የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 59||የመፈንቅለ-መንግስቱ ሰለባዎች||ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 23

  • @e.d.3556
    @e.d.3556 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing job! Your reading was incredible. Let's vote on the next audiobook.

  • @ErkyihunDesalegn
    @ErkyihunDesalegn หลายเดือนก่อน +2

    የስደተኛው ፕሬዝዳንት ትረካዎች ይቅረብ

  • @kumlachew3088
    @kumlachew3088 หลายเดือนก่อน +1

    የአዲስ ተድላ ወይም የብርሀኑ ባየህ መፅሐፍ ይቀጥል

  • @eritreanhiwot4667
    @eritreanhiwot4667 หลายเดือนก่อน

    የኮኔረል ኣምሳሉ ገብረዝጊ መጽሓፍ

  • @ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ
    @ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ หลายเดือนก่อน +2

    ኣይ ኢትዮጵያ! ኢትዮጵያ ትልቅ አገር, ኢትዮጵያ ውብ አገር, ኢትዮጵያ የአፍሪካ ምሳሌ አገር, ኢትዮጵያ ተገዝታ የማታውቅ አገር, ኢትዮጵያ... ኢትዮጵያ.... አገር. ምናለ ኢትዮጵያ ልጆችዋ ስተበላ የኖረችና ያለች አገር ቢባል? ላከባቢውም እየተረፈ ነው.

  • @ahmedmobarek6700
    @ahmedmobarek6700 หลายเดือนก่อน

    መርያቸው ስደተኛ የዳረገ ፈጻሜ ኣልተሸነፍንም ማለት ጽሓፍዩው ጀነራል መሆኑን ይገርማል፡
    እግረኛ ሰራዊት እስከ ኣፍንጫው ብታጠቅ ሃይለኛ የስለያ ድጋፍ ከሌለው ሽንፈቱ ኣይቀሬ ነው፡በዚሁ የኤርትራው ወታደር ሻእብያ የሚያኮራና የሚደነቕ ነው።

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 หลายเดือนก่อน

    በአጠቃላይ የደርግ እርስ በእርስ ለስልጣን መባላት ኃገራችንን ለዘረኛው ወያኔ መጫወቻ አደረጋት 100ዓመት ወደኋላ ወደኋላ

  • @kibromteweldemedhin4332
    @kibromteweldemedhin4332 หลายเดือนก่อน +2

    ይህ መጽሀፍ የጻፈው ሰውየ ግን እውነት ጀነራል ነበር? ይገርማል፡ ለነገሩ የደርግ ጦር የተሸነፈው ዋነኛ ምክንያት እነዚ ይመሩት ስለ ነበር ነው።

    • @Shiroye99
      @Shiroye99 29 วันที่ผ่านมา

      ስለእኝህ ጀግና ጀነራል ምንም የምታውቀው ነገር እስከ ሌለ ድረስዝም ማለቱ ይመረጣል ::ከሰላምታ ጋር

    • @ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ
      @ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ 29 วันที่ผ่านมา +1

      @@Shiroye99 ጀግና በወሬ እንጂ ጀግና በጦር ሜዳ አልነበረም. በጀግንነት ዕርቃንዋ የወጣች አገር ጀግና ጀግና ማለት ከባህል አልፎ መሬት ላይ የለም. በርግጥ በስልጣን ትልቅ ነበር, ይሁን እንጂ አንድም የጀግንነት ውሎ ታሪክ ኣታመጣም እሱም በተረከው አላመጣም መልሰህ የጻፈው ኣዳምጠው

  • @ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ
    @ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ หลายเดือนก่อน +6

    እንዴ, እስራእል, ኣመሪካ, እንግሊዝ, ፈረንሳይ, ምብራቅ ጀርመን..... ሄዳችሁ የተማራችሁት ወታደራዊ አሻጥር የሚል አልነበረውም ወይ? ወይስ ፎቶ ልትነሱ ነበር የምትሄዱት? ለማንኛውም ለመሸነፍ ለማሸነፍ የሁሉም ድምር ነውና የናቴ ቀሚስ ዋጋ የለውም.

    • @michaelm1440
      @michaelm1440 หลายเดือนก่อน

      ምብራቅ ጀርመን 😂😂😅

    • @habtomhabtom7831
      @habtomhabtom7831 หลายเดือนก่อน

      ምነው እውነት ነው ምብራቅ ጀርመን እንዳሁኑ ጀርመን ኣንድ አልነበረም ሳታውቅ ነው ?​@@michaelm1440

    • @ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ
      @ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ 29 วันที่ผ่านมา

      @@michaelm1440 አዎን ምብራቅ / ምስራቅ, አማርኛ የመጣው ከግእዝ ነው. Fault finder.

    • @michaelm1440
      @michaelm1440 29 วันที่ผ่านมา

      @@ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ አይዞን ተመችቶኝ ነው አገላለፅህ! 😂👊🏽

    • @kibromteweldemedhin4332
      @kibromteweldemedhin4332 26 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም ለዚህ ነበር የጸሀፊውን ብቃት ከላይ የጠየቁት። ለመሆኑ የት ነው ሚሊተሪ ሳይንስ የተማረው። ማነው ጦርነት ለማሸነፍ ጥላትህ በጥይት ብቻ ስትገድለው ነው ብሎ ያስተማረው፧ የጀነራል ደደብ ስለሆነ ነው እንጂ፣ ብዙ መጽሀፍቶች ስለ ኣሻጥር (sabotage) ጥቅም በጦርነት ሜዳ ተጽፈዋል

  • @kidanetewelde1958
    @kidanetewelde1958 29 วันที่ผ่านมา

    ውብሸት ጀነራልች አርስ ብርስ በውቃቀስ
    ከሺንፈት የተነሳ አንጂ ዝንብሎ አይደልም
    መንጉስቱ ያለው ሕቕ ነው :አንዚ ጀንራለ
    በጦር ሜዳ ከተሸንፉ ፍታችው ወደነ ይዘራሉ ያለው :መፍንቅለ ምንግስት ይሁን ሌላ ምንስኤው ከሺንፈት የተነሳ ነው ::