“መንግስት የሀገርን ሉአላዊነት አስደፍሯል” - ሀገሪቱ የግል ንብረቱ አይደለችም! ፤ “ምክር ቤቱ ባለቀላቸው ጉደዳዮች ላይ የድጋፍ እጅ ብቻ እስከመች ያወጣል”

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 4

  • @abrahamzekios5252
    @abrahamzekios5252 2 หลายเดือนก่อน

    Asap port and red sea port belong to ethiopia we will take over official by military war only ethiopia have 120.000.000 millions population people Eritrea has 5 million people population why ethiopia have international ports asap port and red sea port. Thanks from tigrayns USA 🇺🇸 ethiopia forward ethiopia tikdem

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js 2 หลายเดือนก่อน

    አቤት ውርደት ለአበባውም ለዘንባባውም ብድር ገራሚ ነው አደለም አንድት አገር አንድ ግለሰብ ብድር ከበዛበት የሰውየውን ወራዳነት ያሳያል ስለዚህ አድስ አበባን በጊምላይት እያብለጨለጩ ሀገሪቱን የወደቀች የረከሰች ሰላም ያጣች አድርገዋት እርፍ ወደፊት በዘመነ አብይ የገባ የእዳ አዘቅት ተብሎ ይመዘገባል ግን ይችን አገር ወደፊት ተረክቦ የሚመራት ማን ነው?እሱን አያድርገኝ

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 2 หลายเดือนก่อน

    አብዪ፣፣፣ኢትዪብያን፣፣፣መጨማለቂያ፣፣አደረጋት
    አሁንሰ፣፣በዛ፣፣አሁንስበዛ፣፣፣አብዪኢትዮብያን
    ጥሬአሩንአራባት፣፣፣??????

  • @gezahagnwalelign7444
    @gezahagnwalelign7444 2 หลายเดือนก่อน

    ለመሆኑ መንግሰት ስራው ምንድነው ፖሊሲ ማውጣትና መተግበር አይደለም እንዴ
    ለመሆኑ በአለም ላይ በገበያ የሚመራ የገንዘብ ተመን ያላቸው ስንት ሀገሮች ነቸው ፡፡ እነዚህ መንግስታት በመሉ ሀገራቸውን ለመሸጥ ሲሉ ነው ያደረጉት ማለት ነው?
    በርግጥ ማንኛወም ፖሊሲ ጠንካራ ጎንና ደካማ ጎን አለው ያንን መተቸት ያባት ነው፡፡ ፖሊሲውን ይተቹ ፡፡ነገር ግን የአለም አካል ነን የምንገበያየው ከአለም ጋር ነው፡፡ ትላንት መንግስት ምንዛሬ ስላላስተካከለ በጥቁር ገበያ እንድንመነዝር አስገድዶናል ብለው ሲናገሩ የነበሩ ዛሬ ደግም በገበያ ይመራ ሲባል ተመሳሳይ ተቃውሞ ሲያነሱ ይገርምል፡፡ በዚህ አሰራር ሊጎዳ የሚችል የሀብረተስ ክፍል የለም? ግልጽ ነው አለ ለሱ የሚበጅ አሰራር አቀናጅቶ መምራት የግድ ነው፡፡ ግን
    1. ብድር አያስፈልግም ?
    2. ለመሆኑ ብድር ሲያበድር ተበዳሪው ላይ ቅድመ ሁኔታ የማያስቀምጥ አለ?
    3. ፖሊሲ ችግር ሊኖረው ይችላል ምን ጥያቄ አለው?
    4. ይህ ሁሉ ሲደመር ግን አገር አሳልፎ ምናምም የሚባለው ጋር አይጣጣምም?