የእስራኤል ኃይሎች በኢራን ምድር ይቀበራሉ! የኢራን ዛቻ! |NBC አለም-አቀፍ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 55

  • @abduhusen2816
    @abduhusen2816 วันที่ผ่านมา +8

    ትዕግስቱ በቀለ( NBC) የዚህ አካብቢን የወሬ ጥማታችን ርካታችን ናችሁ በርቱ

  • @thomywub2317
    @thomywub2317 วันที่ผ่านมา

    አሁን አሁን ለሃገሬ ክብር ሲል የኒኩሌር ሃይል እንዲኖረን በጣም ጓጓው! ወገን ፈጣሪን ፍራቻ እና የአለም ህግ ብሎ ነገር የለም። አንድና አንድ ብልሃተኛና ጉልበተኛ መሆን ብቻ ነው ሚያዋጣው። ሰላም ለአለማችን ✌️

  • @TofikNuradin-ti8zj
    @TofikNuradin-ti8zj วันที่ผ่านมา +1

    ትእግስቱ❤❤❤❤

  • @bekelemelkamu7981
    @bekelemelkamu7981 วันที่ผ่านมา

    በሳልና በዕዉቀት ላይ የተመሰረተ ትንተና እናመሰግናለን ትዕግስቱ በቀለ።

  • @ashenafimelese21
    @ashenafimelese21 วันที่ผ่านมา +2

    ትህግሰቱ በቀለ ነኝ🙏

  • @SnaietDame
    @SnaietDame วันที่ผ่านมา +1

    Tegeste ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Oudi_123Oudi
    @Oudi_123Oudi 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉💐💐💐💐TiAnikuTigisiTu

  • @zewdewoldegiorgis658
    @zewdewoldegiorgis658 วันที่ผ่านมา

    ስታየልህ በጣም ደስ ይላል

  • @GETACHEWKASSAHUNGARED
    @GETACHEWKASSAHUNGARED 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፍጥነትህ ናፍቆናል ❤ሳያሽ የበላ ዝንጀሮ ሲያስል ያመሻል እንዲሉ አበው😮😮😊😊😊😂😂❤🎉

  • @GraceTemesgen
    @GraceTemesgen วันที่ผ่านมา

    ትዕግስቱ በቀለ😍

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 วันที่ผ่านมา

    ትዕግስቱ በቀለ ስሙን አምጦ የወለደ😂😂😂ይመችህ ብሮ

  • @umerAhmed-e1l
    @umerAhmed-e1l วันที่ผ่านมา

    Yallahe selame ametalene

  • @jemaledinkedir4266
    @jemaledinkedir4266 วันที่ผ่านมา

    ምን ያንጣጣሀል ተረጋጋ እንጂ

  • @aviayanaw4167
    @aviayanaw4167 วันที่ผ่านมา +1

    እስራኤላውያን በእግዚአብሔር የሚያምኑ ህዝቦች ናቸው እና ለእነሱ ክፉ ያሰበ ሁሉ እግዚአብሔር ይዋጋቸዋል ይህ ደሞ የእግዚአብሔር ቃል አይታጠፍም

    • @abdrazk7105
      @abdrazk7105 วันที่ผ่านมา

      ጀዝባ የሁዳ ከመቼ ጀምሮ ነው ማመን የጀመረው

    • @aviayanaw4167
      @aviayanaw4167 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @abdrazk7105 ደደብ ማነው በአለም ላይ በሆዱ ቦምብ እያስገባ እየሄደ አለምን ሰላም የነሳ አንዴት ይህን መረዳት አቃታቹህ ከእንስሳት ማትልዩ ። እንሳሳት እንኳ በዚህ ዘመን አሰልጥነዋል

  • @AbinatErmias-m5o
    @AbinatErmias-m5o วันที่ผ่านมา

    Abo yimachih

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 วันที่ผ่านมา +1

    ኢራን እየናትኮ አንድ አመት ተኩል እስራኤልን በስባት በኩል ገጥማ እንኩትኩት 😂😂😂😂😂😂😂 ኢራን ተዋረዳለች 😂😂😂😂 እስራኤል ልብሷን ገልባ ገረፍቻት እን😂😂😂😂😂😂ጂ😂😂😂

  • @mihiretushirko1999
    @mihiretushirko1999 วันที่ผ่านมา +1

    ኢራንም ሆነ ሊባኖስ፤ ሶርያም ሆነ ፍልስጤም ምን ቀራቸውና ነው የሚዝቱት?

  • @الاوال-ه2ض
    @الاوال-ه2ض วันที่ผ่านมา

    ትእግስቱ በቀለ ነኝ ካተውጭ ዜና አይመቸኝም

  • @GenetMergia-f3i
    @GenetMergia-f3i วันที่ผ่านมา

    የአመልካች ጣት መቀሰር ከሀሰን ነስረላ በላይ ለአሳር ነበር ነፍሱን ነጠቀው ለሱም አልጠቀመም ።

  • @ሰሚርዮሐን
    @ሰሚርዮሐን วันที่ผ่านมา

    እነሱ "መሃይሞች" የሚሉዋቸው አባቶች ግጭቶችን በንግግር ሲፈቱ ተምረናል የሚሉቱ ምነዋ…???

  • @TetoYones
    @TetoYones วันที่ผ่านมา

    አሁንም አዲሲ ሊወገደ ነዉ

  • @shemsunurtata9235
    @shemsunurtata9235 วันที่ผ่านมา

    Betam 10q biyalaw berta tigistu bekele

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 วันที่ผ่านมา +1

    😂 ትግስቱ 😅
    እስራኤል ከሶሪያ ድርሻዋን ወስዳለች ኢራን ደግሞ ተራዋን ብትጠብቅ ጥሩ ነው

  • @TetoYones
    @TetoYones วันที่ผ่านมา

    የሁዶቺ ደጋፊዎ ሶርያ ላይ መቀበርያ ይሆናል

  • @hawazbeyene5905
    @hawazbeyene5905 วันที่ผ่านมา

    ከዝህ በላይ ምን ታድርግ

  • @እንዳልከውዓብዬካሣከእየሩ
    @እንዳልከውዓብዬካሣከእየሩ วันที่ผ่านมา +2

    ኢራን መጥፌያዋ ደርሷል ጉሬጓድ ሳይሆን ሚጠብቃት እንደ ኡሳማ ቢላደን እውቅያኖስ ነው ምትወረወረው🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪

    • @tujiswagg3933
      @tujiswagg3933 วันที่ผ่านมา

      Hid le israel tawegalet antem. iyasus getashin ye saqaleh le antem getah silahoneh😂😂

  • @hayreya6846
    @hayreya6846 วันที่ผ่านมา

    Abet yesreal gifi yewurdet qenewa yederesebat ymesilal yetignawum gifi yesera akal mewaredu ayqerim

  • @zedoaye9706
    @zedoaye9706 วันที่ผ่านมา

    ትእግእስቱ በቀለ ነእኝ

  • @ZabibaYusuf-h8r
    @ZabibaYusuf-h8r วันที่ผ่านมา +2

    የአጼ ዲቃላዎች ጀመሩ መዘመር ጠቅላላ እኮ ዩቶቦሮች አማራ ካፊሮች ናቼው እኛም ከናተ የተማርነውን ተምረናል እናተ ስልጣን ብትይዙ እስራኤል ሶሪያ ፈለስጢን አርጋችሁት ነበር ስልጣን ለኛ ለአማራዎች አይገባም አጼዎቹ ከዬሁዲ የባሰ ታሪክ አላቼው ድል ለተበደሉ ህዝቦች አንድም ብሄረሰብ ለሰው ልጅ ክፉ የሚጽፍ የሚሰራ አላዬሁም ከአማራ ካፊሮች ውጭ እናተ የሚያምርባችሁ ድህነት ነው ጥጋባችሁ የርስ በርስ ጦርነት ነው😂

  • @وبشرالصبرين-ع1و
    @وبشرالصبرين-ع1و 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዝምበል አናታም አደባልቅ ዝምብለህ ስለሀገርህ አውራ መጀመሪያ እነሱ ፈጣሪ ነው የሚረዳቸው

  • @ephremalambo7812
    @ephremalambo7812 วันที่ผ่านมา

    Tigistu yante tintena mirt new

  • @HafteGoitom
    @HafteGoitom วันที่ผ่านมา

    ትግስት ይንሳህ

  • @OSMANALi-t7k
    @OSMANALi-t7k วันที่ผ่านมา

    ታናድዳለህ እሺ እዴት በዩኬ መግለጫ አምነክ ትነግረናለክ ድል ለፑቲን

  • @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ
    @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢራንን ዛቻሽን ተይና ድምፅሽን አጥፍተሽ በፍጥነት ኒውክለር ታጠቂ ነው የምለው በመፎከር ብቻ ማሸነፍ መንበርከክ አይቻልም

  • @mohammedshifa8482
    @mohammedshifa8482 วันที่ผ่านมา +1

    ጥገኛዋን እስራኤል ቀድሞ ማጥፋት ነው

    • @פקדו
      @פקדו วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @AbderezakJemal
    @AbderezakJemal วันที่ผ่านมา +1

    ጀግናዋ ኢራን በቅርቡ ለአለም ካንሰሮች ምዕራባውያን ሰርፕራይዝ ይኖራታል በቅርቡም የኒውክሊሌር ቦምብ ባለቤት መሆኑዋ አይቀርም💪💪

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @פקדו
      @פקדו วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂

    • @פקדו
      @פקדו วันที่ผ่านมา +1

      ምኞት አይከላከልም😂😂😂

  • @fikreserfago1644
    @fikreserfago1644 วันที่ผ่านมา

    የተረት አባት ምነው ዛሬ ደግሞ ምንጭህ ሁሉ የዩክሬን ደህነት ሆነ

  • @Daniel-dl1hk
    @Daniel-dl1hk วันที่ผ่านมา

    ኣንተ ስሜትህን እንጂ እውነታውን እየገለጽክ እንዳልሆነ ያለሀው ነው እየገባን ያለው ያገኘህው መቼ እና ብምን ሰኣት የተላለፈን ዘገባና ዜና? ይልቁን ከየትኛው የዜና ምንጭ እንዳገኘሀው ለምን ኣትገልጽልንም?ለምን በስሜትህ ብቻ እየተነዳህ ኣተላ እንደጠገበ ኣህያ ቀረርቶህን ከእድር ሰብሳቢ ባላነሰ መልኩ ጆሮኣችንን ታቆስለናለህ? ብዙ ይቀርሃል ላንቃህን ደሞ ወይ ኣስሞርደው ወይ ወይ እንደ ገመቹ ካኪ ኣሳጥረው።

  • @hayumedia2553
    @hayumedia2553 วันที่ผ่านมา

    ተረት ትወዳለህ

  • @GelanaHinkosa
    @GelanaHinkosa 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tultulla nee lemin dagaafi tihonalle gazexenya hun free ye iraan inna rusia dagafii neh

  • @FasilGerma-hh7ty
    @FasilGerma-hh7ty วันที่ผ่านมา

    የአሜሪካ እና የእስራኤል ደጋፊዎች ናችሁ ፈርታችሁ ይመስላል

    • @פקדו
      @פקדו วันที่ผ่านมา

      😂😂

  • @futftghdt
    @futftghdt วันที่ผ่านมา

    ተበደ ውሻ ጋዜጠኛ ለምን ሰለ ፋኖ ወንጀል ለምን አትናገርም

    • @Abyssiniannews7
      @Abyssiniannews7 วันที่ผ่านมา +1

      ስለ አራጁ ጋላ ስለ ደም መጣጩ ለማለት ነህ አህያ