ከሰው ጋር እንዴት እንኑር?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ค. 2022
  • ከሰው ጋር እንዴት እንኑር?
    #dagi show,#dawit dreams,#mind set,#ashenafi ashebr,#impact seminery,#bhailu g/medhen,#yared alemayew,#dr wedajeneh,#donkey tube,#dr girma ababi,#abbay tv,#inspire ethiopia,#shanta,#tebebsilas,#dr mhereat debebe,#art tv,#hagre tv,#manyazewal,#teday,#comedian eshetu,#tamru berhane,ebstv,#seyfu on ebs,#kedame kesat ebs,#alela show,#fana tv,# dagislife class,#dr abey ahmed,#motivation ethiopia,#yekrta,#nequ heyewet,#anki andebtochi,#sakla show

ความคิดเห็น • 211

  • @zinabugezahagn397
    @zinabugezahagn397 6 หลายเดือนก่อน +2

    የሰማዩ ጌታ ባለው እውቀት ላይ ጨምሮ ይስጥ ዳግዬ ...ይህ የህይወት ስብከት ነው ❤❤❤

  • @hanagebeyehu7106
    @hanagebeyehu7106 5 หลายเดือนก่อน

    ዳጊዬ ዘመንክ ይባረክ የተሰራ ማንነት ለብዙ ይተርፋል

  • @bekiyerasebekikab
    @bekiyerasebekikab ปีที่แล้ว +6

    ዳጊዬ ምንም ማለት አልችልም ብቻ እመብርሃን ጤና ከእድሜ ትስጥህ ኑርልን

  • @raibamstefa2507
    @raibamstefa2507 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃላት የለኛም በምን እንደምገልፅህ ብቻ በሙሉ ጤና እንዳይህ ህልሜነው

  • @hymeasefa6587
    @hymeasefa6587 2 ปีที่แล้ว +23

    ዳግዬ እንኳን በሰላም መጣህ ስጠብቅህ ነበር የምትሰጣቸዉ ትምህርቶች በሙሉ በጣም አስተማሪ ናቸዉ እና እኔ ያንተ ተማሪ ነኝ በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ ጤና እና እድሜ ይስጥልኝ ዳጊዬ።

  • @FafiMuleta
    @FafiMuleta 2 หลายเดือนก่อน

    ዳጊዬ የኔ አባት በርታልኝ

  • @Enat-zy4go
    @Enat-zy4go 10 หลายเดือนก่อน

    Dagiye my brother may almighty God protect u and bless the works of your hands

  • @aberashyoutube2694
    @aberashyoutube2694 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ታማቺቶኛል አማሳግናለው ዳግዬ ❤️ማቻቻል የማሳላ ናጋር የለም 🙏🙏🙏🙏

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን🙏

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 9 หลายเดือนก่อน

    ዳግም ጀግናው ወንድማችን

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 10 หลายเดือนก่อน

    ጠንካራዉ ወንድሜ እናመስግናለን በርታልን❤❤❤❤

  • @martha1222
    @martha1222 9 หลายเดือนก่อน

    God bless you my brother.

  • @bisratfanthun5073
    @bisratfanthun5073 2 ปีที่แล้ว +9

    ደጊዬ ወንድሜ የኔ መልካም ሰው አጅግ ሲበዛ መንፈሰ ጠንካራና መልካም እራእይ ያለህ ሰው ነህ ፈጣሪ ጨምሮ እድሜና ጤና ይስጥህ። ለብዙ ወጣቶች አርአያ የሆንክ መልካም ልጅ ነህ።

  • @SaliSali-jk8ug
    @SaliSali-jk8ug 2 หลายเดือนก่อน

    እድሜና ጤና እመኝልሀለው

  • @user-fw6cy3oj6z
    @user-fw6cy3oj6z 2 ปีที่แล้ว +4

    ሚሊወን ላይክ መሰጠት ብቻል ....... የኔእናት አሏህ አፊያህ ይመልስልህ ሂዲያንም ይወፍቅህ

  • @medimedia8719
    @medimedia8719 2 ปีที่แล้ว +7

    ዳጊ ወንድማች ምክሮችህ ሁሉ አንጀት አርስ ናቸው😍😍😍

  • @user-kx4gk9vk5f
    @user-kx4gk9vk5f 11 หลายเดือนก่อน

    Dagi fetarei edmi ena Tena yestlgei mekrochei hasabochei betam temchitewgalei Amsgnalw🤩🤩👏👏

  • @kiahassoun8257
    @kiahassoun8257 10 หลายเดือนก่อน

    ሰለምሂ።ይብዘሊሂ።ደጊዬ።ጌተ።ይበሪኪሂ።እዉነኛ።የጌተ።ሰዉ።ነኪ።እየሱሲ።አሰሊፎ።ይሲጢሂ።ደጊዬ።በእዉነት።በጠም።ፀኒቻሊዉ።ጌተ።መሊከም።ነዉ።❤❤❤

  • @user-vo4fc4zi3m
    @user-vo4fc4zi3m 2 ปีที่แล้ว +9

    እውነት ነው ያለሰው ምንም አይሰምርም! ከነጉድለታቸው እየወደድናቸው መኖር ነው።እናመሰግናለን ዳጊ!

  • @zenashgossa7532
    @zenashgossa7532 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት አንተ ማለት የጥንካሬ ምንጭ የሕይወት ተምሳሌት ነክ እግዚአብሔር ጤንነክ መልሶልህ ቆመክ መሄድ እምትችል አምናለሁ ደሞም እግዚአብሔር ይችላል እግዚአብሔር ከአንተጋ ይሁን አመሰግናለሁ

  • @jesusistruelove9006
    @jesusistruelove9006 2 ปีที่แล้ว +4

    ደጊ ሁሌም የምታስተምረው ትምህርት ውሰጥ ዘልቋ ይገባል ❤️❤️🙏

  • @user-pl2ot7ls1n
    @user-pl2ot7ls1n ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ዘላለም አምላኬ እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ወንድም እማምላክ ታስብህ የተዋህዶ እንቁ

  • @zanacha236
    @zanacha236 2 ปีที่แล้ว +7

    ዳጊዬ የኒ ብርቱ እንካን ሰላም መጣእልን ሺ አመት ኑርልን ምንም የማይሳነ አምላክ በምእረት እጆቹ ይማርእ

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ወንድማችን🙏🙏🙏

  • @user-ri9xx1ko4k
    @user-ri9xx1ko4k 2 ปีที่แล้ว +3

    ደቅ ሰዉ ተባረክ እናመሰግናለን ትልቅ መልክት ነዉ ልቦና ይስጠን

  • @mesimesi5216
    @mesimesi5216 4 หลายเดือนก่อน

    አንተ ብሩክ ነክ ❤️❤️❤️

  • @meseretsolomon7304
    @meseretsolomon7304 2 ปีที่แล้ว +4

    ዳጊዬ እንዴት እኮ እንደማደንቅክ ሁሌም ለኔ ጀግና ነክ ምክሮችክ ሁሌም ልዩ ናቸው ያንፃሉ ጥሩ ምክር ነው የውነት መቻቻልን የመሰለ ነገር የለም የተቀመጥክበት ቦታ ደሞ መንፈስን ያድሳል ፈጣሪ ጨርዞ ፈውሶክ ቆመክ የምትሄድበት ቀን እሩቅ አይደለም በርታልኝ

  • @mubasher7814
    @mubasher7814 2 ปีที่แล้ว +4

    የንተን ምክር ስሰመ ልቤ እንዳ አድስ ይተደሰል ፈጠር እድሜና ጤነ ይስጥህ ዎንዲሜ ለብዙ ጌዜ የቆይህ ዉለድ ክባድ

  • @meseretworku9449
    @meseretworku9449 ปีที่แล้ว +1

    ከሰው ጋ መኖር ግራ እስኪገባኝ በጣም እያዘንኩ ነበር የብቸኛ አምላክን ይዤ መኖር ይሻላል ብዬ ወንድሜ ይሄ ለኔ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠህኝ ተባረክ እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ !

  • @roqiaroqia5421
    @roqiaroqia5421 2 ปีที่แล้ว +1

    ወድሜ ለዚህ ቤት አዴሥነኝ ሰብሥክራይብ አረጌሐለሁ❤❤🥰🥰🥰🙏🏻🙏🏻💪💪💪👍👌

  • @sabawoldu5831
    @sabawoldu5831 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን ሁሊም መልካምነት ጥሩነትህ ያስደንቃል

  • @BbBb-ko3gj
    @BbBb-ko3gj 2 ปีที่แล้ว

    ዳጊ ምርጥ ሰዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @rayaetiopia8496
    @rayaetiopia8496 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Meseretethiopia9575
    @Meseretethiopia9575 2 ปีที่แล้ว

    ይሄ የኔ ማንነት ነው እግዚአብሔር እንዲቀይረኝ ፀሎቴ ነው

  • @beza2213
    @beza2213 2 ปีที่แล้ว +3

    ዉይ ዳጊ ፈጣሪ እድሜና ጥና ይስጥህ ትንሿን ነገር ለምናካብድ ይቅርታን ያስተማርከን ወንድማችን

  • @user-ji8qe5qk2x
    @user-ji8qe5qk2x 2 ปีที่แล้ว

    የተወደድክ ወንድሜ የጌታ ፀጋና ሠላም ይብዛልህ

  • @zebenaybayssa6924
    @zebenaybayssa6924 2 ปีที่แล้ว +1

    አምክርህ አሪፍ ነው አነንዳንዱ ጥፋተኛ ሆኖ ሳለ በጠረቤዛ ዙሪያ ችግሮችን መፍታት አይፈልጉም በስተ ኋላ ሐሜት ቀለባቸው የሆኑ ስንቶች አሉ መስለህ 👍😉

  • @wintataye7439
    @wintataye7439 2 ปีที่แล้ว

    ዳግምዬ ተባረክልኝ እንዴት እንደምወድህ ካንተ ብዙ እየተማርን ነው በርታ ቶሎቶሎ ና

  • @salamashwa2785
    @salamashwa2785 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊ የሚገርም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ጤናህን ይስጥክ

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 2 ปีที่แล้ว +1

    teru temarta ena mekara new wendame egzbiher yebarkaha selamana yabazalaha 🥰❤🤲✋🤝👍

  • @emuiateshaemuiateshaemuia9177
    @emuiateshaemuiateshaemuia9177 ปีที่แล้ว

    ስለ መልካም ምክር እናመሰግን አለን ዳጊ መልካም ሰው

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p 2 ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ ቦታው በጣም ያምራል ተባረክልኝ

  • @kassagirmay
    @kassagirmay ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናልው

  • @apigeuae6685
    @apigeuae6685 2 ปีที่แล้ว

    ዳጊ አንተ ትለያለክ ተባረክ

  • @azebaksel4424
    @azebaksel4424 ปีที่แล้ว +1

    Stay blessed

  • @hgfbvh2394
    @hgfbvh2394 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊየ የኔ የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ እንወዳሃለን ወንድማችን

  • @tube7688
    @tube7688 2 ปีที่แล้ว +3

    ዳጊዬ ቦታው እራሱ መንፈስን ያድሳል 💚

  • @tamiratdeme4777
    @tamiratdeme4777 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊዬ በጣም ነው ምድህ በጣም ነው ማከብሪህ። ተስፋ የመቁረጥ ስሜት ሲሰማኝ ያንተን ስም ነው youtube ላይ search ማደርገው።ፈጣሪ አንተን ስለ ሰጠን አመሰግነዋለሁ 😍🥰

  • @selamtefera5829
    @selamtefera5829 ปีที่แล้ว

    Wow a wonderful massage, God bless you..

  • @tube6227
    @tube6227 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለዚህ ቤት ወንድማችን በእውነት የሚገርም ሀሳብና ማስተዋል ነው ያለህ እናመሰግናለን በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን አሜን

  • @lulululu9649
    @lulululu9649 2 ปีที่แล้ว +3

    ዳጊዬ የኔ መልካም ወንድም እንኳን ደህና መጣህ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠህን ... አሆንም አሆንም እውቀቱን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ባለህበት ቦታ ከነቤተሰቦቹህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አንተን አብዝቶ ይባርክ በጣም ጠቀም ምክር ነው

  • @almaalamitu352
    @almaalamitu352 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aynalmigata4644
    @aynalmigata4644 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን የኔ መሚህር ተባረክ

  • @user-kh2cq3ey1b
    @user-kh2cq3ey1b ปีที่แล้ว

    አቤት ደግነት እናመስግን አለን ፍጣራ ይባርክህ ምርጥ ስው መልክቶችህ ብዙ እፕስተማሪ ናቸውና ብርታልን
    ለኔ በግሌ ብርታት ሆናኛል ሁሌ
    በይቅርታ አምናለሁ የስወችን መልስ ሳይ ጭራሽ ተደሪጅተው ምፕጥፎ መልስ ሲሰጡ ግን ምን አልባት ተሳስቸ ይሆን እል ነበር
    ምልክቶችህን ሳዳመጥኩ ግን እንዳውም ብርታቱን ለሰጠኝ ፈጣሪ ተመስገን አልሁት ብገፊም እሁሌ እንድደርገኩት ለመቀጠል ብርታት ሆነኝ ፈጣሪ በጎ ሂሌና ይሰጠን እሜን

  • @user-zc5ul8zg5x
    @user-zc5ul8zg5x 2 ปีที่แล้ว

    Egzbhir abzto yibarkh!!

  • @mimikebe5572
    @mimikebe5572 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳዬ ጌታ ይመስገን ቻናል እንዳለህ አላውቅም ነበር አንተ እኮ ህያው ምስክር ነህ ብዙ እንደምታስተምረኝ ስለማምን እንተን በማወቄ መቶ እጥፍ ተጠቃሚ ነኝ። ክረምት ከበጋ እንደ ወይራ ዛፍ ለምልምልኝ

  • @elsaethiopia732
    @elsaethiopia732 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና ዳጊዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🏻

  • @user-rw9cz1fh4q
    @user-rw9cz1fh4q 2 ปีที่แล้ว +1

    አንተ መልካም ሰዉ❤❤💐💐

  • @mimigirma2735
    @mimigirma2735 2 ปีที่แล้ว

    Egzhaber abzito yibarkh wandime

  • @almneshesh8111
    @almneshesh8111 2 ปีที่แล้ว

    Betam des yemil Astemari Nager / Mekir Fetari Melkamun hulu yestih

  • @user-fb7vk3ev5b
    @user-fb7vk3ev5b ปีที่แล้ว

    ሠላም ለአንተ ይሁን ዳጊዬ ምርጥ ሠው

  • @almukidane5985
    @almukidane5985 ปีที่แล้ว

    ዳጊ እዉነት ልዩ ነገረ አገኞው አመሰግናለሁ አንተ ድንቅ ነህ

  • @user-pl9vp3jj5p
    @user-pl9vp3jj5p 2 ปีที่แล้ว

    አንዷ እኔ ነኝ።አመሰግናለሁ በጣም የምወደውን መልእክት ነው ያስተላለፍከው ለሁላችንም የሚያስፈልገውን ነው የነገርከን

  • @hiruthirut7726
    @hiruthirut7726 2 ปีที่แล้ว

    ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን ምን እንደምል አላውቅም በጣም አስተዋይ ብልህ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ለብዙዎች ምሳሌ ነህ ካወኩህና መልዕክቶችህን መከታተል ከጀመርኩ ገና ሳምን አልሞላኝ በነዚህ ቀናቶች ውስጥ እንደገና የተፈጠርኩ እስኪመስለኝ ተደንቂያለሁ እራሴን ተመልክቻለሁ ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ መሻትህን ሁሉ ይፈፅምል

  • @tareksaleh5794
    @tareksaleh5794 2 ปีที่แล้ว +2

    Dagiye my best teacher god bless you 🙏❤ ❤

  • @user-hp8sr8tc8d
    @user-hp8sr8tc8d 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም ስላምክ ይብዘልኝ ውንድሜችን

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ይጠብቅህ አበሳ እኮ ነህ ወንድሜ ምናለ እንዳንተ ያለ የናት ልጅ 1 እኮ ቢኖርኝ

    • @yeshicheria8582
      @yeshicheria8582 2 ปีที่แล้ว

      በጣም እግዚአብሄር ይባርክህ አስተማሪና መላሽ ምክር ነው ይጨምርልህ አብዝቶ!!!!

  • @AbiyotBekele-pe3pu
    @AbiyotBekele-pe3pu 4 หลายเดือนก่อน

    ❤😂🎉

  • @zenithbhier5634
    @zenithbhier5634 2 ปีที่แล้ว +1

    Amazing preach😍😍

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 2 ปีที่แล้ว +2

    ዳጊየ እኳን ደናህ መጣህ የልብ አድርስ መካሪያችን ፈጣሪይ ፀጋውን ያብዛልህ ❤🙏

  • @rittaabuanzeh1202
    @rittaabuanzeh1202 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊዬ ብታቴ ነክ ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ እድሜ ከጤናጋር ይሥጥክ አተ ጀግና ሠው

  • @user-ld1le8vo5k
    @user-ld1le8vo5k 2 ปีที่แล้ว

    በትክክል የኔ ደግ

  • @samrihebeshawit6358
    @samrihebeshawit6358 2 ปีที่แล้ว

    Dagiye selam nek yene jegna

  • @betehamekonnen9800
    @betehamekonnen9800 ปีที่แล้ว

    Dageye ant eko teleyaleh Tebarekel ant awak
    Tenahen yesteh nurelen
    Ejeg web denk meleket new yastemareken

  • @zanacha236
    @zanacha236 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዳጌ እናመሰግናለን

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤እዉነት ነዉ።

  • @hawiitube1003
    @hawiitube1003 2 ปีที่แล้ว

    egzabiher imasgen wandimachin selamik beekiristos yibizalik iwuneti new kelibi inameseginalen 🙏🙏

  • @enatmesob6472
    @enatmesob6472 2 ปีที่แล้ว

    Yaneta melket yetum yemenke ayedelm Uelgeza melkameneten yegermeyal egzaber yeberkhe beyam teru temert new sew le sew medanet new 👏👏👏👏

  • @hawichala7758
    @hawichala7758 2 ปีที่แล้ว

    Betam teru mekere new amelake yebareke.

  • @amlkiyhoymechrshaynasemrli79
    @amlkiyhoymechrshaynasemrli79 2 ปีที่แล้ว

    #Dagiya liyou #nah
    #god place #you my #king

  • @ahmadahmad-te4uv
    @ahmadahmad-te4uv ปีที่แล้ว

    ዳግየ ሰላምህ ብዝት ይበል

  • @warkmeoko
    @warkmeoko 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ውድወንድማችን እጅግ ከልብ እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን ሼር ጥሩ ትምህረትነው እኔ እንዲ አልኩ ቀን ነበረ ግን ያልፋል ሰውቢጎዳን ፈጣሪ አይጎዳንም። 😥😥😥🇪🇹🇪🇹

    • @sebletilye3174
      @sebletilye3174 2 ปีที่แล้ว

      እጅግ እናመሰግናለን ዳግዬ ተባረክ

  • @meseretdata8525
    @meseretdata8525 2 ปีที่แล้ว

    Yes yes hunet new egizabeher yibarikik tebarek

  • @hadf5827
    @hadf5827 2 ปีที่แล้ว

    የኔ መልካም

  • @marthakibatu4258
    @marthakibatu4258 2 ปีที่แล้ว

    ዳግዬ ጀግናው

  • @keyaantenayehu8722
    @keyaantenayehu8722 ปีที่แล้ว

    በቃ ቃል ነው የሚያጥረኝ በጎውን ነገር ፈጣሪ በህይወትህ ያድርግልህ ሁሉም ትምህርቶች በጎ ናቸው 🙏🙏❤❤

  • @user-cx2ql7so9i
    @user-cx2ql7so9i 2 ปีที่แล้ว

    ደግምየ.የኔጀግና

  • @wirohode506
    @wirohode506 2 ปีที่แล้ว

    efu tebarek bro

  • @user-wd6xc8nd9c
    @user-wd6xc8nd9c 2 ปีที่แล้ว

    ለምተነፍሳት ተፍሼ ብቻ ተመስገነው በነፃነት እራሱ መተፈስ ፀጋነው ለካ ፈጣር ከዚበላይ ይጨምርልክ እውቀቱን ወድሜ

  • @alam3001
    @alam3001 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @user-jx2xp9sb2z
    @user-jx2xp9sb2z 2 ปีที่แล้ว

    ዳጊ በጣም እናመሰግናለን ተባረክልኝ

  • @meriyeabtwalije1153
    @meriyeabtwalije1153 2 ปีที่แล้ว

    ትለያለህ ዳግሜ እድሜ ና ጤና ይስጥልን አባቴ 🥰 ስለ እውነት ባንተ ምክሮች ትምህርት አግንተን ለብዙዎች በደስታ እድንኖር ምክኒያት አንተ ነህ ከፈጣሪ በታች ❤
    ስለ እውነት ሙሉ ሰው ነህ ኑርልኝ ድንግል ማርያም በጤና ታኑርህ

  • @user-uq9mw5so1k
    @user-uq9mw5so1k 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ዳጊዬ ጌታ ይባርክ♥️🙏

  • @betyatk5570
    @betyatk5570 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዳጊየ እንኳን ደህና መጣህ

  • @user-gk6td8zj4c
    @user-gk6td8zj4c 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለንአላህይባርክህ የተግባርሰዉያድርገን

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ገራሚ ሰው ነህ በርታ

  • @asterasterr3249
    @asterasterr3249 2 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @zenabmohammed1155
    @zenabmohammed1155 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ደርባባ የኔ አደበቴ እርቱ አደበተ ማር የፍቅር የሰላም የአድነት የአብሮነት ሰባኪ ይቅር ባዩ ልዩ ሰው ትለያለህኮ ትክክል ብለሀል እረዢም እድሜና ጤና ተመቸሁልህ ትለታለህ

  • @user-rf3gu6ly9i
    @user-rf3gu6ly9i 2 ปีที่แล้ว

    ዳጊዩ የኔምርጥ አሥተማሪ በርታወድምየ ጀግና አሥተዋይሰዉነክ♥️