“ነዳጅ ለመደጎም የሚያስችል አቅም መንግስት የለውም” | ሀገሬ ጉዳይ | ሀገሬ ቴቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 44

  • @shise24434
    @shise24434 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Thank you 🙏🙏🙏

  • @halimamuhamed9970
    @halimamuhamed9970 2 วันที่ผ่านมา +3

    Thank you sir appreciate ❤

  • @derejemilli1408
    @derejemilli1408 3 วันที่ผ่านมา +9

    ዶላሩን በማይረቡ ነገሮች ላይ እየበተነ እንዴት ዕዳውን እንዴት ይከፍላል

    • @esayasabebe3772እምሕ
      @esayasabebe3772እምሕ 3 วันที่ผ่านมา +1

      ከየት ያመጣኸው ዶላር ነው?

    • @تبههههع
      @تبههههع 2 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@esayasabebe3772እምሕawo ashangulit ena getaget nw migezabet zis incompetent so called leader

  • @Ananiya-u2e
    @Ananiya-u2e 2 วันที่ผ่านมา +4

    ነፃና ሙያዊ እይታ ላወቀበት ትልቅ ግብአት ነው በጣም እናመሰግናለን ክቡር ገና ለሀገር ከሚያስብ ተቆርቁሪ ዜጋ የሚጠበቅ የረፈደ ትንታኔ

  • @Kako-x2b
    @Kako-x2b 3 วันที่ผ่านมา +5

    ለ1ድሮን የአንድ አመት የድጎማ በጀት እያወጣን እንዴት ነው ነገሩ???

  • @KIDANEMARIAMGard
    @KIDANEMARIAMGard 3 วันที่ผ่านมา +3

    የዚህ ሰው አድናቂ ነኝ::

  • @samsonbelay4583
    @samsonbelay4583 2 วันที่ผ่านมา +2

    የሠላም እጦቱ በራሡ ከህገመንግሥቱ ቆሞቀርነት የተወለደ ነው ሥለዚህ ዋናው የችግሩ ምንጭ ህገመንግሥቱ በተገቢው ሠአት አለመሻሻሉ ነው
    ሌላው ችግር አገሪቱ በከፍተኛ ሁኔታ የዝርፊያ ሠንሠለት ውሥጥ መግባቷ ሢሆን ይሄ የዝሪፊያ ሠንሠለት መዋቅርን ለማፍረሥ የመንግሥት ፍላጎት ማጣትና ዳተኝነት ኢኮኖሚው በጁጉ እንዲጎዳ አድሮጎታል

  • @AMRELAJemal
    @AMRELAJemal 2 วันที่ผ่านมา +2

    ተው ተው ተው የኢትዬጲያ ሚዲያዎች አታቁስሉን እኛ ከዚህ በላይ አትጉዱን አሁን ሁሉም ዜጋ ዋጋ እየከፈለ ነው በኢኮኖሚ በሰላም ግን ለወደፊት ያለው ተስፋ አልቋል ምክንያቱ አሁን የሚከፈለው ትርፉ የወደፊት እዳ ነው፣

  • @bramagna7618
    @bramagna7618 3 วันที่ผ่านมา +3

    እቺ እንደ ሀገር እየሞተች ያአለች ሀገር

  • @Kako-x2b
    @Kako-x2b 3 วันที่ผ่านมา +1

    የኛ መሪዎች እንደነዚህ አይነት ሙሁራኖችን አይጠቀምም/አያማክርም ለመጠቀምም ፍላጎት የለውም።

  • @goblelshaibiya6035
    @goblelshaibiya6035 วันที่ผ่านมา

    የ አድማጭ ክብር ይኑርክ።የ መኪና ጫጫታ ባለበት ቦታ ሆኖ አዳምጡኝ ማለት አይከብድም?

  • @aerdoderese5487
    @aerdoderese5487 3 วันที่ผ่านมา +1

    ይሄ ሰው በቅንጅት ጊዜና በኃላ የነፃ ምንዛሬ ሲሉ ነበር ድጎማ አያስፈልግም ሲሉ ነበር ዛሬ ግን ከንቲባ ለመሆን ያልተሣካለት እኛ ን አያወዛግቡ ሰላም አያሣጡን እያንዳንዱ አያወዛግቡን ።

  • @teshomeworku768
    @teshomeworku768 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጠያቂው: ባህላዊ የውሀ ጉድጓድ ቆፋሪ መላሹ: የነጠፈ የውሀ ምንጭ
    ውጤት: ወፍ የለም
    እዚህ ሀገር ተስፋ የሚያደርግ optimistic ሰው ቢታጣ እንኳን እውቀቱን እና እውነቱን የሚናገር ሰው እንዲህ ይታጣ?

  • @Tadewosyohanes
    @Tadewosyohanes 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መንግስት ድሮን ለመግዛት ብቻ ነው ዶላር የሚኖረው😂😂😂

  • @Kako-x2b
    @Kako-x2b 3 วันที่ผ่านมา +1

    ጅዲፒ አደገ እየተባለ እንዴት ነው መደጎም ያልተቻለው?

  • @1benyam1
    @1benyam1 2 วันที่ผ่านมา

    ባልሙያው መልካም ሀሳብ ያለው ሰው ነበር ብዬ አምናለሁ አሁንም አፌን ሞልቼ አልወቅሰውም፣ ዝም ብሎ ሁሉንም መተቸት ይደብራል ግን ጋዜጠኛው በሳል ሞጋች መጠይቅ ይዞ መቅረብ ግዴታው ነበር ካልቻለ ለሌሎች መልቀቅ፣ አንዱን ጥያቄ አትኩስሮ ባለሞያውን ወጥሮ መያዝ ነበረበት፣ እልፍ ኢኮኖሚያዊ እሪታን ማንፀባረቅ ነበረበት፣ ቲሽ ይድበስበሱ ብቻ ፣ አይ ሀገር

  • @hardsg
    @hardsg 2 วันที่ผ่านมา +1

    I think you should use Abiy instead of "mengist".

  • @yemanegebregziabher-x7b
    @yemanegebregziabher-x7b 2 วันที่ผ่านมา +4

    የዚህ አይነት ሙሁርነኝ ባይ ነውሀገር እያባላ ያለው እዚህ ውይይት ላይ እንኳን አቋም ያለው ትንታኔ የያዘ አይደለም ትላንትና ያለፈውን መንግስት ዛሬ ላይ ደግሞ ያለውን መንግስት እየመሰሉ መኖር አይደብርም።

    • @tam6329
      @tam6329 วันที่ผ่านมา +1

      ሰውዬው የሚናገረውን ለመረዳት አቅም አንሶህ ይሆናል እንጂ ወጥ የሆነ ማብራሪያ ነው የሰጠው። ክቡር ገና ከጊዜ ጋር ከማይታጠፉ ምሁራን ውስጥ አንዱ ነው።

  • @tam6329
    @tam6329 วันที่ผ่านมา

    Even religious leaders can not speak the truth softer than 'Kibur' Gena does.

  • @birhanchane4802
    @birhanchane4802 2 วันที่ผ่านมา

    አቶ ክቡር እንደምን አሉ!
    በሚሰጡአቸው ብዙ ጊዜ ጥሩ ነው። ሆኖም በዚህ ጉዳይ ላይ የቤት ስራዎን ሰርተዋል ብዬ አስባለሁ።ምክንያቱም መንግስት ከተወሰነ አመት ወዲህ ነዳጅን እየደጎመ ነው ብዬ አላስብም። ምክንያቱም ነዳድ ድርጅት የተባለው የመንግስት ድርጅት ድጎማ ካደረገ እንዴት ነው በየአመቱ ትርፍ ዲክሌር እያደረገ ለመንግስት ፈሰስ እሚያደርገው።በመሆኑም ድጎማ አለ ብዬ አላስብምና ለብዙ ህዝብ የተሳሳተ መረጃ መስጠት ለእርስዎም ለሚዲያውም ትክክል አይመስለኝና አጣርታችሁ ፕሮግራም ብትሰሩ ጥሩ ይመስለኛል ።
    ድጎማም አለ ከተባለ እንኳን ምን ያህል የሚል ግልጽ መረጃ መስጠት አስፈላጊ ነው።

  • @Guadmengistu
    @Guadmengistu 2 วันที่ผ่านมา

    ከጎረቤታችን ደቡብ ሱዳን ፓይፕ ዘርግተን ነዳጅ ማምጣት አለብን

    • @hardsg
      @hardsg 2 วันที่ผ่านมา

      Benetsa new?😂😂😂endew mn aynet sew new yemolat agerituan gen?

    • @Guadmengistu
      @Guadmengistu 2 วันที่ผ่านมา +1

      @hardsg በጅቡቲ በኩል በመርከብ ከማስመጣት ፣ ወጪ ይቀንሳል ፣ ሁልግዜም ተደራሽ ይሆናል

  • @ayqer12
    @ayqer12 2 วันที่ผ่านมา

    የጁንታው ፈረስ አቶ ክቡር መንግስት ነዳጅ የመደጎም አቅም አለው የማደግ ፍላጎት ስላለው እንጅ

  • @mlc532
    @mlc532 2 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ትኪስ ድንች የመሰለ ሰዉዬ ምንድነዉ የሚዘባርቀዉ😂😂😂

  • @endalekumsa
    @endalekumsa วันที่ผ่านมา

    የአአ ንግድ ምክር ቤት ስንት ዘመን መራህ ምን ዉጤት አሰገኘህ ከበሮ በሰዉ እጅ ስያዩት ስያምር ስይዙት.......

  • @KassaMircha
    @KassaMircha 2 วันที่ผ่านมา

    His analysis on taxation is very poor

  • @1benyam1
    @1benyam1 2 วันที่ผ่านมา

    አንድ ሚረባ ጥያቄ አልጠየክም

  • @nana2009able
    @nana2009able 2 วันที่ผ่านมา

    Sijemer melekiyaw GDP new Belo medengeg asafari new.

  • @Rasamabaafar
    @Rasamabaafar 2 วันที่ผ่านมา

    how is those few billions so hard to gain for a huge country as Ethiopia.they could have taxed those Pentecostal churches those, instant billionaires, instead of taxing the mass and be a burden on top of a burden.

  • @Rasamabaafar
    @Rasamabaafar 2 วันที่ผ่านมา

    i like this guy.But on this interview he seems to timid .he used to be the point ,factual and bold ...but this interview..intimidated by the " " maybe

  • @AbduKemal-y7j
    @AbduKemal-y7j 3 วันที่ผ่านมา

    እንደው የነዳጅ ድጎማ ምናምን ቀርቶ
    ትክክለኛውን ዋጋ መንግስ ተምኖ በያቀርብ ከዚያም ማደያዎች ላይ ያለው አሻጥር በሚገባ መንግስት መቆጣጠር ቢችል እና ከማደያዎች ጋር
    ተሻርከው ህዝብ የሚያሰቃዩትን የመንግስት አመራሮችና እስከታችኛው
    መዋቅር አተኩሮ በቆራጥነት ችግሩን
    ለመፍታት አስቦ ከሰራ ህዝቡ ያለምንም
    ችግር በማደያ ነዳጅ ካገኝ ምንም ችግር የለውም።

  • @mulugetamekonnen8086
    @mulugetamekonnen8086 2 วันที่ผ่านมา

    Socialism has come in Ethiopia again 😊.

  • @mulugetayohannes5340
    @mulugetayohannes5340 3 วันที่ผ่านมา +2

    Ante manehina naw sele mengist akem menor alemenor yemetenegeren kule ye wust telalake yemender alubaltegna sera fet bozene gezeh alefobehal tultula media lay tetedeh atezebarek agere naw kalek ereda zetet edeme yemayasetemerachehu kkkkkk...😂😂😂😂😂😢😢😢😢

    • @samsonbelay4583
      @samsonbelay4583 2 วันที่ผ่านมา

      ቀበሌ ለቀበሌ እነዞርክ አበል ልቅመህ ብላ ሆድ እንጂ አምሮ የለህም መቼም

    • @mulugetayohannes5340
      @mulugetayohannes5340 2 วันที่ผ่านมา

      Zetetu kebele le kebelema yemetezorew ante neh endezeh wogebhin kaletebalk bezu zibanezeke taweraleh ajuza already expired aderegehal we need a new idea ante ke haile selase jemereh eseke woyane deres sint mengist enket aderegeh yebelah aroge jib ahun minim betawora yemesemah yelem no more gezew tekeyeroal abate wode turetah kkkkkk... maferia ye shimagle worebela 🤣🤣🤣🤣🤣🤣😜😜😜😜😜

  • @samsonbelay4583
    @samsonbelay4583 2 วันที่ผ่านมา

    የሠላም እጦቱ በራሡ ከህገመንግሥቱ ቆሞቀርነት የተወለደ ነው ሥለዚህ ዋናው የችግሩ ምንጭ ህገመንግሥቱ በተገቢው ሠአት አለመሻሻሉ ነው
    ሌላው ችግር አገሪቱ በከፍተኛ ሁኔታ የዝርፊያ ሠንሠለት ውሥጥ መግባቷ ሢሆን ይሄ የዝሪፊያ ሠንሠለት መዋቅርን ለማፍረሥ የመንግሥት ፍላጎት ማጣትና ዳተኝነት ኢኮኖሚው በጁጉ እንዲጎዳ አድሮጎታል