Min Litazez? Part 18 - ምን ልታዘዝ? ክፍል 18

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 550

  • @selamawittadesse4581
    @selamawittadesse4581 6 ปีที่แล้ว +4

    ምርጦቹ የምን ልተዘዝ ድራማ ቲም እንኳን ደህና መጣችሁ ሰወዳቸሁ ምርጥ የአተዋወን ብቃት አላችሁ ተባረኩ የበለጠ ነገር ከእናንተ እነጠብቃለን በርቱ

  • @mulatalemu3610
    @mulatalemu3610 6 ปีที่แล้ว +3

    እያንዳንዷ ቃላት ከአቅሜ በላይ ነው በዙ ጊዜ ደግሜ ደጋግሜ ካላየሁት ሙሉ በሙሉ አይገባኝም በጣም ገራሚ ነው

  • @ዩፍታሔእግዚአብሔርይከፍታ
    @ዩፍታሔእግዚአብሔርይከፍታ 6 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ሽልማት ያስባችኃላል በርቱልን ምን እንታዘዝ እያዝናና እጅግ አስተማሪ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @azizayasufabdy5772
    @azizayasufabdy5772 6 ปีที่แล้ว +26

    የመስከረም ሳቅ አቤት ስወደው የንጉስነሽ ቅኔ የደግሰው የዋህነት አቶ አያልቅበት ዳኜ በቃ ትችላላቹ በጣም ነው የተዋጣላቹ ቢደጋገም ራሱ አይሰለች 😘

  • @genettegabu5993
    @genettegabu5993 6 ปีที่แล้ว +3

    እውነታችሁን ነው ውድ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር የሚወዳት የእስራኤል ተካፍይ የቃልኪዳን አገርናት እውነትሽነው የንጉስነሽየ ትክክክክክክል ብለሻል ተፈልጋም አትገኝም ቀኝ ግዛት ያልነካካት በድህነታ ኮርታ የምትኖር ።።።።።።።።።።። እግዚአብሔር አገራችንን ይባርክ ህዝቦቻን ይባርክ ።።። የዛሬው ደስ ይላል ምንልታዘዝ ወዳጆቻችን ስንወዳችሁ በርቱ ።።።።።።።።።።አየደግሰው ክክክክክክክክክክክክክክክ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @gebregergismulugeta8727
    @gebregergismulugeta8727 6 ปีที่แล้ว +2

    የሃረር የውሃ ክልከላ እና ኣገር በቀሉ የ ሜቴክ ድክመት የሜቴክ የቀድሞ ሃላፊ የሰጡት መግለጫ በኣሽሙር ይገልጻል፡ በጣም የማደንቀው ድራማ ነው።ብርቱ በርቱ!!!

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዠ6ዀ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ዠ6ዀ 6 ปีที่แล้ว +4

    እንደው ይህ ድራማ በእውነት አስተማሪ ነው አለባበስችው እንኳን ደስ ሲል ምድር እራቁታም ከእነርሱ ተማሩ ፊልም የምትስሩ

    • @hiruthirut7726
      @hiruthirut7726 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል ሴቶቹ ስነስርአት አላቸው ኮትሞቲክስ የለ ውይግ የለ

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 6 ปีที่แล้ว +10

    ከእነ ችግሮቻችን እማ አንተቃቀፍም።👍👍👍

  • @zemazema1843
    @zemazema1843 6 ปีที่แล้ว +29

    ደግሠዉ እና የባንኮቹ ሠዎች በጣም ትመቻላችሁ በተለይ መልካም ትምህርት ያሥተላልፍል በርቱ!!!!!!

  • @የብርዛፍጎንደሬዋ
    @የብርዛፍጎንደሬዋ 6 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ይሄ ድራማ በጣም ነው የምወደው ደራሲው እጅህ ይባረክ 😍😍😍😍😍😍

  • @azebazeb3242
    @azebazeb3242 6 ปีที่แล้ว +8

    ደግ ሰው የኔ ቆንጆ እዲህ ቅን ሰው ነው ያጣችው ኢትዮ ሁላችሁም የምርጦች ምርጥ ናችሁ

  • @ሰላሜነሽማርያም-ነ1ኰ
    @ሰላሜነሽማርያም-ነ1ኰ 6 ปีที่แล้ว +5

    ክክክክክክክክክ ደብሮኝ ነበር ዝና አረጋችሁኝ ምንልታዘዝ በርቱ ጥሩ ነው

  • @ዋድላዩቱቭ
    @ዋድላዩቱቭ 6 ปีที่แล้ว +8

    ዋው እንኳን በሰላም መጣችሁ ስወዳችሁ የኔ ምርጦች የስደት እህትና ወንድሞቼ ሰላማችሁ ይብዛ ትግስቱን ያድለን

  • @azibeibrahim2318
    @azibeibrahim2318 5 ปีที่แล้ว

    Wowww yehanen derama sewdaw betam das beloge new yemayew hulanm sewedachew yen meratochu

  • @shambut.woyessa5609
    @shambut.woyessa5609 6 ปีที่แล้ว +1

    ትችላላችሁ! በጣም! በጣም! Keep it up!

  • @ሁሉበእርሱሆነአሜን
    @ሁሉበእርሱሆነአሜን 6 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ምርጦች ውድድ ደግሰውዬ የኔ ቀሽት
    ፍትህ ለ ጋሽ አያልቅበት

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 6 ปีที่แล้ว +18

    ሱዳን ሀቢቢ ስወዲህ 😂😂😂ጋሽ አያልቅበት ውስጤ ነው😘😘።

    • @ሶልያናየሸዋልጅ
      @ሶልያናየሸዋልጅ 4 หลายเดือนก่อน

      አያልቀረ ቅኔ😂😂😂 በተለይ የፎቶው ነገር😅😅

  • @lidieybabe7929
    @lidieybabe7929 6 ปีที่แล้ว +22

    ደግ ሰው ውዴ የኔ በግ እርግብ

  • @seadi7825
    @seadi7825 6 ปีที่แล้ว +4

    ምን ልታዘዝ እሚያዝናና በጣም አስተዋሪ ድራማ ነው
    ዋው
    መስኪእና ደግሰው በጣም ያዝናኑኛል
    ፍትህ ለጋሽ አያልቅበት
    ሁላችሁም በጣም ጓበዝ ተማናይ ናችሁ
    ምንጥ ደራሲ ነህ በርቱ

    • @እትዮጵያዊነኝ-ቸ3የ
      @እትዮጵያዊነኝ-ቸ3የ 6 ปีที่แล้ว

      😂😂 ፍትህ ለጋሽ አያልቅበት ማለት እኮ ፍትህ ለወያኔ ማለት ነዉ ቅኔው አልገባህም እንዴ😃

    • @seadi7825
      @seadi7825 6 ปีที่แล้ว

      @@እትዮጵያዊነኝ-ቸ3የ ነውደ ክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ በጣም እሚመቸኝ ድራማ ነው ምርጥ ደራሲ በእውነት

    • @እትዮጵያዊነኝ-ቸ3የ
      @እትዮጵያዊነኝ-ቸ3የ 6 ปีที่แล้ว

      @@seadi7825
      አዎ ተወዳዳሪ የሌለው አንደኛ የሆነ ድራማ ነዉ 😘😘😘

    • @seadi7825
      @seadi7825 6 ปีที่แล้ว

      @@እትዮጵያዊነኝ-ቸ3የ በጣን

  • @hayemiyemaryamelegmekurya1638
    @hayemiyemaryamelegmekurya1638 6 ปีที่แล้ว +98

    ሰላም ነው ውድ የሀገረ ልጆች ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በተለይ ቤሩት እራሳችሁን ጠብቁ ጸሎት ሁሌም አድርጉ ሁሉም ያልፍል!!!

  • @መሲወለየዋ-ዐ1ጠ
    @መሲወለየዋ-ዐ1ጠ 6 ปีที่แล้ว +375

    ደግሠው የምትወድ እሥኪ ላይክ አርጉይ

    • @kidankifle3004
      @kidankifle3004 6 ปีที่แล้ว

      Kkkk

    • @bezaworkwaledekwdan263
      @bezaworkwaledekwdan263 6 ปีที่แล้ว

      well cam

    • @Lobo-Lobo
      @Lobo-Lobo 6 ปีที่แล้ว +1

      My Goodness, ነርቬን ነው ሚነካው.... እንደ እድሜው ማያስብ, ማይናገር ሰው ሃዘን ያመጣብኛል

    • @YeHaniTube
      @YeHaniTube 6 ปีที่แล้ว

      አንቺ ደሞ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @user-nb2vt5br2o
      @user-nb2vt5br2o 6 ปีที่แล้ว

      ነይየእናትየ ልጅ እዚህ ድራማ ላይ ሁሉም ተወዳጅ ናቼው 50 ብር ቲፕ መልስ ያለውስ እረ በሳቅ

  • @mnaluendeshaw3615
    @mnaluendeshaw3615 6 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ተባረኩው
    እረዘም ቤል እዴት ነበር 10000000% አደኛ

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 6 ปีที่แล้ว

    ይሄንን ድራማ ምን ልበለው ቃላት የለኝም ክክክክክክክክእድልየ የኔ ፍቅርር ደግ ሰውንም ሁላቹም ውድድድድድድድ ትመቹኛላችሁ

  • @hanaaraya7524
    @hanaaraya7524 6 ปีที่แล้ว +1

    ከነችግሮቻችን አሰተቃቅፎነ ነው እርስ በእርስ የምንጫረሰው ......... ሃገራችንን እና ወገኖቻችንን አምላክ የጠብቅልን!

  • @mertalove9264
    @mertalove9264 6 ปีที่แล้ว

    EindaTe eindamewodacehu derasiewo gien woods merite bekate nwo👌👌👌👍👍👍👍👏👏👏👏

  • @funinawfandaro9154
    @funinawfandaro9154 6 ปีที่แล้ว

    Bank workers I appreciate your skill guys! you are life of min Litazez Dirama !

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 6 ปีที่แล้ว +18

    እኔ ደስ የሚሉአኝ የባንኮቹ ሠዎች ናቸዉ እና ልጥ ፖርቲ የሚለዉ ሠዉዬ

    • @shameemaabdulrazaq9570
      @shameemaabdulrazaq9570 6 ปีที่แล้ว

      ሀቢቢ

    • @efulove3070
      @efulove3070 6 ปีที่แล้ว

      የመጨረሻ ይመቻሉ ሙዳቸው ይመቻል ልጥ ነገር ነሽ ከከከከከ

    • @zainabali835
      @zainabali835 6 ปีที่แล้ว

      🙋🙋😂😂😂😂

  • @danielabreha5834
    @danielabreha5834 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ለዚህ ድራማ ቃላት አጣሁለት፡ በጣም በጣም ድንቅ ደራሲ

  • @ክፉሺንአልስማእማ
    @ክፉሺንአልስማእማ 6 ปีที่แล้ว +7

    ምርጦችየ እኩዋን ስላም መጣቹ መልካም እለተ ስንበት ጋይስ

  • @ህወትከባድነች
    @ህወትከባድነች 6 ปีที่แล้ว +32

    መጣችሁ የኔ ምርጦች እንግዲህ በለዛአዋርድ ምርጦች ተብላችሁ ተሸልማችዋል ከንግዲህ እረፍት እያሉ ማቆም የለም !!በሉ በርቱ !!

  • @nassernassreddine2170
    @nassernassreddine2170 6 ปีที่แล้ว +1

    ምንታዝበጣምነው የምታዝናኑኝ በጣምነው እማመሰግነው የማመሰግነው ወዳቹአለው እድልና ደግሰው - የንጉስነሽና - ዳኛቸው የሚናገሩት ሁሉ ትምህትነው ቁምነገርነው በ 2ቱ ሰምነውርቅነው የሚናገሩት

  • @temesgenyeshanew6484
    @temesgenyeshanew6484 6 ปีที่แล้ว +1

    zare lidete new HBD belugn!!!እኔም ከደግሰው ጋር ሰላማዊ ሰልፍ እወጣለው ያካባቢ ሳይንስ ላይ ያለው ልብሳቸውን ይልበሱ ይልበሱ ይልበሱ

  • @salmmsalmmm6848
    @salmmsalmmm6848 6 ปีที่แล้ว

    Sol kalebehi new mitsarawe adenakihi nagegn hulachum weddddddddd new maregachu chegerachinine silamitayulen thanks

  • @semusemu875
    @semusemu875 6 ปีที่แล้ว +87

    ክክክ እነዚ 3 ካሰተመሮች ግን እንዴት እንደሚመቹኝ የምር

    • @ጉራብቻ-ኰ5ጨ
      @ጉራብቻ-ኰ5ጨ 6 ปีที่แล้ว +2

      ባኮች እኔንም ግን በጣም ተኮለኞች ናቸው ደግሰውን እኮ ተጫወቱበት 😅

    • @gobenagobena1104
      @gobenagobena1104 6 ปีที่แล้ว

      Fonka ke andu gebtolsh endayhon

    • @genimar579
      @genimar579 6 ปีที่แล้ว

      Betam yamral

    • @saronsaron7807
      @saronsaron7807 6 ปีที่แล้ว

      حمدان ሰሙቲ ሰሙ سالم
      ባኮችን እኔም በጣም ነው
      የምወዳቸው

  • @muller19961
    @muller19961 6 ปีที่แล้ว +4

    Hahahahahaha ወይኔ እሄ ድራማ ስወደው ሱዳን ሀቢቢ 50 ብር ቲፕ ይመልሰልኝ ይላል hah

  • @עדןטפרה-פ9ת
    @עדןטפרה-פ9ת 6 ปีที่แล้ว +3

    ደራሲዉ፣ዋዉ፣በርታ

  • @saratsfaye3187
    @saratsfaye3187 6 ปีที่แล้ว

    በእውነት ምርጥ ናችሁ እናመሰግናለን

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 6 ปีที่แล้ว +1

    ደግ ሰው በደንብ ይተውነዋል፣ግን ግነቱ እንደ ደግ ሰው አይነት የሚቀላቅል ሰው አስተናጋጅ አይሆንም ፣

  • @daninigatu9538
    @daninigatu9538 6 ปีที่แล้ว

    ከነችግሮቻችን አንተቃቀፍም እውነት ነው ማስመሰል ይቅር .... ደግሰውን ያላችሁ

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 6 ปีที่แล้ว

    ወይ ግን ምን አይነት ድፍረት ነው የዲቢ ወረቀቴን ገዳም ሄጄየምፅዋት ሙዳይ ውስጥ ከትቻለው ወይ ድፍረት ምናለ የሚቀለድበትንና የማይቀለድበትን ለይታችሁ ብታውቁ ቺሽ አታብዙት ደግ ሰው አንተ ምርጥ የኔ ጀግና

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe5377 4 ปีที่แล้ว

    Denqe Sera ... Its my 2nd TIME ... THX too much Bros & Sis .... !!!!

  • @gebregergismulugeta8727
    @gebregergismulugeta8727 6 ปีที่แล้ว +5

    ደግ ሰው ሰፊውን ህዝብ ይወክላል። እናውቅልሃለን ባዮች ምን ያህል ሰፊውን ህዝብ እንዳዋከቡት ግልጽ ኣድርጎ ያሳያል።

  • @ልጅሲሳይ
    @ልጅሲሳይ 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ነው በርቱልን

  • @lulumhammed4796
    @lulumhammed4796 6 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ የቃላት ረገጣ ነው የምትጠቀሙት Big LIKe

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 6 ปีที่แล้ว +1

    ለሚገባው ሰው ምርጥ መልእክት ነው እግዚአብሔርን ረሱ: ውሃ ከለከሉ: ወንጀል ሰሪው ሌላ የሚታፈሰው ሌላ ..........

  • @ኢትዮኦርቶዶክስናት
    @ኢትዮኦርቶዶክስናት 6 ปีที่แล้ว +13

    የዛሬው መልእክት ቅዱስ ላሊበላን ይመለከታል ቅዱስ ላሊበላን እንታደግ

  • @user-nb2vt5br2o
    @user-nb2vt5br2o 6 ปีที่แล้ว

    የኔ ምርጦች በርቱልን ዘና ፈታ እምልበት ድራማ ነው ሱዳንዬ ብድር የሰጠህው መሰለህ እንዴ ዶሮችህ ሲሞቱ 50 ብር ቲፕ መልስ ያልከው kkkkkk

  • @jajsjwwjj30
    @jajsjwwjj30 6 ปีที่แล้ว +1

    ደግ ሰው የኔ ሚስኪን ሁላቹንም ስወዳቹ ሱዳን ኪኪኪኪኪኪ ዶሮዎቹ አለቁ እኔ እገዛልካለሁ

  • @aminanuru787
    @aminanuru787 6 ปีที่แล้ว

    ክክክክኮክክክክክክክ የበሰላ ሰው በጣም ነው የወደዲኳችሁ

  • @እሙዬእሙዬ-ጘ6መ
    @እሙዬእሙዬ-ጘ6መ 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ትላ ላችሁ ቀጥሉበት

  • @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ
    @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ 6 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍፍፍ ስወዳችሁ ግን ደግሠውን አታብዙበት

  • @sablaalamayu9666
    @sablaalamayu9666 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ደግ ሰው ውስጤ ነክ

  • @ikramawel5575
    @ikramawel5575 6 ปีที่แล้ว

    Kene chgrochachn antekakef👍👍👍👍👍

  • @ኤፍነኝያባቴዮሴፍልጅኤፍነ
    @ኤፍነኝያባቴዮሴፍልጅኤፍነ 6 ปีที่แล้ว +21

    አይ ደግ ሰው የምር ደግ እኮ ነህ ሚስኪን

  • @starthegunners7089
    @starthegunners7089 6 ปีที่แล้ว

    ደግሰው እውነቱም ደግሰው 👍ሱዳኒ ባለ ደሮ 👍🇪🇷 መስከረም አበራ ውስጤ ናት 👋🌺

  • @sanfekede9040
    @sanfekede9040 6 ปีที่แล้ว +5

    ሥወዳቹ እኮ 😘😘😘😘 እኔ እኮ ግርም የምትሉኝ ኮመተሮች የላይክ ጠኔ አለባቹ ልበል 😀😀

  • @mayatekeba4985
    @mayatekeba4985 6 ปีที่แล้ว

    Yemgebyawen music sewedew iko 🎶😍 ..ye bank betuchu serategna quite azeg nachew 😁😀😂

  • @rodasyemareyamlij4030
    @rodasyemareyamlij4030 6 ปีที่แล้ว +2

    ስትናፍቁኝኮ የደግ ሰው acting👌

  • @toptell8965
    @toptell8965 6 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @yourchannel8930
    @yourchannel8930 6 ปีที่แล้ว

    Klezebema endit yafeseal? Wedaji kefu kalhonk manm kefu aylehum beloal doris

  • @habeshawello2963
    @habeshawello2963 6 ปีที่แล้ว +9

    ይሄ ድራማ እንዳለ ፖለቲካ ነው ያውም ወቅታዊ እናመሰግናል እንወዳችሁዋለን

  • @ጉራብቻ-ኰ5ጨ
    @ጉራብቻ-ኰ5ጨ 6 ปีที่แล้ว +55

    እኔም ከደግሰው ጋር ሰላማዊ ሰልፍ እወጣለው ያካባቢ ሳይንስ ላይ ያለው ልብሳቸውን ይልበሱ ይልበሱ ይልበሱ

  • @AliAli-wk8iu
    @AliAli-wk8iu 6 ปีที่แล้ว

    ክክክክ ምንልታዘዝ የውነትም ምንልታዘ ያሳለፍኩት ስራ ነው ያሁኑ አያርገው ጎበስ ቀና ብለን ሰራ ነው

  • @hayatmohammed3260
    @hayatmohammed3260 6 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክክክክክ አይ ደግ ሰው ይመችህ የብርድ ትሆናለህ ቀላል ፈታ አላረከኝም ሁላቹም ውድድድድ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ
    @እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ 6 ปีที่แล้ว +1

    ልጥ እኮ ተዋጠ
    ዋውውው ይህ ድራማ እኮ ለገባው ፓለቲካ ነው

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 6 ปีที่แล้ว +6

    ድራማው ሁሉ እኮ ከፖለቲካ ጋ ንክኪው ተጧጧፈ
    ብስስስስ ናፈቀን እኮ ጋሼ አያልቅበት

  • @nigistyoutube682
    @nigistyoutube682 6 ปีที่แล้ว +2

    Kkkkkkk ሰወዳችሁ እኮ መልካም ጥሩ ትምህርት አለው

  • @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኰ8ገ
    @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኰ8ገ 6 ปีที่แล้ว

    የባንክ ቤት ሰራተኞች ደስ ትላላችሁ ደግ ሰው እየመጣ ያደርቃችሁዋል ትግስታችሁ

  • @eyasulove4120
    @eyasulove4120 6 ปีที่แล้ว

    Betam arif melkit alew wooow gin huletun camera asemamuit

  • @ወደእግዚአብሔርአብለመድረ
    @ወደእግዚአብሔርአብለመድረ 6 ปีที่แล้ว +40

    አይ ሱዳን 50 ቲፕ የሰጠኸው ለክፉ ቀን ይቀመጥልኝ ብለህ ነው ክክክክ😅😅

  • @dainalemgeremew5424
    @dainalemgeremew5424 6 ปีที่แล้ว +3

    😂😂😂😅 አይ ደግ ሰው ምስኪን እኮ ነው

  • @alazarmohammed9755
    @alazarmohammed9755 6 ปีที่แล้ว +5

    ዛሬ ደሞ ብሶባቹዋል!
    በሌላ ከፍታ ነው የመጣቹልን;;;
    ደግ ሰው ድንቅ ትወና ነው
    ሱዳኑ ትደንቃለህ
    ባንኮቹ ያለናንተ ድራማው ባዶ ነው።
    የል'ጥ አመራር አቦ ሲያምርብህ እኮ
    አያልቅበትን ግን ወደቀድሞ ቦታው ይመለስ ዘንድ እንፈልጋለን ፍትህ ለአቶ አያልቅበት!!!

  • @eliyanjlar4905
    @eliyanjlar4905 6 ปีที่แล้ว

    ከነችግሮቻችን አንተቃቀፍም በጣም ድቅ የሆነ አነጋገር

  • @እመቤቴሆይምልጃሽአይለየኝ
    @እመቤቴሆይምልጃሽአይለየኝ 6 ปีที่แล้ว

    😂😂😂 ምርጦች በርቱ 😍😍😍😍😍😍

  • @aa6750
    @aa6750 6 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ደግሰው አረ በጣም ነውየምታስቀኛ ክክክክክ

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 6 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkk betam new dee yemitlut

  • @mogesmoges2891
    @mogesmoges2891 6 ปีที่แล้ว

    arif melikt new kene chigrochachin antekakefim yihe enedemr enidemr stibal yenebrechiwun mehonwa new

  • @codldessie9999
    @codldessie9999 6 ปีที่แล้ว +1

    Deg sew is my hero..

  • @saeidskefe6617
    @saeidskefe6617 6 ปีที่แล้ว

    ስወዳችሁ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @ቲጂሀበሻ-ኰ7ኈ
    @ቲጂሀበሻ-ኰ7ኈ 6 ปีที่แล้ว +2

    Kkkk wyy sewodachehu monlizawche.

  • @minyilalsisay1527
    @minyilalsisay1527 6 ปีที่แล้ว

    ቢደጋገምም አይሰለችም....ምርጦች

  • @mela79king
    @mela79king 6 ปีที่แล้ว

    😃😃😃 nice coffee shop comedy drama

  • @dgfdgf9822
    @dgfdgf9822 6 ปีที่แล้ว

    Betam desssss yemil drama

  • @kerrya2128
    @kerrya2128 6 ปีที่แล้ว

    IDILAWIT I love you so much 💕❤️u made my day💋💕 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 I was crying the whole day thnx guys 4the appload 18 Episode😂😂😂💞👍

  • @senortasenortai4692
    @senortasenortai4692 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣቹው ደብሮኝ ነበርእ ፈታአ አልኩኝ

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 ปีที่แล้ว

    ደግሰው 😅😅😅😅😅😅😅❤🙏

  • @mimimimibabb4889
    @mimimimibabb4889 6 ปีที่แล้ว

    ውድ ድድ የሆናችሁ ደግ ሰው እውነትም ደግሰው

  • @ናኑየድንግልማሪያምልጅ
    @ናኑየድንግልማሪያምልጅ 6 ปีที่แล้ว

    Uffffff swedachu ko bankochum westa nachu hulachum❤❤❤❤❤❤❤

  • @Samira-si4xc
    @Samira-si4xc 6 ปีที่แล้ว

    ደግሠውዬ ትክክክል ነህ ስወድህ

  • @aberashhawassa3342
    @aberashhawassa3342 6 ปีที่แล้ว

    እኔ ደስ የሚሉኝ የባንኮቹ ሠዎች ናቸዉ እና ደግ ሠዉ

  • @makonnentsehaye7952
    @makonnentsehaye7952 6 ปีที่แล้ว

    ድንቅ መልእክት ምስጋና ይድረሳችሁ ።

  • @tmaniacell3429
    @tmaniacell3429 6 ปีที่แล้ว

    Degi sew abezak bakih

  • @soliyanasoliyana6137
    @soliyanasoliyana6137 6 ปีที่แล้ว

    Wey edelawit shay lemazez new yebesel sew kkkkkkkkkkkkk

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 6 ปีที่แล้ว +4

    እመራያለው ከኢትጰያ ድራማ ምንልታዘዝ ያውም በቅኔ ይመቻችሁ እናመሰግናለን

  • @sofiyeallahbareya252
    @sofiyeallahbareya252 6 ปีที่แล้ว +8

    መጣችሁ እደ ቆይ ስራየን ልጨርስ እና አያችኃለሁ

  • @FasikafasikaFasikafasika-v6f
    @FasikafasikaFasikafasika-v6f 4 หลายเดือนก่อน

    Yana wedochr ❤❤

  • @ሐመሩሐYouTube
    @ሐመሩሐYouTube 6 ปีที่แล้ว

    selal selam endat nachihu wed Ye ethipia lijoce

  • @mulukenasratie3865
    @mulukenasratie3865 6 ปีที่แล้ว

    Ewodachihu alehugni betam

  • @seadaabate2317
    @seadaabate2317 6 ปีที่แล้ว

    ምርጥ መልእክት ለገባው አላህ የሰጠውን ውሃ ሰው መከልከል

  • @bereketdana1577
    @bereketdana1577 6 ปีที่แล้ว

    በpart 18 የደግሰው ገጸባህሪ በጣም ተመችቶኛል::