አስፋው አሁን ያለበት የጤና መሻሻል ከልጁ ጃፒ አንደበት ከአሜሪካ…የዶክተሮቹ ተማፅኖ… መኪና ሰርቆ ሲያሽከረክር የነበረው ወጣት || Tadias Addis

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 915

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት ปีที่แล้ว +100

    አሰፋው አላህ ሙሉ ጤናህ ሰቶህ ለምቶዳ አገርህ ያብቃህ ያርቢ

    • @aynalemhaylie
      @aynalemhaylie ปีที่แล้ว

      አሰፌ የድንግል ልጅ ጨርሶ ይማርህ ለደሀ የምታሀቅሠው እንባ በጣም ነው የሚያሳዝነው የነሱ አምላክ ይማርህ አስፌ መድረኩ በጣም ጭር ብሏል ላገርህ ያብቃህ ናልን ከተመልካች

  • @YahwehShaho
    @YahwehShaho ปีที่แล้ว +62

    ጎሽ!!!🙏እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልህ!!! እድሜ ሲጨምር ጤንነትህና ሰላም ደስታ ይጨምር።❤🙏

    • @sintayehutsegaye6367
      @sintayehutsegaye6367 ปีที่แล้ว +2

      አስፊቲ የኔ መልካም ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ አንተ እኮ ሰፍሰፉ, ነህ እሩህሩህ ነህ አዛኝ ነህ ጥሩ ኢትዮጲያዊ ነህ በሰላም በጤና ለሀገርህ ምድር ያብቃህ አስፊቲ

    • @አወልፎዜዩቶብ
      @አወልፎዜዩቶብ ปีที่แล้ว +1

      አህቴ ደምሬኝ በቅንነት

  • @kirostasew2843
    @kirostasew2843 ปีที่แล้ว +177

    አቶ አስፋው እግዚአብሔር ይማርህ የረዳከው ህዝብ ፀሎት ይርዳህ። አሜን አሜን አሜን

  • @atalaatala5419
    @atalaatala5419 ปีที่แล้ว +62

    እግዚአብሔር ይማረው የኔ አባት የዋህ አዛኝና እርሩ ሰው ነው ❤🙏❤🙏❤

  • @abelmessyentertainment
    @abelmessyentertainment ปีที่แล้ว +34

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርው 😢የኔ አባት❤

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት ปีที่แล้ว +45

    ያርቢ ለምቶዳ ላንድ ልጅ ስል አላህ ሙሉ ጤናህ ይሰጥህ ያርቢ አሰፋው የኔ ሆዳ ቡ

  • @jilet-49
    @jilet-49 ปีที่แล้ว +31

    የዋህና አዛኙ አስፋው ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ🙏🙏

  • @Ethiopia.143
    @Ethiopia.143 ปีที่แล้ว +17

    አደራውን እግዚአብሔር ምህረት በጎነቱን ይላክልህ ጋሽ አስፋው ተሽሎህ ወደ ስራህ ተመልሰህ ለማየት ያብቃን

  • @0000-t9t
    @0000-t9t ปีที่แล้ว +5

    Jappy May God heal your dad 💝💝💝 soon. We will all pray for your wonderful dad Assfaw!! Thank you for taking care of your Dad!!

  • @habtamneshgetachew6382
    @habtamneshgetachew6382 ปีที่แล้ว +32

    አስፍዬ ሆደ ባሻው ለኢትዩጵያ ህዝብ ለሁሉ አባትነህና ቸሩ መዲሀንያለም ምህረቱን ይላክልህ እመአምላክ ትጠብቅህ

    • @helenreta5060
      @helenreta5060 ปีที่แล้ว

      አላህ ይድረስልህ የኔ ሆድ

    • @jeri3637
      @jeri3637 ปีที่แล้ว

      Amen 🙏🙏🙏

  • @amarseid6068
    @amarseid6068 ปีที่แล้ว +6

    አስፊቲ የኔ የዋህ የኔ ገራገር ያለንተ እሁድን ከሰአት አይታሰብም አስፊቲ ወደድሮ ጤንነት ተመለሰህ ለማየት ያብቃን!!

  • @Yabseratube
    @Yabseratube ปีที่แล้ว +19

    እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረዉ አስፋቲ🙏🙏🙏🙏

  • @meserettesfu85
    @meserettesfu85 ปีที่แล้ว +8

    አስፍዬ የኔ እሩህሩህ የድግል ማርያም ልጅ ሙሉ ጤናህን መልሶ ያሳየኘን 🙏

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 ปีที่แล้ว +1

    አስፍዬ አላህ ሙሉ ጤናህን ይዘህ እንደ ምትመጣልን በአላህ ፍቃድ እንደምናይህ እርግጠኛ ነኝ ያረቢ እድሜህን ያርዝምልን የኔ የዋህ ለሰዉ አዛኝ እንዳንተ አላየሁም በጣም ደስ ብሎኛል ይሄን በመስማቴ ❤❤

  • @sarapaulo6993
    @sarapaulo6993 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ጌታ የደሀ አባት እግዛቤር ጨርሶ ይማርህ እና ላገርህ ያብቃህ

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 ปีที่แล้ว +19

    መድህኒያለም ጨርሶ ይማረው:: የልጁ አነጋገር ላባቱ ያለውን ፍቅር ይገልፃል
    🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ጨርሶ ምህረት ቸርነት ይደረግልን የማሮ❤❤❤🙌🙌🙌🙌✊👏👏👏📖📖📖😢

  • @tsisami9841
    @tsisami9841 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አስፍዬ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ፍፁም ጤንነትን ይስጥህ በጣም በጣም እወድሀለው አከብርሀለው እግዚአብሔር ክፍህን አያሳየኝ❤❤❤

  • @addisalembelihu370
    @addisalembelihu370 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይማርህ አስፊቲ።ጨርሶ ይማርህ በሰላም ወደ ሀገርህ ለመምጣት ያብቃህ ወንድሜ ።

  • @eyayuyimam54
    @eyayuyimam54 ปีที่แล้ว

    ሰይፉ እንዴት ነህ የአስፊቲን የጤና ሁኔታ ስለገለፅክልን በጣም እናመሰግናለን በጣም የሚገርምህ ስለ ጤንነቱ ወይም በህይወት እንደለለ ነበር የሰማነው በጣም ታመን ነበር አሁን በጤና እንዳለ ስሰማ የተሰማኝን ስሜት መግለፅ አልችልም ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እያዩ እባላለሁ ከአትላንታ

  • @eliasyohannes6476
    @eliasyohannes6476 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይማርህ ለሀገርህ በጤና ይመልስህ መልካም ነህ ረጅም ዕድሜ ኑርልን!!!

  • @richkasu4992
    @richkasu4992 ปีที่แล้ว

    Omg አስፊቲ የቤተሰቤ አካል ስለሚመስለኝ ይለያል በጣም እወደዋለሁ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጠው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semintube
    @semintube ปีที่แล้ว +16

    አላህ ያሽርህ አስፍየ ውይ የሆነ ዘና ሠምቸ በቲክቶክ ደግጨነበር አረ ቲክቶከሮች አላህን ፍሩ እሩጨ ይቱብ ገባሁ ሰይፉየ አመሠግናለሁ የኛመልካም ሠው አላህ የሽፊህ

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 ปีที่แล้ว

    አስፌዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ያድንክ🙏🙏 እመቤቴ ማርያም ታድንክ ትዳብስክ🙏🙏 ኣምላኽ ይሓልወኩም🙏🙏

  • @nanieshete6762
    @nanieshete6762 ปีที่แล้ว +6

    እንደ አባትም እንደ ልጅም እንደ ወንድምም እንደጓደኛም አይቶ ፈጣሪ ምህረት ይላክልህ

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ያሽረክ ያረብ የሁሉ አባት❤❤❤

  • @elsaelsa4777
    @elsaelsa4777 ปีที่แล้ว +5

    አስፊቲ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ።😢❤ you are in my thoughts and prayers!! 🙏

  • @helenasgedom8242
    @helenasgedom8242 ปีที่แล้ว

    Egziabher fetsmo yemarh Asfaw 🙏 teshiloh lemayt yabkan. Betam new minwedh ke UK.

  • @shubisageletufeyisa7631
    @shubisageletufeyisa7631 ปีที่แล้ว +7

    አስፋው አላህ ይማርህ የኛ አዝናኝ፣የኛ ታሪክ አስታዋሽ፣ የጥንት ታሪክ፣ የጀግናዎችን፣የሀገራችን የጥንት አራዳዎችነረ፣እስፖርተኞችን፣ ታዋቂ ሰዎችን አስታዋሽ፣ ጨርሶ ይማርህ።

  • @terefemekonnen3737
    @terefemekonnen3737 ปีที่แล้ว +1

    ተወዳጁ የ EBS ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ! ድነህ ለምትወደው/ለምንወድህ ወገኖችህ ለማገልገል ያብቃህ።

  • @ፋፊነኝየልጄናፋቂ
    @ፋፊነኝየልጄናፋቂ ปีที่แล้ว +5

    አስፍዬ አላህ አፊያህን ይመልስልህ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤

  • @madenamadena1704
    @madenamadena1704 ปีที่แล้ว

    አላህ ያሺርክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለ ድነግ በሰላም ለሀገርክ ያብቃክ በፀሎት ከአሰፋ ጋር ነን

  • @tij6
    @tij6 ปีที่แล้ว +10

    የኔ አባት አስፍት አሁንም
    ጨርሶፈጣሪ ይማርክ የኔ ምስኪን ❤🙏🙏🙏

  • @mezeretworku3030
    @mezeretworku3030 ปีที่แล้ว +7

    ተመስገን የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ጨርሰ ማረው በጤና ለሚወደው ቅድስት ሀገሩ እና ለሚወደው ስራ በጤና መልስልን !!! ስለቴን አደርሳለሁ።🙏🙏

    • @አወልፎዜዩቶብ
      @አወልፎዜዩቶብ ปีที่แล้ว

      አህቴ ደምሪኝ❤❤❤

    • @feker122
      @feker122 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ።አምላክ ስለትሽን ያስምርልሽ🎉

    • @mezeretworku3030
      @mezeretworku3030 ปีที่แล้ว

      @@feker122 አሜን/፫/

  • @አገሬበሰማይዜግነቴሰ-ቘ4ጀ
    @አገሬበሰማይዜግነቴሰ-ቘ4ጀ ปีที่แล้ว

    መዳኒአለም ይፈውስክ ክፉህን እንዳልሰማ እመኛለው በጣም ከሚወዱክ ከሚያከብሩክ አድናቂዎችክ መካከል አንዱዋ ነኝ እግዚያብሄር ይፈውስልን አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
    @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን ปีที่แล้ว +17

    የኔ አባት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ 😢😢😢 አይ ኢትዮጵያ ሌባው በነፃነት ይንቀሳቀሳል ለእውነት የሚታገሉ እስር ቤት ይገባሉ ይገርማል ወይ ፈጣሪ😢😢😢😢😢

    • @joycenter2
      @joycenter2 ปีที่แล้ว

      ጡዘህ ነዉ ብሮ
      ታሞ እኮነዉ የተባልክ

    • @አወልፎዜዩቶብ
      @አወልፎዜዩቶብ ปีที่แล้ว

      አህቴ ደምሬኝ በቅንነት

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r ปีที่แล้ว +1

    ጌታ እየሱስ ይመስገን እሰይ አስፍዬ አባቴ እንዎድሃለን በሙሉ ጤንነትህ እንደማይህ አምናለሁ ሁሉን የሚችል ኤልሻዳይ የሰማይ እና የምድር ፈጣሪ ካንተ ጋር ነው አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BMT368
    @BMT368 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመሰጌን ጨርሶ ይማርህ አባታችን🙏🙏🙏

  • @AbigiyaSisay-jo5qv
    @AbigiyaSisay-jo5qv ปีที่แล้ว

    egziabher yimesgen enamesegnalen siefuye betam chenkogn nbr egziabher yemisanew yelem ahunm bihon mulu be mulu teshelot wede hageru yemetal amnakehu geta kante gar yihun asfittti enwedkalen

  • @hmerEthotube1122
    @hmerEthotube1122 ปีที่แล้ว +8

    አስፍቲ የEbc ድምቀት አላህ ጤናህ ይመልስልህ

  • @fafi_habeshawit
    @fafi_habeshawit ปีที่แล้ว

    አባታችን አስፊየ. አላህ ያሽርህ ያረብ በሰላም ወዴሀገርህ ተመልሰህ ወዴምትወዴው ስራህ ተመልሰህ የምናይህ ያድርገን ያረብ❤❤❤❤❤

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 ปีที่แล้ว +5

    That what We heard when you get at the hospital Front desk security is didn’t let you to go upstairs
    But glad to hear that he’s doing well continue prayers🙏🙏 for him and family friends and wish him speedy recovery ❤

  • @Eyerusalem-g7q
    @Eyerusalem-g7q ปีที่แล้ว

    Asefeya chereso yemareh fetari kefu ayenkah ante yesew teg❤❤❤❤

  • @uaeX-db5kv
    @uaeX-db5kv ปีที่แล้ว +3

    አላህ ያሽርህ

  • @HanaTomas-hn3hf
    @HanaTomas-hn3hf ปีที่แล้ว

    አስፊቲዬ የኔ ውድ አባት ቸሪቱ እማምላክ የጌታችን እናት ወላዲት ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳብስህ ባባባዬ❤❤

  • @birkeyohanis9158
    @birkeyohanis9158 ปีที่แล้ว +5

    አስፋውዬ እግዚያብሄር ይማርህ አንተ የደሀ አባት አይዞህ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ

  • @zahramohammed3368
    @zahramohammed3368 ปีที่แล้ว

    ወይ አስፋው አላህ ያሽርክ ያረቢ❤❤❤

  • @sanea1677
    @sanea1677 ปีที่แล้ว +5

    አላህ ጤናውን ይመልስለት😢😢

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa ปีที่แล้ว

    አላህ ጨርሶ ጤናውን ይመልስለት በጣም ደግ ሰው እሩሩህ ሰው ነው

  • @nuriyahassan7949
    @nuriyahassan7949 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ሙሉ አፊየውን ይመልስላት እንሻአላህ

  • @مكيه-ر3ن
    @مكيه-ر3ن ปีที่แล้ว

    አስፊቲ የሁላችንም አባት ነህ ሙሉ ጤናህ ተመልሱ በሰላም ወደ ሀገረህ ተመለስልን እንወድሀለን የተቸገሩት ሁሉ አባትነህ እና አስፋው መሸሻ ዳንልንንን የመዳም ቅመመነኝ ከስደቱ አለም ሰደት ያደከመኝ !!!!

  • @saray-cz4ie
    @saray-cz4ie ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይማርህ የኔ አባት ❤

  • @seadiwollotube3913
    @seadiwollotube3913 ปีที่แล้ว +1

    አስፊቲ ጨርሶ ይማርክ የኔ መልካም አላህ ሰላምክን ይመልስ በሰላም ወደሀገርክ ናልን🙏🙏🙏

  • @shitureshad9861
    @shitureshad9861 ปีที่แล้ว +3

    አቶ አስፋው መሸሻ ጤናህን ይመልስልህ አተየዋህ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሀለሀመ
    @ሀለሀመ ปีที่แล้ว

    egziabher beseteh gize niseha giba asfuye yene abat

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ 🕊🕊💐👍

  • @ayshaaysha2528
    @ayshaaysha2528 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ቡሎኛል አሏህ ጨረሶ ይማርህ አስፍየ አባቴ

  • @healthadvicermiliyon
    @healthadvicermiliyon ปีที่แล้ว +4

    አስፊሻ የሁላችን የኢትዮጽያ ህዝብ ፀሎት ከጎንህ ነው ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ🙏

  • @FanayeKassa-z7z
    @FanayeKassa-z7z ปีที่แล้ว

    አሰፍዬ እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላም ትሆናለህ አይዞህ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር ይማርልን በሠላም በጤና ተመለስልን 🙏🙏🙏

  • @EmuHiba
    @EmuHiba ปีที่แล้ว +2

    አላህ ያሽርህ አባታችን

  • @ሀዪነኝገጠሬዎ
    @ሀዪነኝገጠሬዎ ปีที่แล้ว +3

    አላህ ጤናህን ይመልስልህ የኔ አባት
    እኔምአሞኝል ከመዳምቤት አይዟሽ በሎኝ 😢😢

    • @bsgd936
      @bsgd936 ปีที่แล้ว

      በአላህ ድምራኛ❤❤

    • @ሀዪነኝገጠሬዎ
      @ሀዪነኝገጠሬዎ ปีที่แล้ว

      @liyagetahun8329 አሚንእማ

    • @nohaminhabdoninhd3885
      @nohaminhabdoninhd3885 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይማርሽ እናት በሰው ሃገር ክፉ አያግኝሽ ያረብ😢

    • @ሀዪነኝገጠሬዎ
      @ሀዪነኝገጠሬዎ ปีที่แล้ว

      @@nohaminhabdoninhd3885 አሚን ማማየ

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia7874 ปีที่แล้ว +1

    Asfiti,
    I wish you a speedy healing

  • @hikmayesuf9088
    @hikmayesuf9088 ปีที่แล้ว +3

    አላህ አፊያ ያርገው አስፍሽ😢😢😢

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 ปีที่แล้ว

    Asfity Gosh Egziabher cherso yimarih ❤🙏

  • @dhddhd9225
    @dhddhd9225 ปีที่แล้ว +3

    አስፍት እዚግአብሔረ ጨረሶ ይማረ

  • @አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ

    አስፊቲ አላህ ያሽርህ አተ ቅን ስው ነህ ድነህ ተመለስልን እነወድሀለን አባየ ለሀገርህ ያብቃህ

  • @BirukeLiyu-kh3jn
    @BirukeLiyu-kh3jn ปีที่แล้ว +5

    ፈጣር ጫርሶ ይማራው

  • @mlgglm9051
    @mlgglm9051 ปีที่แล้ว

    አስፊቲዬ በጣም የምትወደድ ሰው ነክ እኔ በጣም ነው የምወድክ የማከብርክ

  • @zinashteklie4761
    @zinashteklie4761 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በስላም ይመልስህ አስፊቲ 🙏

  • @elsahaptu9518
    @elsahaptu9518 ปีที่แล้ว

    Asfye egzabher chers ymarh🙏🙏🙏

  • @rihennamehemmed9830
    @rihennamehemmed9830 ปีที่แล้ว +1

    አይደለም አሞት ሳያመውም ሳየው ያሳሳኛል😢😢😢😢😢አላህ ሙሉ ጤና ይመልስልክና ወደምትወደው ebs ይመልስክ ያረብ☝️☝️☝️🤲🤲🤲

  • @EtalmHabete
    @EtalmHabete ปีที่แล้ว

    አስፍዬ እግዛብሄር አምላክ በምህረቱ ይዳብስህ ጨርሶም ይማርህ በሰላም በጤና ለሀገርህ ያብቃህ አሜን አሜንንንንንን

  • @danealgebereselase1461
    @danealgebereselase1461 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሄር ይመስገን

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ጨርሶ ይማነው

  • @Hiw-ks
    @Hiw-ks ปีที่แล้ว

    Asfity Egziyabiher yimarih. Amen.

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል
    @ወለተማርያምሀብተሚካኤል ปีที่แล้ว +2

    እመብረሐን ትርዳህ የኔ አባት ተመስገን ❤ ሺ አመት ኑርልንንንንን

  • @fadilasulthan4155
    @fadilasulthan4155 ปีที่แล้ว

    Allah afiya yaregew yarebi❤❤❤❤❤❤Yen melekam abat

  • @messidodi6834
    @messidodi6834 ปีที่แล้ว

    አስፍዬ እግዚአብሄር በምህረቱ ይጎብኝህ በሰላም ለሀገርህ ያብቃህ❤❤❤

  • @aynalemzelelew3531
    @aynalemzelelew3531 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሥገን
    ጨርሶ ይማረው!!!

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 ปีที่แล้ว

    እስይ እግዚአብሄር ይመስገን ጨርሶ ይማርው የኔ አባት

  • @farida1771
    @farida1771 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው አባታችንን❤

  • @mekdiameya577
    @mekdiameya577 ปีที่แล้ว +1

    አስፊቲ እግዚአብሔር ይዳብስክ ወደቀድም ጤንነት እንዲመልስክ እንፀልያለን ❤❤❤

  • @hayatsirag7083
    @hayatsirag7083 ปีที่แล้ว

    Allah afiya yargih Asfiye yeney melkam 🙏

  • @addisemoges4069
    @addisemoges4069 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄረ ይማረህ አባቴ አሰፋው ጨረሶ።ይማረህ❤❤❤

  • @mmadura1232
    @mmadura1232 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይማርህ የደሀ እባ ያበስከው የነሱ ፀሉት ይድረስልህ

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 ปีที่แล้ว

    አስፊቲ የሁላችን አባት እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ 🙏🙏🙏

  • @SaudiQueen-mn9iw
    @SaudiQueen-mn9iw ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይጎብኝህ የኛ መልካም ሰው

  • @lilytufa1172
    @lilytufa1172 ปีที่แล้ว

    God is with you

  • @bezaniguse
    @bezaniguse ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አስፊቲ በጣም ነው ምንወድህ❤

  • @hanagetu8065
    @hanagetu8065 ปีที่แล้ว

    I am happy to hear that good news god bless you asfetey

  • @yshigataneh7781
    @yshigataneh7781 ปีที่แล้ว

    አስፊቲ እግዚያብሔር ጨርሶ 🙏🙏ይማርህ የኔ የዋህ ወደ ሙሉ ጤናህ ተመልሰህ እደምናይህ ሙሉ ተስፋ አለኝ እንወድሀለን❤❤❤

  • @FfFf-wj1sm
    @FfFf-wj1sm ปีที่แล้ว

    አስፈው አላህ ሙሉ ጤናውን ይመልስልህ ሩህሩህ የሆነ አባት የአባትነት የሚታይበት ትልቅ ሰው ለምስኪን ደራሽ እድሜህ ረጅም ያርገው ፈጣሪ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 ปีที่แล้ว +1

    አስፍዩ ሆደ ባሻው የኔ ደግ 😢 አላህ አፈያህን ይመልስልህ በጣም የምወደደ ሰው ነዉ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 ปีที่แล้ว

    Blessed 🙏🙏🙏🙏 ጨርሶ ይማርህ ውዳችን አስፊቲ

  • @hawwaithiopia1075
    @hawwaithiopia1075 ปีที่แล้ว

    አስፋው አላህ ያሽረው ያረብ በሰላም አላህ ይመልሰው❤❤❤❤

  • @rihennamehemmed9830
    @rihennamehemmed9830 ปีที่แล้ว

    ሰይፉ ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏

  • @emebetatnafu....5004
    @emebetatnafu....5004 ปีที่แล้ว

    ውይ በጣም አዛኝ እና እሩህሩህ ነው እግዚሀብሄር ይማርህ አባት 🙏🙏🙏🙏

  • @الحمدالله-ض2ه
    @الحمدالله-ض2ه ปีที่แล้ว +2

    አላህ ያሽረው

  • @ethiopia2617
    @ethiopia2617 ปีที่แล้ว

    አስፊቲ አላህ ጤናህን ይቅጥህ የኛ ደስታ ፈጣሪ❤❤❤❤