what a beautiful thing to the family especially the wave of her happiness so beyond words. I feel like I came to know the man very well with this music Congratulations, the family. What a beautiful thing to the family especially the wife her happiness is so beyond words. I feel like I came to know the man very well with this music Congratulations, the family.
Menen square Begtera Claud sumner home area . I remember gashe Esatu Tessema Grocery. While I had been studying at AAU. I used to visit his place in my off time. God bless thank you Dawit & all the families. Let he RIP gashe Esatu one of unforgettable classic talented person of his time .
ዳዊት ዘመንህ ይባረክ የመነን ልጆች ታምራላችሁ የድሮውን ኢትዮፕያዊነት እዚህ ነገሰ
ትክክል ነህ ዳዊትምስጋና ይገባዋል ! ምርጡ ኢትዮጵያዊ ዳዊት በርታልን ! ታዲያ ኢትዮፒያ የምትላትን ለፈረንጆቹ ትተህላቸው በትክክለኛው አጠራር ኢትዮጵያ በል! በተረፈ በርታ!!
ክብር ለእሳቱ ተሰማ ከቀደምት ምርጥ ድምጻውያን አንዱ ለሆነው።
❤❤❤❤
አዳዲስ መስራት ብቻሳይሆን የቆዩምርጥ ምርጥ ስራወችን እዲህ ባማረ አቀራረብ ስለሰራችሁልን. ሁላችሁንም እናመሰግናለን
የአርቲሥት እሣቱ ተሠማ ቤተሠብ በጣም ታምራላችሁ በጣምም ደስትላላችሁ
Dawit ....May God Bless you abundantly. You inspired the forgotten talent the late artist Esatu Tessema family. What a joy🎉🎉🎉❤❤❤
በአያታቸው የኮሩ ብዙ የልጅ ልጆቸች እዚህ ውስጥ እንዳሉ እርግጠኛ ነጘ።
ከምር ደስ ትላላቹ ግን
አስለቀሰኝ .... ሁሌም ደስታቹ ይብዛላቹ።
የድሮ ዘፈን ከድሮው ኢትዮጵያነት ፍቅር ያለባቹ ናቸው 👍ይመቻቹ
what a beautiful thing to the family especially the wave of her happiness so beyond words. I feel like I came to know the man very well with this music Congratulations, the family. What a beautiful thing to the family especially the wife her happiness is so beyond words. I feel like I came to know the man very well with this music Congratulations, the family.
❤❤ The legend Isatu Tesema ... አንጋፋው ድምጻዊ እሳቱ ተሰማ ... ነፍስ ይማር 🙏🏻🙏🏻🙏🏻 ❤እናመሰግናለን
እሰይ እሰይ እንኳን ደስ ያላችሁ ! እሳቱ ተሰማ በዳዊት ህያው ሆኗል!
ዳዊት ፅጌ የእሳቱ ተሰማን ስራዎች በሚገባ አሳምረህ በመስራትህ እግዚአብሔር ይባርክህ። በጣም ጥሩ ስራ ነው። የእሱንም ነፍስ ይማር።
ውይ የአገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ :: የአገሬ ሰው በትንሹ የሚደሰት ህዝብ :: አኛም ስደት ላይ ያለን ለአገራችህን ያብቃን :: አሚን ያ አላህ 🤲:: አገራችንን ሰላም ያድረግልን ::
ይሄ፡ዘፈን፡ሲዘፈን፡ሀገሬ፡ኢትዮጵያ(የፍቅር፡ዘመኗ)፡እናቴ፡የ ዚያን፡ዘመን፡የዋህ፡ወገኖቼ፡ሁሉ፡ፊቴ፡ላይ፡ድቅን፡እያሉ፡ዕንባዬ፡እየፈሰሰ፡ይህንን፡የአረመኔዎች፡ዘመን፡ሳስታውስ፡መፈጠሬን፡እጠላለሁ።
እግዚአብሔር አይለያችሁ ደስ የሚል ፍቅር
በጣ ደስ ትላላቹ መነኖች እና የእሳ ተሰማ ቤተስቦች
አቦ!!!!!!!!መታደል ነው ❤❤❤❤❤❤❤
ጊዜ እንደዚህ ሙዚቃ ያነሣሃል አንድ ቀን ተስፋ አትቁረጥ ዳዊት1ኛ
I love it.
የኢቲዮጲያ ቅመሞች ሁሉ ነገር የሚያምርባችሁ ❤❤❤❤❤❤
ቃል የለኝም ዳዊት Ethiopian music king
K
ይመቻችሁ አቦ በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነው❤❤❤❤❤
ሁሌም ደስ ይበላችሁ❤
በጣም ደስትላላችሁ❤
መነን የአራዳዎች ሰፈር የተማርኩበት እሳቱ ተሰማ ግሮሰሪ የጨዋ መሰባሰቢያ የጨዋታ መደወመቂያ ቤት
መነኖች ❤❤❤❤❤❤
,,because of this music አዲስ አበቤነት ለመለመ
I like it
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 hulem yemayeresa zefen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Tewew tewew😂 1:51
ታምራላችሁ❤❤❤
ምነው ለዛና ውበት ባለበት ዘመን በተወለድኩ ነበር አይ ጊዜ በትዝታ እንኳ ይደምቃል ደስ አይልም ?
I feel like crying yemenen yegult sewoch❤❤❤❤❤
Menen square Begtera Claud sumner home area . I remember gashe Esatu Tessema Grocery. While I had been studying at AAU. I used to visit his place in my off time. God bless thank you Dawit & all the families. Let he RIP gashe Esatu one of unforgettable classic talented person of his time .
ስታምሩ
ይመቻችሁ!!
🙏🙏🙏🙏🙏
አቦ ይመቻመቻችሁ❤❤❤😂😂😂
😘😘😘😘😘
❤❤❤
Betam New yemitamerut
ውይ ደስ ስትሉ
Yamiral Betam
Wow
❤❤❤🎉🎉
ዳዊት፡አቤት፡ሲያምርብህ፡ከአለባበስ፡እስከድምጽ።
አሁን የህልጅ ምንይባላል እግሒሐብሔር ይባርክህ
👏❤
🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉
መነኖች ትለያላቹ
ቤየእሳቱ ተሰማ ቤተሰቦች ከሆኑ በጣም አፍርባቸዋለሁ ። ምክንያቱም ሁሉም የዘፈኑን አዝማቹን ብቻ ነው የሚያውቁት ሌላውን ሁሁሁ እያሉና እያፉዋጩ ነው ሊሸውዱ የሚሞክሩት
ደመርኩህ ደምረኝ
🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ferank yalkew sew yematereba mekegha koshasha nek eshi beket
edew gn ehen mesebasebachenen mewadedachenen emitela kerasu gar yetetala becha nw :::::::::::
እሣቱ ተሠማ እንደገና ተወለደ
የዘፈኑ ስም ምን ነበር
Demamaye
Thx for replying
በጣምደሰትላላችሁየኔንምቤተሠብአሰታወሳችሁኝ
Enkuan des alachuh ye menen geto h yimechachu
ትንሽ ፍራንካ ገብተውላቸዉ ነዉ 😂
እንኳን ደስ አለህ የትንሽ አእምሮ ባለቤት መሆንህን አስመስክረሀል ። ለትምህርት ቢሆንህ ቤተሰባቸውን ከፍ ስላደረገላቸው ኮርተው ነው ።
አንተ በበግ ጭንቅላት የምትንቀሳቀስ ሰው መሰል እንሰሳ! ታሳፍራለህ!
I like it
❤️❤️❤️
I like it
❤❤
❤❤❤