ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Who came after Dawit Tsige's Cover 🙌
Me
me
ዘመን የማይሽረው በሁሉሙ ዘንድ ተወዳጅ የሆነ ዘፈን አባቴን አስታወሰኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሳቱ ተሰማ ከሬድዮ ና ቲቪ የማይጠፋው ድንቅ ዘፋኝ ነበር በተለይ በዚህ ዘፈኑ። ይህን በሬድዮ ስናዳምጥ፣ በቲቪ ስናይ ነው ያደግነው ። ስራው ከትውልድ ትውልድ ሲደመጥ ይኖራል። ነፍስህን በገነት ያኑርልን። ስራህን በክብር፣ በደስታ ስናዳምጥ እኖራለን።
ከባድ ዘፋኝ ነው!!በጣም ጣፋጭ ድምፅ ነው ያለው።
እኔም ዳዊት ኮፒ ካደረገው ቡሀላ መጣሁኝ
ኦኦኦኦኦኦ የዘፈን እሳት ወይይይይይይይ ያዘመን መቼ ይመጣ ይሆን
በግዜው እኳ እሳቱ ተሰማ ከነ ጥላሁን ገሰሰ እኩል ዝና የነበረው አርቲስት ነው
Thanks Dave for reminding us of our legendary artists ❤
ዳዊት ፅጌ🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ።አሁንም በናፍቆት በስደት ላይ ተስፋ አትቁረጡ ።🎉🎉🎉🎉💙💙💙💙💙🌿🌿🌿🌿🌿🌿💙💙💙💙⚖️⚖️
ዳዊት ጽጌ ኮፒ ካደረገው በኀላ መጣሁ
Nice music 🎉Both musical played well
Beautiful
I came after dawit tsige.. ❤❤
Nice voice
Essatu Tessema (1939-1988)🕊️
እውነት ነው? He dead in young age 😢😢😢 RIP 🙏🙏
@ but do you know the exact year?
Can anybody tell us when this music was recorded?
I wonder when this was Recorded?
ምናልባትም በስላሳዎቹ ሊሆን ይችላል
@@Useh58rpbs 50ዎቹ (በኢትዮጵያ አቆጣጠር)
❤❤❤❤❤❤
10.2024🙌
ኩራጃ
Dawit Tsige was right
Where is Esatu now
He is not alive. He died in 1988
@@habeshawit20081988 EC or Gregorian?
When was it recorded? Answer from anybody!
1960s Ethiopia calendar.
@@berhanudema7487 you said it was in the 1960s EC, which was the 1970s. Why then does the video quality look like 1940s? I don’t understand Ethiopian old music videos…
ዳዊት ፅጌ ኮፒ አላደረገም ምናልባትም ለጋዜጠኞች መግለጫ ሲሰጡ አላየህ ይሆናል፤ ለማንኛውም የቀድሞ ዘፈኖችን በጥሩ ሁኔታ ሰርቶ ልአዲሱ ትውልድ ማስተላለፍና ለማያውቁትም ማሳወቅ ነው አላማቸው ፤ ወደፊትም የሌሎችም ዘፋኞች ሙዚቃ ምናልባትም በዳዊት ወይም በሌሎች ዘፋኛች እየተሰራ ይቀርባል ብለዋል ። በነገርህ ላይ ዘፈኑን ከመዝፈኑ በፊት አስፈቅዶና ፈቃዳቸውን በደስታ ሰጥተውት ፤ አመስግነውት ፤ መርቀውት ተገቢውንም ክፍያ ከፍሎ ነው የሰራው ተራ ኮፒና ከቨር ሙዚቃ አይደለም እንዲያውም እንዲገባህ በደንብ ከአርቲስት እሳቱ ተሰማ ባለቤት ጋር የተደረገውን ቃለ ምልልስ ከዮናስ ጋር በቅዳሜ ከሰዓት ተላልፏል ዩቲዩብ ላይ ፈልግና እየው እልሀለሁ !😏!!!!!
@@belugebru Whether allowed or not it’s copy.
@@Ethiomuzik ምርጥ ነው የተሰራው ዳዊት ፅጌ ተባረክ አሁንም ። ችግሩ በሀገሩ ውስጥ ብዙ የአዕምሮ እድገት ውስንነት ካለባቸው ሰዎች ጋር ለመግባባት አለመቻላችን ነው!!!😞
Wuy mariye commenteshen salayew koyehu😎ena ye aymro wusinenet kalebesh ezih mintadergiyalesh hikimina new yemiyasfelegesh eko🤣🤣🤣
Who came after Dawit Tsige's Cover 🙌
Me
Me
me
ዘመን የማይሽረው በሁሉሙ ዘንድ ተወዳጅ የሆነ ዘፈን አባቴን አስታወሰኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሳቱ ተሰማ ከሬድዮ ና ቲቪ የማይጠፋው ድንቅ ዘፋኝ ነበር በተለይ በዚህ ዘፈኑ። ይህን በሬድዮ ስናዳምጥ፣ በቲቪ ስናይ ነው ያደግነው ። ስራው ከትውልድ ትውልድ ሲደመጥ ይኖራል። ነፍስህን በገነት ያኑርልን። ስራህን በክብር፣ በደስታ ስናዳምጥ እኖራለን።
ከባድ ዘፋኝ ነው!!
በጣም ጣፋጭ ድምፅ ነው ያለው።
እኔም ዳዊት ኮፒ ካደረገው ቡሀላ መጣሁኝ
ኦኦኦኦኦኦ የዘፈን እሳት ወይይይይይይይ ያዘመን መቼ ይመጣ ይሆን
በግዜው እኳ እሳቱ ተሰማ ከነ ጥላሁን ገሰሰ እኩል ዝና የነበረው አርቲስት ነው
Thanks Dave for reminding us of our legendary artists ❤
ዳዊት ፅጌ🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ።አሁንም በናፍቆት በስደት ላይ ተስፋ አትቁረጡ ።🎉🎉🎉🎉💙💙💙💙💙🌿🌿🌿🌿🌿🌿💙💙💙💙⚖️⚖️
ዳዊት ጽጌ ኮፒ ካደረገው በኀላ መጣሁ
Nice music 🎉Both musical played well
Beautiful
I came after dawit tsige.. ❤❤
Nice voice
Essatu Tessema (1939-1988)🕊️
እውነት ነው? He dead in young age 😢😢😢 RIP 🙏🙏
@ but do you know the exact year?
Can anybody tell us when this music was recorded?
I wonder when this was Recorded?
ምናልባትም በስላሳዎቹ ሊሆን ይችላል
@@Useh58rpbs 50ዎቹ (በኢትዮጵያ አቆጣጠር)
❤❤❤❤❤❤
10.2024🙌
ኩራጃ
Dawit Tsige was right
Where is Esatu now
He is not alive. He died in 1988
@@habeshawit20081988 EC or Gregorian?
When was it recorded? Answer from anybody!
1960s Ethiopia calendar.
@@berhanudema7487 you said it was in the 1960s EC, which was the 1970s. Why then does the video quality look like 1940s? I don’t understand Ethiopian old music videos…
ዳዊት ጽጌ ኮፒ ካደረገው በኀላ መጣሁ
ዳዊት ፅጌ ኮፒ አላደረገም ምናልባትም ለጋዜጠኞች መግለጫ ሲሰጡ አላየህ ይሆናል፤ ለማንኛውም የቀድሞ ዘፈኖችን በጥሩ ሁኔታ ሰርቶ ልአዲሱ ትውልድ ማስተላለፍና ለማያውቁትም ማሳወቅ ነው አላማቸው ፤ ወደፊትም የሌሎችም ዘፋኞች ሙዚቃ ምናልባትም በዳዊት ወይም በሌሎች ዘፋኛች እየተሰራ ይቀርባል ብለዋል ። በነገርህ ላይ ዘፈኑን ከመዝፈኑ በፊት አስፈቅዶና ፈቃዳቸውን በደስታ ሰጥተውት ፤ አመስግነውት ፤ መርቀውት ተገቢውንም ክፍያ ከፍሎ ነው የሰራው ተራ ኮፒና ከቨር ሙዚቃ አይደለም እንዲያውም እንዲገባህ በደንብ ከአርቲስት እሳቱ ተሰማ ባለቤት ጋር የተደረገውን ቃለ ምልልስ ከዮናስ ጋር በቅዳሜ ከሰዓት ተላልፏል ዩቲዩብ ላይ ፈልግና እየው እልሀለሁ !😏!!!!!
@@belugebru Whether allowed or not it’s copy.
@@Ethiomuzik ምርጥ ነው የተሰራው ዳዊት ፅጌ ተባረክ አሁንም ።
ችግሩ በሀገሩ ውስጥ ብዙ የአዕምሮ እድገት ውስንነት ካለባቸው ሰዎች ጋር ለመግባባት አለመቻላችን ነው!!!😞