እንደ ብልኋ ሴት Aster Abebe Live worship

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • #asterabebe
    #Asterabebefullalbum
    #mezmur
    #liveworshipsongs
    #newsong
    #worship
    Unauthorized distribution and reupload of this content is strictly prohibited
    Get on 📲APP STOR
    itunes.apple.c...
    Get on 📲 TUNES
    play.google.co...
    Copyright © Aster Abebe

ความคิดเห็น • 290

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 2 ปีที่แล้ว +43

    ቃልክን መርሳት ነው ጎዶለነት
    መፀለይ ማቆም ነው ድርቀት
    መንፈስህን መተው ነው ቅዠት
    ውሎ ማደር አንተ በሌለህበት
    አንተን ማጣት ነው ብቸኝነት
    ሳይሰሙህ መውጣት ነው ዙረት
    ያለድምፅህ መስራት ነው ክስረት
    አንተን ማጣት ነው ብቸኝነት.....
    ያለ እየሱስ ነው ሁሉ ነገር ባዶነት🙏🙏🙏🙌🙌

  • @officialsamuelnegussie
    @officialsamuelnegussie 4 ปีที่แล้ว +161

    አንቺ ብሩክነሽ አስቱዬ እናመሰግናለን ስለዚህ ድንቅ ዝማሬ

    • @maranatha391
      @maranatha391 4 ปีที่แล้ว +5

      @@gospelsingerdanielalemayeh6085*በበጎ ህሊና ካየህው ምንም አይደለም በርግጥ የሚታወቁ ስለሆነ በዚሁ አጋጣሚ ለነሱ መመለሷ ክፋት የለውም ስለምታውቃቸው እንጂ በሌላ አንዱን ካንዱ አስበልጣ አይመስለኝም ደግሞም ለፃፈ ሁሉ መመለስ ያለባት አይመስለኝም ተባረክ*

    • @rahelsegid4580
      @rahelsegid4580 4 ปีที่แล้ว

      Ii

    • @AbamelaTube
      @AbamelaTube 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/5CGE5aoLY64/w-d-xo.html

    • @maranatha391
      @maranatha391 4 ปีที่แล้ว

      @Keriya Keriya zebarakiwas anchie nesh enes kesafew neger tenescha new yesafekute anchei alesh sayegebash yezebarekeshew zebarakie

    • @abinetneguse3751
      @abinetneguse3751 ปีที่แล้ว

      ​@@rahelsegid45806:48

  • @mesfingutuofficialchannel
    @mesfingutuofficialchannel 4 ปีที่แล้ว +17

    ብርክ በይልን! አስቱዬ

  • @MetyMelese-te5ex
    @MetyMelese-te5ex ปีที่แล้ว +7

    ጌታን ምታስናፍቂ ሴት...ቃል የለኝም ላንቺ❤ተባረኪ🙏

  • @YosephAkele
    @YosephAkele ปีที่แล้ว +12

    ቃልክን መርሳት ነው ጎዶሎነት
    መፀለይ ማቆም ነው ድርቀት
    መንፈስህን መተው ነው ቅዠት
    🙌🏿😭

  • @nurobetselotzeleke7585
    @nurobetselotzeleke7585 ปีที่แล้ว +2

    ምንኛ ነፍስን የሚያድስ፤ ልብን ሰርስሮ በመግባት አማኞችን ለመንፈሳዊ ነገር የሚያተጋና የሚያነቃቃ መዝሙር ነው! ይኸው ስሰማው አመታት ተቆጠሩ ግን ዛሬም ልለምደው አልቻልኩም።
    ስለ ጸጋው ጌታ አምላኬን አከብረዋለሁ። አንቺንም ጸጋው ይደግፍሽ። ተባረኪልን። እውነት ነው ያለ ህልውናው መኖር አንችልም።

  • @natanabinettekelegorgis344
    @natanabinettekelegorgis344 2 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ!! አሁንም ለ ዓለም ሁሉ በረከት ሁኚ!!!!!!

  • @lidiaabrham4866
    @lidiaabrham4866 4 ปีที่แล้ว +7

    ዝማሬሽ ልዩ ሃይል ኣለው ምክንያቱም ይመክራል፣ይገስፃል፣መሆን ያለብንን ይነግራል ስለዚህ ከማዘለል ያለፈ በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው ዘመንሽ ይባረክ ሃሌ ሉያያያያ!!!!!!!!

  • @fevengashaw
    @fevengashaw 4 ปีที่แล้ว +42

    አስቱ ይህን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም ታሪኬ ነው ። ተባረኪልኝ ወድሻለው።

  • @robeldanielrh2086
    @robeldanielrh2086 2 ปีที่แล้ว +3

    አገልጋዮች ሁሌም ሊሰሙት ሚገባ ድንቅ ዝማሬ!

  • @jesuschrisfourever719
    @jesuschrisfourever719 2 ปีที่แล้ว +5

    የኛ እንቁ ብርክ በልልኝ ዘመንሽ ይባራክ ፀጋ ይብዛልሽ 🙌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Onlysocialsubject
    @Onlysocialsubject ปีที่แล้ว +2

    Astuyee tebarekilge yewnte ke lbe mezmurocheshen endet endemewdachew astuyeee bezu nger geta banchi bekule asyetogale menalbate laygebashe yechelale gen tebarekilge becha geta kanchi ga yehune

  • @savedbygrace3014
    @savedbygrace3014 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው መጸለይ ማቆም ነው ድርቀት!! You are blessed Astuye.

  • @deborahsamuel129
    @deborahsamuel129 2 ปีที่แล้ว +1

    ብሩክ ነሽ አስቱዬ ድነቅ ዝማሬ።

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 4 ปีที่แล้ว +86

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ አስቱዬ ....!!!! ብሩክ ነሽ ...💎🎼🎸🎹🎺🥁🎻🎷🏆🎤

  • @jesusislordamen8063
    @jesusislordamen8063 4 ปีที่แล้ว +77

    I pray with your song. This is what a true follower of christ needs. Him and only him. Jesus Christ is the Spiritual food, the Spiritual Drink, the Spiritual oxygen, the Spiritual cloth....everything
    a human being needs. To live without him and without his presence is not worthy of living. Amennn!!! Serving Christ means to sit in his presence and listen from him. Lord Jesus Christ help me to spend time with you and with you alone! Hallelujhaa!!!

    • @TesfaTv2022
      @TesfaTv2022 4 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/video/cclFk3hMxeM/w-d-xo.html&feature=share
      Prayer time song

    • @thomasheliso7619
      @thomasheliso7619 4 ปีที่แล้ว

      Jesus is Lord Amen .

    • @mommiesclub2945
      @mommiesclub2945 4 ปีที่แล้ว +1

      Jesus is Lord Amen So true 🙏🏼🙏🏼🙏🏼Amen God bless you dear.

    • @shumetesam7407
      @shumetesam7407 4 ปีที่แล้ว +1

      ❤️❤️

    • @danaitrezene831
      @danaitrezene831 2 ปีที่แล้ว

      P

  • @emebetmelese5028
    @emebetmelese5028 9 หลายเดือนก่อน +1

    መዝሙሮችሽ የጌታ መንፈስ የነካቸው ናቸው። ሁለተኛው አልበም በጉጉት እየጠበኩ ነው። Tebarekilign! ❤

  • @rebiratesfaye
    @rebiratesfaye ปีที่แล้ว +1

    astuye yene konjo ene eko siwodish. geta eyesus abzeto ybarkish.

  • @rahelgebregeziabhr8241
    @rahelgebregeziabhr8241 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባረክ

  • @BediluTaye
    @BediluTaye 2 วันที่ผ่านมา

    Am blessed with your song! May God bless you! He may have been forget his sprit on you!

  • @selamuheramo5921
    @selamuheramo5921 2 ปีที่แล้ว +2

    አስቱዬ ይህን ድንቅ መዝሙር ሳዳምጥ ህይወቴ ይሞላል, ያለሱ መኖር ባዶነት ነው አብዝቶ ይባርክሽ ጌታ

  • @tamirutefera4265
    @tamirutefera4265 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ አስቱ እ/ር በማይጠገበው ፍቅሩ ክብሩ ሃሎቱ ሁል ጊዜ ካንቺ ጋር ይሁን
    በፍቅሩ ያንድድሽ !!!

  • @abenezerzekarias1442
    @abenezerzekarias1442 3 ปีที่แล้ว +2

    Aster so blessed woman on planet woo citizen of heaven
    Her songs are so blessing God bless her out sister

  • @TheAbbe127
    @TheAbbe127 3 ปีที่แล้ว +1

    Amennn Amennn Amennn
    ጉያው ነው የኛ ሙቀት አይቻልም አይቻልም ያለ ጌታ ያለ መንፈሱ በእግሩ ስር መገኘት ይሁንልን
    አስቱዬ ተባርከሽ ለበረከት ሆንሽልናል በዘመንሽ ሁሉ ይህ ይብዛልሽ ውድ እህቴ አስቱዬ በብዙ ተባረክልኝ🙏🙏🙏❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @hanaeritro3731
    @hanaeritro3731 2 ปีที่แล้ว +1

    Geta yibarkish yene wud!!

  • @Yeabsira_Tsega
    @Yeabsira_Tsega ปีที่แล้ว +1

    እህትአለሜ ተባረኪልኝ. . . የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልን!

  • @ሚሚጌታኢየሱስባርያነኝኢየ
    @ሚሚጌታኢየሱስባርያነኝኢየ 4 ปีที่แล้ว +5

    😭😭😭😭😭እኔ መስክር ነኝ ቃሉ ኤርቀ ጻሎቴ ትቼ ደርቀ ቄራዉት በፍት ቀን 7 ምራፊ አጥን ነበረ አሁን ምን ሆኑኩኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭ተባረክ

    • @heldanamekonnen7816
      @heldanamekonnen7816 4 ปีที่แล้ว

      Ename ahun endi bale huneta west new yalehut 😢😢😢

  • @serkalemlegasion855
    @serkalemlegasion855 ปีที่แล้ว +1

    God Bless you for sharing. You are blessed.

  • @destaabera5679
    @destaabera5679 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር አሁንም ፀገዉን የብዛልሽ በመዝሙሮችሽ በብዙ ተባርከናል ።

  • @DeseEyob
    @DeseEyob 11 หลายเดือนก่อน

    ውስጥን ና መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ነው
    አስቱየየ ተባረኪ

  • @yomuntadese7881
    @yomuntadese7881 2 ปีที่แล้ว +2

    You have showed me the true identity of holy spirit with your spirit full songs Aster haftey.... Tebareki.... We Eritrea love you so much.

  • @enough1754
    @enough1754 4 ปีที่แล้ว +2

    አቤት መልዕክት አቤት ድምጽ አስቴር የተባረክሽ ዘማሪ እህት በጣም እንወድሻለን።

  • @genetasefa9654
    @genetasefa9654 3 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ የኔ ዉድ

  • @matusalagirma4465
    @matusalagirma4465 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ በአንቺ መዝሙር በጣም ባርኮኛል።
    ባንቺን የተጠቀምብሽ ጌታ ስሙ ይከበር

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤት የዚህ መዝሙር መልክት እንዴት ዝም ብሎ ይፈሳል ጠንካራ መልክት ነው

  • @amanuelsolomonofficial6556
    @amanuelsolomonofficial6556 4 ปีที่แล้ว +24

    አስቱዬ ተባረኪሊኝ መዝሙርሽን ስሰማው መጸለይ ያምረኛል😌🙏🙏

  • @realtalk7821
    @realtalk7821 ปีที่แล้ว +1

    አስትዬ እግዚአብሔር ዘርሽን ይባርክ
    I liked you from the first day I even heard your voice
    Anointed
    ይጨምር
    I can’t wait to worship with you in person one day

  • @iftuabdissa6171
    @iftuabdissa6171 4 ปีที่แล้ว +7

    What a meaningful message I can’t stop listening again and again and sharing to friends. My dear sister God bless you more.

  • @lidiaabrham4866
    @lidiaabrham4866 4 ปีที่แล้ว

    ዘመንሽ ይባረክ በጣም ልብ የሚሰጥ የሚመክር ከመዝለል ያለፈ ድንቅ መዝሙር ነው!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @lunatesfit
    @lunatesfit 4 ปีที่แล้ว +15

    Lots of love astute. U don't HV any idea how much ur songs has blessed the christians who are in persecution in my country Eritrea. U r a living testimony zat worship z a powerfull weapon .

  • @helenamanuel8504
    @helenamanuel8504 4 ปีที่แล้ว +1

    🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾 kezi belay tebareki

  • @adisuabdissa3558
    @adisuabdissa3558 3 ปีที่แล้ว +3

    Beautiful song!!
    God Bless you!

  • @yahewenesiamen7185
    @yahewenesiamen7185 3 ปีที่แล้ว +1

    አሰቱዬ ተባረክ

  • @emyasefa1592
    @emyasefa1592 4 ปีที่แล้ว +2

    የለእሱ መኖር አንችልም ጌታ አምላከችን መዉጣት መግበታችንን ይቅደም
    አስቱ ብሩክ ሁኚ

  • @ethiopianqueen5854
    @ethiopianqueen5854 4 ปีที่แล้ว +9

    መኖር አልችልም ያላንተ ያላንተ እፈራለሁ ሁሉም ክድንድን ያለነው!
    Life with out JESUS is no life at all

  • @rollnati
    @rollnati 3 ปีที่แล้ว +2

    Our beloved and blessed sister zemenesh yelemlim 😍❤🙏

  • @abebeburte4101
    @abebeburte4101 2 ปีที่แล้ว +1

    astu zeminish yebarek

  • @BereketHamelo
    @BereketHamelo 4 หลายเดือนก่อน

    Ameen feralaw tebareki astu❤❤❤

  • @MADBAKIBOY
    @MADBAKIBOY 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you astuye I love you so much 💖

  • @danielhabtemichael1555
    @danielhabtemichael1555 3 ปีที่แล้ว +2

    What an amazing worship glory to almighty God. Amennnnnnnnnn

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha8573 4 ปีที่แล้ว +11

    ብልኅ ሴት አንቺ ነሽ 😍🙏🏼

  • @mintuwedozemachofficial979
    @mintuwedozemachofficial979 ปีที่แล้ว

    አስቱ ተባረኪልን ፀጋው ይብዛልሽ እግዚአብሔርን የመፈለግ ፀጋው ይብዛልን 🔥🔥🔥

  • @mimibruk
    @mimibruk 4 ปีที่แล้ว +5

    አስቱየ ይብዛልሽ እህቴ ልቤ ቅልጥ አለ እኮ...እየሱስየ መኖር አልችልም ያላንተ .....ልክ እንደ ብልህዋ ሴት ልክ እንደማርያም ...❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MulugetahailuMinistr7466
    @MulugetahailuMinistr7466 3 ปีที่แล้ว +1

    ምን አይነት መንፈስህን የምያረሰርስ ዝማር ነው" ይህን መዝሙር ስሰማ ያልተንበረከኩበት ቀን ትዝ አይለኝም! በቻ ምን እላለው እግዚአብሔር ይባርክሽ: ደግሞ ደጋግሞ የዝማር ምንጨ ይፍለቅልሽ::

  • @Hopeshortfilms
    @Hopeshortfilms 4 ปีที่แล้ว +9

    ያለ እየሱስ ክርስቶስ……….ሁሉ ነገር ባዶ እና ኪሳራ ነው!!!!!

  • @DiSimon-nq6ih
    @DiSimon-nq6ih ปีที่แล้ว +1

    Wow geta yikiber migerm zimare tebarek beruke nesh Astuyee❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @helnayohannes7221
    @helnayohannes7221 4 ปีที่แล้ว +1

    መኖር አልችልም ያላንተ እውነት ዝብርቅርቅ ብዬ አይቼዋለሁ ዛሬ ባንተ ዙሪያዬ ሙሉ ነው
    አሰቱ ዘመንሸ ይለምልም ልቤ በምሰግና ተሞላ

  • @dikinshayele2631
    @dikinshayele2631 4 ปีที่แล้ว

    አሥትዬ ተባረኪ ጌታ ዘመነሽ ሁሉ ይባረክ የኔ ውድ

  • @JESUSMYLOVE-c4v
    @JESUSMYLOVE-c4v 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታእግዚአብሔርይባርክሽተባረክህ

  • @theblessedsarahchaka1233
    @theblessedsarahchaka1233 3 ปีที่แล้ว +2

    አስቱዬ ተባረኬ! የሚያቀርብ ፉቱን የሚያሳይ ዝማሬ ♥️♥️

  • @davidaddis2525
    @davidaddis2525 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you more Astu. Please pray for me cause I wanna serve him.

  • @robeltadesse8370
    @robeltadesse8370 4 ปีที่แล้ว +3

    አባባ ስልህ ስውል ካንተ ጋር
    ስቆይ በእልፍኜ አንተ ባለህበት በቃልህ ሰፈር።
    መኖር አልችልም ያለ አንተ አባ።

  • @hailabtekle9743
    @hailabtekle9743 2 ปีที่แล้ว +1

    What a blessed women of God egziabhier abzto ybarksh

  • @mobamba8466
    @mobamba8466 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክሽ አስቴር ፡አሜን በፊቱ መሆን ይብዛልን

  • @jesusismylife8562
    @jesusismylife8562 4 ปีที่แล้ว +1

    ኣስቱየ ባንሺ የፈሰሰ ጸጋ በጣም ከባድ ኖው እግዚኣቢሀር ይባርክሽ ፥ እንወድሃለን ኣስቱየ።

  • @holymountainzion7413
    @holymountainzion7413 3 ปีที่แล้ว +2

    Anointed Song. Amen.

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel 4 ปีที่แล้ว

    አሜንንን ካንተ ጋር መዋል ማደር ይሁንልኝ አባባ

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪልኝ እህቴ ❤

  • @bekikas1021
    @bekikas1021 ปีที่แล้ว +1

    I hope one day I can pray with you....there is truly Jesus in your songs

  • @bethelhemmesfin7316
    @bethelhemmesfin7316 4 ปีที่แล้ว +6

    Be blessed Asterye.. i have always been blessed with your songs.. may this grace increase more abundantly in Jesus name

  • @tizitameseret4930
    @tizitameseret4930 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam ewodishalewu wuduwa ehit😘😘😘😘😍 tebarek ken betesebichshi geta yibarikachu hulem mezimurishin sisemawu yasilekisegnal..... Tebarek🙏🙏🙏🙏

  • @wondwosenworkneh4612
    @wondwosenworkneh4612 3 ปีที่แล้ว +1

    Astuye you are our Blessing 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @alemuesayas8711
    @alemuesayas8711 2 ปีที่แล้ว +1

    Geta abzto yibarksh..kekifum yitebksh!

  • @tegest.bamud.5251
    @tegest.bamud.5251 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 💖 ameeeeeen ameeeeeeen ❤asuto.tabreki❤❤❤❤😘😘

  • @ItMianmian_
    @ItMianmian_ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አስቱዬ በክርስቶስ በሁሉ ተባርከሻል ❤😘

  • @tigisttakle6112
    @tigisttakle6112 2 ปีที่แล้ว +1

    አንች ብርቱ ሴት ስወድሽ ጸጋ ይጨማርልሽ❤🙏

  • @haimanotnekatibeb630
    @haimanotnekatibeb630 ปีที่แล้ว

    Wowww ........ amazing song so blessed yene ehete yene asetewayee yebezaleshiii

  • @rutasolomon9795
    @rutasolomon9795 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ .............

  • @Ewneta-p1p
    @Ewneta-p1p 3 ปีที่แล้ว +2

    አስቱዬ ጌታ ይባርክሽ ለበረከት ሁኚ🙏❤️

  • @lishangebeyaehu790
    @lishangebeyaehu790 ปีที่แล้ว +1

    i Love You Astu መዝሙርሽ ደስ ይላል

  • @goalmedia9488
    @goalmedia9488 4 ปีที่แล้ว +2

    Amazing song and God bless you !!

  • @samrawitdesta1382
    @samrawitdesta1382 4 ปีที่แล้ว +1

    አስቱዬ ጌታ ይባርክሽ ይብዛልሽ !

  • @getachew23
    @getachew23 4 ปีที่แล้ว +1

    Astu zemenish yivarek biruk hugni

  • @YididiyaMekonnen-u6q
    @YididiyaMekonnen-u6q 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ tsega yibzalesh🙏

  • @duressamatusalla6155
    @duressamatusalla6155 2 ปีที่แล้ว +1

    What a definition dear! God bless you 🥰🥰🥰

  • @gomerayanda4139
    @gomerayanda4139 4 ปีที่แล้ว +1

    አመንንንንንንንን ተባረክ

  • @ruthtesfayeabebe
    @ruthtesfayeabebe 4 ปีที่แล้ว +1

    tebareki astuye

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 หลายเดือนก่อน

    የኔ መቤት አስቱዬ❤

  • @mariamabrahim6059
    @mariamabrahim6059 4 ปีที่แล้ว

    ብሩክ ነሽ አስቱየ ፀጋ ይብዛልሽ መኔሮ የማንችለው ያለህልውናው አለመንፈስቅዱስ ነው !!!!!!

  • @TigistNigussie-y7o
    @TigistNigussie-y7o ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏🙏🙏 blessed

  • @yabiendkaseshtueb8299
    @yabiendkaseshtueb8299 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ጌታ ብርክ ያርግሽ አስቱው እውነት ነው መኖር አልችልም ያላንቴ ፍራለው ክድንድይ በእውነት ምንም ቃላት የለኝም ጌታ ይባሪክሽ ፀጋውንም ያብዛልሽ

  • @elsatube1118
    @elsatube1118 4 ปีที่แล้ว +5

    Manor alchilem yalante 2x 💔💔💔💔💕💕💕💕💕💕💕💖💖💖💖💖💖💕💔💔💔💔💔💞💞💘💘💘💘💘💘💘💘💘
    Ameeen Ameen Ameen Tebarek Aster

  • @meskeremberta4075
    @meskeremberta4075 4 ปีที่แล้ว

    Astereyee May God bless you

  • @semariaenyew7434
    @semariaenyew7434 4 ปีที่แล้ว +1

    Good blessed you. I am so much blessed by your songs.

  • @azeba1335
    @azeba1335 4 ปีที่แล้ว +2

    Asterye geta abezeto yebarekesh what a blessing gospel song.x

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 4 ปีที่แล้ว +5

    Eyesus መኖር አልችልም የለ አባቴ Amen amen astu berki bay🎸🎸🙇🙇🙇❤❤🙏🙏🙏👏👏

  • @diborab7820
    @diborab7820 4 ปีที่แล้ว +10

    Amen hallelujah tebarek Astu siwedsh eko 🙏 tebarek wedelaye ....zimarawochsh !!! ✈
    ሉቃስ 10 (Luke)
    42፤ የሚያስፈልገው ግን ጥቂት ወይም አንድ ነገር ነው፤ ማርያምም መልካም ዕድልን መርጣለች ከእርስዋም አይወሰድባትም፡ አላት።

  • @kasechbelachew144
    @kasechbelachew144 4 ปีที่แล้ว +1

    you are blessed woman

  • @evesolomon6595
    @evesolomon6595 4 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ በብዙ

  • @ok4757
    @ok4757 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክሽ አስቱዬ ዋውውውው 😍😍😍😍🙏🇪🇹🇮🇱🇪🇹🇮🇱💐😘ውድ የጌታ ልጅ እንወዳሽለን 💯💔