የወጣቶች ልዩ ሐድራ || Yewetatoch Hadra

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 867

  • @FfTt-c4k
    @FfTt-c4k 3 หลายเดือนก่อน +3

    መሻለህ መብሩክ አላህ ይጨምርላችሁ እንደናንተ ያለ ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulugetafetene6887
    @mulugetafetene6887 3 ปีที่แล้ว +29

    ማሻላህ ወንድምና እህቶቼ!!! ክርስቲያን ብሆንም ከህፃንነቴ ጀምሮ አብሬ የሚበላውን በልቼ እና እከከ ዩኒቨርስቲና የስራ መደብ ላይም አብሮነት/ወንድማና እህትነቱን ሳይለየኝ የኖርሁ እድለኛ/መልካም ዜጋነኝ ብየ አስባለሁ፡፡ ክፉውን ፈጣሪ/አላህ ያንሳልን ይመቻችሁ!!!

  • @SofalaHussen
    @SofalaHussen 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ስታስደስቱ ያምራል

  • @amentube4287
    @amentube4287 3 ปีที่แล้ว +23

    እንዴት እንደሚያምሩ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ስሰማው ደስ እሚል ስሜት ይሰማኛል ሁሌ አዳምጠዋለው

  • @MoniraMonira-i7l
    @MoniraMonira-i7l หลายเดือนก่อน

    ደግ አረጋችሁ አብሽሩ ነቢ ሲነሱ ለሚያማቸዉ ሰወች

  • @GgVb-h1i
    @GgVb-h1i 5 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሃየ ሃየ 😥👏🥁👏 ማሻኣላህ ደስየምልነዉ 👏 ማሻኣላህ 🌹 ማሻኣላህ 🥰 ያሰላምምም ወደችየ ወደፊት ❤❤❤❤

  • @mahkwt9814
    @mahkwt9814 3 ปีที่แล้ว +1

    አኡዙ ቢላህ ሚንኩም

  • @mnflove7911
    @mnflove7911 4 ปีที่แล้ว +1

    ሀገረችን ሰርቶ መለወጥ ወጠት እንደሉ ሆኖ ግን እንደዝ አይነት አይነት አከሄድ ለይመንም አልበጀት ሀገረችን የብዙ ሀይመኖት የብዙ ቤሔሪቤሄርሰቦች መገኘ ስለሆነች በደንብ ብተሰብበት በተለይም ለዎጠቶቹ ሥበል ብሠረበት ሀገር መለት ህዝብ ነዉ ህዝብ ምኖረዉ አለሀ በፈቀደለት መለክ ብሆንም ለሠዉ ልጅ አእምሮን የመሠለ ሥጦታ የሠጠን ልነስተዉሥበት ልንሠረበ ልነሠረበት ስለዝ እንቀሰቀሥ ለርስቀችን ሰበብ መቀመጥ የዎሀንም ጠረን የበለሸል

  • @hayatiahmed1181
    @hayatiahmed1181 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    አላሁአክብር
    አላሁአክብር
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ያአላህ ደሥሥሥሥሥሥሥል
    ሱባሃን ነክ
    የጠብቃቸህ

  • @feruzkoricho4048
    @feruzkoricho4048 5 ปีที่แล้ว +15

    ማሻላህ ወጣቱ ወላሂ ወደ ዲኑ ሲዞር በጣም ያስደስታል አላህ ወጣቶቻችንን ልብ ይስጣቸው ሰንቶቻችን ነን ከመንገድ እየወጡ ያሉ ወንድም እህቶች ጋር የምንኖረው ዱአ አድርጉ እስኪ ወደ ከይር መንገድ ይምራልን፡፡ MASHALLAH

  • @ዜድወሎየዋኢስላምነዉሂወቴ
    @ዜድወሎየዋኢስላምነዉሂወቴ 5 ปีที่แล้ว +12

    ማሻ አላህ ተባረከላህ በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @meremahassen5604
    @meremahassen5604 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህሱለላሁአለሂወሰለም ቃላትአጠረኝስታም አላህይጠብቃችሁ

  • @saedamdy472
    @saedamdy472 5 ปีที่แล้ว +5

    መሻአላህ ብያለሁ በጣም ደስ ነው የሚለው
    እስኪ ማነው እንደኔ ደስ ያለው ደስ ያለው ብቻ ላይክ ያድርግ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @sadabenatyesin3325
    @sadabenatyesin3325 4 ปีที่แล้ว +20

    አላህ ቀልብ ይስጠን ቀጥተኛውም መገድ ይምራን ሀድራ ምናምን ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አያቁትም ሠሀቦችም አያቅትም እኛም አናቀውም አላህ ያመጣውን በላ እዲያነሳልን ተውበት እናድርግ ያጀማአ ተመለሱ እንመለስ በአላህ ላይ አናጋራ

    • @fatimawollo8505
      @fatimawollo8505 4 ปีที่แล้ว +1

      ሳህህህህ አላህ ሂዳያሽይስጣቸው

    • @Mohammedhusien125
      @Mohammedhusien125 4 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል የኔ ጀግና

    • @sudeyskemal117
      @sudeyskemal117 ปีที่แล้ว

      ወሀብያ የት ልጣቹ

  • @ማሜአንድለናቱ
    @ማሜአንድለናቱ 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ያስብላል አሁን ይህ ኮሜቶች አላህ የህድኩም

  • @nuradinkecom1336
    @nuradinkecom1336 4 ปีที่แล้ว +2

    ያቢደአ ከዝነዎች

  • @hasebenallhe6219
    @hasebenallhe6219 3 ปีที่แล้ว +3

    አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧን እረጂም አሏሁ ሙስተዐን!!!

  • @noorcampus1
    @noorcampus1 3 ปีที่แล้ว +2

    አረ ወየ ወየ
    አረ ወየ ወየ
    ጀማሉል አለም
    ሰው ያመሰግናል አላህን ያላየ ❤❤❤

  • @hduhhhd6044
    @hduhhhd6044 4 ปีที่แล้ว +2

    Makiya kamale adise ababa noure masegede mashallahe

    • @hduhhhd6044
      @hduhhhd6044 4 ปีที่แล้ว

      50720917 conetakete aregouoghe yahabibiiiìiii wadagoche kowate naghe

    • @yasminnasser884
      @yasminnasser884 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@hduhhhd6044❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hussenmola1165
    @hussenmola1165 3 ปีที่แล้ว +2

    wetat mewres yalebet tewhidna suna inji shirkna bide an aydelem.qom blachu asbu besmet atnedu

  • @kenzmobile2644
    @kenzmobile2644 2 ปีที่แล้ว +3

    ماشاءالله ماشاءالله تبا رك الله جزاكم الله خيرا وأحسن الجزاء

  • @__-hx6gn
    @__-hx6gn 5 หลายเดือนก่อน

    አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ

  • @Nነኢማነኝአባቴመሳይ
    @Nነኢማነኝአባቴመሳይ 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ወንድሞቼ አስናፈቃቹኝ አላህ ይባርፌኩም ያረብ

    • @humaidrashid3038
      @humaidrashid3038 4 ปีที่แล้ว +1

      ሀባሾች። ለየላችሁ። እብደታችሁ

    • @Fነኝየበተሠቦቸናፋቂያአላ
      @Fነኝየበተሠቦቸናፋቂያአላ 4 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭😭😭😭😭 ሥታሣዝኑ 😫😫😫😫 በሠለዋትመጨፈር ስታሠሰጠሉሉሉሉሉሉሉሉ 🦍🦍🦍

    • @ሡሡነኝየተውሂድተማሪ
      @ሡሡነኝየተውሂድተማሪ 4 ปีที่แล้ว

      @@Fነኝየበተሠቦቸናፋቂያአላ 😭😭😭😭😭ያረብ ሂድያ ይስጠን😓😓

  • @official-kz4on
    @official-kz4on 5 ปีที่แล้ว +2

    ሠ አ ወ

  • @yasaryasar3690
    @yasaryasar3690 5 ปีที่แล้ว

    ሙሥሊም መሆናቹህ ደሥ ይላል ምን እዳላቹ አይገባኝም
    ወጣቶችተደራጁ እርሥ በርሣቹ በያላቹህበት ሁላችንንም ቀጥተተኛዉን
    መንገድ ይምራን

  • @عبدوموسى-ت9ف
    @عبدوموسى-ت9ف 4 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ አላህን ፍሩ ኧረ አላህን ፍሩ

  • @سعادةالنلت
    @سعادةالنلت 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ተበረከላህ ወላሂ በጣም ታምራላችሁ ያጀማአ

  • @shhneimahshs3251
    @shhneimahshs3251 4 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ይጨምርላችሁ

  • @kammelhussain9277
    @kammelhussain9277 5 ปีที่แล้ว +7

    አላህዪጣብቃቺሁ

  • @usmanmuhammed1468
    @usmanmuhammed1468 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ነው በርቱልን

  • @ራህማቱየብ
    @ራህማቱየብ 5 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ ስታምሩ አላህ ጠብቃችሁ ውዴቸ

  • @نلته-ح1ب
    @نلته-ح1ب 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ

  • @nefesaalnefesa773
    @nefesaalnefesa773 5 ปีที่แล้ว +8

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ
    ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም
    አሏህ ይጠብቃችሁ

    • @ኡሙሙፊዳኡሙሙፊዳ
      @ኡሙሙፊዳኡሙሙፊዳ 5 ปีที่แล้ว

      ስታስጠሉ ዱቤ ከመምታት ቁርኣን ቅሩ

    • @ሀድራናፋቂሀድራናፋቂነኚ
      @ሀድራናፋቂሀድራናፋቂነኚ 5 ปีที่แล้ว

      @@ኡሙሙፊዳኡሙሙፊዳ
      ጀለፍ አንችወይ

    • @a.bintbaba
      @a.bintbaba 5 ปีที่แล้ว

      @@ሀድራናፋቂሀድራናፋቂነኚ እስኪ ኮሜቶች እንኳአላህንፍሩ አረበስቱ አላህየ😭😭እዝህበሶሚቲዩብወጣቱወደየትእየሄደነው
      አኡዙቢላህ አረኡስታዞችን ተኩልን ጭራሽ ድቢ 🙉አኬሩዘመንይህሁሉወጣትዳእዋስንትእሚያስፈልገንእያለ

  • @ሡሡነኝየተውሂድተማሪ
    @ሡሡነኝየተውሂድተማሪ 4 ปีที่แล้ว +16

    😭😭😭😭ያአላህ መጨረሻችን አሳምረው ምንድነው በነቢ ስም መነገድ መጨፈር አላህ ሂድያ ይስጣችሁ

    • @hanakamil5593
      @hanakamil5593 4 ปีที่แล้ว

      Meneged? Kezi wust 1 birr yetekebele yelem

    • @sususaniya4320
      @sususaniya4320 3 ปีที่แล้ว

      አሚን ወላ

    • @ኡሙየህያማሩእናኡሙአማርማ
      @ኡሙየህያማሩእናኡሙአማርማ 3 ปีที่แล้ว +1

      አህባሾች ናቸው መሰል አህለል ሱናወች ውጡ ከዚህ ሰብስክራይብም አታድርጓቸው አላህ ይጠብቀን

    • @ፋፊቾነኝስደተኛዋ-ከ7ቘ
      @ፋፊቾነኝስደተኛዋ-ከ7ቘ 3 ปีที่แล้ว

      @@ኡሙየህያማሩእናኡሙአማርማ ስድብ ብቻ ነው ትምርታችህ ዝም በይ አች ብር እንጅ አላህን አታቅም ሰምተሻል ዉጩ ከዝ ባት አህያ

    • @seademohammed7514
      @seademohammed7514 3 ปีที่แล้ว +1

      ወላሂ ልክነሽ አላህ ሂዲያ ይሥጥነን አዉዙቢላሂ

  • @ሻናቡሊባክኝዋስድስተኛ
    @ሻናቡሊባክኝዋስድስተኛ 5 ปีที่แล้ว +5

    ሽርክ ሽርክ ሽርክ ዙልም ዙልም የአላህ በጭፈራ የአላህ ስም የረሱልን ስም ላይለሀይለላህ
    ዴግሞ አያፍሩም ማሻ አላህ የኛ ጄግኖች ይላሉ እረ ሂዳያ ወፍቀን

  • @AaaAAA-gm2hs
    @AaaAAA-gm2hs 3 ปีที่แล้ว

    ሱለ ላህአለይወሰለምሀቢ ቢና

  • @sulesule6809
    @sulesule6809 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ እድሜና ጤና ለናተ ይሁን

  • @ሀገሬዙሬመግቢያየነሽእናት
    @ሀገሬዙሬመግቢያየነሽእናት 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @fatumafatuma7361
    @fatumafatuma7361 4 ปีที่แล้ว

    አሏሁ ሞሶሌ አላሰይድና ሙሃመድ

  • @ኢነላሀማአሶብሪን
    @ኢነላሀማአሶብሪን 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህደስትላላችሁ

  • @madinam6802
    @madinam6802 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ መብሩክ ታምራላችሁ የኢስላም ልጅት

  • @bda7alsba3y83
    @bda7alsba3y83 3 ปีที่แล้ว +4

    Mashala tabarakala dasi yilali mashla

  • @rahmetseidrahmetseid2912
    @rahmetseidrahmetseid2912 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሻ አላህ

  • @ዜድነኝግድየለሿ
    @ዜድነኝግድየለሿ 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻዓላህ ደስስስ ስትሉ አሏህ ማዓኩም ያረብ

  • @ያረቢመጨረሻየንአሳም-በ1ዘ
    @ያረቢመጨረሻየንአሳም-በ1ዘ ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ወድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ ያረቢቢ❤❤❤

  • @ኢስላምነውሕውቴ
    @ኢስላምነውሕውቴ 4 ปีที่แล้ว +10

    ማሻ አላሕ ማሻ አላሕ ማሻ አላሕ ስታምሩ መርሐባ ነቢ መርሐባ ሡለሏሕ አለይ ወሠለም

  • @ሁስንሰይድ
    @ሁስንሰይድ 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ደስ ይላል

  • @habiba1116
    @habiba1116 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ደሥትላላችሁ አለህ ይጨምረላችሁ

  • @samsungsamst9400
    @samsungsamst9400 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻላህ።ወድሞች።ደረሰ።ሰተሉ።አላህ።ኢማን።ይሠጣቹ።አይለያቹ

  • @abdiabdiku3726
    @abdiabdiku3726 2 ปีที่แล้ว

    Mashallh wow batm naw metmeut hakika allhe yetbkcho

  • @raham6021
    @raham6021 5 ปีที่แล้ว +19

    ማሻአላ ትላላችሁደ እር ጉደ ነዉ ከነሱ ስራ የናተ ማሻ አላ ማለት ይገርማል

    • @raham6021
      @raham6021 5 ปีที่แล้ว +1

      @Juhar Abdu በጣም በቀላሎ አይደለም እዉርነቱ ይገርማል ስላጨበጨቡ ሆ

    • @አሚነኝየረሱልወዳጂ
      @አሚነኝየረሱልወዳጂ 4 ปีที่แล้ว +1

      ታወረሸ ቅሪ

    • @አሚነኝየረሱልወዳጂ
      @አሚነኝየረሱልወዳጂ 4 ปีที่แล้ว +3

      @Juhar Abdu አወን መውልድ ይከበራል እንደ ሰይጣን ተንጨርጨሩ

    • @محمدسالم-ث7ص5غ
      @محمدسالم-ث7ص5غ 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔምየገረመኝማሻአላህ የሚሉት አኡዙቢላህ

  • @የነብዬናፋቂ
    @የነብዬናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ተባረከላህ ስወዳቸው

  • @ሉባባይቱብ-ቐ6ጠ
    @ሉባባይቱብ-ቐ6ጠ 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ያሥተካክለን

  • @kedirmencha
    @kedirmencha 5 ปีที่แล้ว +5

    Alhamdulillha Awesome.It is amazing.It's beautiful appreciate&thanks.ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ማሻ አሏህ ዉዶች አላህ ይጨምረ ላችሁ ሥታምሩ 20ት

  • @gt9c
    @gt9c 4 ปีที่แล้ว +1

    zeeeezeeeeee zeeee mededddd 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @HussineahmedHameza
    @HussineahmedHameza หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @بّنّتنور-ر3س
    @بّنّتنور-ر3س ปีที่แล้ว

    ማሻአላሕ የምትሉት ምኑን ይሖን ያረብ አላሕ ልብ ይስጣችሑ

  • @አላህከርም
    @አላህከርም 5 ปีที่แล้ว +20

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ ሶለሏህ ዐለሂ ወሰለም

    • @AsmaAsma-ok3vu
      @AsmaAsma-ok3vu 5 ปีที่แล้ว +1

      ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ አላህ ይጨምርላቹ

    • @tamarsaid48
      @tamarsaid48 4 ปีที่แล้ว

      ምኑን ነዉ ማሻአላህ እምትይዉ አላህ ሂደያ ይስጣችሁ

  • @kedirmencha
    @kedirmencha 5 ปีที่แล้ว +3

    ነቡያችን( ሰ. አ. ወ) ለምን ታወደሱ የምትሉ እስቲ ካፋችሁ መልካም ነገር የውጣ ወየ ዝም ብሉ ማን ስም አላችሁ::

    • @አቡአብዲላህወሎዊይ
      @አቡአብዲላህወሎዊይ 4 ปีที่แล้ว +5

      አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም እኛማ አይከፋንም ግን አላዋቂ ጃሂሎች እንዳይሸወዱ ተንቢህ ለማድረግ ነው እንጅ እኛ የማቲ ጨዋታ ለማዳመጥ አይደለም የገባነው በዛላይ ከድን ያልሆነ ነገር እያመጣን እየጨመርን ቢዳኣን ከማስፋፋት ድንን ተምሮ ማስተማር ይበልጣል የአላህ መልክተኛን ሰ አ ወ እያጨበጨብን ሳይሆን ፍቅራችንን የምንገልፀው ሱናቸውን በመከተል ነው

    • @fatimawollo8505
      @fatimawollo8505 4 ปีที่แล้ว +1

      @@አቡአብዲላህወሎዊይ ሳህህህህህህ ወላሂ

    • @ሡሡነኝየተውሂድተማሪ
      @ሡሡነኝየተውሂድተማሪ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@አቡአብዲላህወሎዊይ ሳህ ወላህ👍👍👍👍

    • @erahmet.bentmekonenyoutube144
      @erahmet.bentmekonenyoutube144 4 ปีที่แล้ว +1

      @@አቡአብዲላህወሎዊይ ይመችህ ሣህህህህህህ

  • @tube-sg3mr
    @tube-sg3mr 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህደሥ ሥትሉ ቁንቀወች

  • @madenaalkaabi5546
    @madenaalkaabi5546 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰ ወ ሰ ማሻላ በጣም የመቻል በርቱልን

  • @مدريمدري-ز1ص
    @مدريمدري-ز1ص 4 ปีที่แล้ว

    ሶ ዐ ወ ማሻ አላህ

  • @asiabizuneh7511
    @asiabizuneh7511 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አላህ ያቆያቹ

  • @fadeelafadeela2373
    @fadeelafadeela2373 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሸአላህ አጂብ ማሻአላህ ሰታምሩ

  • @ghdd7466
    @ghdd7466 5 ปีที่แล้ว +8

    መሻአላህ ተባረካላህ

    • @Sa-vh6uu
      @Sa-vh6uu 5 ปีที่แล้ว +3

      ደሞ የዚህ ማሻ አላህ ለም ን በ ድን የለለ ቢደአ ጭፈራ የተሞላበት ሠለዋት የለም ፣ነብዩ ሠለላህ አለይ ወሠለም አልሠሩትም፣ሠሀቦችም አልሠሩትም፣ከሠሐፎች አልተገኘም
      ለምን ቁረአን አቀሩም ፣ሀድስ አታስተምሩም ወንድ ልጂ እደ ሴት አያጨበጭብም፣፣እስኪ አላህን ፍሩ ፣አትጫወቱ፣ሞት እኮ አለ፣፣ሲቀጥል ፣ለም ን አርካኑል እሰላም፣አረካኑል ኢማን፣፣ሥለ ሠላት አሠጋገድ አታስተምሩም ፣፣ለባጢል የሚችለችሁ የለም፣አፈርኩኝ በናተ
      አላህ ይምራችሁ

    • @Sa-vh6uu
      @Sa-vh6uu 5 ปีที่แล้ว

      እህ ደሞ የዚህ ሽርክ ነው የሚሉት መርሀባ ፣የሚሉት ነብዩ መጡደ እነሡጋር አሁን

    • @Sa-vh6uu
      @Sa-vh6uu 5 ปีที่แล้ว +2

      የሳዳትን ሙሀደራልላክላችሁ
      መዙማና መ ዘዙ ፣ ምንኖቹ ናችሁ
      አኡዙቢላ ተግባራችሁ

    • @mdkhaja1584
      @mdkhaja1584 5 ปีที่แล้ว +1

      ማሻኣለ ከበሮዉ ግን ቢዳኣ

    • @እሙረሂማ-ጸ5ጨ
      @እሙረሂማ-ጸ5ጨ 5 ปีที่แล้ว

      @@Sa-vh6uu ባረከላሑ ፊኪ እህት ያለዉን መች ይማራሉ የለለወን ነዉ እማመጡት አላህ ይምረቸዉ

  • @user-ሚጣ
    @user-ሚጣ ปีที่แล้ว

    ማሻ አላሀህ❤❤❤❤

  • @unapologeticm6710
    @unapologeticm6710 2 ปีที่แล้ว

    إِنَّا لِلَّٰهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُون
    This is just sad may Allah guides us.

  • @SaniaBh-z7s
    @SaniaBh-z7s 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ ወደ ቀጥተኛው መገድ ይምራን የሥሜት ተከታይ አያድርገን

  • @safakemal3198
    @safakemal3198 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሽን አላህ

  • @حسباناللهعملوكلاللهاكبر
    @حسباناللهعملوكلاللهاكبر 4 ปีที่แล้ว +1

    አላሀምዱሊላ እስላም ያደረገኝ ጌታ ማሻ አላህ
    ማሻ አላ ህ ትባረክ አላህ

  • @nouranoura6590
    @nouranoura6590 4 ปีที่แล้ว

    Masha allha masha allha masha allha masha alllh masha allha amsha allha yane kojoochee allha yixabqi widddddddd

  • @lubabalubaba4222
    @lubabalubaba4222 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ
    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @fatumafatuma7361
    @fatumafatuma7361 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ

  • @amnallll6301
    @amnallll6301 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህአላህይጠብቂቸሁ

  • @نلته-ح1ب
    @نلته-ح1ب 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላህይጨምርለችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @behjaabdlbasit6922
    @behjaabdlbasit6922 3 ปีที่แล้ว +1

    የጃሂሎች ስብስብ

  • @hduhhhd6044
    @hduhhhd6044 4 ปีที่แล้ว +2

    Makiya kamale hayate yalamekate yahara wandemochachene

  • @zahrasied7018
    @zahrasied7018 5 ปีที่แล้ว +2

    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ

  • @ፈትህያተ
    @ፈትህያተ 4 ปีที่แล้ว

    ማሸአሏህ
    ማሸአሏህ
    ማሸአሏህ
    ሠላማችሁ ብዝትትትትትትት

  • @user-jb6zk2bp8e
    @user-jb6zk2bp8e 4 ปีที่แล้ว +16

    አላህ ዕልሚ ይጨምርላቹ ሰላም ለናንተ ይሁን 💖

    • @ኢስላምድኑሰላም
      @ኢስላምድኑሰላም 4 ปีที่แล้ว +2

      አላህ ይሂዳችሁ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ ያረብ

  • @jdohvd1704
    @jdohvd1704 4 ปีที่แล้ว +8

    አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራችሁ ላሀውላወላቅወተ ኢላቢላህ ከብቶች ስታስጠሉ

    • @tube4689
      @tube4689 3 ปีที่แล้ว

      ከብቲቱስ አንቺ

    • @tube4689
      @tube4689 3 ปีที่แล้ว

      ዋህብያ ጠማማ ናችሁ ክክክክ

    • @samifiseha111
      @samifiseha111 9 หลายเดือนก่อน

      አነንተ መሀይም

  • @ganda4864
    @ganda4864 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአለህ

  • @hduhhhd6044
    @hduhhhd6044 4 ปีที่แล้ว +2

    Makiya kamale yasaffarocha legoche marehaba👏👏👏👐

  • @حليمهبيتالي
    @حليمهبيتالي 3 ปีที่แล้ว +3

    አኡዙቢላህ የሸይጧን ሙዚቃ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ የአዩሀል ሸባብ

  • @nujumaahmed2876
    @nujumaahmed2876 8 หลายเดือนก่อน

    Eid Mubarak 1445

  • @gddfds520
    @gddfds520 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ በጣም ደስ ይላል ማሻአላ

  • @hayitg5337
    @hayitg5337 5 ปีที่แล้ว +3

    ማሻላህ አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ

  • @Strawberry-w5n
    @Strawberry-w5n 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ረመዳን ከሪም

  • @የመዳምምርኮኛ-ወ7ጨ
    @የመዳምምርኮኛ-ወ7ጨ 5 ปีที่แล้ว +23

    አሏሁመ.ሶሊም.ወሰሊምአላ.አለመነል.ቁርአንወሸፊእና.ወሰይድና.ወቁረትአእዩኒና.መሀመድእቢን.አብድላህ

  • @oumerasime8541
    @oumerasime8541 2 ปีที่แล้ว

    አቦ ይመቻቺሁ ሀያት ጀባ

  • @Bነኝየቤተሰቦቸናፋቂ
    @Bነኝየቤተሰቦቸናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ የአላህ መገን ሙሃባ

  • @hduhhhd6044
    @hduhhhd6044 4 ปีที่แล้ว +2

    Makiya kamale🇧🇯🇧🇯🇧🇯🕋🕋🕋🎆🎆🎆😂😂😂😂😂🍋🍓🍏🍔🍔🍔🍎🍏🍈🍇🍒📻📻⛰⛰⛰⛰⛰⛰⛰🍔🍔🍔🍔🍔🍔🍔🍔🍔🍔🍔🍔🍔

  • @AkramAli-fp8mi
    @AkramAli-fp8mi 5 ปีที่แล้ว +5

    ማሻ አሏህ

  • @gannishashe4914
    @gannishashe4914 3 ปีที่แล้ว +1

    Mashaa Allah Tabarakkaallah

  • @abduseaid4446
    @abduseaid4446 4 ปีที่แล้ว

    ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ማሻአሏህ ማሻአሏህ

  • @ዘምዘምያሲን
    @ዘምዘምያሲን 5 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @MohammedAli-n4x
    @MohammedAli-n4x ปีที่แล้ว

    Masha Allah ewedfachihwalleu

  • @saridnd4194
    @saridnd4194 4 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ ምስጊን ነው በእርግጥ
    መልካምነገርለማስተማርሞክሩ አላህብቻነው
    ትክክለኛው መንገድ አዋቃ ከተሳሳትንም እሱይምራን........♥♥♥♥

  • @zz-iu4yq
    @zz-iu4yq 3 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ 👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙊

  • @Yes-44
    @Yes-44 4 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ እነ ሁሌ ጨ!!!!