የመጨረሻው ለወንድ መጠንቀቅ ያለብሽ ነገር። ብዙ ትጠቀሚበታለሽ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 456

  • @ማማቲንናፋቂእማየእወድሻለ
    @ማማቲንናፋቂእማየእወድሻለ 5 ปีที่แล้ว +170

    ሙስሊም ነኝ ግን በጣም እከታተላለሁ ጠቃሚ ነገር ነዉ እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን

    • @እግዚአብሄርእረኛዬነውየሚ
      @እግዚአብሄርእረኛዬነውየሚ 4 ปีที่แล้ว +6

      እኛ ሙስሊምም ሆንን ክርስቲያን አንድ ነን እንኳን በሰላም መጣሽ መምህራችን ጥሩ ትምህርት ነው የሚያስተምሩት

    • @madinasaeed6861
      @madinasaeed6861 4 ปีที่แล้ว +3

      እኔም ሞስልሚ ነኝ ግን ትምሪትህ ዋዉ

    • @محمدمحمد-ب8ع6ب
      @محمدمحمد-ب8ع6ب 3 ปีที่แล้ว +2

      ምንም ችግር የለዉም

    • @gelilatesfave8006
      @gelilatesfave8006 3 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን በሰላም መጣቹ

    • @AkuKamu-nv9jl
      @AkuKamu-nv9jl 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @አባቴኩራቴመከታየክብሬአባ
    @አባቴኩራቴመከታየክብሬአባ 5 ปีที่แล้ว +349

    እኔ ሙስሊም ነኛ ግን ከዚህ ቻናልብዙ ትምርት ውስጃለሁ እናመስግናለን

    • @EeEe-bl6kw
      @EeEe-bl6kw 5 ปีที่แล้ว +20

      በትክክል እኛን ሙሲሊም ክርስቲያን ሆነ አንድነን ብቻ ጥሩ ትምህርት ይስጡን

    • @zebtubezeb1695
      @zebtubezeb1695 5 ปีที่แล้ว +1

      Seberkerb aderge bro

    • @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
      @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ 4 ปีที่แล้ว +3

      ጎበዝተማሪ ልኡልፍጡሩንሁሉይወዳል

    • @marmwitdesaley6815
      @marmwitdesaley6815 4 ปีที่แล้ว +3

      ቀሲስ እንዴት ነው እርሶን በውስጥ መስመር ማግኘት የምችለው

    • @rahmawelloyewa3352
      @rahmawelloyewa3352 4 ปีที่แล้ว +5

      Enam muslim ngi betam temhetrachaw tekami new enamesegnalen memher

  • @መፅናኛዬ.ድንግልእመቤቴ
    @መፅናኛዬ.ድንግልእመቤቴ 5 ปีที่แล้ว +81

    አባታችን መምህራችን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን. ቃል የለኝም በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ነው የምለው 3 ባል ፈትቻለሁ ስለማልወዳቸው እና. ፈልጌ ስላላገባሁ. ፈታሁ. አሁን ምንም የለኝም ምክንያቱም እራሴን. በትምህርት ሳላሳድግ አላገባም ይከው. እድሜ. ለናንተ ይሁን. ተማርኩ.ገና እማራለሁ እድሜውን ይስጠን እጂ ጥፋቴን እየነገራችሁኝ እያስተቃከልኩ ነው. እመ አምላክ ልጆቻችሁን ትዳረችሁን. ትጠብቅ ነው. የምለው. በእውነት. አባታችን. ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ቈ7ቸ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ቈ7ቸ 5 ปีที่แล้ว +34

    ይህ ድምፅ ስሰማ ውስጤ ደስታ ይሰማኛል አባታችን ቀሲስ አሸናፊ ገብረማርያም እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ጤና ባርኮ ይስጥልን ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር አሜን ፫

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜንአሜን ቃሊወትያሰማልን

  • @ወለተማርያምወለተማርያም
    @ወለተማርያምወለተማርያም ปีที่แล้ว +5

    ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ትልቅ ትምህርትነው

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 5 ปีที่แล้ว +76

    ቀሲስ በጣም ነው በትምህርትህ የምደመመው በእውነት ትዳር ውስጥ ምን እንዴት መሆን እንዳለብኝ አላቅም ማለት እችላለው እንካን ሳላገባ ይህን ተማርኩኝ ሳላውቅ ብዙ አጠፍ ነበር ጌታ እረድቶኛል ድንቅ ነው ትምህርቱ በዘመንህ ሁሉ ጌታ ይጠብቅህ ፀጋውን በእጥፍ ይጨምርልህ ተባረክ አሜን

  • @ዘማሪቀሲስአሸናፊ-ገሪዛን
    @ዘማሪቀሲስአሸናፊ-ገሪዛን  5 ปีที่แล้ว +74

    ቤርያ
    th-cam.com/channels/XJz4AM46hGCpKvCYOFWGlg.html

    • @ሮዝአማረሮዝ
      @ሮዝአማረሮዝ 5 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

    • @fgdg9300
      @fgdg9300 5 ปีที่แล้ว

      እናመስግናለን ጥሩ ትምህርት ነዉ. ቃለህዎት ያሰማልን

    • @alemalem5770
      @alemalem5770 5 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ቤሪያ ማለት ምን ማለት ነው መምህር ይመልሱልን እባክዎ ለልጄ ላወጣላት ነው ለወደፊት ።

    • @ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ
      @ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ 3 ปีที่แล้ว

      አርጋታለሁ መምህር ብዙም አትገባም በርችልን ሚጣየ . በልልን

  • @brticanbrtican9271
    @brticanbrtican9271 5 ปีที่แล้ว +56

    ፀጋውን ያብዛልን እግዜሀቤር ያክብርልን በእውነት ብዙትምርቶች ተምራለው በገዘብ የማይ ገዛ ለአባታችን ቃል ህይወት ያሰማን

    • @mebrtelemma8716
      @mebrtelemma8716 5 ปีที่แล้ว +1

      እምነትሽ የግልሽ ነው ትምህርቱ ግን ሃይማኖትን አይወክለም በጣም ጥቅም አላው ብርቼ እህቴ

    • @yenu6260
      @yenu6260 4 ปีที่แล้ว

      ፀጋውን ያብዛልን ባለ ትዳር ነኝ የሁለት ልጆች እናት ነኝ በጣም ተምሬበታለሁ ኣመሰገናለው

    • @sudanimal4174
      @sudanimal4174 4 ปีที่แล้ว

      Selm

  • @ኡሚውዷእናቴኑሪልኝዘላለም
    @ኡሚውዷእናቴኑሪልኝዘላለም 5 ปีที่แล้ว +8

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ጥሩ ትምርህ ነው

  • @አመተማርያምየማርያምልጅአ
    @አመተማርያምየማርያምልጅአ 5 ปีที่แล้ว +9

    አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ተምረንበታል እራሳችንም አውቀንበታል በጣም እናመሰግናለን እኔ ትዳር ከመያዜ በፊት ስለትዳር ለማወቅ በጣም እጓጓ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ምኞቴም ተሳካ ይኸው እግዚአብሔር አብርሮ አምቶ አስተማረኝ በጣም ደስ ብሎኛል ፀጋውን ያብዛልህ እርግጠኛ ነኝ በዚ ትምህርት ብዙ ሰው ተቀይሯል

  • @ቃልኪዳንግርማ
    @ቃልኪዳንግርማ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃላ ህይወትን ያሰማልን መምህረችን በጣም ብዙ ተምሪበተለሁኝ ለወደፊት ይጠቅመኛል ገና ልጅም ብሆን አመሰግናለሁኝ ግን በጣም የምጠይቀው ጥያቄ አለኝ መምህር እበክህን በምን ለግኝክ

  • @mesertgashaw6403
    @mesertgashaw6403 ปีที่แล้ว

    አባቴ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥዎት በእዉነት የኔ ታሪክ ነዉ እስክል ደረስ ምስጥ ብዬ ነዉ እምሰማዉ ራሴን እንዳስተካክል እመቤቴ ትርዳኝ በፀሎታቹሁ አስቡኝ

  • @ለእኔስእናቴማርያምና-ሰ1ቨ
    @ለእኔስእናቴማርያምና-ሰ1ቨ 4 ปีที่แล้ว +13

    መምህሬ በጸሎት አስቡኝ እኔ ደካማ ነኝ ክርስትና ስሜ ሁለተ ማርያም ነው
    ፈጣሪ አምላክ ከስደት መልስ መልካም ህወት ይሰጠኝ ዘንድ ጸልዩልኝ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ይህ ትምህርት 4 በላይ ስማውት ግን ትልቅ ህይውት ስለተበላሽብይ ነው መምህር በእውነት. አመስገን አለው

  • @meseratmola5087
    @meseratmola5087 5 ปีที่แล้ว +9

    ቃለ ህይወት ያሠማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን
    ለኛም አስተዋይ ልቦና ሠሚ ጆሮ ይስጠን ትምህርተዎትን በመስማቴ በሂወቴ ትልቅ ለውጥ አግቸበታለው በእውነት ከልቤ አመሠግናለው!!!

  • @fafi2887
    @fafi2887 11 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን ከማግባቴ በፊት ስላዳመጥኩ ይህን ትምህርት ፀጋ ይብዛልዎት አባዬ የመከረን የገሰፀን እግዚአብሄር ይመስገን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በዉነት ግሩም ትምርት ነዉ በጣም እናመሰግናለን ትምርቾት ሰምቶ ማለፍ ብቻ አይደለም በተግባርም እየተገበርኩት ነዉ አባቴ እወዶታለሀሁ በጣም እድሜዎት ይርዘም በጣም ብዙ ትምርት ወስጃለዉ በርቱልን አባቴ ምወደዉ ልጅ አለኝ ከሚገርመዉ እሱ አንዳንዴ ይነግረኛል በጣም ግልፅ ነዉ ከርሶ ትምርት ይመሳሰላል እስካሁን የወንዶች ሚስጢር ያስተማሩንን

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 5 ปีที่แล้ว +18

    ይህን ቴጅ ባለፈው ጓደኛየን አሰተዋውቄው ነበር እናም የወንዶችን ምክር በሰማ ብየ እየፀለይኩ ነው የኔ መሰተካከል ብቻ ለውጥ ሰለማያመጣ
    መምህር ፀጋ ያብዛለዎት

  • @Frehiwet-v8m
    @Frehiwet-v8m 11 หลายเดือนก่อน

    ፍጣር ባለህበት ሁሉ ላንተ እና ለምላሁ ቤተሰቦች ሰላምን ያብዛልህ ምን አይነት የተባረከአንደበትህ ነው። መምህር አንተን ያሳደጉ ቤተሰቦች ይባረኩ🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @ለሁሉምጌዜአለው
    @ለሁሉምጌዜአለው 4 ปีที่แล้ว +4

    ለመምህራችን ቃለ ሒወት ያሠማልን እኛም የሠማነውን እምናስተውልበት ንፁህ ልቡና ስላሴ ይስጡን አሜን
    በእውነት እሚለግሡልን ትምህርት በጣም አስተማሪ ነው

  • @yodittsige3975
    @yodittsige3975 5 ปีที่แล้ว +4

    ሁሉን ነገር ግልጽ በሆነ መልኩ እያስተማርከን በመሆኑ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ፤ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ፤ እኔ ደግሞ ሌሎች ሰዎች ይህን ትምህርት እንዲሰሙ እና እንዲለወጡ እየነገርኩኝ ነው

    • @ኢትዮጵያለዘለላምትኑራ
      @ኢትዮጵያለዘለላምትኑራ 4 ปีที่แล้ว

      eniye 4 ameti befiti kelebeti adirige metawu keza leni minm sayinegeri agibito welido alu teyeku lesu awe ale gin ahuni lela afikire alewu hulm sileza awerawu alew beteleyi esiki zifenilinegn are alichalim sili enidi yaneko huliyemi new yemizefinilinegn biye asichagirewu alew lezawumi besiliki eko new

  • @rahelhmariam8905
    @rahelhmariam8905 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ቀሲስ በሂወቴ ብዙ ተምሬያለሁኝ ከዚህ ቻናል …….ሁሌም በጉጉት ነው ምጠብቀው እያንዳንድን ነገር ወደ ሂወቴ ስለምቀይረው (ወደ ተግባር )ብዙ ጠቅሞኛል እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @skwt8566
    @skwt8566 ปีที่แล้ว

    ማል ልቤ ነው ስብር ያለው በእፍረት😢 እግዚአብሔር። የፍቅር ልብ ይስጠኝ መምህርዬ እድሜ ይስጥህ❤

  • @berhanegeberemedehen3032
    @berhanegeberemedehen3032 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ፀጋህን ያብዛልህ ከማር የጣፈጠ ትምህርት ነዉ ማስተዋል ልቦና ይስጠን

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 5 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አመሰግናለሁ ዛሬ ስህተቴ ገባኝ ቁልጭ ብሎ በመጥፎ ሳይሆን ወሬን ወሬ ሲያነሳው አወራ ነበር በጣም ቀጣኝ ብዙ አስለቀሰኝ አሁን ሲገባኝ የሱን ውበት ከፍ አድርጌ አሳየው ጀመር እየተግባባን መጣን

  • @ተዋህዶ-ቐ8የ
    @ተዋህዶ-ቐ8የ 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ብዙ ትምህርቲ ተምራለው አግዚኣብሔር ይስጥልን መምህር ፀጋው ያብዝሉት በዕድሚ በጤና ያቆይልን
    ልኡል አግዚኣብሔር ልቦና ይስጠን
    መልካም ሴት ያርገን መዳሃኔአለም

  • @yasara9205
    @yasara9205 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልን 🙏🙏🙏

  • @tigistmammo8429
    @tigistmammo8429 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ፀጋውን ያብዛሎት!!!

  • @ሃናየድንግልልጅ
    @ሃናየድንግልልጅ 5 ปีที่แล้ว +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    እምታስተምረን ትምህረት ለኛ በሚገባን መልኩ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ አሜን ፫

  • @frwrwe3792
    @frwrwe3792 3 ปีที่แล้ว

    ክቡራን አባታችን ልኡል እግዛቤሔር እድሜና ጤና ጰጋዉን አብዝቶ ይስጥልን በጣም በምርጥ ትምህርት ነዉ በጣም እናመሰግናለን አባታችን

  • @selamtadese9033
    @selamtadese9033 5 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ይገርማል የምታስተምረው አደ አባት እደ ወንድም ነው የምታስተምረው ሴት ልጅ እናት አደዚ የማትመክር በእርግጠኝነት አናገራለሁ አትኖርም ከሰት አድ ነው እግዚአብሔር ይባርከከ የሀይማኖቱ ተከታይ ባልሆነም ትምህርትክ የሚገርም ነው ለሴት እህቶቻችን

  • @phonehouse3626
    @phonehouse3626 5 ปีที่แล้ว +9

    አሜንንን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን ብዙ የማናስታውላቸውን ነገሮች ነው የተረዳሁት አመሰግናለሁ ሳለገባ በመማሬ ደስ ብሎኛል

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ0507
    @እግዚአብሔርፍቅርነዉ0507 5 ปีที่แล้ว +27

    በጣም አሪፍነዉ እግዚአብሔርያገልግሎት ዘመንህንይባርከልህ

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 5 ปีที่แล้ว +6

    መምህር በእውነት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያገኛሁበት ሳላዳምጠ አላደርም ቃል ህይወት ያስማልን እኛም የስማነውን በልቦነችን ያሳደርብን

    • @ልኬ
      @ልኬ 4 ปีที่แล้ว

      Betame betame new emenamesegen kale heyewete yasemalne amen amen amen❤️❤️❤️❤️

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 5 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው ቀሲስ አሸናፊ ገብር ማርያም በጣም አመሰግናለው

  • @ebrahit55
    @ebrahit55 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🥰🥰

  • @ሶሊያናድንግል
    @ሶሊያናድንግል 5 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ጥሩትምህርትነዉ መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን ብዙጥፋት ነበረብኝ አርሜአለዉ እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልን አሜን

  • @hananlove8086
    @hananlove8086 4 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም የምወደው የማከብረው ትምህርት ነው
    በዚህ አጋጣሚ ምስጋና ከፍ ያለ ነው

  • @edlwondale3079
    @edlwondale3079 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ትልቅ ትምህርትነው ቃለህይወት ያስማልን

  • @zerituterefe7574
    @zerituterefe7574 5 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር !እኛንም በሰማነው ፍሬ እንድናፈራ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳን!!!

  • @firewordefa4608
    @firewordefa4608 5 ปีที่แล้ว +10

    እግዝያብሄር ያክብርልን መምህር ትምህርቱ በጣም ጉድለቴን እንዳይ አድርጎኛ ጸጋውን ያብዛልህ መምህር አመሰግናለሁ በጣም

  • @almzbantwlu1240
    @almzbantwlu1240 5 ปีที่แล้ว +8

    እግ/ር አብዝቶ ይባርክህ ፀጋህን ያብዛልህ ቤትህን ትዳርህን ልጆችህን ያንተ የሆኑት ሁሉ ይባረኩ

  • @nardismiss1466
    @nardismiss1466 ปีที่แล้ว

    መምህርችን በእውነቱ ቃለ ሄወት ያሰማልን እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @sarahyane3424
    @sarahyane3424 5 ปีที่แล้ว +16

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ብዙ ነገሮችን ተምህሬበታለሁ

  • @እግዚአብሔርይመስገንዘውዲ
    @እግዚአብሔርይመስገንዘውዲ 4 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ጡሩ ትምህት ነው

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 3 ปีที่แล้ว

    የማናሰተውለውን ነገር እድናሰተውል ነው ያደረገን ቀሲስ አሸናፌ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከነቤተሰቦችህ ይሰጥህ

  • @Gigu-p5f
    @Gigu-p5f หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማል የሚገርም ነው በጣም ብዙነገር ተምረበታለሁ ቃሉን የምንንኖረው ያርገን

  • @AmaledDese
    @AmaledDese ปีที่แล้ว

    መምህር..በጣም..እያዳመጥነህነው.በጣም.ደስ.ይላል..የእውነት.እረጅም.እድሜና.ጤና.ይስጠዎት..❤❤

  • @fantayabuhay9052
    @fantayabuhay9052 5 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን በጣም ጠቀሚ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @አልማዝአልማዝ-ኘ7ቐ
    @አልማዝአልማዝ-ኘ7ቐ 5 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማ ልን. ነገርግን ብዙእህቶቻችን. ሁሌምወዶችን. ትደግፋላችሁእያሉ ስምያጠፋሉ ግን መደገፍ አይደለም. የምናደርገውነገርነው. አሁን እኔ ይህንንትምህርት ሳልሠማበፊት. ፍቅረኛነበረኝ. ስደውል. ሳላስበው. በጂልቀን ተጣብቀህ. ምትኛአሳጣሀኝብየው. ተጣላን. አሁንምላድርግ. ግን. ሳላስበውነበረ. አበዛሁመሠል. ይቅርታ አባቶቸ. ብዙወች ወድንየደገፋችሁእየመሠላቸውነው. እና ትምርቱን ለኔሲሉያስተምረን. እግዚያቤር. እድሜና. ፀጋያብዛልን አባታችን. አከብረወታለሁ

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 10 หลายเดือนก่อน

    ስላለፈ ሂወት ማንሳት እፍፍፍ😢 እናመሰግናለን መምህር ወሳኝ ትምህርት ነው ሴት ነኝ zd የወሎ የማዳም ቅምመም❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @trhasasefa8601
    @trhasasefa8601 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት የሰማልን ውድ ደግ መካሪ አባታችን ቀሲስ በኡነቱ እስከዛሬ የወደኩት አንተ ምታስተምሮው ከ6 አመት ቢሆን ኑሮ ብመታስተምረን ነገረ በተለይ በስሜት መጓዜ ጎድቶኛል አሁን በዚ መማር ከጀመርክ 7ወር ይሆነኛል ብዙ ተቀይሬ አሎህ በጸሎት አስበን መምህሬ

  • @mulukenalem333
    @mulukenalem333 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርኮት ቀሲስ አሸናፊ በጣም አስማሪ ነው ማስተዋቂያ የለውም በእውነት የእግዚአብሔር ሰው ነዎት ይባረኩ፣

  • @emmanuelbetty3610
    @emmanuelbetty3610 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሔር ይባርክህ ቀሲስ ብዙ እየተማርን ነው። ግን ግን እኮ አንተ በምታስተምረው መንገድ ለመኖር ወንዶቹ ጤነኛ ሲሆኑ ነው በዚህ ዘመን። እኔ ብቻ ነኝ እያስተዋልኩ ያለሁት ወንዶች በድሮ ጊዜ እንደነበሩት አይደሉም። ሀሞት ያለው ወንድ ጥቂት ነው። አንድ አይነት የተጣበቀ ሱሪ እየለበስን በዚህ ላይ የተገላቢጦሽ ምን አላት እያሉ እየቀረቡ እንጃ ብቻ ከባድ ነው። ሁሉንም መፈረጄ ሳይሆን አብዛኛው ወንድ ዘንድሮ እንደዛ ነው። ሀገር ቢወረር እራሱ ሴት ለጦርነት ምትወጣ ነው ሚመስለኝ በዚህ ዘመን። ለእኛ ካስተማርከን ትምህርት ምንም የምነቅፈው የለኝም። አዎ ሴት ልጅ እንደተማርነው ነው መሆን ያለብን። ግን ለየትኛው ወንድ ነው ምንዘጋጀው?

  • @tewhjjhheheje6007
    @tewhjjhheheje6007 5 ปีที่แล้ว +9

    በጣም እናመሰግናለን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቆት አምላክ

    • @mintesinotalem7806
      @mintesinotalem7806 4 ปีที่แล้ว +1

      Betam amesegnalew kale hiwet yasemaln Amen tmrtu betam mekari new rejim edmina tina emegnilhalew

  • @Azumolla21
    @Azumolla21 5 ปีที่แล้ว +39

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤

  • @selamyamaryamlji530
    @selamyamaryamlji530 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይሰጥልን አባታችን ወደትዳር ሕይወት ከመግባቴ በፊት ብዙ ነገረ እንዳውቅ ሰላደረከኝ አመሰግንህአለሁ!እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 3 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው በጣም እናመሰግናለን 😍🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @messimessi7609
    @messimessi7609 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እድሚ ይስጥልን

  • @ቲጂነኝየአባቴናፋቂ
    @ቲጂነኝየአባቴናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃላ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ጥሩ ምክር ነው።

  • @tigistababu4396
    @tigistababu4396 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በጣም አስተማሪ ቻናል ነው ብዙ ነገር ተምሪያለው እግዚአብሔር ቤተሰብህን አብዝቶ ይባርክልህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @khyhcf3058
    @khyhcf3058 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይውት ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @habtemayenew7040
    @habtemayenew7040 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሠግናለን ግሩም ምክር ነው

  • @ለማርያምዘምሩ
    @ለማርያምዘምሩ 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንቱን ይባረክ እናመሰግናለን

  • @yebalieteshome
    @yebalieteshome 3 หลายเดือนก่อน

    ቀሲስ በጣም እናመሰግናለን እራስን ማሸነፍ ባለመቻላችን ነው የማንረዳው

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 5 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን መምህራችን እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እረጅም እድሜ ይስጥልን ጌታ🌹🙏🌹🙏🌹🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ
    @ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ 4 ปีที่แล้ว +2

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን አገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @ጥሩነሽጥ
    @ጥሩነሽጥ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህርችን ጤና ይስጥልን ትምህርት ብዙ ነገረ ተምረናል በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃል ሂወት የምያሰማልን

  • @demekuatanaw
    @demekuatanaw 11 หลายเดือนก่อน

    ነፍስን የሚያለመል ትምህርት ነው እግዚሐብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @softlife5208
    @softlife5208 5 ปีที่แล้ว

    ቀስስ እኔን የሚያስተምረኝን ትምህርት ነው የሚናገሮት አዳዴ ይገርመኛል ይህ የሚናገሮትን ካሳለፍኮት በኃላ መልክቶት ትምህርት ይደርሰኛል ይገርመኛል በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክልኝ ውስጤን ዛሬም ሌላ ቀነው እለዋለሁ

  • @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
    @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ 5 ปีที่แล้ว +2

    በእዉነት ቃለህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ጠቃሚ እና ሳላዉቅ እማጠፋቸዉ ጥፋቶቼን እዳዉቅ እርድተዉኛል እድሜና ጤናን አብዝቶ ይሰጥልን🌷❤❤

  • @ቸርነትህነውያደርሰኝእስከ
    @ቸርነትህነውያደርሰኝእስከ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲🙏🙏😍

  • @tigigualtigray7047
    @tigigualtigray7047 5 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እኔ ብዙ ተምርያለሁ በጣም እናመሰግናለን

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ላሥተማሩን ለመከሩን ለቀሲስ ቃለ ህይወት ያሠማልን የሠማነውን በልቦናችናችን ያሣድርብን።

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእውነት በጣም የሚጠቅም ትምህርት ነው አባታችን

  • @naomiweldezghi5617
    @naomiweldezghi5617 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መምህራችን ትምህርትዎ በጣም በጣም ማራኪ ነው እና ቅጥሉበት
    እግዚኣብሔርም ዋጋው ይሰጣቹሃል

  • @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ
    @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይሥጥልን አረ ፍቅር በጣም ከብዶኛል በሥደት ሁኘ ይቀያየራል ሥደት እና ህይወት ጨነቀኝ 👏👏👏

  • @yalemzerefyaze523
    @yalemzerefyaze523 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለኛም አስተዋይ ልቦና ያድለን

  • @genetdebebe444
    @genetdebebe444 2 ปีที่แล้ว

    መልካም ትምህርት እያገኝሁ ስለሆነ አመሰግናለሁ ባሎችን ማክበር ተገቢ ነው የቤታችን እራስ ስለሆኑ መናናቅ ነው ችግር የሚያመጣው

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 ปีที่แล้ว

    ትልቅ ትምረተ ነዉ ያሰተማረከኝ ፈጣሪ የምንሰማበተ ልቦና የሰጥን

  • @betilmetebkik4248
    @betilmetebkik4248 5 ปีที่แล้ว +19

    በጣም እናመሰግናለን ብዙ ትምህርት አጊተናል

    • @wasenketu6568
      @wasenketu6568 5 ปีที่แล้ว

      በጣም እናመሠግናለን

  • @deberitudubai8143
    @deberitudubai8143 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አባቴ ቃል ህይወት ያሰማልን ትልቅ ትምህርት እውነት ነው አመሰግናለሁ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 5 ปีที่แล้ว +2

    የምር በጣም ገራሚ ትምህርት ነው የሰማነውን በልቦናችን ያድርግልን 🌹🌹🌹🌹

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 5 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሁሌም ወደሗላ ሳይ በውስጤ ይዥ ግን ሁሌም በህልናይ የድሮውን ጎደኛዮን ጋር የማመዛዝነው ነገር አለ ግን የባሌን ስሜት ለመጠበቅ ስል አንድም ቀን ተናግሬ አላቅም ደስ ላይለው ይችላል እያልኩ ከእርሱ ያላገኘውት ግን ከድሮዮ የማገኘው ነገር ነበር እናም በቃ ልቻለው እኔ ስል ግን እኔ ደስታዮ እየራቀ መጣ ባሌንም እንዳልነግረው ሞራሉን ልነካው እችላለውኝ እያልኩ ግን ከእኔ ስሜት እየቀነሰ እየቀነሰ መጣ ይሄ ሁሉ ከዥኛው በማጣቴ ማግኘት ያለብኝ ግን ይሄንን ችግሬ ባሌ አያቅም ብነግረው ሞራሉ ይነካ ይሆን እያልኩኝ ግን እርሱ እኔን ከሳሽ አደረገኝ ጭራሽ ምን ያክል ችግሩ እርሱ ጋር እንዳለ ካለማወቅ የተነሳ እድንለያይ ሁሉ አድርጎናል ግን በዝምታ ምክኒያት ማለት ነው

  • @rozaabreha6862
    @rozaabreha6862 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የምወደው ትምህርት በሙሉ መምህር አሸናፊ የሚያመጡት አስቱማሪ ነገሮች ናቸው

  • @mkedstesfa5712
    @mkedstesfa5712 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እንመሰግነለን መምህር እድሜ ናጤና ይሰጥልን ፍጣሪዪ

  • @mazaalemu8772
    @mazaalemu8772 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ በጣም ብዙ ነገር ተምሬያለው❤❤🙏🙏

  • @ለእኔስእናቴማርያምና-ሰ1ቨ
    @ለእኔስእናቴማርያምና-ሰ1ቨ 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በውነት ድንቅ ትምህርት ነው

  • @habobahabo7662
    @habobahabo7662 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን የሠው አመል በጣም ይከብዳል ሳይወዱ የወደዱ እየመሰሉ በጣም የብዙ ሰው ህይወት …

  • @dgjfhjgjfjg606
    @dgjfhjgjfjg606 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፡አባ፡ቃለህይወትን፡የሰማልን፡ትምህርቱ፡አጥንትን፡ልምልም፡የሚያደርግ፡ነው፡እግዚአብሔር ፡ይስጥልን፡አባ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nanasalam.3531
    @nanasalam.3531 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃልሂወት ያስማልን አባታችን ድንቅ እና ግልፅ የሆነ ትምህርት በእውነት እድሜ ይስጥልን

  • @AaA-bg4kg
    @AaA-bg4kg 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ከጥፋቴ እንዳስተካክል አግዞኛል በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ

  • @ff-qk2lr
    @ff-qk2lr 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሄር ያክብርልኝ ብዙ ትምህርት ውስጀበታለሁ ምምህራችን ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @AmaledDese
    @AmaledDese ปีที่แล้ว

    እሽ.ቃለ.ህይወት.ያሠማልነ..መምህር..🙏🙏🙏

  • @ቃልዬያባቷቅመም
    @ቃልዬያባቷቅመም ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወትን ያሠማልን በጣም ልዬ ትምሕርትነው

  • @fasikaysma5904
    @fasikaysma5904 4 ปีที่แล้ว

    እሺ እናመሠግናለን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @ዜድቢንትመሀመድ
    @ዜድቢንትመሀመድ 4 ปีที่แล้ว

    በጣምደሰየሚል ምክረነዉ እናመሰግናለን ወዲማችን🌹🥀

  • @tiruyegedefaw2961
    @tiruyegedefaw2961 5 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማን አሜን፫ እውነት ነው እርሰዎ እንዳሉት እራስ ወዳድነት ይመርጣል እኔም እንዴት አድርጌ ማስረዳት በጣም ይከብዶኛል እግዚአብሔር እርሱ ይርዳኝ

  • @nahommeron9738
    @nahommeron9738 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን እ/ር ይስጥልኝ መልካም ሰው ነህ