"አስነስቷት ነቃ" ምርጥ የገጠር ድራማ(Asnesitut Neka) 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 259

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 ปีที่แล้ว +21

    ዋዋዋ ቤተክርስቲያኑ ቅዳሴው ሰዎቹ እንዴት ነው የሚማርኩት መታደል ክርስትናዬ😘💒🙏ችሎታችሁ ሁሌም ያስደምመኛል ኑሩበት እናንተው ብቻ ማርያምን 😘😘😘😘💒

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 ปีที่แล้ว +7

    አቤት የተዋህዶ ድምቀት አይይ ደስ ሲል እግዚአብሔር ሆይ ቤተክርስቲያናችን ጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @hayath9544
    @hayath9544 ปีที่แล้ว +19

    ﷺﷺﷺﷺﷺﷺ
    ፍትህ ለመስጂዶቻችን ያረብ ሀስቢላሁ ወአኢህመል ወኪል 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mistrefeleke2759
    @mistrefeleke2759 ปีที่แล้ว +29

    እኔስ እንደው ድራማም አይመስለኝም በሁሉም ነገር የተዋጣለት ነው።
    ከናንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን ያበርታችሁ።

  • @saidarqway5739
    @saidarqway5739 ปีที่แล้ว +4

    ይኸን ድራማ እንወደዋል ግን በጣም ታዘገዩታላችሁ ቶቶለ ልቀቁልን👍👍❤❤😍😍

  • @zdtube9566
    @zdtube9566 ปีที่แล้ว +22

    ወይ ታደሰ እንኳን ለዚህ አበቃህት ድራማ ቢሆንም እመዋ ታሳዝነኛለች የዋህነቷም ቅንነቷ ደግሞ ደስ ይለኛል አላህ ልባችንን ቅን አሳቢዎች ያድርግልን ፍቅርን ይስጠን ክፋትን ምቀኝነትን ከውስጣችን ያጥፋልን 👍👍

  • @amefke2069
    @amefke2069 ปีที่แล้ว +15

    ፍቅር የሆነ ድራማ ተባረኩ ቀጥታ ክፍላሀገር ነው እራሴን የምወስደው ብቃታችሁ ወደር የላቸሁም ❤❤❤❤❤

  • @ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ
    @ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ ปีที่แล้ว +17

    ውይ ቤተክርስቲያኑ ኡፍፍፍፍ እስኪ እኛም ከስደት ወተን ልቤተክርስቲያን ደጅ ያብቃን

    • @haymihany-zc1iw
      @haymihany-zc1iw ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን❤🙏❤

  • @አሳምነውፅጌየዘመኔጀግና
    @አሳምነውፅጌየዘመኔጀግና ปีที่แล้ว +1

    አያ ጥሌ ማርያም ስትል ከአፍህ ማር ጠብ ይላል አማራየ የኔ የዋህ ወገኖቸ❤❤❤❤❤

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርካቹህ በቅዳሴው ድምፅ ተባረክን🥰🥰🥰🥰

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 ปีที่แล้ว +22

    የቤተክርስቲያን ድምፅ አሠማችሁን እናመሠግናለን በልጅነታችን ክርስት ለመከተል እንዴት አልነጋ እደሚለን አይ ልጅነት

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx ปีที่แล้ว +5

    ዋው ደስ የሚል ድራማ ነው እባካችሁ ቶሎ ልቀቁልን በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ

  • @OmarDema-o9u
    @OmarDema-o9u 3 หลายเดือนก่อน

    አቤት ደስ ሲል ጌታ ሆይ ቅድስት ሀገራችን ሰላም አድርግልን ❤❤❤እናንተም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቅዳሴውን ስሰማ ተደሰትኩ🙏💓

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ ปีที่แล้ว +6

    ጠይሟ የእውነት ወልዳለች እንዴ ገጠር እኮ ሁሉ ነገሩ ሲያምር ጠላው በእንስራ እንጀራው በሞሰብ ዋው አይ ብርቁ ለያዥ ለገናዥ እኮ አስቸጋሪ ነው ታደሰ አለ ሲሉስ የለም በል ትለዋለች አለ ትኝቷል እላቸዋለሁ አላለም እንጀራውን ቆረሶ ጨርሰው እኮ 😂😂😂😂😂😂

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍ 💝ቅዳሴው 💝የምር ይሄ ድራማ ነው ግን? ብሎ ማሰብ ይከብዳል ❤ተባረኩ

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq ปีที่แล้ว

      የእውነት እኮነው

  • @fkrteshifera3820
    @fkrteshifera3820 ปีที่แล้ว +3

    የብርቁን አጎት ስወደው እንደዚህ አይነት ባል ይስጠን 💖

    • @tebabe
      @tebabe ปีที่แล้ว

      😅😅😂😂አሚን

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 ปีที่แล้ว +2

    ጨረቃ 💝አበጀሽ 💝አያ ጥላዬ 💝ብርቁ 💝ታዴ ይላል የሁላችንም ችሎታ 💝100%👌አንደኞች ❤

  • @BirhanuEnawgaw-g5o
    @BirhanuEnawgaw-g5o ปีที่แล้ว +8

    ኧረ ጎበዝ የእውነት ወልዳለች ለካ😊

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 ปีที่แล้ว +21

    ውይ ስታምሩ ክርስቲያን መሆን መታደል ነው ሀገራችን ቅድስት ቤቴክርስቲናችን ሰላም ያድርግልን ቸሩ ፈጣሪያችን

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 ปีที่แล้ว +12

    ያረብ ያአላህ ሀገራችንን ሠላም አድርግልን

  • @ቃልየስደተኛዋ
    @ቃልየስደተኛዋ ปีที่แล้ว +2

    ውይ ክርስትናየ ውበቴ ህይወቴ ክርስትናየ❤❤❤❤

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 ปีที่แล้ว +5

    አገራችነን ሰላም ያድረግልን ፊቅሩን ያውረድልን አሜን ❤

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 ปีที่แล้ว

    ደስ ስትሉኮ ይኔ ወርቆች ስወዳችሁ ተዋናዮች ወግ ባህላችሁን እንዳትለቁ አወ ትውልዱ ከባህሉ እየተፋታ በመሆኑ ባህሉን ወጉን በመጠበቅ ከመቅሰፍት እንዲድንና ፈጣሪውን እየፈራ እንዲኖር አስተምሩልን ትውልዱ የባህር ማዶ ስድነትን እየቃረመ በመሆኑ አስፈላጊነው ያመጣችሁት ጥበብ።

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ስታምሩ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤ የዛሬው ይለያል❤❤❤❤

  • @Astedemariyam
    @Astedemariyam ปีที่แล้ว +2

    ክርስትናው እውነት ነው እዴ ደስሲል 🥰🥰🥰🥰

  • @tirusewfetene8982
    @tirusewfetene8982 ปีที่แล้ว +1

    የብርቁእናየመዋአድናቂወችየትናችሁ በርቱየአማራምርጦች

  • @ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር
    @ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር ปีที่แล้ว +4

    የውሾቹ ህብረት ደስ ሲል ❤❤❤

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ ปีที่แล้ว +11

    ብርቁ አድርቁ😄 የታላችው የብርቁ አድናቂዎች👍
    አበዋ የሚነቃበት የሚነጋገርበት ቀን ናፈቀኝ ነበርኮ

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw ปีที่แล้ว

    የአበጀሽ ወንድም ደሥ ሲል ሥነስረሀቱ አጎቴን ይመሥላል የኔ አባት ❤❤❤❤❤ ሠዉ ወዳድ ለሰዉ ደሥታ የሚኖር

  • @Tewabechwollo
    @Tewabechwollo ปีที่แล้ว +4

    ብርቁየ ስወድህ አያ ታዴ ይብቃው ምኝታው ይነሳ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 ปีที่แล้ว +1

    ጨረቃዬ 💝ያሳድግልሽ ❤ጌታ ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው እኮ 💝

  • @ማርያምአማላጀ
    @ማርያምአማላጀ ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ብርቁ እጀራዉን ጨረሰዉ😂😂 የወድሜን ልጂ አስታወሰኝ አራስ ልታይ እናቴ ዳቦ ጋግራ ምሀሉን ጎርጉሮ ባዶ አስቀራት ያነን አስታወሰኝ😂😂

    • @ስደተኛዋ-ነ6ጘ
      @ስደተኛዋ-ነ6ጘ ปีที่แล้ว

      አራስ በዳቦ በየት ሀገር ነው የሚታየው😅

    • @ማርያምአማላጀ
      @ማርያምአማላጀ ปีที่แล้ว

      @@ስደተኛዋ-ነ6ጘ በኛ ሀገር ዳቦ ወይም ልቅልቅ ምነዉ ሁለትንም ለመዉሰድ ስላሰበች ነበረ ነዉር ነዉ እደ አሉ🤔

  • @MEseratDemuze
    @MEseratDemuze 3 หลายเดือนก่อน

    ሁሉ ነገርሸ እናቴን ያሰታውሳኝል ደግነትሸ ትግሰትሸ የኢትዮጲያ ወረቅ ነሸ አበጀሽ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍ የገጠር ባሃል 💝እኮ ይሄን ፍቅር ይመልስልን ለሀገራችን ❤ኃይሌን የሚወድ ❤ከነ ሚስቱ❤

  • @mekdeslijalem
    @mekdeslijalem ปีที่แล้ว +3

    የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው❤❤❤

  • @felizhappy253
    @felizhappy253 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ዳይሬክቲንግ 👌👌👌❤️❤️❤️👍👍👍

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m ปีที่แล้ว +10

    ብርቁ የሳቄ ምንጭ ስወድህ ❤❤❤❤

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 ปีที่แล้ว +2

    እኮን ደህና መጣችሁ ስታምሩ ዛሬስ ብዙ ትንሽ መልካች የለምሳ የት አላችሁ የመዎ ና የብርቁ አድናቂወች❤

  • @GenetGetachew-k4k
    @GenetGetachew-k4k ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ ዉዶች ደስታችሁ እራሱ ይጋባል

  • @YeshiZeleke
    @YeshiZeleke 7 หลายเดือนก่อน

    አረቅዳሴዉ.ኦሪቶዶክ.ተዋህዶ.ለዘላለም.ትኑሪ❤❤❤❤❤

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 ปีที่แล้ว

    ሀገሬን በንተ ትዝታየን አየሁ አይ አበጅየ አቤት ቤተክርስቲያኑ ቅዳሴው አለባበሳችሁ አቤት ምነኛ መታደልነው ስንፈጠር እርግብ መስላችሁ ነጭ ለሀገሬ ለህዝቤ ሰላም ፍቅርን አንድነትን እመኛለሁ

  • @-ic5zr
    @-ic5zr ปีที่แล้ว +2

    የቤቴክረሰትያን ድምፅ አሰማችሁን በረካሁኑ❤❤❤

  • @bateablneha5887
    @bateablneha5887 ปีที่แล้ว +3

    አይ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ እዴት ያምራን ❤❤❤

  • @sdhsddh8427
    @sdhsddh8427 ปีที่แล้ว

    አላህ አገረችንን ሰላም አርግልን መስጊደችንንም ቤተክርስቴኑንም ሁሉንም ጠብቅልን ያረብ

  • @ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር
    @ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር ปีที่แล้ว +5

    የዛሬውስ ልዮነው

  • @youiblyiteferi6743
    @youiblyiteferi6743 ปีที่แล้ว +5

    ብርቁ ብርቁ ብርቁ

  • @hdjid988
    @hdjid988 ปีที่แล้ว +1

    ሀጉራችንን ሠላም አድርግልን አባት ሆይ ❤❤❤❤❤❤ አደራ ዙረን መግቢችን ነዉና ❤❤❤❤❤💙💙💙💙💙💙

  • @Bethlehem2229
    @Bethlehem2229 ปีที่แล้ว +1

    Swodachihuko, Tirushiye Enkuan Mariyam Marechishi enkuan kegna kelakeleshi. Fetari betibebna bemoges yasadglshi.

  • @nornor70
    @nornor70 ปีที่แล้ว +4

    አውቆነው ዛሬ የተነሳው ታደስ አከባሎ ሊሰብር የክርስትና ለት😂😂😂😂

    • @بنتمحمد-ل4ذ
      @بنتمحمد-ل4ذ ปีที่แล้ว +1

      ይሄ ሆዳም😂

    • @እሙየክርስቶስባሪያ
      @እሙየክርስቶስባሪያ ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂ምንድነው😂😂😂አከባሎ?

    • @nornor70
      @nornor70 ปีที่แล้ว

      @@እሙየክርስቶስባሪያ የክርስትና ቀን ማታ ባልና ሚስት እሚደርግ ነገር ነው🤣🤣🤣🤣

    • @እሙየክርስቶስባሪያ
      @እሙየክርስቶስባሪያ ปีที่แล้ว

      @@nornor70 እኔአላቅም18አመት በታች ነኝ

    • @nornor70
      @nornor70 ปีที่แล้ว

      ክክክክ

  • @afo5830
    @afo5830 ปีที่แล้ว +4

    ዋ ግን የእውነት ነው የወለደች🤔

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف ปีที่แล้ว +1

    ወዬታደሰ❤❤"አወክበት፡ጸጥአልክ

  • @derejedesire2096
    @derejedesire2096 ปีที่แล้ว

    ድንቋ እና ብርቅየ እህታችን በርች እልን እንግዳ ዘርን ትተኪ አለሽ እሽ

  • @lifekonj6366
    @lifekonj6366 ปีที่แล้ว +2

    ስታምሩ እመቤቴ ተሳድግልሽ ስወዳቹ❤❤❤❤❤

  • @asefaeshetu7188
    @asefaeshetu7188 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ደስ ሲል ቅዳሴው አቤት ማማር❤

  • @zofan8838
    @zofan8838 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ደስስትሉ ግን የዉነትነዉ የወለደች እስኪ ሹክበሉኝ

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
    @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ ปีที่แล้ว +1

    እፍፍፍፍ አይ አበጀሺ ያችን አይነት ልብ ቢሰጠኝ❤❤❤

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ አመረራችሁ እን ክርስትናው ጉድ እኮነው እንኳን ቅዳሴውን አሰማችሁን

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔኔ ሲያምሩ እናት ሃገሬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @nasanate8410
    @nasanate8410 ปีที่แล้ว +4

    እዴትነውየምታምሩ,በፈጣሪ❤❤❤

  • @ethiotach3460
    @ethiotach3460 ปีที่แล้ว +3

    የእኔ ምርጦች❤❤

  • @RashedRm
    @RashedRm ปีที่แล้ว

    እእእእእእልልልልል
    ታደሠ. ተሻለው❤❤❤❤❤❤

  • @moulencell2294
    @moulencell2294 ปีที่แล้ว

    Waya.tadeya.enkone.lza.abekake❤❤❤❤❤❤

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 ปีที่แล้ว +1

    ሲያምሩ ነጭ በነጭ ውይ ሲያምሩ❤❤

  • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት
    @የጌታየእናትለኔምእናቴናት ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ በማርያም ኡፍፍፍፍ ❤❤❤

  • @tigtig1274
    @tigtig1274 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውውው

  • @sintayehumasitewal5832
    @sintayehumasitewal5832 ปีที่แล้ว +12

    የእውነት ክርስትና ነው

    • @Mona-sz6gt
      @Mona-sz6gt ปีที่แล้ว

      ይሆናል የእውነት እኮነው የወለደችው

  • @hayatmohammadnur8629
    @hayatmohammadnur8629 ปีที่แล้ว +5

    አበጀሺ የብርቁ እናት ምርጥ ሠው አያ ጥላየ የኔ ጀግና ሁሌም ኑሩልኝ

  • @ggd5773
    @ggd5773 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ድራማ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 ปีที่แล้ว +2

    የእውነት አያ ጥሌ ተቃጠልክ ትግስቱን ይስጥህ

  • @applered4091
    @applered4091 ปีที่แล้ว

    እንደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው እሲኪ ላይክ እመዋ😅😅

  • @gfj5233
    @gfj5233 ปีที่แล้ว +1

    ብርቁ በቃ ለየለት አይ ታደሠ ለክርሥትናው አወራህ አከባሎ ልሠብር ፈልጎህ ነው

  • @wasansan5781
    @wasansan5781 ปีที่แล้ว

    .አቤት ብቃትና.ችሎታ👍👍👍👍👍👍

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 ปีที่แล้ว +2

    ፍትህ አሁን ላይ ለሚደርስባቸው ሙስሊም ወንድሞቻችንና መስጊድ ላይ ለሚደርሰው 🥲ጥፋት

  • @rahelnesro792
    @rahelnesro792 ปีที่แล้ว

    abet yetwena bikatachuh.... yemigerm new hulachuhm andegna😍👍

  • @salemysambel7507
    @salemysambel7507 ปีที่แล้ว +3

    የኔ የሳቄ ምንጮች❤❤❤❤❤

  • @Alem-v2n
    @Alem-v2n ปีที่แล้ว +2

    ይሄ የውነት ክርስትና ነው ለዲራማ እደዚህ አይደረግም

  • @afo5830
    @afo5830 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ምርጥ ቤተሰብ

  • @beckydd8865
    @beckydd8865 ปีที่แล้ว +3

    አበጀሽ መቼም አትጠገብም❤

  • @alem3455
    @alem3455 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤ ውይ ግረማ ሞገሳችሁ ኦረቶዶክሰ መሆን መታደል ነው

  • @MEseratDemuze
    @MEseratDemuze 3 หลายเดือนก่อน

    ኧር በጣም ነው ነው እምወዳችው

  • @aeeazz7165
    @aeeazz7165 ปีที่แล้ว

    ዉይ ደስ ሲል የእዉነት እደወለደች ታዉቆኝ ነበር😘😘😘

  • @meserettesfu85
    @meserettesfu85 ปีที่แล้ว

    ታዴ በመንቃቱ እደኔ ደስስ ያለው ደሞ ቀጣዪን ቶሎ ልቀቁት🥰🥰🥰

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 ปีที่แล้ว

    ውይ ቤተ ክርስቲያኑ ሲያምር ለምለም ነው ውይው❤

  • @haimanotterefe
    @haimanotterefe ปีที่แล้ว

    ወይ ወግ ባህሉ ግን ደስ ሲል

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 ปีที่แล้ว +3

    ዛሬ ሰው የለም የመዳም ቅመሞችየ የትናችሁልኝ

  • @አቡአህናፊኑሩ
    @አቡአህናፊኑሩ ปีที่แล้ว +1

    የብርቁ ሰራ በየቀኑ ልዬ ነው አቤት ችሎታው 😁😁😁😁😁😁

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 ปีที่แล้ว +2

    ብረቁየ ስታምሩ❤❤😂

  • @yesrahailu9366
    @yesrahailu9366 ปีที่แล้ว +1

    አበጀሽ እንኳን ደስ ያለሽ ታደሰ ነቃልሽ

  • @tajtajtaajzab4809
    @tajtajtaajzab4809 ปีที่แล้ว

    ወይ ብርቁ❤❤❤❤ምርጥ እናት አበጀሽ

  • @سارةمحمد-ج1ن
    @سارةمحمد-ج1ن ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂 አያሱባለዉ አይንይማር ምንአገኝህ 😂😂😂 ብርቃችን ደስስትሉ ❤❤❤

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 ปีที่แล้ว

    አበጀሽ ጥሩ ወንድም አለሽ እንደው ደግ ነው..ታዴ ጓደኛህ ተንከራተተ ያሳዝናል እውነቱን ለአበጀሽ ንገርና ጓደኛህን አግኘዉ ..ብርቁ እንደው ምን ይሻልሀል አድማቂ ነህኮ በርቱ እናንተ መሸለም አለባችሁ ❤️

  • @danielworku4883
    @danielworku4883 ปีที่แล้ว

    ቀጣዩ ክፍል አሣዩና ሸጋ ነው።

  • @ሶሲYouTube
    @ሶሲYouTube ปีที่แล้ว

    ስሙኚማ ውዶቸ የሌባዋን ሥም ማነው እደኔ ገና ዛሬ ያወቀው😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

    • @hsbdxb2918
      @hsbdxb2918 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

  • @rttrtt9381
    @rttrtt9381 ปีที่แล้ว

    በጣም ታምራላችሁ 💜💜💜💙🥰🥰🥰

  • @MEseratDemuze
    @MEseratDemuze 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ ውደታየን የምገልጥበት ቃላት የለኝም

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว

    ታደሰ አውቆ መስሎኝ ነበር 😅😅እንኩዋን ነቃህ 😅😅
    እመዋ እና ብትቁ ዝንጥ ብለዋል የእንጀራው ነገር 😀😀😀😀😀ክርስትናው ግን የእውነት ነው እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ 👍💕💕💕💕💐💐💐😀💐💐

  • @EdenAleheng-uu1fw
    @EdenAleheng-uu1fw ปีที่แล้ว

    Birkuye betam asekognal 😂😂😂😂😂😂❤❤ wudededddddd

  • @toyba_tube132
    @toyba_tube132 ปีที่แล้ว +3

    እጀራው ተቆርሶ አለቀ 😳😳🙄🙄😁😁😁🤣🤣😂🤭

    • @bateablneha5887
      @bateablneha5887 ปีที่แล้ว +1

      የብርቁ ውጤት ነው 😂😂😂

    • @toyba_tube132
      @toyba_tube132 ปีที่แล้ว

      @@bateablneha5887 🤣🤣😁

  • @ruikyaside5734
    @ruikyaside5734 11 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ብረቁ ጥላየ ያያን አታፍርው😅😂

  • @dubai1280
    @dubai1280 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤አያ ጥላየ ❤❤ሁላችሁም ዉድድ❤❤የዝናሽ የባሏ ፍቅር ይለያል😢❤😂😊