ልቤን ከምን ልጠብቀው? እንዴት? Pastor Eyasu Tesfaye. Ammanuel Montreal Evangelical Church

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ส.ค. 2024
  • Ammanuel Montreal Evangelical Church

ความคิดเห็น • 100

  • @user-ws5kl4su2h
    @user-ws5kl4su2h ปีที่แล้ว

    ድንቅ ነህ የኔ ጌታ
    ለኔ ነዉ ይህ ቃል ጌታ ሆይ ተመስገን

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 4 ปีที่แล้ว +5

    ካንት ጋር የሚሰራው መንፈስ ቅዱስ የተባረከ ይሁን ፓስተር ኢያሱ የዛሬ 7ዓመት ባንተና በወንጌላዊ ያሬድ ትምህርት ብችዬን ጌታ እየሱስ የተቀበልኩት ሁሌም ሳልባርካችሁ አላልፍም ተባረኩ ተምህርታቹን ሁሉም እከታተላልሁ

  • @imchristianbychrist.55
    @imchristianbychrist.55 ปีที่แล้ว

    ክብር ሁሉ ለ እግዚአብሔር ይሁን.. መልክቶቹ ሁሉ ከ እግዚአብሔር ቃል በዚህ ዘመን የናፈቀን ይህ የ ህይወት ቃል ነው። የ እግዚአብሔር ሰው በጌታ በኢየሱስ ስም ዘመንህ ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ ጉልበትህ ይለምልም ዳርቻህን ያስፋው ተባርከህ ለበረከት ሁን.. ልጆችህ በእግዚአብሔር ቤት ይፅኑ ይባረኩ ቤተሰብህ ሁሉ ይባረክ በጌታ በኢየሱስ ስም.... አሜን ጌታ ይባረክ!!

  • @fixsell1224
    @fixsell1224 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen eyesuse geta naw Amen pastor tebreki Amen

  • @showethio7583
    @showethio7583 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ጉዳይክ ጌታና ጌታ ነው። ብቻ አይወሰድብክ።

  • @kirsemekonnene6768
    @kirsemekonnene6768 3 ปีที่แล้ว

    በብዙ እግዚያብሄር መከረኝ ተባረክ ድንገት ነው ዪቱብ ያገኘሁትን ተባረክ ነው በብዙ የምለው

  • @gigiriri4865
    @gigiriri4865 3 ปีที่แล้ว

    Wow ትክክል በቀጥታ እኔን ዬሚመለከት ትምህርት ነው ልቤ ብሁሉ ያልከውን ሞልቶ ነበር thank you for your wonderful teaching

  • @user-rv8oi5mc7n
    @user-rv8oi5mc7n 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @mamitumitiku4620
    @mamitumitiku4620 3 ปีที่แล้ว

    Ameeenn Ameeenn halaluya kibire La geta yihun

  • @comcell4306
    @comcell4306 2 ปีที่แล้ว

    Amen Get yibarekih 🙏♥️

  • @saradelaportas5185
    @saradelaportas5185 3 ปีที่แล้ว

    ፖስተር: እግዛብሄርን: ስለዚህ: ቃል: ይመስገን : ተባረክ

  • @afewerkinegash9
    @afewerkinegash9 3 ปีที่แล้ว

    Amennn

  • @alemtshayfiseha8237
    @alemtshayfiseha8237 3 ปีที่แล้ว

    God bless you more and more

  • @mamitumitiku4620
    @mamitumitiku4620 3 ปีที่แล้ว

    Ameeenn Ameeenn

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 4 ปีที่แล้ว +1

    Amennn tebare abate kezih yebelete tsegawn yabzalik tebarikiyalehu beagelgilotih

  • @ariambelay1342
    @ariambelay1342 3 ปีที่แล้ว

    Thankyou so much paster geta yibarkih enwedhalen

  • @gashawbelay9657
    @gashawbelay9657 3 ปีที่แล้ว

    God bless you richly!

  • @abebabeyene4525
    @abebabeyene4525 2 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @ghenettecle8765
    @ghenettecle8765 2 ปีที่แล้ว

    Tebarek🙏 amen amen

  • @ethiopianwedding2317
    @ethiopianwedding2317 3 ปีที่แล้ว

    Bless you pastor

  • @rozinadaniel796
    @rozinadaniel796 2 ปีที่แล้ว

    Paster Eigzabher yibarek Tebarek Tebarek

  • @Tigistde
    @Tigistde 3 ปีที่แล้ว

    Amen tebarek !

  • @edenaraya5632
    @edenaraya5632 3 ปีที่แล้ว +1

    Geta yebarekkkk yabzalehh

  • @asmeretsahle9271
    @asmeretsahle9271 4 ปีที่แล้ว +1

    Amennnmmn Amennnmmn

  • @debora934
    @debora934 3 ปีที่แล้ว

    አሚን ተባረክ

  • @mulatseid5142
    @mulatseid5142 2 ปีที่แล้ว

    God bless you and your family brother

  • @alemkenfe764
    @alemkenfe764 3 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @eyesusfikir9501
    @eyesusfikir9501 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ

  • @asmeretsahle9271
    @asmeretsahle9271 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen pasterye lebreket hune tekeklega ye egizabher demtse new

  • @ghenettecle8765
    @ghenettecle8765 2 ปีที่แล้ว

    Tebarek🙏

  • @user-wl6zn3hk9q
    @user-wl6zn3hk9q 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ፓስተርዬ

  • @hirutyedemufire8758
    @hirutyedemufire8758 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ሆይ😭😭😭😭ይህ መልእክት ለእኔ ነው በቃልህ ዉስጥ ፈዉስኝ የእግዚአብሔር ደምጹ ነው ዛሬ በጥዋት ወደ እኔ የምጣዉ ጌታ ይባረክህ🙏🙏🙏🙏🙏

    • @godislove6010
      @godislove6010 3 ปีที่แล้ว

      አሜን 🙏 የጌታ ድምጽ አይለይህ / አይለይሽ ::

  • @jerryjerusalemjerry8382
    @jerryjerusalemjerry8382 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓ/ር የአገልግሎትህ በጣም ተጠቃሚ ነኝ አሁን የቃሉ ፍቺ ያብራልህ ፀሎቴ ነው ♦♦♦

  • @beletuamakele9424
    @beletuamakele9424 3 ปีที่แล้ว

    ምንም ቃል የለኝም ብቻ እውነት ነው

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 3 ปีที่แล้ว

    Amen zemnhe yebarklgn

  • @senaitabraham4686
    @senaitabraham4686 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen!!!
    God bless you 🙏🙏🙏

  • @mercybisrat7843
    @mercybisrat7843 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen hallelujah

  • @alemtube2211
    @alemtube2211 3 ปีที่แล้ว +1

    God blessed you pastor

  • @shagayegetalijichega4075
    @shagayegetalijichega4075 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    📖📖📖📖📖
    ታበረክ ፓስተር ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ በነገር ሁሉ ፈጽሞ ጨርሶ ይበረክ ፀገ በእጥፍ ይጨምራል ታበረክ🙌🙌🙌🙌🙏🙏📖🙌📖

  • @beyobeyo5733
    @beyobeyo5733 4 ปีที่แล้ว +1

    አራ አሜን ኣሜን ልባችን አጥበቀን እድንጠብቅ እ/ር ይርዳን

  • @sarasaracool3325
    @sarasaracool3325 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን። እግዚአብሔር ፀጋዉነ። ያብዛልከ

  • @mahelattekle3535
    @mahelattekle3535 4 ปีที่แล้ว +1

    This message is all abut me thanks father

  • @fatiyamuktar9918
    @fatiyamuktar9918 3 ปีที่แล้ว

    GBU thunk

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 3 ปีที่แล้ว +1

    GBU brother

  • @tsaganeshdasalang4636
    @tsaganeshdasalang4636 4 ปีที่แล้ว +1

    Tsaga yecamarileki pasiter🇪🇹🙏❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜንን አሜንንን ፓስተር ኢያሱ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 4 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተር ኢያሱ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ

  • @abebalolamo3233
    @abebalolamo3233 3 ปีที่แล้ว

    🙏🙏በዝህ ዘመን እንድህ ከማር ወለላ ይልቅ በጉሮሮአችን የምጣፋጥ ማንነታችን አምያሳዬንን ልባችንን አጥብቀን እንድንጠብቅ መንገዳችንን እድንፈትሽ ድንቅ መልዕክ ሞልቶ የሰጠን ጌታ ኢየሱስ የተባርከ ይሁን!!መ/ቢ እያሱ ዘመንህ በጸጋ ይለምለም🌴🌴🌴🌴እንወድሃለን 💕💜💕

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 4 ปีที่แล้ว +2

    God bless you Pastor !

  • @giftihailu2490
    @giftihailu2490 4 ปีที่แล้ว +1

    Get abezeto yebarekhe!

  • @wubjmberie
    @wubjmberie 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Lord bless you a lot

  • @samuelbizuneh6306
    @samuelbizuneh6306 3 ปีที่แล้ว

    tbrki pastor

  • @tewabechteferi7681
    @tewabechteferi7681 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋውው እዉነት በጣም ደስ የምል ትምህርት ነው ጌታ የአገልግሎት ዘመነን ይባረከዉ ተባረክ ፓስተር

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ትክክለኛ ትምህርት ነው

  • @dinkudagu4959
    @dinkudagu4959 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen pastor geta eyesus yebarke

  • @yeshimebetzewgneh3761
    @yeshimebetzewgneh3761 4 ปีที่แล้ว +1

    May God bless you more and more.

  • @helenberhane9996
    @helenberhane9996 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ እየሱስ ብርክ ያድርግህ ተባረክ ለኔ መልክቴ ነው

  • @JESUSCHRIST-mt9xp
    @JESUSCHRIST-mt9xp 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ! በጣም ነው ካንተ የምማረው

  • @sarajesus9259
    @sarajesus9259 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ዘመንክ የተባረከ ይሁን

  • @hiwotmamo6113
    @hiwotmamo6113 4 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ

  • @Mimilove799
    @Mimilove799 4 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek !

  • @selamawitdubalewelde2706
    @selamawitdubalewelde2706 4 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher Amlak yebarekelek🤲🏼🤲🏼🤲🏼💚

  • @lishu9362
    @lishu9362 3 ปีที่แล้ว +1

    I thank God for using you as vassel of his glory I am blessed 🙏

  • @genetbiru132
    @genetbiru132 3 ปีที่แล้ว

    ውድ ወንድሜ መጋቢ እያሱ እግዚአብሔር አምላክ ደግሞ !ደግሞ ! ይባርክህ ፡ ልብን የምታሳርፍ ልዩ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነህ ተባረክ ፡ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ። ❤️🙏🙏🙏

  • @abrahamnicechannel
    @abrahamnicechannel 4 ปีที่แล้ว +1

    geta zemenhin barekew pastor eyasu

  • @serinamichael107
    @serinamichael107 4 ปีที่แล้ว +1

    TEBAREK!

  • @fisehailikeucommentmekonne4178
    @fisehailikeucommentmekonne4178 4 ปีที่แล้ว +1

    Paster agelegelotehin yebark

  • @bereketbereket6365
    @bereketbereket6365 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ የባርክህ ትምህርትህ ሁሉ
    ነፍስንና ህይወትን ያረሳል

  • @zayidkiros2925
    @zayidkiros2925 4 ปีที่แล้ว +2

    GATA yesus zemnhen ybarek

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 4 ปีที่แล้ว +1

    😭❤ Thank you GOD

  • @mitekmary5705
    @mitekmary5705 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ሆይ ተባርክ ስለሰጠህን ግሩም የሆነ ፓስተር እናመሰግንሀለን ደስ የሚል ትምህርት ነው ተባርክ

  • @dawitwold2703
    @dawitwold2703 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you pastor for life changing message Be blessed. Be encouraged 🙏

  • @HelenTesfaye2575
    @HelenTesfaye2575 4 ปีที่แล้ว +2

    wow... Pastor Eyasesha powerful teaching.😍🥰continue to serve faithfully 🙏🏽

  • @user-gx3qf3nl2l
    @user-gx3qf3nl2l 4 ปีที่แล้ว +1

    Tbarek

  • @hirutyedemufire8758
    @hirutyedemufire8758 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ አብዞቶ ይባረክህ ቡሩክነህ ጸጋው ይባዛልህ🙏🙏

  • @Hani-v9h
    @Hani-v9h ปีที่แล้ว

    Gera Kir new.
    Video 2 yeRs ago bihonim yetsrW lene gin gega zare bezihtenagrgn adtmareg .
    Tebarklign.
    Eysus geta new

  • @abebawoldu6100
    @abebawoldu6100 4 ปีที่แล้ว +1

    ገታ ይባርክህ ይጨምርልህ አሁንም በርታ ነጻ የሚያወጣንን ቃል ብቻ ነው የሚየስፈልገን የሚያባብለን አይረዳንም።

  • @mercybisrat7843
    @mercybisrat7843 4 ปีที่แล้ว +1

    God bless you!

  • @tesfanish2698
    @tesfanish2698 4 ปีที่แล้ว +1

    Well come pastor God blessed you

  • @genethabtay1743
    @genethabtay1743 4 ปีที่แล้ว +4

    Thanks a lot absolutely love this massage it’s so refreshing to hear and so profound . God bless you 🙏🙏

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 4 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሞቻችን ተባረክ

  • @roseabie3643
    @roseabie3643 4 ปีที่แล้ว +2

    Leben xebeke getahoyyy enss dekmognale kemgedk xefechalw
    Adera abeta melesgn

  • @derartutola2579
    @derartutola2579 4 ปีที่แล้ว

    የስ ተባረክልን ውድ ወንድማችን ያብዛልህ

  • @merafmesfinlakew266
    @merafmesfinlakew266 4 ปีที่แล้ว +1

    Pastor selam lant yehun egezehabheren sile ante amesgenewalehu bante west hono kasemeletachew west ando negne tenshu sehaye sile metleku negest laye geta besu kale melsegne ebakehi pastor seleyelgne magebat efelgalhu geta becha yechelale eyesus yadenal degemo yetamenal

  • @tigestamenamenamenyouareth382
    @tigestamenamenamenyouareth382 3 ปีที่แล้ว

    AmenAmen AmenAmen 💒 AmenAmen AmenAmen 💒 🤲 AmenAmen AmenAmen 💒 🤲 AmenAmen AmenAmen AmenAmen 💒 🤲 AmenAmen AmenAmen 💒 🤲 AmenAmen AmenAmen 💒 🤲 AmenAmen AmenAmen 💒 🤲 AmenAmen AmenAmen 💒 🤲 AmenAmen AmenAmen AmenAmen 💒 AmenAmen AmenAmen 💒 🤲 ♥ AmenAmen AmenAmen AmenAmen 💒 🤲 AmenAmen AmenAmen AmenAmen 💒 🤲 AmenAmen AmenAmen 💒 🤲 AmenAmen AmenAmen 💒 🤲 AmenAmen AmenAmen AmenAmen 💒 🤲 AmenAmen AmenAmen 💒 🤲 AmenAmen AmenAmen 💒 🤲 ♥AmenAmen AmenAmen 💒 🤲 AmenAmen AmenAmen 💒 🤲 AmenAmen AmenAmen 💒 🤲 AmenAmen AmenAmen 💒 🤲 AmenAmen AmenAmen 💒 🤲 AmenAmen AmenAmen 💒 🤲 AmenAmen AmenAmen 💒 🤲 AmenAmen AmenAmen 💒 🤲 AmenAmen AmenAmen 💒 🤲 AmenAmen AmenAmen 💒 🤲 AmenAmen AmenAmen 💒 🤲 AmenAmen AmenAmen 💒 🤲 AmenAmen AmenAmen 💒 🤲 AmenAmen AmenAmen 💒 🤲 AmenAmen AmenAmen 💒 🤲

  • @getabchalene
    @getabchalene 4 ปีที่แล้ว +1

    በድንገት ሰው ሲሞት አረፈ የሚሉት
    በእውነት አርፎ ነው ወይ ስለተለየ
    ምን እንደሚገጥመው ማነው ሄዶስ ያየ
    ድንገት ብንጠራ ደርሶ የኛ ተራ የት ነው የምንኖረው ዘላለማችንን የምንጀምረው ? ሁሉ ከንቱ ነው ፡፡ ተባረክ ወንድምዬ

    • @believeinjesusdontbehypocr4085
      @believeinjesusdontbehypocr4085 4 ปีที่แล้ว

      የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ። - ማርቆስ ፬፥፳፫
      ይድረስ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ
      የጦርነት ነጋሪት መታልን አብይ | 2 ሳሙኤል 15:10, 17:1-4, ነህምያ 4:8
      እግዚአብሔር ከሰማይ መስሎት የማያይ | አሞጽ 9:8, ምሳሌ 11:4-5
      ክርስቲያን ነኝ አለ የክርስቶስ ጠላት | ሮሜ 2:24, ሐዋርያት 13:10, ማቴዎስ 12:30
      በፍቅር ሽፋን ተከልሎ ቀጠለ ሰውን ማብላላት | ምሳሌ 26:23, 6:16-19
      እንደ አደንዛዥ እጽ ነው የአብይ ውሸት | ምሳሌ 26:24, ዳዊት 36:3
      እንኳን አላዋቂን አዋቂን የሚያስት | ምሳሌ 28:10, 11:2, ሮሜ 1:22
      አብይ አቤሴሎም የሕዝብን ልብ ሰረቀ | 2 ሳሙኤል 15:4-6
      አሁን ግን ተንኮሉ ለሁሉም ታወቀ | ምሳሌ 26:26
      ሰሎሞን ታላቅ ሕዝቡን ይመራ ዘንድ ጥበብን ጠየቀ | 1 ነገሥት 3:9
      ከሃብት ከንግስና ይልቅ ማስተዋሉ ጌታን አስደነቀ | ምሳሌ 3:13-18, ማቴዎስ 8:10
      የአብይ የኢሳያስ የግብጽ የክፋት ምክራቸው | 1 ነገሥት 1:7, ኢሳይያስ 31:1
      የቅኖች አምላክ ሆይ አንተ አፍርስባቸው | 2 ሳሙኤል 15:31
      እንደመር ብሎ ስንቱን ግን ቀነሰ | ዮሐንስ 10:10
      ለአገር የቆሙትን ደም እያፈሰሰ | ሚክያስ 7:2, ዘፍጥረት 9:6
      ኧረ ቅልውጥና ኧረ አምንዝራነት | ያዕቆብ 4:4, 1 ቆሮንቶስ 6:9
      ከጠላት ጠላት ጋራ በሴራ መወዳጀት | የሉቃስ 23:12, ያዕቆብ 4:4
      ወዴት ነው እሩጫው ወዴትስ ሊደርሱ | ዮሐንስ 13:30
      መቼነው የሚያበቃው የሰው ደም ማፍሰሱ! | ሮሜ 3:15
      ያለፍርድ እስርተኞችን ፈታሁ አለም ትወቅልኝ | ምሳሌ 17:15
      “ከኤርትራ ጋር መታረቄም” ኖቤል ፕራይዝን አስገኘልኝ | ኤርምያስ 13:10
      ኦ ሄሮድስ ሆይ ስማ ኃጢአት ኃጢአት ናት | ማቴዎስ 14:3-5, ሉቃስ 10:29
      ልትሰማ ባትፈልግ አንተም ምንም ብትክዳት | ዮሐንስ 8:43, ማርቆስ 6:11
      ለገዳይ ወንበዴው በሹመት ላይ ሹመት | ዮሐንስ 18:40
      ተግቶ የሚሰራውን ማመቅመቅ በስርቤት | ዘፍጥረት 39:20
      ይህ ምን ይባላል የአመፅ ፍሳሽ ካልሆነ | ሮሜ ፩፥፲፰
      ላለመመለስም ልቡ እጅግ ደነደነ | ዘጸአት 7:14, ዳዊት 4:2
      የምን ሉአላዊነት የምን የአገር ልማት | 1 ነገሥት 21:2-4
      ሰባተኝው ንጉስ ነኝ ኢትዮጵያን የምመራት | 1 ነገሥት 1:5, 7
      ቛንቋችን አንድ ነው እንውጣ ሰማይ | ዘፍጥረት 11:1-6
      ብለህ ነበር ያኔ ዛሬ ፈርሶ ልታይ | ኤርምያስ 51:58
      ገንዘብን የመውደድ ስሩ ሞት ነውና | 1 ጢሞቴዎስ 6:10, ፊልጵስዩስ 3:19
      ቃል ኪዳን አፍርሶ አለ ብልጽግና | ኤርምያስ 11:10, 1 ጢሞቴዎስ 6:9-10
      ቃላባይ አመቺ ጊዜን ይጠብቃል | ማቴዎስ 26:16
      ያጎረሰውን እጅ መልሶ ይነክሳል | ዳዊት 41:9
      ሾልኮ ገብቶ መሃላ ማለና ስልጣን ተቀበለ | ዮሐንስ 10:1
      አደራ የሰጠውን አላቅህም ብሎ ካደ አቃለለ | ዘጸአት 22:7
      የቀን ጅቦች አለ ጸጉረ ልውጥ በተገላቢጦሽ
      ስራው እንዳይነቃበት ወጣ በሚዲያ ሌላን በማንቋሸሽ
      ይሁዳ ጌታውን እንደሸጠ ሁሉ | ማቴዎስ 26:14-16
      ንጉስ ለመሆን ሲል ሸጠ ሕዝብና አገሩን በሙሉ | 2 ሳሙኤል 15:4-6
      ካልዘራበት ሊያጭድ ስልጣን ላይ ወጣና | ኤርሚያስ 17:11
      የኢሓዲግን የዓመታት ድካም መራው በጥፋት ጎዳና | ምሳሌ 11:3, 1 ነገሥት 21:4
      አሃዳውያን እንደ አማሌቃውያን ናቸው | ዘጸአት 17:8-16
      ቅናት ምቀኝነት የማያስተኛቸው | ምሳሌ 6:34-35, ሚክያስ 2:1, ዳዊት 36:4
      ሰላማዊውን ሕዝብ ሊቀብሩ ቆፈሩ
      በቆፈሩት ጉድጓድ አየን ሲቀበሩ | ምሳሌ 26:27, 28:10
      እኔ እኔ እኔ እኔነኝ ባይ መጣ | ዳንኤል 4:30-33
      እንደ ናቡከደነፆር ዱር ገብቶ ጥፍር እስኪያወጣ | ዳዊት 49:12, 20
      ጌታ ለትሁታን ፀጋውን ያበዛል | ያዕቆብ 4:6
      ትእቢተኞችን ግን እርሱ ፈጽሞ ይቃወማል
      መስሎት ነው የሚኖር ከቶ የማይሞት | ያዕቆብ 4:14, ኤርምያስ 12:1
      ያበቃለት ለታ የሞት ሞት ሊሞት | 1 ቆሮንቶስ 6:9, ምሳሌ 11:3, ሕዝቅኤል 21:7
      ንስሃ ቢገባ? ከገሃነብ ፍርድ ያመልጣል | ሐዋርያት 2:38, 3:19-21, ማቴዎስ 10:28, 23:33, ያዕቆብ 3:6
      ፈርዖን ነኝ ካለ ግን ቅጣት መች ከቶ ይቀራል! | ዘጸአት 5:2, 8:15, ማቴዎስ 25:46
      ክርስቲያን ሆይ ንቃ መርምር እውነቱን
      የጥፋት አባሪ የጨለማም ተባባሪ አትሁን! | ሮሜ 9:12, 2 ቆሮንቶስ 6:14-16
      -እንደነዚህ ለሚያደርጉት ሞት ይገባቸዋል የሚለውን የእግዚአብሔርን ሕግ እያወቁ እነዚህን ከሚያደርጉ ጋር ይስማማሉ እንጂ አድራጊዎች ብቻ አይደሉም። - ሮሜ ፩፥፴፪
      -ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ - ኤፌሶን ፭፥፲፩
      -እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ…ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ…ተጨነቁና እዘኑ አልቅሱም፤ ሳቃችሁ ወደ ኀዘን ደስታችሁም ወደ ትካዜ ይለወጥ።…በጌታ ፊት ራሳችሁን አዋርዱ…እርስ በርሳችሁ አትተማሙ።…ሕይወታችሁ ምንድር ነው? ጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፍዋለት ናችሁና።…እንግዲህ በጎ ለማድረግ አውቆ ለማይሠራው ኃጢአት ነው። - ያዕቆብ ፬፥፯-፲፩፥፲፬
      -ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱ ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ። - ገላትያ ፭፥፲፭
      SHARE SHARE SHARE

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 4 ปีที่แล้ว +1

    በሞት የሚደመደም እውነት

  • @asterasmorom3343
    @asterasmorom3343 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @tewabechteferi7681
    @tewabechteferi7681 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው እዉነት በጣም ደስ የምል ትምህርት ነው ጌታ የአገልግሎት ዘመነን ይባረከዉ ተባረክ ፓስተር

  • @nunutrzos4652
    @nunutrzos4652 4 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ትክክለኛ ትምህርት ነው

  • @tsionseyoum6760
    @tsionseyoum6760 3 ปีที่แล้ว

    God bless you!!!

  • @wubjmberie
    @wubjmberie 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen