ከቤተሰቤ በመለየቴ ቆጭቶኛል😭

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 41

  • @HayatHayat-rp6tz
    @HayatHayat-rp6tz 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አይዞሽ እገረዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ በርች በፀበሉ ሁሉም ያልፍል

  • @America1219
    @America1219 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ወንድ አትመኑ የምትሉ ሰዎች ተረጋጉ ልጁ ትክክል ነው። ሰው ስለተፋቀረ ብቻ አንድ ጎጆ ውስጥ ይኖራል ማለት አይደለም። ነገሮች ሁሉ በጊዜው ነው የሚሆኑት አንቺም ደግሞ መረዳት አለብሽ እንዴ ሁሉም ይደርሳል ተረጋጊ ቤተሰብሽን ትተሽ ውጭ አላለሽም ቤተሰብሽጋ ሆነሽ ነገሮችን ማስተካከል ትችያለሽ አሁንም ልጁ አልከዳሽም አብሬሽ አልኖርም አላለም ጊዜ ግን ይፈልጋል። ለራስሽም ክብር ይኑርሽ

  • @mohammedjamal7352
    @mohammedjamal7352 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    እህታችን ወደ እናትሽ ተመለሽ እሱንም ተረጂዉ እናቱን ማለቱ ትክክል ነዉ ከክፉ አትዪው በትክክል ይወድሽል እሱ ያለሽ ክበት ስትውጭ ባህልና ወጉን አክብረን ይሁን እያለ ነዉ

  • @Sad-x7r4e
    @Sad-x7r4e 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ወደቤተሠብ ተመለሽና ይቅርታ ጠይቂ

  • @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ
    @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፀበል ሂጂ እሺ አይዞሽ እግዚአብሔር አለ

  • @Samry-bm1ep
    @Samry-bm1ep 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ለወንድ ብላችሁ ቤተሠቦቻችሁን አትተዉ እዉነት 😢

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል ማንእደቤተሰብ

  • @LamlamFalak
    @LamlamFalak 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አይዞሽ እማ ❤❤❤❤

  • @መቅዲጎንደሬዋ
    @መቅዲጎንደሬዋ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሳምሪየ ወደቤተሰቦችሽ ተመለሽና ይቅርታ ጠይቄቸው ና ከምንቴ ጋር እያወራቹሁ ፍቱት

  • @mohammedjamal7352
    @mohammedjamal7352 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እህታችን ማንም ይሁን ማን የፈለገዉን ይበል ይናገር የምትኖሪው ለራስሽ እንጂ ለሰዎች አይደለም ፟ _ ተስፋ አትቁረጭ እህታችን

  • @adenategene101
    @adenategene101 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Iyzoshi ehtia Egzyahier ystkkallachue❤❤

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ተመለሽ ወደቤተሰቦችሽ። ሳምሪ

  • @menagedlu3406
    @menagedlu3406 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እሱንም ተረጂዉ እሱ ከድቶሽ አይደለም ተረጂዉ በዚህ ዘመን ጎጆ መዉጣት ከባድ ነዉ ። ታማሚ እናት አሉት ቀላል አይደለም በዛሬ ኑሮ ምን ያርገዉ ተረጂዉ እንጂ እሱ ሳይወድሽ ቀርቶ አይደለም ሀላፊነት መዉሰድ ቀላል አይደለም ተረጂዉ እሱም ብዙ ጫና አለዉ ታማሚ እናቱን አስታማሚ ነዉ ተጨናንቆ ነዉ ። ለማንኛዉም ስኮላርሽ እንዴት ሆነ

  • @Aminat725
    @Aminat725 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወዴ ወዴቤተሠቦችሺ ተመለሺ እሡንምተረጂዉ በሡጫማሁነሺ እይዉ ታማሚ እናቱ ከለችይከብብዳል ሁሉም

  • @mastewottube541
    @mastewottube541 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Yene wudd ayizosh ❤❤❤❤

  • @RegatMehari
    @RegatMehari 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አህት ተረጂው እሱንም እወነት አለው መረዳት አለብሽ

  • @xcamgMan
    @xcamgMan ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ይማርሽ አንቺም እውነት አለሽ እሱም እውነት አለው ግን እሱ አንቺን ለማስረዳት ለማረጋጋት የሄደበት እርቀት ነበር ትክክል ያልሆነው፡በሰአቱ ባጣም አናዶኛል ግን ተነጋገሩ

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ወድንአትመኑ ተውሴቶች እደኔእዳትሆኑ

  • @danielweldkidan7412
    @danielweldkidan7412 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ልክ ነሽ የኔ እሕት እኔ ወንድ ነኝ ግን አንዳንድ ወንዶች የሚሆናቸውን አያቂም አይዞሽ ወደፊት ዋጋ ይከፎላል አቋም የሌለው ሴታ ሴት ነው ድምፁኑ ያስታውቃል የሜይረባ እግዚአብሔር ያቆልሻል

    • @mekaamare2296
      @mekaamare2296 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይባልም 100%ትክክል ነው
      ሲጀመር አስተዋይ ወንድ ነው።ፍቅር ትግስት ይጠይቃል በትግስት ቤተሰብንም አክብሮ እግዚአብሄርም ይረዳል

  • @MuniyaSulayman
    @MuniyaSulayman 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሳምሪዬ ሀሳብሽን እዳትቀይሪ አሁን ካቺ ሚጠበቀዉ ነገር ቢኖር ቤተሰቦችሽን ይቅርታ ጠይቂና ወደ ቤት ተመለሽ ከዛ ሁሉንም ፈጣሪ ያስተካክለዋል እና አይዞሽ እዳትጨንምቂ 😢😢😢😢

  • @EleniBirhanu-p6r
    @EleniBirhanu-p6r 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዞን ማሬ አንዳንድ ሰው ቶሎ ስለማይረዳ ነው ፀበል ሂጂ በቃ እራስሽን አረጋጊ

  • @Mihret-s3l
    @Mihret-s3l 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ayizoshe yene wude ite yalafale Adadi wodoche idazino😢😢

  • @bezabihtariku4995
    @bezabihtariku4995 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Fetenawun alalefem.Fexari yiredashal.

  • @tsedaletadese4232
    @tsedaletadese4232 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ታርቀሸ ጊቢ ቤተሰቧችሽ ጋር ይህ ጊዜ እሰኪያልፍአርፈሽ ተቀመጪ እባክሽ እራሰሸን አታድክሚ

  • @SarkalamSdar
    @SarkalamSdar 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተመለሺ ስለሌለዉ ነዉ ቤተሰብ አስተዳዳሪ ከሆነ ምን ያርግ በተሰብን ካስተዳደረ ይከብደዋል እናት ነች ጊዜዉ አስቸጋሪ ነዉ ።

  • @tsedaletadese4232
    @tsedaletadese4232 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሱ ወደፊት ይደርሳል አሁን አብሮ መኖር ከባድነው እሱ አልችልም አለ አሁን ጊዜው አይደለም አለ

  • @اعوذباللهبكلماتاللهالتاماتمنشر
    @اعوذباللهبكلماتاللهالتاماتمنشر 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Taragagi lij nash wada betasabochSh tamalashi Esu Lik naw Hulum Nagar Ydarasbatal
    Tagashi
    Sorry Gin Tigst Ylashm La mastakakak mokri Esu Turu naw Arqo naw Yamiyasbaw
    Allahye ymarsh 🎉🎉🎉

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኧረ እህቴ አሁንም አስተውይ እሱኮ አልከዳሽም።
    በቃ ስርዓት ባህል የሚባል ነገር የራሱ ጉዳይ መባል አለበት?ትዳርምኮ ህግና ስርዓት አለው።ስለዚ ተረጋግተሽ ቤተሰቦችሽን ማሳመን ነበረብሽ።ሳትነጋገሩ ቀድመሽ መውጣትሽ ትልቅ ስህተት ነው።

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወደ ቤተስቦችሽ ተመለሽ እና እራስሽን አስተካክይ ቤተስብ ላንቺ ብሎ ነው ትምህርትሽንም ቀጥይ ስኮላር ደረስኝ ስትይ ስለነበር ቤተስብ ጋር ሆነሽ ነገሮችሽን አስተካክይ።እሱ ይቅርብሽ ስሜት እንጂ ፍቅር የለውም ምንም የሚገባው አይደለም ነገረሽ እኮ መረዳት አለበሽ የከፋ ነገር ቢመጣ ራሱን የሚያወጣ ስው ነው ፍቅር ለሱ ምላሱ ላይ ነው ያለው እና እምነት አይኑርሽ ።ቤተስብሽን ይቅርታ ጠይቀሽ ግቢ ነገሮች ይስተካከላሉ እና እግዛብሄር ብርታቱን ይስጥሽ 😢😢😢

  • @FasikaGetie
    @FasikaGetie 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንደኔ ሃሳብ ሁለታቹም ጥፍተኛ ናቸው ምክንያቱም ልጅነት አለባችሁ so እናንተ ማድረግ ያለባቹ መጀመሪያ እናንተ ተስማሙ ይህም አንድ የፍቅር ፈተናቹ ነው። አንችም ከቤተሠብ መውጣት አልነበብሽም እሡም ከመጣሽ በኋላ መቀበል ነበረበት ሲቀጥል ደግሞ በሱም አትፍረጅ ትዳር ቀላል አደለም ባንችም አልፈርድ ከሱ ጋ ላለመለየት ነው ብቻ የሆኑ መፍትሔ ፈልጉ አትለያዩ ፈጣሪ ከናንተ ጋ ይሁን አሁንም ቢሆን ወደ ቤተሠቦችሽ ተመለሽ

  • @לידור-ז9ב
    @לידור-ז9ב 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ የምነግርሸ ቢኖር የውለደች እነት እና አብት አይጥሉም ውደ ቤተሰቦችሸ ተለሸ

  • @نعيمهمم
    @نعيمهمم 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TahiuKares
    @TahiuKares 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @SaudhA-p8c
    @SaudhA-p8c 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድ አትመኑ 😢አይዝሽ

  • @asenkachgossaye6953
    @asenkachgossaye6953 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Ebakeshne semer lanatesh silke aneshlate technka temotebeshlach enme enate selhonku nawe ljia silke satanaselegn setwre bateme echnkalhu mneme ateleshme enate selahonach

  • @Tsbaykidane
    @Tsbaykidane 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @madi2644
    @madi2644 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ናችሁ

  • @RashidEthi
    @RashidEthi 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢