴማን ማር ፈልጉና ቀቡለት

  • @user-wf2sc9in7l
    @user-wf2sc9in7l 2 หลายเดือนก่อน +21

    አረ መተት የምሰሩ ሰወች ከምድረ ገጽ ያጥፋችሁ ። እሱ ግን ጥላ ከለላው የሰራዊት አምላክ እግዚአብሄር ነው የኛ ጀግና ለተጎዱት ደራሽ አይዞክ💪❤❤❤❤❤❤

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን እረረረረረረ ፈጣሪያቸውን እማይፈሩ

    • @kemsie
      @kemsie 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ

  • @MeskiLove-go9sx
    @MeskiLove-go9sx 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጀግና እመቤቴ እመብርሀን ትዳስክ ❤ያው ቆይቷል መሰለኝ የመዳም ስራ በዛ ለዛ አላየውም ነበር ማርያምን አስለቀስከኝ ፈጣሪ ጨርሶ ይማር ጀግናው❤❤❤❤

  • @Mimimimi-zk6vt
    @Mimimimi-zk6vt 2 หลายเดือนก่อน +33

    በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም የወረወርችሁበት ቀስት ወደእናንተ ይመለስ ውድ ጥልቁ ውረዱ ከገባችሁበትም አትውጡ
    አንተም እግዚአብሔር የሚወደውን ሥራህን ትቀጥላለህ ሁሉን በሚችል አምላክ ስም ሆነ። አሜን

    • @Aleye-tx3br
      @Aleye-tx3br 2 หลายเดือนก่อน

      100 times Amin

    • @seblipomi3684
      @seblipomi3684 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @ybsty-nq5eu
    @ybsty-nq5eu 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ አይዞህ አንተ የህዝብ ነህ ! ደግሞም ገበናህን ለጠላቶችህ አሳልፈህ አትስጥ ! አታልቅስ ! ወንድ ልጅ ወደ ውስጥ ነው የሚያለቅሰው ! እውነት ከአንተ ጋር ነች ! ክርስቶስም ለእውነት ሲል ሞቷል ተጎድትዋል !ግን እውነትን ለሰው አሰተምሯል ። እውነትም ተደብቃ አልቀረችም ። አንተም የእውነት አባት ነህ ለሰው ልጅ ደራሽ ነህና አይዞህ ።ከጎንህ ነን

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውድ ወድም መድሀኒያለም አተጋ ይሁን ፀበል ሂድ ጥላትህ ብዙ ነው 😢 እመቤቴ ትጠብቅህ ልጁ ትክክል ነው ሀኪም አትሂድ ፀበል ሂድ

  • @amharicsessions9647
    @amharicsessions9647 2 หลายเดือนก่อน +28

    በፍፁም ህክምና አትሂድ ፀበል ብቻ
    እመብርሐን በምህረት እጁዋ ትዳብስህ ወንድሜ አይዞህ ከእነሱ ጋር ካለው አንተ ጋር ያለው ይበልጣል!!! እግዚአብሔር አሸናፊ ነው የሰይጣን ስራ በስላሴ ስም ይፍረስ!!!

  • @uaeuae1689
    @uaeuae1689 2 หลายเดือนก่อน +18

    ስትጠፋ ግዜ ጨንቆኝ ነበር ስላየውህ ደስ ብሎኛል አንተ እኮ የደሀ አባት ነህ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ልጆቹንም ስላየዋቸው ደስ ብሎኛል ተመስገን

  • @sr.alemfessahaye4652
    @sr.alemfessahaye4652 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድም የጌታ ሰላምና የእመቤታችን ረዲኤት በሁሉ የሕወት ጉዞህ ይብዛልህ። ከቤት ስትወጣ ሁልጌዜ በጌታችን መድሃኒታችን የሱስ ክርስቶስ ደም ተሸፍነህ ውጣ!!!! ሁል ግዜ ጌታ ሆይ የሱስ ሆይ በደምህ ሸፍነኝ በቁስልህ በመቀልህ ከልለኝ. .... እያልክ ሁልግዜ ጸልይ ።እኔም ሁል ግዜ በጸሎቴ ኣለህ።

  • @Shewa2219
    @Shewa2219 2 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስገብሬኤል ጨርሶ ይማርህ ውንድሜ እንውድሀለን ይኛ ጀግና አባት ህመምህ ህማችን ነው ህዝቤ በፀሎት አስቡት😢😢😢

  • @user-rb8bc4gf9t
    @user-rb8bc4gf9t 2 หลายเดือนก่อน +78

    ያቶ ኤርሚያስ ልጆች እዚህ ደርሳቹ በማየቴ እጅግ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ይጠብቃቹ ያባታችሁን ስም አስጠሩ በርትታቹ ስሩ አይዟቹ ያሁሉ መከራ አልፏል❤❤❤

  • @CalmHoneyBee-lq9qc
    @CalmHoneyBee-lq9qc 2 หลายเดือนก่อน +20

    ወንድሜ የዘመናችን ጀግና ነህ ይህ ሠማህትነት ነዉ በርታልን አንተን ሳይህ የኢትዮጵያ ትንሳኤ እየመጣ እንደሆነ ይሠማኛል እንወድሀለን።

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu701 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰው ለመቼ ነው ግልጱን ተናገርና ይርዱህ አትሳቀቅ በዛሬ ጊዜ ለሰው የሚደርስ የለም እናትህም ትስማ የእናት እጅ ጥሩ ነው ከዚህ የባሰም ቢሆን እናቷ መስማቷ አይቀርም ከሰው ከምትሰማ ንገራትና ትምጣ እግዚአብሄር ካንተጋ ይሁን ወዳጅ እንዳለ ሁሉ ጠላት ይኖራል በርታ።

  • @wdebela
    @wdebela 2 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞህ እግዚአብሔር ይማርህ! እመቤቴ ድንግል ማርያም ትዳብስሕ!!!