ፍሬአችን ለምን ጨነገፈ? Pastor Eyasu Tesfaye Ammanuel Montreal Evangelical Church

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ส.ค. 2024
  • Ammanuel Montreal Evangelical Church

ความคิดเห็น • 72

  • @sinetibubgbryes4764
    @sinetibubgbryes4764 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ለኔ የተዘጋጀ መልክት አሜን እየሱሴ ለሚወረወርብኝ ብርቱካን የምሰጥ አድርገኝ

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 3 ปีที่แล้ว

    ወጋኖች በየትም ስፍራ የሚንገኝ ኢትዮዽያዊያን ይህንን ክፉ ዘመን ጌታ እግዚአብሔር ራድቶን በሰላም በፍቅር በመተሰሰብ የሰላም ዘመን እንዲሆንልንና ለመሪያችን ለክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ እግዚአብሔር ኃይል ና ጥበብ የማስተዋል ጉልበትና ጥባቃ እንድበዛለቸው ዘንድ ለሀገራችንም ለኢትዮዽያ የሰለም አየር ለህዝባችን በአራቱም አቅጣጫ ይሆንልን ዘንድ ኢትዮዽያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ታናሳሌች ይለል እና ቃሉ እግዚአብሔርም ይሰማናል እና ለሀገራችን አና ለህዝባችን ፣ ለመሪዎቻችን የእግዚአብሔር ሰላምና ጥበቃ እንድበዘልን እበካችሁን ልመናችንን ወደ እግዚአብሔር ፊት ዘወትር በግልም : በጋራም ፣ በጉባኤም ለይ ሆናን ልመናችንን ለእግዚአብሔር እናቅርብ !!! የጠለት ሀሰብና ምኞት ደግም በሀገራችን አይካሰትም እግዚአብሔር ታድጎናል አደራዬ ይኻው ተስፋችን ፣ መማኪያችን ፣ ደራሸችን ፣ ተደጊያችን እግዚአብሔር አብ አምለካችን ብቻ ነው !! እርሱ እንደ ሰው አይደለም ተማኝ አምለክ ነው ያለን አሜን - አሜን - አሜን ነው ።

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ፓስተርዬ ጌታ ይባርክህ!!?

  • @yadinalyadinal3m451
    @yadinalyadinal3m451 3 ปีที่แล้ว

    Amennnnnnnn hallelujah hallelujah amen hallelujah hallelujah

  • @nunutrzos4652
    @nunutrzos4652 3 ปีที่แล้ว +9

    አሜን ጌታ እግዚአብሔር በአንተ ትምህርት ሁሌም ስለሚያስተምረኝ ስሙ ለዘላለም የተባረከ ይሁን ፍሬ ማፍራት እንድንችል ጌታ ኢየሱስ ይርዳን ፓስተር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ፣፣

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 3 ปีที่แล้ว

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿም ጉበኞች ናቸው!!!! በድጋሚ በቅርቡ፣ በኢሳ.66፣ 1-4, ላይ ያለውን ከነገረኝ በኋላ ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ !! አለኝ ጌታ። እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ዝቅ ያለውን ከፍ፣ ከፍ ያለውን ዝቅ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ፣ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!በሌላም ቀን መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!! ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም፣ እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! በሌላም ቀን የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!! አለኝ ጌታ።(በ ዮሐ 21: 15,) በሌላም ቀን የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(በ ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኖቼ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን ቆም ብለን በማሰብ፣ በንስሐ እንመለስ!!! ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተባረኩ።ss

  • @selamemikoe6431
    @selamemikoe6431 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless

  • @saradelaportas5185
    @saradelaportas5185 3 ปีที่แล้ว

    Amen ye geta sew tebarek melektu lene neber Amen beye tekbelku tebarkelgn

  • @khaleelajman3789
    @khaleelajman3789 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen geta yibarki tabari ate ya geta saw ya zare timit tabarkehlo tzlihlni

  • @tizitamekiso5601
    @tizitamekiso5601 3 ปีที่แล้ว +6

    ፓስተር በአንተ ትምህርት ብዙ ተጠቅሜያለሁ። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። ትዳር & ልጆች ይባረኩ በጣም እወድሃለሁ። አገልግሎት ይስፋ። የአንተ የሆነው ሁሉ። ይባረክ። እግዚአብሔር። ዳራቻህን ያስፋልህ🙏🙏🙏

  • @jerryjerusalemjerry8382
    @jerryjerusalemjerry8382 3 ปีที่แล้ว

    God bless you pastor it's powerful ♦♦♦

  • @prettydesta6191
    @prettydesta6191 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen God bless you

  • @kalkidanayele6666
    @kalkidanayele6666 3 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተር ኢያሱ ጌታ ይባርክህ ፍጥረት ምድር ሁሉ ይስማህ

  • @teberhawed4146
    @teberhawed4146 3 ปีที่แล้ว

    AMENNNN

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ የእግዚአብሔር ስው🙌🤲♥️♥️💚💚🤲🤲

  • @et-861project6
    @et-861project6 3 ปีที่แล้ว

    God Bless you Raster.

  • @poweroffaith9288
    @poweroffaith9288 3 ปีที่แล้ว

    May God bless you pastor

  • @mariamgetachew7882
    @mariamgetachew7882 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen hallelujah God bless you dear bother.

  • @tsionberessa6875
    @tsionberessa6875 2 ปีที่แล้ว

    GETA YIBARKE PASTORYE

  • @godislove6010
    @godislove6010 3 ปีที่แล้ว

    አዎ !!! አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @denkulebelo8108
    @denkulebelo8108 3 ปีที่แล้ว

    God bless you abundantly

  • @mihreteabbeyene3973
    @mihreteabbeyene3973 3 ปีที่แล้ว +2

    Egziabher ybarkh geta bezemenh hulu ayleyh

  • @sidisetessema4732
    @sidisetessema4732 3 ปีที่แล้ว

    Geta yesuse yebarek

  • @saraashebir2509
    @saraashebir2509 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen bless you thank you for sharing this Life chaning teaching message my God bless your minster paster

  • @ritajojo430
    @ritajojo430 3 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @mamitumitiku4620
    @mamitumitiku4620 3 ปีที่แล้ว +2

    Ameeenn Ameeenn halaluya

  • @zewdutadesse418
    @zewdutadesse418 3 ปีที่แล้ว +1

    ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ቀላል ነው ስለሆነም በመንፈስ የሚመላለስ ብቻ ነው ሥጋውን ጥሎ ጌታን የሚከተል

  • @Mimilove799
    @Mimilove799 3 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek ye eg/r sew!

  • @zinashsalfiso8035
    @zinashsalfiso8035 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen Haleluy!

  • @dinkudagu4959
    @dinkudagu4959 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen 🙇🙌🙌🙌 pastor geta eyesus yebarke

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ፓስተር ኢያሱ ።

  • @mamitumitiku4620
    @mamitumitiku4620 3 ปีที่แล้ว +2

    Ameeenn Ameeenn

  • @debora934
    @debora934 3 ปีที่แล้ว

    አሚን በጣም ነዉ ልቤ የተነካዉ ዘመን ሂወትህ ይባረክ ይብዛልህ ፋሬአማ ያድርገን ቀሪ ዘመናችንን

  • @user-yc4gs1yr2o
    @user-yc4gs1yr2o 3 ปีที่แล้ว +1

    ዘመንህ ይለምልም ፓስተር

  • @tigisttsedeke1485
    @tigisttsedeke1485 3 ปีที่แล้ว

    ውውውውው ክብር ለጌታ ይሁን ፓስቴርዬ ተበረክ ፀጋው ይብዛልህ

  • @elsabetgetachwo4079
    @elsabetgetachwo4079 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @user-yc4gs1yr2o
    @user-yc4gs1yr2o 3 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 3 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 3 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @aberaalo1019
    @aberaalo1019 3 ปีที่แล้ว

    ትምርህት በጣም ደስ ይለኛል ትምርቱን ስትጨርስ እንፀልያለን ትልና ታቜርጣለህ ለምንድነው

  • @lensawoldeyes1553
    @lensawoldeyes1553 3 ปีที่แล้ว +5

    ተባረኩ- እንደተራበ ውሻ ነው በናፍቆት ምጠብቀው በዚህ የሚሰጠውን ትምህርት
    በቃ ብርክ በሉልኝ

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 3 ปีที่แล้ว +1

    ሻሎም ፓስተርዬ አባክህን ሀይለኛ ተግዳሮት ውስጥ ነኝ አሜሪካን ነው ያለሁትደውልልኝና ፀሎትህንና ምክርህን አፈልጋለሁኝ ፓስተርዬ እርዳኝ ተባረክ

    • @eyasujima3284
      @eyasujima3284 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም እንዴት ነሽ? እስቲ ቁጥርሽን ላኪልኝ!!

    • @selamademsung5995
      @selamademsung5995 3 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ለአንተ ቀሪብ ነው የአንተንም ፀሎት ይስማል እና እግዚአብሔር በጨነቅክ ነገር ጣልቃ ይገባል ፀልይ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር አለ ይሁን

    • @selamademsung5995
      @selamademsung5995 3 ปีที่แล้ว +1

      Abeba Abrham እግዚአብሔር ከእስትንፋስክ ይልቅ ለአንተ ቅሪብ ነው ፀልይ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው

    • @godislove6010
      @godislove6010 3 ปีที่แล้ว +1

      @@eyasujima3284 ተባረክ 🙏

    • @user-wr1if7vf7p
      @user-wr1if7vf7p 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ሁሉንም ነገር ተይና መፅሀፍ ቅዱስሽን እያነበብሽ ፀለይ ከልብ ታምነን ከለመነው ጌታ ለሁላችንም ቅርብ ነው የህን የምልሽ ዝምብየ አይደለም የአሜሪካ ኑሮ እንደምናቀው ብዙ አስጨናቂ ነገሮች አሉት ለብዙ አመት የሆነ ሰው ቢፀለይልኝ እል ነበር ከተወሰኑ ወራት ጀምሮ ግን ሁሉንም ነገር ትቼ በግሌ ቃሉን ማንበብ ;መፀለይ ቴሌኮንፈረንስና አንደዚህ ዩቲውብ ስብከቶችን በመከታተል ለውጥ አምጥቻለሁ ዋና የጠቀመኝ ቤሪያ ቀጥታ ደውየ የማዳምጠው ነው ለምን 24/7 ላይቭ ነው ፀሎት ጥያቄ ላለባቸው ሰወች ወዳው ገብተው መጠየቅ /ማፀለይ ወዘተ ሰለሚቻል ቤሪየን ብተከታተይ የጠቅምሻል በራሴ ካየሁት ለውጥ አንፃር ለምን ብዙ ሰአት የመፅሀፍ ቅዱስ ጥናት ሰለሆነ ገብዝተን ስንሰማ ለውጥ የመጣል Berea በፌስቡክም ;አፕም አላቸው አዛ ላይ ስልኩ አለ ለይቭ ገብቶ ለማዳመጥ አይዞሽ ጌታ ችግረሽን ይፍታልሽ

  • @BellaBella-lw5zj
    @BellaBella-lw5zj 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen👏👏👏👏📖🙌AmenKeberLeEgzabharYhuonYeGetaTseganaSelamFekerYebzalhGloryToGod

  • @tigisttsedeke1485
    @tigisttsedeke1485 3 ปีที่แล้ว

    የምገርም መገላጥ ነው ፓስቴርዬ ከዚህ በላይ የቃሉ መገላጥነ ፊቺ ይብረልህ

  • @maergeasmelash4628
    @maergeasmelash4628 3 ปีที่แล้ว +1

    amen

  • @elsabetgetachwo4079
    @elsabetgetachwo4079 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @beyuger7201
    @beyuger7201 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክህ

  • @tesfanish2698
    @tesfanish2698 3 ปีที่แล้ว +1

    Selam lante yehune pastor

  • @elizabethgmedhin5378
    @elizabethgmedhin5378 3 ปีที่แล้ว +1

    May god bless you.

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p 3 ปีที่แล้ว

    ከእግዚአብሔር ራቅን ማለት በራሳችን ግዜ ፍሬ አልባ ሂወትን ለመኖር መምረጥ ነው ።

  • @ashojabier8134
    @ashojabier8134 3 ปีที่แล้ว

    Amen. Man of God..be blessed....

  • @selamawitdosegna9837
    @selamawitdosegna9837 3 ปีที่แล้ว

    Powerful message God Bless you!!!!!!!!!!!!

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 3 ปีที่แล้ว

    Amennnn pasterye tebarikiyalehu kezih yebelete tsegawn yabzalik

  • @menbereasnake292
    @menbereasnake292 3 ปีที่แล้ว

    May the almighty bless you and your household!!

  • @zewdutadesse418
    @zewdutadesse418 3 ปีที่แล้ว

    ማነው በዚህ ዘመን ሁሉን ትቶ ጌታን የሚከተል?
    ከጌታ ይልቅ የሚወደው ካለ ያ ጣዖቱ ነው

  • @workneshrundasa4393
    @workneshrundasa4393 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen 🙏 Egzihabiher yibarikih Pastorye ba timiritih bizu tabarikelewu zamanih yibarek atiyaz kazihim bebeleta la bizuhoch labereket yadirig

  • @alexanderhagos3363
    @alexanderhagos3363 3 ปีที่แล้ว +1

    May God bless you more and more in jesus name Amen

  • @elsaarega2607
    @elsaarega2607 3 ปีที่แล้ว

    You are blessed thank you so much

  • @selamawitdosegna9837
    @selamawitdosegna9837 3 ปีที่แล้ว

    God Bless you more and more!!!!!

  • @selamawitdosegna9837
    @selamawitdosegna9837 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen!!!!!

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 3 ปีที่แล้ว +1

    የተናገርከዉን ታሪክ ሰምቻለሁ ስለ ሃሌሉያ

  • @solyanabrhene9370
    @solyanabrhene9370 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክ

  • @meron5661
    @meron5661 3 ปีที่แล้ว

    Gbu pastor!
    Good message

  • @delisch8310
    @delisch8310 3 ปีที่แล้ว

    GBU more and more

  • @mitekmary5705
    @mitekmary5705 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ፈሬ የሚያፈራ ሂወት ይኑርኝ
    ተባርክ ፓስተር

  • @teberhawed4146
    @teberhawed4146 3 ปีที่แล้ว

    AMENNNN

  • @mollatesfaye8329
    @mollatesfaye8329 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ