ክርስቶስ ጎኑን በተወጋበት ቅጽበት ቤተክርስቲያን ተወለደች!ጌታችን ለምን 6666 ጊዜ ተገረፈ? የዮሐንስ ወንጌል ትርጓሜ ክፍል 2 በመጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበበ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024
  • #ትምህርቱን_ለወጃጅ_ለዘመድዎ_ያጋሩ
    #ቻናሉን_Subscribe_ያድርጉ
    #Neqatibeb
    Megabi Hadis Neqatibeb
    መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበበ
    ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን
    Gubae Hadis Kidan
    Ethiopian Orthodox Tewahedo Sebket 2021/2014
    Ethiopian Orthodox Tewahdo Sebket 2021/2014
    Ethiopian Orthodox Tewahedo Sibket 2021
    Eotc
    #Eotc
    Aba Gebrekidan new
    Aba Gebrekidan 2014
    Aba Gebrekidan 2022
    አባ ገብረኪዳን
    አባ ገብረ ኪዳን
    አባ ገብረኪዳን 2014
    Henok Haile
    ኦርቶዶክስ ስብከት
    ተዋሕዶ ስብከት

ความคิดเห็น • 86

  • @MasyasTube
    @MasyasTube  2 ปีที่แล้ว +15

    ክፍል 1ን በዚህ ሊንክ ያገኙታል th-cam.com/video/ngYsBFM1g0Q/w-d-xo.html

    • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
      @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ♥

    • @Sarah-ehtemaryamb
      @Sarah-ehtemaryamb 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
      በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

    • @anoali8112
      @anoali8112 2 ปีที่แล้ว +1

      ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእዉነት እናመሰግናለን ወንድማችን አባካችሁ በቴሌግራም ክፈቱልን ተከታታይ ትምህርት በጣም ያስፈልገናል

    • @ergbenohendiryas3402
      @ergbenohendiryas3402 2 ปีที่แล้ว

      ሙሉ ሙሉውን እያስተላልፍክልን ነው በጣም ደስ ይላል ከልብ እናመሰግናለን በደስታ የተሞላ ሕይዎት ይስጥልን!!❤🙏

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @ኣድራሻዬከመስቀሉስርነው
    @ኣድራሻዬከመስቀሉስርነው 9 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ለመምህራችን የኣገልግሎት ዘመናቸው ይባርክልን

  • @ኣድራሻዬከመስቀሉስርነው
    @ኣድራሻዬከመስቀሉስርነው 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት

  • @ይኩነኒበከመትቤሌኒ
    @ይኩነኒበከመትቤሌኒ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወትን ያሰማልን መግስቱን እርስቱን ያውርስልን መምህራችን አሜን የድምጽ ጥራት ይሁንልን

  • @የድንግልማርያምልጅ-ዸ1ጘ
    @የድንግልማርያምልጅ-ዸ1ጘ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእዲሚ በጤና ያቆይል አሜን

  • @mairym766
    @mairym766 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @አስንቃወለተሰንበትተዘከረ
    @አስንቃወለተሰንበትተዘከረ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያኑርልን ያቆይልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 ปีที่แล้ว +1

      ክፍል 1ን በዚህ ሊንክ ያገኙታል th-cam.com/video/ngYsBFM1g0Q/w-d-xo.html

  • @ዘተዋህዶ-ረ4ጘ
    @ዘተዋህዶ-ረ4ጘ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንጌል ሰሚውን ሊባርክ ተናጋሪውን ሊያክብር ፍቃዱ ምሉዕ ነው ነገር ግን ሁለቱም ፍቃዱን በኑሮዋችው ሲታዘዙት ብቻ በሕይወታቸው ውስጥ ፍቃዱን ይከውናል
    ሰሚ ብቻ አታድርገኝ ጌታሆይ በቃልህ እኖር ዘንድ እርዳኝ
    መምህር እድሜ ይስጥል በጸጋ ላይ ጸጋ ያጎናፅፍልን
    እኛን ደካማች ቃሉ ለሕይወት እንጂ ለፍርድ አይሁንብን♥

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 ปีที่แล้ว

      Share በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቤት ደስ ሲል አጥነት የሚያለመልም በጣም ወንጌል እጓጓ ነበር ተመስገን

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie3160 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ንንንን
    ቃለህይወትያሰማልን

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @የድንግልማርያምልጅ-ዸ1ጘ
    @የድንግልማርያምልጅ-ዸ1ጘ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @ergbenohendiryas3402
    @ergbenohendiryas3402 2 ปีที่แล้ว

    አሜን! ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን!!

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ ጸጋውን ያብዛልን በቤቱ ያጽናልን እረጅም እድሜ ከጤና ይድልልን አሜን አሜን አሜን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 ปีที่แล้ว

      Share በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አመሰግናለሁ

  • @ዓዛዥ
    @ዓዛዥ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን ::
    የድምጽ ጥራት ይታሰብበት

  • @የኔወርቅተስፋዮ
    @የኔወርቅተስፋዮ ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @ወለተተክለሃይማኖት-ዠ7ፐ
    @ወለተተክለሃይማኖት-ዠ7ፐ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጥልን 💚💛❤️

  • @betelhembalkew8295
    @betelhembalkew8295 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mahletzegeye775
    @mahletzegeye775 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mariyam-t1t
    @mariyam-t1t 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህያወት ያሰማልን ማምህሪ

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤

  • @mulusetAmareወሎዬዋ
    @mulusetAmareወሎዬዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይሀብከ ዘከመ ልብከ ወይፈጽም ለከ ኩሉ ስምረትከ ረቡኒ!
    ለእርስቱ ያብቃሌን ያብቃን🙇👏

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 ปีที่แล้ว

      Share በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 2 ปีที่แล้ว

    የእየሱስ ክርስቶስ ደም የህይወታችን መዳኛ ነው።።።።♥

  • @tenaworkfikre7012
    @tenaworkfikre7012 2 ปีที่แล้ว

    ፀጋውን ያብዛልህ

  • @hanaethiotube5312
    @hanaethiotube5312 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሠማልን አቤቱ ጌታ ሆይ እንደቸርነት ይቅር በለን ።

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 ปีที่แล้ว +1

      Share በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ

  • @malefiamulet2527
    @malefiamulet2527 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 ปีที่แล้ว

      Share በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ

  • @deresetesfaw6501
    @deresetesfaw6501 2 ปีที่แล้ว

    ቃልም የለኝ ብቻ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይግለፅልህ

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 ปีที่แล้ว

      Share በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ

  • @zelataye639
    @zelataye639 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በቃሉ በእውነት ተለውጠን ሚስጥሩ ገብቶን በተግባር እንድንኖር ይርዳን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 ปีที่แล้ว

      Share በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ

  • @ወለተሚካኤልነኝጎንደሬዋ
    @ወለተሚካኤልነኝጎንደሬዋ 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣህ መምህር

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 2 ปีที่แล้ว

    አሜን(፫) ቃለህይወት ያሠማልን።

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen qala Hiwot yasamalan baxam inamasaganalan mamharachan ⛪😭🙏🇨🇬❤💛💚

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 ปีที่แล้ว

      Share በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ

  • @ارميسالسوداني
    @ارميسالسوداني 2 ปีที่แล้ว

    betam temhirtawe nw egazbher yebarkhe wendime

  • @eteneshkibore1556
    @eteneshkibore1556 2 ปีที่แล้ว

    AMEENN AMEENN ANEENN
    ➕⛪➕⛪➕⛪💞💗💟🧡

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 2 ปีที่แล้ว

    መምህሬ መጣህልኝ

  • @efratatube286
    @efratatube286 2 ปีที่แล้ว

    ልዩ ትምህርት

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 ปีที่แล้ว

      Share በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ

  • @ABc-cl5lx
    @ABc-cl5lx 2 ปีที่แล้ว

    💚💛💓😘😗😗😗

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 ปีที่แล้ว

      Share በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 2 ปีที่แล้ว

    በርሱም በኩል በመስቀሉ ደም ሰላም አድርጎ በምድር ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ እንዲያስታርቅ ፈቅዷልና።
    ቆላስይስ 1:20
    ርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ስለ በደላችንም ደቀቀ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በርሱ ላይ ነበረ፥በርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።
    ኢሳይያስ 53:5
    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን የሊድያን ልቦና ያድለን

  • @tenatitytena5427
    @tenatitytena5427 2 ปีที่แล้ว

    I wish i could be there where is the place if any one know let me now .thanks.

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 ปีที่แล้ว +1

      Its ferensay legasion abune gebremenfes kidus church

  • @tsegayselama6722
    @tsegayselama6722 2 ปีที่แล้ว

    ድምጽ ኣይሰማም

  • @dzberihun1423
    @dzberihun1423 2 ปีที่แล้ว

    6666 ክክክክክ ይህን ግርፍት ምን ቢያጠፋ ነው ? እግዚኣብሔር አይምረውም ነበር ክክክክ

  • @dzberihun1423
    @dzberihun1423 2 ปีที่แล้ว

    ተጠማሁ ያለው ተራ ሰው ስለሆነ ክክክክክ

    • @ijmekditube2991
      @ijmekditube2991 2 ปีที่แล้ว +1

      ለዚህ ጸያፍ ኮመንትህ በነፍስሕ ዋጋህን ታገኛለህ። መንፍስ ቅዱስን የተሳደበ ስረይት የለውም።

    • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
      @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 2 ปีที่แล้ว

      ልቦና ይስጣችሁ
      ዝም ብላችሁ ተማሪ

    • @dzberihun1423
      @dzberihun1423 2 ปีที่แล้ว

      እኔ መንፈስ ቅዱስን አልተሳደብኩም መሳደብም አልፈልግም ግን የሰው ፍጡር ሆኖ እኔ ፈጣሪ ነኝ የሚለውን እና ፈጣሪ ሆኘ ተጠማሁ ተራብኩ የሚለውን አጭበርባሪ ድራማ ሰሪ ግን ልክልኩን እነግረዋለሁ

    • @ijmekditube2991
      @ijmekditube2991 2 ปีที่แล้ว

      @@dzberihun1423 አሁን ምን እያደርግክ ነው። እየተሳደብህ ነው። ለስም አጠራሩ ክብርና ምስጋና አምልኮ ስግደት ይድርሰውና ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ "በቅዱስ ወንጌሉ በእኔ የማይሰናከል ብጽዕ ነው"። ይላል
      አንተ ግን ተሰነካክለህ ወድቀህ የዲያቢሎስ መሳሪያ ሆነህ መንፍስ ቅዱስን ተሳድበኃልና ቅጣቱ የገሃነብ እሳት ነው።።። ስርየት የለህም። አምላኬ ፍጣሪየ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ ነው ይሕን የምትርዳው ደሞ ስትመርጥ ነው።

    • @dzberihun1423
      @dzberihun1423 2 ปีที่แล้ว

      እየሱስ ለእኔ አምላኬና ፈጣሪየ አይደለም እኔ ማየው ልክ እንደ እስራኤል ዳንሳ አጭበርባሪ ፍጡር እንደሆነ እና ሰው ከመሆኑ ውጪ ምንም እንዳልነበር ነው . አንቺ ግን እግዚአብሔር ን ብታመኪ ይሻልሻል መሞትሽ አይቀርምና ፍርድ ይጠብቅሻል

  • @የድንግልማርያምልጅ-ዸ1ጘ
    @የድንግልማርያምልጅ-ዸ1ጘ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @weynshetgelana3252
    @weynshetgelana3252 2 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 ปีที่แล้ว

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @betyabera9644
    @betyabera9644 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 ปีที่แล้ว

      Share በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ተ5ቨ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ተ5ቨ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 ปีที่แล้ว

      Share በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ

  • @nardoyohanes7380
    @nardoyohanes7380 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይት ያሰማልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 ปีที่แล้ว

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
      የቀደሙትንም ክፍሎች ያዳምጡ

  • @efratatube286
    @efratatube286 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ መምህር አገልግሎቶን ይባርክልን 👏😍🥰

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 ปีที่แล้ว

      Share በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
    @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች ያገልግሎት ዘመነወትን እግዚአብሔር ይባርክ አሜን ፫🙏🙏❤

  • @የድንግልማርያምልጅ-ዸ1ጘ
    @የድንግልማርያምልጅ-ዸ1ጘ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @girmayedesalegn6608
    @girmayedesalegn6608 2 ปีที่แล้ว

    Amen