ብርሃን ናችሁ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 4 September 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 56

  • @GlichGale
    @GlichGale ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜ ፀጋው ይብዛልህ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @yitbarkemedia
    @yitbarkemedia ปีที่แล้ว +3

    መምህር የህይወት ቃል ያሰማልን
    እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว +3

    "የሰማይ አባታችሁ ፍፁም እንደሆነ እናንተም ፍፁማን ሁኑ"

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልሕ ሀገራችንን ፈጣሪ ሠላሟን ይመልስልን 🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @woinshetgurmu954
    @woinshetgurmu954 ปีที่แล้ว +6

    አባቴ ሆይ እንደ ቸርነትህ ነው እንጂ እንደበደሌ አይሁንብኝ ፀጋ መንፈስህ አሳድርልን ፍቅር ደግ አትለየን ሰለ ሁሉ 🙏❤️ አሜን ድንቅ ትምህርት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህር ፀጋ አብዛላቸው አሜን🙏

  • @kalkal3346
    @kalkal3346 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃል ሕዉሃት ይስማልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ስለ ቅዱስ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @ZuzuAlinasser
    @ZuzuAlinasser ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen Memihir kale Hiwet yesemalin

  • @selamderebe8957
    @selamderebe8957 ปีที่แล้ว +1

    አሜንቃለሕይወትያሰማልን አቤቱ አምላክ ሆይ እንደበደሌ ሳተስብ ለዚቸቀንስላደረስከኝ አመሰግንሃለው😊

  • @AsnakechAbejee-pl8tj
    @AsnakechAbejee-pl8tj ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማን ቸሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከነቤተሰቦችህ።

  • @ZarfiRak
    @ZarfiRak ปีที่แล้ว +1

    አሜን ❤አሜን ❤አሜን ❤ቃል❤ህይወት❤ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
    @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ

  • @mimiwaliyu
    @mimiwaliyu ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @shiwyshiwy9177
    @shiwyshiwy9177 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወትን ያሰማልን ጸጋበረከቱን ያብዛልን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @sewiteesayas3906
    @sewiteesayas3906 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @rushaandarge2962
    @rushaandarge2962 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ የኔ ድንቅ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንተደ ቃልህ የምኖርበትን ማስተዋል ስጠኝ ከኔ ጋር ኑር ካንተ ጋር በመንፈስ አኑረኝ የኔ ቸርና የዋህ ኢየሱስ ተመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር አሜን

  • @ሶልያናምስክሬነሽ
    @ሶልያናምስክሬነሽ ปีที่แล้ว +6

    አሜን የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዝአብሔር ይክበር ይመስገን❤❤❤ያስታማረን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን❤❤❤የሰማነው ለፍረ ለበረከት ያድለን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว +3

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏ድንቅ ትምህርት ነበር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
    "እናንተ የምድር ጨው የዓለም ብርሃን ናችሁ"
    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏የተማርነውን በልቦናችን ይጻፍልን አሜን🙏

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለሕወት ያሰማአልንመአምሕራአችን

  • @brannyberan8313
    @brannyberan8313 ปีที่แล้ว +1

    አሜን❤አሜን❤አሜን❤ቃል❤ሕይወት❤ያሰማልን❤አሜን❤

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 ปีที่แล้ว +2

    መምህሬ

  • @SoliyanaEyasu
    @SoliyanaEyasu ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤

  • @MeseretKifetew-q9i
    @MeseretKifetew-q9i ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤ቸሩ ፈጣሪያችን የሰማነውን በልባችን ያኑርልን አሜን❤

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 ปีที่แล้ว +1

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏
    የአባታችን የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ረድኤት በረከቱ አይለየን 💐🙏💐🙏💐🙏

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 ปีที่แล้ว +3

    ቃል ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany ปีที่แล้ว +5

    የኔ አባት እርሱ ብረሐን ሆኖልን ብረሀናቹ በሰው ፊት ይብራ ይለናል እርሱ የቅዱሳን ቅዱስ ሆኖ ለጆቹን የሚወድ አባት እኔ ቅዱስ ነኝና ቅዱሳን ሁኑ ይለናል የኔ ቤዛ እኔ ትሁት ነኝና ትሁታን ሁኑ ይለናል 😢 የኔ የተወደደ አምላክ እኔስ በምግባሬ ደካማ ነኝና አስበኝ አበርታኝ አማኑኤል ሆይ እንደ ድካሜ ሳይሆን እንደቸርነትህ አስበን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @betelhem9651
      @betelhem9651 ปีที่แล้ว

      ❤❤amen😢😢😢🙏

  • @CvbFgh-m8j
    @CvbFgh-m8j ปีที่แล้ว

    አቤቱ እኔቆሻሻዋ ወራዳዋ ሴሰኛዘማዊ የማረባ ትቢያነኝ አቤቱይቅርበለኝ 😢😢😢 ቸርነትህ ምህረትህ ለዘላለም ነዉ እና አባትሆይ ማረኝ 😢😢😢 መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ አሜን

  • @MimiMimi-fj5rl
    @MimiMimi-fj5rl ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤

  • @betelhem9651
    @betelhem9651 ปีที่แล้ว

    Kale hyiwet yasemaln 🙏❤

  • @vghhhj7363
    @vghhhj7363 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @sebleworkgelan
    @sebleworkgelan ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @አብነቴሁኚኝእናበኢየሱስእ

    Ameen Ameen Ameen kali hiwot yasemalin

  • @bsbdehdh6550
    @bsbdehdh6550 ปีที่แล้ว

    Kalhiwt ysemaln❤❤❤❤❤

  • @ممو-ظ9ذ
    @ممو-ظ9ذ 8 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen🙏 🙏 🙏

  • @MimiMimi-ds1nu
    @MimiMimi-ds1nu ปีที่แล้ว

    Kalhiwot yasemalin amen

  • @galhagretgray661
    @galhagretgray661 ปีที่แล้ว

    ኣሜን አሜን ኣሜን

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @romanasefa3989
    @romanasefa3989 ปีที่แล้ว

    አሁንም አሁንም ፀጋሆን ብዝት የርግሎት

  • @kikibelik6312
    @kikibelik6312 ปีที่แล้ว

    23:30❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥🇪🇹🇪🇷

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว +3

    "በመንፈስ ትሁት የሆኑ መንግሥተ ሰማያት የነሱ ናቸው"

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @EthiopanMekonen-uh1ht
    @EthiopanMekonen-uh1ht ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ ስለ ቅዱስ ቃሉ እግዝአብሔር የተመሰገነ ይሁን በእውነት🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!!

  • @እመቤትወለተኪሮስ
    @እመቤትወለተኪሮስ ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን👏🌼

  • @HHh-h1f3w
    @HHh-h1f3w 7 หลายเดือนก่อน

    መምህሬ

  • @saraendashaw3925
    @saraendashaw3925 ปีที่แล้ว

    Kale hiwotin yasemalin ❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ❤❤❤

  • @RhiwRhiw-ue1ro
    @RhiwRhiw-ue1ro ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen 🙏

  • @amsaleworku4575
    @amsaleworku4575 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤

  • @semiralove1228
    @semiralove1228 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤