A collection of the best 70's and 80's classic songs vol.1//ምርጥ የ70ዎቹ እና 80ዎቹ ክላሲክ ዘፈኖች ስብስብ ቁጥር 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 64

  • @melessedemessie37
    @melessedemessie37 ปีที่แล้ว +40

    ወርቅ ጊዜ ነበር ያ ዘመን። You did a wonderful job, thank you!

  • @KefyalewMekecha-bc4du
    @KefyalewMekecha-bc4du 6 หลายเดือนก่อน +21

    ለገንዘብ ሳይሆን ለስሜት የተዘፈነ የእኔ ዘመን ሙዚቃዎች

  • @HabatamuAdiss
    @HabatamuAdiss 8 หลายเดือนก่อน +18

    ያ ዘመን ሁሉም በፍቅር አንድ ሆኖ የምኖርበት ዘመን ❤❤

    • @adbe5876
      @adbe5876 7 หลายเดือนก่อน +2

      ኦነጋዊ ፋሺዝም ሳይመጣ ማለት ነው ይሄ

    • @Elfaz2721.
      @Elfaz2721. 4 หลายเดือนก่อน

      ወያኔ የሚባል ሰይጣን ባይመጣብን ብልጽግና የሚባል የሰይጣን ቁራጭ ባይኖር በፍቅራችን በአንድነታችን በሃገራችን ፏ ነበር

  • @HassanTahirJibicho-ci1ht
    @HassanTahirJibicho-ci1ht 7 หลายเดือนก่อน +6

    የእኛ ዘመን ዘፈኖች ደስ ይላሉ !

  • @biatygebra4303
    @biatygebra4303 8 หลายเดือนก่อน +8

    ጊዜ የማይሽረው ምንም የሚተካው የሌለ ዘመን ተሻጋሪ ዘፈኖች ❤ተባረክ

  • @asfawnigussie5099
    @asfawnigussie5099 7 หลายเดือนก่อน +5

    ወርቅ ጊዜ ነበር ያ ዘመን

  • @mekdesbogaleabate2364
    @mekdesbogaleabate2364 6 หลายเดือนก่อน +3

    በዝምታ ብንመስልም የተኛን
    ከተነሳን ማን ሊያቆመን እኛን...✊🏾
    ..አትምጡብን በቃ በሃገራችን
    😭😭💚💛❤️teddy the great we love u🙌🏾👏🏾💚💛❤️

  • @khadeejahteyeb9050
    @khadeejahteyeb9050 7 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you ዘመን thank you ጊዜ thank you Allah ትናንተን ዛሬ ላይ ቆመን ለማስታወስ ያበቃህን
    መልካም እረፍት ለተለዮን
    Was Cristal time ❤❤❤

  • @y_d_a
    @y_d_a 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ስብጥር
    የቕንየለይ 🥰

  • @user-Gech
    @user-Gech ปีที่แล้ว +15

    ያ ዘመን መቼ ይሆን የሚመለሰው አይ እማማ ኢትዮጲያ

    • @user-Gech
      @user-Gech ปีที่แล้ว +1

      🇪🇹

    • @ashebirbelayneh3216
      @ashebirbelayneh3216 7 หลายเดือนก่อน +1

      የሚመለስ ግን ይመስላል?

    • @user-hv1sk2zx6u
      @user-hv1sk2zx6u 4 หลายเดือนก่อน

      አይመለስም. ብኩን ትውልድ ነው ከ30 ውስጥ የተፈጠረው.

  • @BirkeTeshome
    @BirkeTeshome 5 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ግዜ ነበር

  • @berhanuaberha
    @berhanuaberha 4 หลายเดือนก่อน +2

    ይህን ሁሉ ዘፉን የጋበዝኴት ልጅ የት ትሆን ዎርቃማው ጊዜ።

  • @hassen-y8e
    @hassen-y8e 5 หลายเดือนก่อน +2

    yimechachu abo

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ጊዜው እንዴት ይሮጣል! ግን የአሁን ዘመን ስለሚያስጠላ ነው ያ ወርቅ ዘመን እያልን የምንናፍቀው? ወይስ አረጀን ልንል ነው? 😂

  • @habiteyehalashet991
    @habiteyehalashet991 ปีที่แล้ว +3

    ዮጋንዳ ስደት ላይ ስሰሙት ደግሞ ሺክቶሪያ ሀይቅ ገብቶ በታንኳ ማእበል ተነስቶ አንዲ ወደ ቀኝ አንዲ ደግሞ ወደ ግራ ዝዋዝዌ እያየህው በአየነ ህሊናይ ጭልጥ ብየ ተጓዝኩ

  • @robeldereje734
    @robeldereje734 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤

  • @TesfayeTaye-ep4kf
    @TesfayeTaye-ep4kf 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሙዚቃን፡የሰማሁት፡በነኚህ፡ዘፋኞች፡ስለሆነ፡ሁሌም፡እወዳቸዋለሁ።

  • @seyoumnaramo8026
    @seyoumnaramo8026 ปีที่แล้ว +3

    ጊዜ ፡ የማይሽረዉ ፡ ዘመን ፡ ነበረ!!!

  • @dawitmelese6028
    @dawitmelese6028 6 หลายเดือนก่อน

    A beautiful and loving era. I am not sure we will have that level of love and respect among us unless God revisit us 😢

  • @derupyacob-kc4tf
    @derupyacob-kc4tf 4 หลายเดือนก่อน

    Old is gold

  • @tesfayfekede4765
    @tesfayfekede4765 7 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ!!ያኔ ብሎዝም

  • @solomonambaey
    @solomonambaey 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዘፍን ደንስን ተዝናናን በፍቅር ነበረ

  • @emebetElias
    @emebetElias 7 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ 90ዎች የምሰማውዘ የ70ዎች ፍቅር በያዘኝ በያዘኝ የሚያስብሉ ዘፈኖች♥

  • @user-bh2xf9vu7h
    @user-bh2xf9vu7h 6 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ጊዜ ማርጀት አይቀር ሁሉም አረጀ እንደተወደደ!!!

  • @BezualemBezualem-z6u
    @BezualemBezualem-z6u 5 หลายเดือนก่อน

    ኤፍየ ስወድህ

  • @nlb1231
    @nlb1231 5 หลายเดือนก่อน

    The first song (Ephrem Tamru) reminds me of cinema Ethiopia in piassa. They used to play it before the movie starts.

  • @AndalemawuMekuri
    @AndalemawuMekuri 7 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ ሙዚቃዎች

  • @yosephamare308
    @yosephamare308 6 หลายเดือนก่อน

    Best ever

  • @gechgech955
    @gechgech955 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤love

  • @mastewaltesfaye9577
    @mastewaltesfaye9577 5 หลายเดือนก่อน +1

    Yewerkamaw zemen music

  • @teferiwoldehawariat7370
    @teferiwoldehawariat7370 8 หลายเดือนก่อน

    ቀን ያካክሠን እችለዋለሁ አለ........

  • @ritamarli3199
    @ritamarli3199 6 หลายเดือนก่อน +2

    መቼ ነወድሮ🥹🥹🥹🥹❤️❤️❤️ናፍቀኝ😭😭😭😭

  • @getachewayalew7025
    @getachewayalew7025 6 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰

  • @מריטואבבו
    @מריטואבבו ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤

  • @GamerUniverseHQ
    @GamerUniverseHQ 7 หลายเดือนก่อน

    Nice editing bro

  • @Negus989
    @Negus989 6 หลายเดือนก่อน +1

    Christen orthodox preaching

  • @nebyouahmed753
    @nebyouahmed753 7 หลายเดือนก่อน +1

    tiru gezea neber

  • @musafukiisea5257
    @musafukiisea5257 7 หลายเดือนก่อน

    ለሂክማ❤ ይሁንል። 25/?/23

  • @AdinanWolo
    @AdinanWolo 7 หลายเดือนก่อน

    wow

  • @tesfasenku8093
    @tesfasenku8093 5 หลายเดือนก่อน +1

    አበበ ተካ 70 እና 80ዎቹ ላይ ምንአገባው ? አትዘባርቁ !!!

    • @selamawittafesse4247
      @selamawittafesse4247 5 หลายเดือนก่อน +2

      የአበበ ተካ አልበም የወጣው በ 1988 ወይም 89 ነው. በትክክል አስታውሳለሁ!

  • @milklyrics251
    @milklyrics251 5 หลายเดือนก่อน

    Slame

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 ปีที่แล้ว +1

    ኤፍሬም ማለት በኢትዮፕያ ብቻ ሳዮሆን በአለም የሚደነቅ ታላቅ ተዋናኝ ነዉ ::

  • @user-pq1vg7vj9b
    @user-pq1vg7vj9b 3 หลายเดือนก่อน

    የሐራጆ. ማሦታወ ቂያ

  • @melakumeharie5648
    @melakumeharie5648 7 หลายเดือนก่อน

    ሁሉን በጊዜው ውብ አርጎ ፈጠረው ።

  • @hmariam4317
    @hmariam4317 ปีที่แล้ว

    አሁን ቢሆሰ😅

  • @MulugetaMsganw
    @MulugetaMsganw ปีที่แล้ว

    9856

  • @TelahunTegegn
    @TelahunTegegn 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-po2pj7yr5v
    @user-po2pj7yr5v 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @user-eq1lg3jv4d
    @user-eq1lg3jv4d ปีที่แล้ว

    wow

  • @mazwinkosana9436
    @mazwinkosana9436 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤